ሒሩት በቀለ ምርጥ የሙዚቃ ስብስብ Hirut Bekele Best Music Collection አዲስ አለ ሙዚቃ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 25

  • @beletearagaw
    @beletearagaw 8 หลายเดือนก่อน +4

    አቡ ሙዝቃ በእናተ ግዜ ቀረ ሔርቱዬ ፈጣሪ ነብስሽን ይማረው

  • @sisaytekle8226
    @sisaytekle8226 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ደርባባ የሴት ዘፋኞች ቁንጮ፤ ስርቅርቅ ድምጽሽን እየሰማሁ እኔም በህይወት እስካለሁ አልረሳሽም። እናመሰግናል እነዚህን የመሳሰሉ ውብና ድንቅ ዘመን ተሻጋሪ ስራዎችሽን ትተሽልን ስላለፍሽ። ነፍስሽ ከአምላክ ጎን ለዘላለም ትኑር።

  • @etsegenetlegesse7570
    @etsegenetlegesse7570 ปีที่แล้ว +3

    " ግና ከተረቱ ..."
    ነፍስሽን በገነት ያሳርፍ ጌታ
    እንወድሻለን

  • @fikirteafowerk244
    @fikirteafowerk244 ปีที่แล้ว +3

    Cher abate medhanealem nefishin begenet yanurlin❤❤❤

  • @melakudegene9581
    @melakudegene9581 ปีที่แล้ว +2

    😢 አዲስ አበባ 100 አመት ሲከበር የሒሩት ዘፈን በአሉን ካደመቁት የዘመኑ ዘፈኖች አንድ ነበር
    I remember
    We miss her forever

  • @MebrahtomGebru-dc7sn
    @MebrahtomGebru-dc7sn 5 หลายเดือนก่อน

    Hirut Bekele is Jigna ever..........my folks!!!

  • @wosedef
    @wosedef 4 หลายเดือนก่อน +1

    Woowww... I rember that time.Beautiful song

  • @FitsumTerefe-c3i
    @FitsumTerefe-c3i ปีที่แล้ว +1

    Awesome. R.I.P. ❤❤❤

  • @Sintayehu-fw4hb
    @Sintayehu-fw4hb 7 หลายเดือนก่อน +1

    የህሩት በቀለ ዛፈን መሰረት ኡርጌ ርምክስ ያረገችውን

  • @AleSosi
    @AleSosi 6 หลายเดือนก่อน +2

    የድሮ ዘፈኖቿን ሙሉውን ልቀቁልን

  • @woldeamlakendale4823
    @woldeamlakendale4823 ปีที่แล้ว +1

    May the Lord keep you safe under His wing as you begin to navigate this new existence. Our prayers are with you and your entire family.

  • @1media641
    @1media641 ปีที่แล้ว +1

    yezemenu berkiyewa 💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤💌💌💌💌

  • @sunshinesky4445
    @sunshinesky4445 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤

  • @sinkenshgatahun3189
    @sinkenshgatahun3189 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሒሩትዬ

  • @sunshinesky4445
    @sunshinesky4445 ปีที่แล้ว +1

    Sn❤❤❤❤❤❤❤

  • @brooktesfaye-s8k
    @brooktesfaye-s8k ปีที่แล้ว +1

    አበዱ ኪያር 🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤💯💯💯

  • @לירזמיסטר
    @לירזמיסטר ปีที่แล้ว +1

    Konjo zefenochi

  • @לירזמיסטר
    @לירזמיסטר ปีที่แล้ว +1

    Alem akefawi set

  • @לירזמיסטר
    @לירזמיסטר ปีที่แล้ว

    Waw yeset wendi

  • @abebeareda1950
    @abebeareda1950 ปีที่แล้ว +2

    የሐር ሸረሪት ለሕዝብ አስተማሪ ሥነ ግጥም ስለሆነ 1ኛ ደረጃ ነው፥
    ሁላችሁም ከልብ እድምጡት እስቲ. ።

  • @לירזמיסטר
    @לירזמיסטר ปีที่แล้ว +1

    Jegina wendi tasitawisegnalechi

  • @TesfayeKebede-o3v
    @TesfayeKebede-o3v 6 หลายเดือนก่อน +1

    ግርማ ተፈራ መልሱን ስጪኝን ማድመጥ እፈልጋለዉ

  • @num-yv1bn
    @num-yv1bn ปีที่แล้ว

    9

  • @ashenafisebsibie3561
    @ashenafisebsibie3561 10 หลายเดือนก่อน

    Kenedy menegesha