“የህዝቡ ችግር ይገባኛል” ዝናሽ ታያቸው፣ ወታደራዊ አዛዦች ላይ እርምጃ፣ የኦሮሚያው ሰልፍ፣ የሳህለወርቅ መርሃግብር በአዲስ አበባ፣ የድሮን ጥቃት| EF

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 286

  • @mugu-v3v
    @mugu-v3v วันที่ผ่านมา +68

    ዝናሽ ታያቸው """"የየትኛ ህዝብ ልጅ ነሽ??"""ዳቦ በደም እየነከርሽ እየበላሽ!!!!

  • @Petruspetrus1
    @Petruspetrus1 วันที่ผ่านมา +72

    ኤሊዛቤል ዝናሽ የንጹሀን የትግራይ ህዝብልጆች የኣማራ የኦሮሞ ደም በእጅሽ ኣለ ግፊ በልጆችሽ በልጅ ልጆሽ ነዉ የአቤል ደም ነዉ እግዝአብሔር ዝም ኣይልም😭😭😭😭😭☝☝☝☝☝

    • @Hiwitymeresh
      @Hiwitymeresh วันที่ผ่านมา +1

      Egezeabehare hulum bedelon ayetol!!! Yeyanedanu Deme be lejochesh B lej-lejochesh tekfiyatalesh...le anchim ayqerem

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese วันที่ผ่านมา +1

      በቅርብ በጣት የሚቆጠር ቀን ነው የቀራቸው

    • @aexum1597
      @aexum1597 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾

  • @peacelove2741
    @peacelove2741 วันที่ผ่านมา +175

    ዝናብ ታያቸው የአብይ አህመድ ግፍ በልጅ ልጆችሽ ይደርሳል ።

    • @eliasgetachew2334
      @eliasgetachew2334 วันที่ผ่านมา +24

      አሜን አሜን እያዳንዱ ግፈኛ የብልጽግና መሪዎች የሰሩት ግፍ ሁሉ ተባዝቶ በልጆቻቸው እና በዘራቸው ይደረስባቸው እድሜ ልካቸውን እያነቡ ይኑሩ!!!

    • @GovernmenMagnitude
      @GovernmenMagnitude วันที่ผ่านมา +11

      እሷም ዎንጀለኛ ናት እኮ። እነሱ የሕዝብ ልጆችን ቢቀጥፉ የነሱን በክፉ አንመኝም ግን ተሳታፊዎችን እንጅ። ልዩነት አለን።

    • @JamesOnwuka-k2o
      @JamesOnwuka-k2o วันที่ผ่านมา +2

      Amen amen aworedechin eko esun blo gondera

    • @hanaaboya5835
      @hanaaboya5835 วันที่ผ่านมา +2

      🙏🏽

    • @samira9231
      @samira9231 วันที่ผ่านมา +3

      amen amen amen

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz วันที่ผ่านมา +38

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለአማራ ህዝብ ህፃናት እናቶች በእውነት እግዚአብሔር ይፈርዳል

  • @mesfinmulugeta7400
    @mesfinmulugeta7400 วันที่ผ่านมา +44

    ድል ለአማራ ፋኖ!!!
    ሞትና ውርደት ለሰው በላው አገዛዝና ተላላኪ ገረዶቹ።

  • @WeynituDerese
    @WeynituDerese วันที่ผ่านมา +31

    ብልፅግናወች ልጂ አይውጣላችሁ

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    ዝናሺ ታያቸው ባልሺ በሰራው ግፍ ፈጣሪ በልጆችሺ መከራ ሃዘን ስቃይ ይግባ ማህፀንሺ የተረገመ ይሁን የህፃን ደም ይፋረዳቸሁ

  • @AaAa-rz7hh
    @AaAa-rz7hh วันที่ผ่านมา +57

    ዝናሽን ያሣጣሽ ልጆችሽን ያሣጣሽ የአማራ እናቶች እባ ይፋረድሽ

    • @aregahailu2487
      @aregahailu2487 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን እድሜው ይጠር

    • @AaAa-rz7hh
      @AaAa-rz7hh วันที่ผ่านมา +1

      @@aregahailu2487 ኧረ አሜን

  • @WarkuMamo
    @WarkuMamo วันที่ผ่านมา +35

    በልጆችሽ እይው

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 วันที่ผ่านมา +44

    ኧረ እባክሽ !
    እንዴት የህዝብን ችግር አወቅሽው ! በፀሎት ነው በዝማሬ ነው ያወቅሽው የትኛው ነቢይ ነው የነገረሽ!?

