የእኔ ቤት G+4 ነው ስትል ተሰምታለች!በፌስቡክ የምታጭበረብረው ሴት!
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 19 ธ.ค. 2023
- Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu - บันเทิง
እባክሽ መስዬ ፎቶዋ መለጠፍ ነበረበት ምክንያቱም ለሌላው ማስተመረያ ይሆናል
የደሀ ጉሮሮ የሚዘጉ ሌቦች እባካችሁ እደሰዉ አስቡ ደሀ ይረዳበት
አሁን እኮ ሶሻል ሚዲያ ላይ መለመን ፋሽን ሆኗል ታሞ አልጋ ለያዘ ሰው ካልሆነ መቼም አምስት ሳንቲም አልሰጥም በየ ኮመንት ስር ልመና ፋሽን ሆኗል ሰው እንዴት ጤና እያለው ስልክ ገዝቶ ዳታ ሞልቶ ይለምናል
ልክነሽ ግን አንዳድ እውነተኛ መረዳት ያለባቸውንም ልንጨክንባቸው ነው አንድ የማቃት ጎረቤቴ አለችበጣም መረዳት የምትፈልግ ከመንግሥት ለንግድ የሚሆን ቦታ ተቀብላ ማጠሪያና መነሻ ከየት ታምጣ ልጆች ይዛ የባሏ ደሞዝ ሥላልበቃት በጣም ግራ ገብቷታል ግን ሚድያላይ ለመውጣት ታሥብናጥሩ ኑሮ ያላቸው እህ ወንድሞች ሥላሉአት ይህን የሚያቅ ሠው አይረዳኝም እንደገና የነሡም ሥም ይጠፋል ማሥወቀሥ ይሆንብኛል ብለ አንዳዴ ራሧን ለማጥፋት ልጆቿንም ለባሏ ጥላ በባህ መሠደድንም ታሥባለች እናም እኛ ሠዎች ሥንባል በጣም ካልተጎዳ ወይም አልጋ ካልያዘ አንረዳም ግን ለምን ???
@@GenetGeni-ob4kb ጤና ያለው ሰው ሰርቶ ይብላ ቆሎም ቢሆን ይሽጡ ስራ እየናቁ ከመለመን ዝቅ ብሎም መስራት ይቻላል
@@semiraabdo7080 አረ እሷ ልብሥም እዞረች ታጥባለች አባባልሽማ ልኬነሽ
semiraabdo7080öööööööäööööö
እሚገርመኝ ኢትዮጵያ ውስጥ የቤት ሰራተኛ በጣም ችግር ነው:: ክፍያው በተሻሻለበት ዘመን የስራው ይዘት በተሻሻለበት ዘመን ልጄን የማበላው አጣው እየተባለ በሚዲያ ዘመናዊ ልመና መወገዝ አለበት :: 🙉
ይሄ ዘመናዊ ሌብነት ነው በትክክል መረዳት ያለባቸውን እንዳይረዱ ማድረግ ነው በጣም ነውር ነው!!!!
ሀገር ምድሩ አጭበርባሪ ነው! አጉል perfect ነን አትበይ
Tekekele
ትክክል
What the heck are you talking about there’s lots of lazy people they’re taking advantage because of TH-camrs they share the money 💵 after they begged and they share money 💵 it’s all the social media fault there’s lots of jobs but they want easy money 💵 for their Khat 🍃🍃🍃🍃🍃🍃 🚬 and 🍺
you tube ኮሜንትም ላይም እየገባች ትጠይቃለች በስመ አብ ምን አይነት ፈተና ነው የመጣብን እውነትና ውሸት መለየት የማይቻልበት ዘመን ጌታ ሆይ ሐሰተኞችን አንደበታቸውን ያዝልን 🙏
እዲህ አይንቷን ባለጌ ፎቶዋን ለጥፊና አስጫት ይሄ ግሩፕ በጣም የተባረኩ ብዙ ሰወች ያሉበት ነውና ብዙ መረዳት ላለባቸ ሰወች እቅፋት ትሆናለች።
አቤቱ የመጨረሻው ዘመን የማነሳም ጉድ የለም ብቻ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅን አሜን
ፎቶ ይለቀቅ መሲ ይሄኔ ብዙ ሰው ላይ ተጫውታለች ወደፊትም ትቀጥላለች
እኔ ሰብስክራይብ ለምለምነው እንኳን እሳቀቃለው ሆሆሆሆ !!!