  • @TadeseAbebe-f6i
    @TadeseAbebe-f6i วันที่ผ่านมา +42

    ያየሰው ሺመልስ ትክክለኛ ጋዜጠኛ እድሜና ጤና ይስጥልን❤

    • @berhanuderib1613
      @berhanuderib1613 วันที่ผ่านมา +1

      ኧረ መጀመሪያ ጋዜጠኛ ለይ

    • @CR7Kale-tj3rk
      @CR7Kale-tj3rk วันที่ผ่านมา

      ክክክ

    • @Harahara-h7o
      @Harahara-h7o 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የሄ ያየ ሰው አይደለም 😅

    • @abdayuabaygm2394
      @abdayuabaygm2394 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      መሉ ባዩ !!

  • @andualemkibret9194
    @andualemkibret9194 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    መላው ብሔር ብሔረሰቦች ሆይ እባካችሁ ወደ አንድ እንሰብሰብና ይህን የሠጣይጣን መልዕክተኛ እና ፈረስ የሆነውን ስርዓት ታግለን እንገርስሰው

  • @2011Tehetena
    @2011Tehetena วันที่ผ่านมา +22

    ባልና ሚስቱ ጥሩ አክተሮች ናቸው የሚሰሩት ቲያተረር ግን እጀግ በጣም አሳዛኝ ነው ፍርድ አዋቂ እግዚአብሔር ብቻ ነው የዚህ ሁሉ ደም በፍርድ አደባባ በእውነተኛው ፈራጅ እግዚአብሔር ፊት ፍርድ ያገኛል።

  • @Emna-nv1li
    @Emna-nv1li วันที่ผ่านมา +26

    ዝናብ ታያቸው መፅሐፈ አስቴርን አንብቢው

    • @EyaelJesus
      @EyaelJesus วันที่ผ่านมา +3

      እውነት ነው ከትናንት ወዲያ መፅሀፈ አስቴርን አላነበበች ይሆን ስንል ነበር ቃሉን አግኝታ አልበላችም

    • @yewolowayemenzewa8752
      @yewolowayemenzewa8752 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      አይገባትም ገልብጣ ነው የምታነበው ይቺ ፍርፋሪ ለቃሚ ቡችላ

  • @እዮብከሸዋነኝ
    @እዮብከሸዋነኝ วันที่ผ่านมา +18

    አባ ገዳና የኦሮሞ ብልፅግና ናቸው ህዝቡን ሰላም የነሱት

  • @ambassel.2516
    @ambassel.2516 วันที่ผ่านมา +20

    ዝናሽ ተሳፍሪያለሽ። ጀግኖች እናቶቻችን በነበሩበት ቦታ ላይ ሆነሽ ሀገርና ህዝብ የበላሽ ትንሽ ሰው። እግዚአብሔር የፍርዱን ይስጥሽ።

    • @GeminiOneStar
      @GeminiOneStar 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን አሜን።

  • @TsehayAzeze
    @TsehayAzeze วันที่ผ่านมา +21

    እረ ወገኔ ተሰቃየ ቅዱስ ሚካኤል ድረሰልን?🙏እናመሰግናለን ኢትዮ ፎረም

  • @dejenebeyene7562
    @dejenebeyene7562 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    እግዚአብሔር ይፈርዳል ለእያንዳችሁ የስራችሁን ይሠጣችኋል ቢዘገይም የሚቀድመው የለም

  • @ethiopiafreedom1388
    @ethiopiafreedom1388 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ዝናሽ ታያቸዉ የንፁሀን ደም በእጅሽ ሞልቶ እየፈሰሰ ነዉ እግዛብሄር ያያል ይፈርዳል በዙፋኑ ያለዉ ከገዳይ ጋር ህብረት የለዉ ፍርድን ከሱ እንጠብቃለን ያያል እየሱስ አለ !!

  • @rutafruh6588
    @rutafruh6588 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ዝናሽ ቀጣፊ የ ቀጣፊ ሚስት 😭😭😭😭

  • @AbelAbelgashaye
    @AbelAbelgashaye วันที่ผ่านมา +13

    ብልፅግና ከዚህ በሗላ ምንም ጥሩ ነገር ሰራሁ ቢል የህዝብ ጠላት እስከሆነ ድረስ ህዝብን ጨርሶ ማነን እንደሚገዛ እማቅ መሀይም ስብስብ ነዉ ሀገር ማለት ህዝብ እንደሆነ እማያቅ በደመነፍስ እሚኖረ

  • @bereketsalem
    @bereketsalem วันที่ผ่านมา +14

    ሣህለወርቅ የትግራይን እናቶች በወታደሮቾ ቁም ያ
    ስደፈረችባለጌሴትናት😊

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እቺ ቋቋቲያም አሮጊት የዕድሜ ልክ ፀፀት ሳሲያንገበግባት ይኖራል። ሴት:እናት ሆና በትግራይ ሴቶች የደረሰውን ግፍ የደገፈች ቀፋፊ አሮጊት ናት።

    • @Peak.570
      @Peak.570 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትክክል የአማራውንም እንዲሁ!!!

  • @TsehaynehAnmaw-jt8mr
    @TsehaynehAnmaw-jt8mr วันที่ผ่านมา +4

    ነፃነታችንን በክንዳችን ድል ለኢትዮጵያ ፋኖ ውርደት ለአራዊት ሰራዊቱ

  • @HhGg-j3x
    @HhGg-j3x วันที่ผ่านมา +7

    ኢትዮጵያ ከስልጣን በላይ ነች ስልጣንም ከኢትዮጵያ በታች ነው ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን

  • @abiyadefris8473
    @abiyadefris8473 วันที่ผ่านมา +5

    እውነትሽን ነው ወ/ሮ ዝናሽ ታያቸው በአንቺና በባልሽ የተፈጠረው ስርዓት ወደ ላይ ማየት እንደማያስደስታችሁ በሰራችሁት ስራ ባደረሳችሁት በደል በደንብ አይተናል ምክነያቱም በሃገሪቱ ድህነት ስራ አጥነት ችግርረኛ እንዲበዛ ያደረጋችሁት ደሃን ወደታች ማየት ስለሚያስደስታችሁ ነው እውነት ነው የተናገራችሁት።

  • @STAMA123
    @STAMA123 วันที่ผ่านมา +8

    ኢትዮፎረሞች ድምፅ ለሌለው ድምፅ ሆናቹሀልና እግዛቤር አምላክ ይጠብቃቹ ከፍ ያርጋቹ❤❤❤

  • @zewditumulugetta4665
    @zewditumulugetta4665 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ምን ሕሊና አላትና ይውቅሳታል የንጹሀንን ደም እያፈሰሱ መዘመር።

  • @melakuabate9358
    @melakuabate9358 วันที่ผ่านมา +12

    ለሀገራችን ሰላም ያምጣልን ፈጣሪ

  • @Mehari-e3w
    @Mehari-e3w วันที่ผ่านมา +2

    Thank you EF for the News and info !!!
    ETHIOPIA TIKIDEM !!!
    TELATUA YIWIDEM !!!

  • @BethyKebede
    @BethyKebede วันที่ผ่านมา +9

    እንኳን ደና መጣህ❤❤❤❤

  • @danhematsemeye211
    @danhematsemeye211 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እንደ ባልዋ ከተጠያቂነት አታመልጥም። ለሆዷ ብላ አማራነቷን የካደች።

    • @MekonnenBirhane
      @MekonnenBirhane 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Amara MN new