ወይዘንድሮ ገንዘብ ገንዘብ በቃ እግዝአብሄር ይጠብቀን 🤲🤲🤲
መሲ እባክሽ ለህግ አማካሪ ጠበቃ አያሌው ቢታኒያ ድምፅ ሁኝ
ፎቶዋ መለቀቅ የግድ ነው ነገ ሌላ ቦታም ታጭበረብራለች
እንደዚ አይነት ሰዎች ምስኪን የተቸገሩትን ወገኖቻችን እንዳይረዱ ነዉ ሚያደርጉት ሰዉ ግን ወዴት እያመራ ነዉ እረ ወገን እናስብ
እረ ወላሂ እኔንም አጋጥማኛለች ባሌ ከነልጆቸ ጥሎን ጠፈ የምንበላው የምንጠጣው የለም እርዱኝ ብላ ወዳው አካወንት ለቀቀች እኔ አላመንኩም መረጃሽ አጥጋቢ አደለም ሌባነሽ ብየ መለስኩላት ብዙወቹ እንረዳሻለን አይዞሽ ከጎንሽነን ሲሏትም ነበር።
😁😁😁እኔ እማ በደንብ አወራዋት እና ለምን በኮመንት ላይ ገብተሽ ከምትለምኝ ለምን ለናቶች አትናገሪም ፈጥነው ይመጣሉ ስላት 🙄አይይይይ አያሳልፉም አለች ዋይ😂😂😂
እ በአካል ነው ወይስ በኮመት አይን የበላት እቺ ከንቱ እስኪ አጥቤ ላስጣት የት ነው ያለቺው ዘድሮ ጉድ ነው
@@user-fn4ov9bp2g እውነትም አጥቤ ላስጣት አስጪያት የምር ደሀ እንዳይረዳ እንቅፋት ሆነች እኮ
@@selamselina1321 እደው ኡይገርምሽም የላስ የሚበላ አተው ታመው በቤታቸው የሚማቅቁ እህት ውድሞቼችን እናት አባቶቻችን ላይ እኮ ነው የመጣቺው እደው የምትለምንበት አደበትዋ ይያዘውና በጣም አቃጠላችኝ ለሰው ሞት አነሰው የተባለው በምክንያት ነው ኢቺንማ መድፍት ነው
ለምስኪኑ እዳይረዳ ማድረግ ተቆጠብ እደዚአይነት ሰወች
ሰላም ይብዛላችሁ ውድ የሀገር ልጆችን በጣም ገራሚ ነው አይ የኢትዮጵያ ህዝቡ በስንት እንጨቆን 🤔
እረ ሚዲያ ላይ መርዳት እኔ በበኩሌ አላደርገውም በአገር ቤት ስለምገኝ በአካል ሄጄ የትም ቦታ ላይ የሚረዱ ሰዎች አሉ አግቼ አይቼ እረዳለሁ ከውጪ ያሉትን ታጭበርብር የሚገርሙ ናቸው መቸም ዘንድሮ የምንሰማቸው ነገሮች
ልጀ ታሞ ለህክምና አጣሁ ቀለቤቴን ግዙኝ 😂😂😂ምን የማይሉት አለ
አሁን አሁንማ መስራት እየቻሉ ልመናን ልክ እንደ ሥራ የሚቆጥሩ ብዙዎች ናቸው በእንደነዚህ አይነት ሰዎች ደሞ ትክክለኛ መረዳት ያለበትን ሰው እድል መዝጋት ነው ሙሉ ጤና ይዞ ከመለመን ስርቶ መኖርን የመሰለ ነገር የለም አረ እኔም በሚስጀር ላይ ልጄን የማበላ አጣሁ የምትል ሴት አጋጥሞኝ ነበር ሁኔታዋ አልምር ስላለኝ አሁኑኑ አድራሻሽን ስጪኝ እኔ ከሃገር ውጪ ስለሆንኩ ወንድሜን እልከዋለሁ ስላት የምትረጂኝ ከሆነ ወንድምሽን መላኩ ለምን አስፈለገ ብላ በብሎክ ሸኘችኝ ሁላችንም ማስተዋል ያለብን ተቸገርኩ ያለ ሰው ሁላ ትክክል አለመሆናን ነው
because social media I work housekeeping when I was high school $30 birr a month and sale enjra