  • @EnyewBegashaw-jr2cc
    @EnyewBegashaw-jr2cc วันที่ผ่านมา +16

    ተዘቅዝቁሽ የምትገረፊበት ቅርብ ነው

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm วันที่ผ่านมา +4

    ከታች ያለው ማህበረሰብ ምን እንደሆነ ማወቁ ብቻ በቂ አይደለም በሏት ማውራት ሁሉም ያወራል

  • @ዘመኑታየ
    @ዘመኑታየ วันที่ผ่านมา +5

    አይ ዝናሽ ዝናሽ ሳይሆን ጋለሞታዋ ኤልዛቤል ነች ወገኖቿ በርሐብ ሲጠበሱ መኖር ተነፍገዉ ሲሳደዱ ሲደፈሩ ስለነዚሕ ነገሮች ማዉራትም ሖነ መፍትሔ መፈለግ አይታያችሁም ግን የሕዝብ ልጅ ናችሁ የምትገድሉት የምታፈናቅሉት የምታሳድዱት ሕዝብ ያሳዝናል

  • @dollarbanana5843
    @dollarbanana5843 วันที่ผ่านมา +4

    በርታ ጋዘጠኛው

    • @woinshettafesse5345
      @woinshettafesse5345 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      EGZIABEHER YEFERDAL ABEY ENDIHE LEBHE ENDABEX ATQREM AYTEH YEMATAWQWN NURO SELAGEGNHE YE MTEQXL MESLOHAL DURY LEABA QNE ALEW LEHULUM KNEN LEGEOCH KEN BEAT SEBHE MQE MQE TWERDALHE LEGOCHM MEKERA YAYALU WERADA

  • @TazebewMola-k6r
    @TazebewMola-k6r วันที่ผ่านมา +10

    የህዝብሸን ችግር ካወቅሸ ህዝብሸ በድሮን ሲጨፈጭፍ ምነው አደፈጥሸ ወይሰ ከባለቤትሸ ጉን መቆምሸ ነው የጊዜ ጉዳይ እንጂ አነችም ተጠያቂ ነሽ አትጠራጠሪ

  • @BIBIBIBI-y2e
    @BIBIBIBI-y2e วันที่ผ่านมา +7

    ❗አላግጪ አይነጋ መስሎሻል❗ እሩቅ አይደለም‼️

  • @mimitz9388
    @mimitz9388 วันที่ผ่านมา +11

    ዝናሽ ስም ተጭኖ አይገል ይላል ያገሬ ሰው ለማንውም የጊዜ ጉዳይ ነው

    • @uthman9979
      @uthman9979 วันที่ผ่านมา

      Sitanokashwat nebere 😂

    • @mimitz9388
      @mimitz9388 วันที่ผ่านมา +1

      @ ምን ማለት ነው?

  • @yal1907
    @yal1907 วันที่ผ่านมา +6

    ይችን ወራዳ ስአት እየቆጠረባት መሆኑን አልተረዳችም ልጆቻም ዋጋ ይከፍላሉ

  • @uthman9979
    @uthman9979 วันที่ผ่านมา +7

    ወይዘሮ Zinash
    ዝቅተኛ ተራ ሰው ነች

  • @ትግራይዓይነይ123
    @ትግራይዓይነይ123 วันที่ผ่านมา +12

    ትግራይ 💛❤️🥺✌️🙏

  • @elleniteffera7172
    @elleniteffera7172 วันที่ผ่านมา +6

    ግፍ በልጆችሽ ያልፍል።

  • @habtamuzewdie7159
    @habtamuzewdie7159 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፍትህ ለኢትዮጵያ !!!!!!!!

  • @mhiretMoges
    @mhiretMoges 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የእዉነት አምላክ ይፍረድ

  • @danihoek7341
    @danihoek7341 วันที่ผ่านมา +1

    great thanks 🎉❤

  • @Peak.570
    @Peak.570 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አራጆች!!! ፍርድን አንቺም ባልሽም አጃቢዎቻችሁም ትቀበላላችሁ!! የዘራችሁትን ታጭዳላችሁ!!! ድል ለፋኖ 💪🏻💪🏻💪🏻

  • @fabyanjoseph2193
    @fabyanjoseph2193 วันที่ผ่านมา +10

    አፈፈር ብይ

  • @shimelsgisila8701
    @shimelsgisila8701 วันที่ผ่านมา +3

    የቅዱስ መፅሐፍ ላይ አስቴር ህዝቧን እንዴት እንዳዳነች አንብበናል ዝናሽ በቤተ መንግስት ነው ያለሁት ማንም ምንም ሊያረገኝ አይችልም ብትይም ህሊናሽ ይወቅስሻል ። እንደ አስቴር ህዝብሽን አድኚ ። እንዲሳካልሽ በግሌ ከነገ ጀምሮ ፆም ፀሎት እይዛለሁ ። አስቴርም ፀልዩልኝ ነው ያለችው ።

  • @raswok
    @raswok วันที่ผ่านมา +13

    የቀዳማዊ አጥፊ እመቤት መሰሪ!