እባካችሁ የእናቶች ውግ ግሩፖች ስራፈላጊና ችግርተኞችን ምረጡ አጣሩ መረጅ ብታጣሩና በርቱልን
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን🙏
አበሰክ ገበርኩ ምንድነው የሚሰማው ጉድ
እናመሰግናለን መሲ
አስተማሪ፡በመሆኑ፡በርቱ።
ምን ልታተርፍ ነው ምን እየሆን ነው
እግዚኦ ማረን ሌቦች ከፈረ ናችሁ😢😢😢ተቀቁ⁉️⁉️ወገኖቼፎቶዋ ልቀቁት
ጉድ እኮነው እማንሰማው የለ 🤭🤭
እረ መሲ አሜሬካንም እንዲህ ያሉ የሴት ሌቦች በዝተውብናል ክብር ክርስትያን እራይድ ስጡን ይሉና ፖሊስ ደውየ ሀራስ አረገኝ ሳልል ገንዘብ ስጠን ሊላም ሊላም ብዙ አይነት የስው መኪና ገጨሁ ኢንሹራን የለኝም እርዱኝ እናቶችም ቤተስቦቼ ትተውኛል ወደሀገሬ መሄድ እፈልጋለሁ እርዱኝ ኢትዬጵያ ለቤተ ክርስቲያን ብዙ ብዙ በጣም አበድኩ እረ ምኑ ቅጡ እግዚአብሔር ይሁነን
ሰላም ለሁላችን
It's amazing
ስለ ለላይ ብሰሪ ምናለ መሲ
This is one of the reasons why begging on SM must stop
They don’t stop because the SM they share the money 💵 with them 50/50 after the begging the SM responsible for creating this kind lazy people back in the day begging was shame but now it’s become full time job.
መሲ በቀደም ገነት ተብዬን እዚው ሚዲያ አቅርበሻት የለ ስንቴ አልቅሳ በላችን ስራ አትወድ😂😂😂ሰው ስታቀርቢ እያጣራሽ አቅርቢ❤
እኮ ልክነሽ እኔም አጋጣሚ አያታለው
😂
ሱበሀንአላህ ልመና የተጠላ ነውሰውጤናሁኖ ሰው።ተቸግሮቢርዳጥሩ
ምን አለበት የእውነት የተቸገረ ቢረዳበት
እረ እግዚኦኦኦ ሣይቸገሩ ልማና ፈጣሬ ይቅርይበላት ምናይነት ጌዜነው
ፎቶዋን እማ ማየት አለብን መጋለጥ አለባት ይኼ ለሌላም መንገድ መክፈት ነው
ማርያምን እኔ ጋር አዉርታኝ ነበር አራስ ነኝ እራበኝ ብላ ብዙ ጊዜ አዉርተን ግን ሳስበዉ የቸገረዉ እንዴ 24ት online ስትወዘፍ አወኩባትና ተዉኳት
Man yibalal yefb simua bemariam? 2 sewoch silagatemugn new.
@@emmandahailusherar2623 Tesga Barahena የሚል ነው ስሟ
@Mohammed-ch5xs እኔ በአካል አላዉቃትም ግን በሶሻል ሚድያ ነዉ ያወኳት
አረ፡ፈጣሪ፡ይቅር፡ይበላት፡ሰውኮ ወዶ አይለምንም የሰው ፊት እየገረፈው፡ሰውን፡ማየት፡ከባድነው፡ይቺስ፡ደፋርናት ፎቶዋን፡ለምን፡አታሳዩም
እረ በጣም እኔ እማ ሚሰንጀር ላይ አዉርቻት የት ነሽ ስላት ድሬዳዋ አለች 🙄ለሌላ ሰዉ ደሞ ጣፎ ስትል 😁ሌባ መሆን አለባት አልኩኝ
ጉድኮ ነው ምን አይነት ስብእና ነው
Pls post her picture!