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤ግድ የለም።ይህ ሁሉ ያልፋል።ጭካኔያቸው እራሳቸውንም ጭምር ይዞ ገደል ይገባሉ።

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm วันที่ผ่านมา +3

    ነገ ሁሉም ለሰሩት ግፍ እጥፍ ይከፍላል አይቀርም

  • @elleniteffera7172
    @elleniteffera7172 วันที่ผ่านมา +7

    ታድያ ባልሽ ህዝብ ሲይጭርስ ምን ትስሬያልሽ

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የፋኖ ስትራተጂ በጣም አሪፍ ነው ።
    ጠላትን እየገዘገዙ; እያመነመኑ ;ተስፋ እያስቆረጡ ማስወገድ
    ግዙፍ ሀይልን ፊት ለፊት አትዋጋው ። እየሳብክ አጋጨው ።
    ወደ ተራራ እና ሸለቆ ሳብና ዋጠው !

  • @EliyasKebede-cv9zj
    @EliyasKebede-cv9zj วันที่ผ่านมา +3

    ፍትህ ፍትህ ለተገፋው አምሐራ

  • @mimia7202
    @mimia7202 วันที่ผ่านมา +12

    ይሄንን ነቀርሳ መንግስት አማራም ትግሬም ኦሮሞም ሁሉም ብሄር ይሄንን መንግስት ከማስወገድ በቀር ምንም ምርጫ የላቹም 😡😡 ይሄ መንግስት የአራዊት ስብስብ ነው ስንል በምክንያት ነው!!!

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የትግራይ ሕዝብ ከኤርትራ ጋር ተባብረን መጨፍጨፋችንን እየረሳን ይመስለኛል አስር ግዜ የትግራይ ሕዝብ ትብብር ሁሉም የሚጠይቀው።የትግራይ ሕዝብ አዝኗል ተክዷል።ስለዚህ የሌሎችን አላውቅም የትግራይን ነገር ብንተወው ይሻላል።

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 วันที่ผ่านมา +16

    #አማራ ለወዳጁ ገነት ለጠላቱ #ከሲኦል የከፋ ነው።#አማራ የጀግንነት እና የታላቅነት ታሪኩን እያስቀጠለ ነው💪💪💪🇪🇹

    • @EyaelJesus
      @EyaelJesus วันที่ผ่านมา +2

      አማራ ስህተት የሠራው አብይን አምኖ አካሉን ፣ወንድሙን ፣ጎረቤቱን አማቹንና ነገዱን በጦርነት የገጠመ ቀን ነውና ንስሃ ይግባና ብሔራዊ እርቅ ያድርግ

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ​@@EyaelJesusችግሩኮ ሰውዬው ወደ ስልጣን ሲመጣ የትግራይን ሕዝብ ከኤርትራ ጋር አብሮ ተባብሮ ለማጥፋት የተነሳ መሆኑን መርሳታቸው ነው። "የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳ" ነው ነገሩ።

  • @emnetabesha4032
    @emnetabesha4032 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የአንች ልጆች በዉጭ ሀገር በድሎት እየተማሩ፤ የድሀይቱ እናት ልጆች ለስላጣን እርስ በርስ እንዲተላለቅ እያደረገ ያለ ሰዉ ጋር ተባባሪ መሆንሽ እጅግ ያሳዝናል፤ ይህንን ህዝብ ነዉ አዉቀዋለሁ ማለትሽ? እግዚአብሔር የድሀይቱን እናት እምባ ይመለከታል! ግን እንደኔ እንደኔ አሁን ዝም ብትይ ይሻልሻል እግዚአብሔር የሰጠሽን እድል እንደ አስቴር መጠቀም ትችይ ነበር።

  • @WKaz-cs8tg
    @WKaz-cs8tg วันที่ผ่านมา +1

    Excellent news

  • @Mehari-e3w
    @Mehari-e3w วันที่ผ่านมา +1

    Le zienaw ena merejaw EF'n enameseginalen !!!
    ETHIOPIA TIKIDEM !!!
    TELATUA YIWIDEM !!!

  • @asmara3973
    @asmara3973 วันที่ผ่านมา +2

    እቺ እማትረባ ሥት ጀግና አማራ እያለ ከማይረባ ካሀዴ ሚስት ሁና አፋን ትከፍታለች

  • @GizashworkLibay
    @GizashworkLibay 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ችግር ብታውቂ ነው ጦር በአዋጅ የላካችሁት ሰው ሲሞት ምስጥ ሁናችሁ ትበሉ ይመስል ህዝቡን በድሮን የምረፈርፉት ፈጣሪ የራሔልን እንባ የተቀበለ አምላክ የሕዝቡን እባ ይቀበል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SamirNasri-i8h
    @SamirNasri-i8h วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም
    ❤❤❤

  • @tiggamare3490
    @tiggamare3490 วันที่ผ่านมา +2

    Keep up the good job EF!

  • @hayelomhagosyiheys9825
    @hayelomhagosyiheys9825 วันที่ผ่านมา +3

    የፍትህ ትግል ብእር የጋዜጠኝነት ጥግ

  • @Kirosmesfin
    @Kirosmesfin วันที่ผ่านมา +6

    ሣህለወርቅ የትግርራይን ህዝብ በተለይ እናቶችን ይቅርታ ትጠይቅ ይሆን?

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እቺ ሞቷ የቀረበ አሮጊት ይቅርታ ጠየቀች አልጠየቀች ምን ለውጥ ያመጣል።የሰራችው ግፍ በልጆቿ ታየዋለች።አስፀያፊ ሴት ናት።

  • @andego751
    @andego751 วันที่ผ่านมา +4

    No 1 journalist

  • @MohammedSeid-f5m
    @MohammedSeid-f5m วันที่ผ่านมา +1

    Welcome

  • @bsquadtvworldwide1
    @bsquadtvworldwide1 วันที่ผ่านมา +17

    💚አማራዎች💛እስኪ የት ናችሁ❤ቤተሰብ እንሁን🙏

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድል ላማራ ህዝብ ኢትዮ ፎረም በርታ

  • @fisshadesta
    @fisshadesta วันที่ผ่านมา +4

    ዝናሽ ታያቸው የህዝብ ልጅ ነኝ ችግሩ ኣውቀዋለሁ ካለች የተፈናቀሉ ዜጎች ወደ ቤታቸው እንዲመለሱ ታድርግ፣ ጦርነቱ በሰላም እንዲፈታ ታድርግ የህዝብ ልጅ እንድንላት።

    • @GeminiOneStar
      @GeminiOneStar 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

  • @ur.cristiyan
    @ur.cristiyan วันที่ผ่านมา +2

    በሊቢያ ነው የምኖረው TH-cam ቻናሌ 1500 ከገባልኝ ወደ ሀገሬ ገብቼ ስራ እጀምራለሁ እና ከችግር ውስጥ ወጥቼ ለሀገሬ እንድበቃ እርዱኝ ወገኖቼ😭😭😭

  • @generalredwan
    @generalredwan วันที่ผ่านมา +1

    ይመቻቹ 👍👍

  • @abebeassefa7888
    @abebeassefa7888 วันที่ผ่านมา +1

    ከታች ያለውን ማህበረሰብ ማገልገል መርዳት ማለት በአሂኑ ግዜ ለማህበረሰቡ የሚያስፈልገው ዘላቂነት ያለው ሰላምን በመላው ሀገሪቱ ማስፈን ነው ። ይህ ደግሞ የብልጽግና መንግስት ተቀዳሚ ተግባሩ ነው መሆን ያለበትና መንግስት የመጀመሪያውን ተግባሩን ይስራ ።

  • @EnyewBegashaw-jr2cc
    @EnyewBegashaw-jr2cc วันที่ผ่านมา +3

    አዎ ወደታች ተመልከች ወደ ምትገቢበት

  • @demismeaza1824
    @demismeaza1824 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዝናሽ እግዚአብሔር ዘርሽንያጥፉው

  • @akliletsigie8932
    @akliletsigie8932 วันที่ผ่านมา +2

    ዝናሽ ታያቸው ስምብቻ ነው የያዝሽው ባልሽ ህዝብ እያስጨፈጨፈ ሳታይ ሳትሰሚ ቀርተሽ ነው አሁን ከረፈደ መጥተሽ ይህን የምትይው ብሉ አልሽ ፍርድ አዋቂው አንድ አምላክ ነው እሱ ይፍረድባችሁ ለሁሉም ጊዜ አለው ቀኑ እሩቅ አይደለም ፍርዱን ታገኙታላችሁ

  • @GovernmenMagnitude
    @GovernmenMagnitude วันที่ผ่านมา +1

    ሕዝብን ከማሰራቸው በፊት ኅሊናቸው ታስሮባቸዋል።

  • @fasilgebre4150
    @fasilgebre4150 วันที่ผ่านมา +1

    ለአክአብና ኤልዛቤል ተላልፎ የተሰጠ ናቡቴያዊው

  • @BariyaGabirBari-cs9oq
    @BariyaGabirBari-cs9oq วันที่ผ่านมา +5

    በአማራ ክልል ከብልጽግና ጋር ውግያ ከተጀመረ ዓመት ከሩብ ያለፈው ቢሆንም በየዕለቱ የንጹሃን ደም ከመፍሰስ በስተቀር ጠብ የሚል ውጤት አላየንም አልሰማንም ይህ የሆነበት ምክንያትም እንታገላለን ብለው ወደ በረሀ የገቡት ሕብረትና አንድነት ማጣት ሲሆን ከጎረቤት ክልሎችም ሕብረት አለመፍጠር እንዲሁም ትላንት ከብልጽግና ጋር አብረው የነበሩና የፕሪቶሪያ ስምምነት ብቻ ወደ ጫካ ያስገባቸው መሆኑ።

    • @abiyadefris8473
      @abiyadefris8473 วันที่ผ่านมา

      ማንም በፕሪቶሪያ ስምምነት ጫካ የገባ የለም ይሄ የብልፅግና ፕሮፖጋንዳ ነው የአማራ ህዝብ በየቦታው በጅምላ መገደል መሳደድ ከሃገሪቱ የተለያዩ ቦታዎች ሃብት ንብረት ተቀምቶ መባረር ነው የአማራን ህዝብ ወደ ትጥቅ ትግል ያስገባው ።

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በትክክል።

    • @beletetigist9830
      @beletetigist9830 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደግ አደረጉ ይሄ የናንተ ጉዳይ አይደለም 😡

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወ/ሮ ዝናሽ አንፀባራቂ ታሪካ ካላቸው አርበኞችቤተሰብ ባይፈጠሩ ፣የታሪክ ተጠያቂነቱ ባልከፋ ነበር!!!

  • @WubieTefera
    @WubieTefera วันที่ผ่านมา

    Abetu Getahoy fered fiten

  • @yonasbelay8336
    @yonasbelay8336 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቀዳማይ እመቤት የሚለው ስያሜ ግን ለርዕሰ ብሄሩ ባለቤት የሚሰጥ ማዕረግ ይመስለኛል።እና ምን ለማለት ነው ይህ ስያሜ የልምድ ነው።ፕሬዝዳንቱዋ ሴት ከሆኑስ?የሚለውንም መፈተሽ ነው

  • @Mehari-e3w
    @Mehari-e3w วันที่ผ่านมา +1

    Nitu ziena'n meredatan n'EF nemesigin !!!
    ETHIOPIA TIKIDEM !!!
    TSELAE'A YIWIDEM !!!

  • @tube-fo5ev
    @tube-fo5ev วันที่ผ่านมา +1

    ዝናሽ ታያቸው አንቺ የኦሮሞ ሺንት ቤት እንጂ የህዝብ ልጅ አደለሺም በክት !

  • @birukabraham7285
    @birukabraham7285 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ግዴለም ግፉን የምናስተውልበትና የሚሰማን ግዜ ሲመጣ ያን ግዜ ይገባናል አሁንማ እንሳቅና እንቀልድ

  • @Gaddhiqaa
    @Gaddhiqaa วันที่ผ่านมา +2

    ኢትዮ ፎረሞች ምስጋና ይገባቸዋል

  • @abenetgetnet2117
    @abenetgetnet2117 วันที่ผ่านมา +1

    💚💛❤️

  • @tsigemezgebu2805
    @tsigemezgebu2805 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጃውሳ በአማራ ሕዝብ ላይ የተላከ መቅሰፍት ነው ስንል በምክንያት ነው።ዳሩ ግን በጠንካራው መከላከያችን ጃውሳን ይደመስሳል ሕዝቡንም ነጻ ያወጣል።

    • @EndaleTessema-h8x
      @EndaleTessema-h8x 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ፈሳም ጋላ ነሽ የትኛው መከላከያ ህጻናትን የሚገለው ሴት የሚደፍረው ይሔ ዝም ብሎ የሚነዳው መከላከያ

  • @marzeneb1835
    @marzeneb1835 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አባቱ ዳኛ ልጁ ቀማኛ፤እሱ የላካቸውን የጥፋት መልእክተኞች የፈጸሙትን ወንጀል፤እሱ ዳኛ ነኝ ሲል አለም መቀበሉ አጀብ የሚያሰኝ ነው፤

  • @berndadesta9679
    @berndadesta9679 วันที่ผ่านมา +6

    እስርቤት ያሉት የትግራይ ተውላጆች ናችው አብይ አሕመድ የሚያስረውና የሚያሳድድው

  • @EmandaClarck
    @EmandaClarck 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ባይባልም ቃሉ ለሌሎች ሴቶች ክብር ሲባል ግን በቃ የሆና ወሮበላ ዎንባዴ ባልና ሴተኛ አዳሪ ሚስት እንደፈለጉ በላለሙት ዙፋን ላይ ሚፈነጩ አይመስልም!!?

  • @ethiopalezelalemtinure5569
    @ethiopalezelalemtinure5569 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እሧ ምን አቅም አላት ሥታሥቡት በሆዷ ሥንት ነገር ይኖራል ..በሚሊዬን የሚቆጠር ሠዉ ያልቻለዉን በሧ አቅም ምን ይፈጠር..??? መሥላ መኖር ግዴታዎ ነዉ "አኸያዉን ፈርቶ ዳዉላዉን 'አሉ እዉነት ነዉ....መፍታትም አትችልም ሌላዉ ቀርቶ

  • @TaytuGrmaw-v8j
    @TaytuGrmaw-v8j วันที่ผ่านมา +1

    አደኛ❤❤❤

  • @ethiopiafreedom1388
    @ethiopiafreedom1388 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አብይና ሚስቱ ዝናሽ የንፁሀን ደም እንዴት ያደርጋቸዉ ይሆን እግዚኦ!!!

  • @mesfinmulugeta7400
    @mesfinmulugeta7400 วันที่ผ่านมา +2

    የጠነባ ሥርዓት።

  • @Bahru1980
    @Bahru1980 วันที่ผ่านมา +2

    የህዝቡ ችግር ሰዶማዊው ባልሽ ነው

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እሷ ቀደም ሲል እንዳደረገችው ዝም ማለቱ.ያዋጣሻል,እብዱ የሚፈጽመው ይበቃል ህዝብ ላይ የምትሳለቁት አይበቃምን ? የፍርዱ ቀን ይመጣል ,,

  • @BelayFiker
    @BelayFiker วันที่ผ่านมา +3

    #ህዝቡን የገና ዳቦ አድርጎ #ዳቦ ብላ አይከብድም።#አረ ተቆጭው ....😂

  • @FantayeTesfaye-y3z
    @FantayeTesfaye-y3z วันที่ผ่านมา +1

    የገዳይ ምሽት

  • @Man-y2k
    @Man-y2k วันที่ผ่านมา +3

    እማማ ዳቦ