ከእኛ ከመዳም ቅመሞች የስራ ልምድ ብትወስዶ ይጠቅማችሆ ሙሉ ጤና ሁናችሁ መስራት እየቻላችሁ ልመና ምን አመጣው
እናንተም ናችሁ የለፋችሁበትን ለዩቱበር ቁማርተኞችም እየሰጣችሁ ልመናንም እያስፋፋችሁ ያላችሁ አስቡበት የማዳም ቅመሞችምጋ ችግር በጣም አለ
እኔኮ እዴትነው አምነው ሚሰጡት እኔ አላምናቸውም😂@@hiwel9209
ያሳፍራል በጣም አይን ያወጣየተለየ ስልት ሌብነት ሴት አሰዳቢ ናት ተፀፅቻለሁ ብትልም ስለለመደባት አትተውም
በቀን የጮኽ ጅብ አይላስተኛም አለ አሉ ይህ አይነት ነገር ካለ በደንብ መርምሩ ብዙም ክፋት ይኖርባታል ብቻዋንም አትመስለኝም ስትራቴጅ ያላት ሌባ ልትሆን ትችላለች
በጣም ክፍ ጊዜ ላይ ነን በሰማም ምንጉድ ናት ዳሀ እንዳይረዳበት በረ እይዘጋች ነዉ ያሳፍራል
እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ
የማሰማዉ የለ የተመኘትዉን ይስጣት ስት ለለት ዳቦ አቶ ይሰቃያል ማስያዝ ነዉ ፎቶዋን ልቀቁት
ፎቶዋን አውጡት ዱባይ የምትነግድ ከሆነ መረዳት የለባትም።
😢
መስዬ እንዴት ነሽ የዳዊት ነገር እንዴት ሆ
ምርጡ የእናቶች ወግ እና አስተዳደግ ግሩፕ አባላት በሙሉ እያረጋችሁት ያላችሁት በሙሉ በጣም የሚበረታታና የሚመስግን ነው እንዳንድ እራስ ወዳድ የሆኑ ልጆች ብቻ ማስተዋል ያድላችሁ ሌላው መረዳት ላለባቸው እንቅፍት መሆናችሁ ያናድዳል
ፕሮፋይሏ ላይ ሚሚ ሚሚ ሳባ የእናቷ ልጅ seyifu halen yebalale እኛ ማንን እንርዳ በሷ ምክንያት በጣም ተጠራጣሪ ሆነናል
ችግር የመከራ ጊዜ ስቅ ነው በለን ለፍተን እንቅልፍ እያማረን ሳተኛ ማረፍ እየፈለግን ሳናርፍ የሱራነውን እንደ ላም ወተት ልታልበን እኮ ነው የኔ ሸቃሎች ለፍቶ አዱሮች የዋህነታቸው በገባት መጣች በኮመት ዉይ ጉድ ክክክክይጉእማል
😢😢😢😢
እግዚኦ ማርና ክርስቶስ ስንት አይነት ሰዉ አለ?
አይይይይ መስዬ በተለይ ዲያስቦራው በተለይ ደግሞ አረብ ሀገር ያሉት ምስኪኖች ናቸው እነሱ እዛ የሚሰሩበት ቤት ፊት እየተነሱ ቀምሰው ስለሚያድሩ ሀገር ቤት ወገን ተራብኩ ተቸገርኩ ሲል ችግር ነውና ከሚወዱት ከተወለዱበት እንዲሰደዱና ከማያቁት ጋር እንዲኖሩ ያደረጋቸው ልባቸው እጅግ ስለሚራራ በጣም ይረዳሉ ኖሯቸው ተርፏቸው እኮ አልነበረም በቃ ጥሩ ልብ ስላላቸው ነበር ግን ስንት አጭበርባሪስ ዩቱበሮች ናቸው በነሱ ብር ዘና ብለው እያሾፉና የአዞ እንባ እያነቡ የነዚ ምስኪን ብርን የሚነጥቁ አርቲስቶች ጭምር ቤት ገዛን ከልጆቻችን ጋር ክትፎ በላን መኪና ገዛን ምናምን ሳያፍሩ መልሰው እያሳዩ የሚናገሩስ ስንት እህቶቻችንስ ናቸው ከአረብ ሀገር ታመው ሲመለሱ ሲቸገሩ ከገዛ ወላጆቻችው ጋር በየሚዲያው ሲካሰሱስ የምናየው እንዴ ለራሳቸው ቆመው ቢሆን ኖሮ መች ከእምዬ እናታቸው ጋር ሲካሰሱ እናይ ነበር ቢቻል እየታየ ቢረዳ መልካም ነው ስንት አጭበርባሪ ዩቱበሮች በሰው ገንዘብ ቁጭ ብለው ተሽሞንሙነው እየቀለዱስ ይበሉ የለ
☝️🇪🇹☝️🤲
እንደዉ ሰዉ ሳይሰራ ሳይለፍ
በሰዉ ገንዘብ መኖር
ኢችን አማ ጸበል ውሰድዋት የ ውሸት መንፈስ ነው አንዲህ የሚያረጋት😂😂😂
ለዚህ የዳረጋት በተሎ ገንዘብ ሰብስቦ ለመክበር ነው የሰው ገንዘብ የሚዘርፉት ገለው ለገንዘብ ብለው አይደል ይሄም ሌላ የማጭበርበር ስልት ነው
መሲ ሰላም ነዉ ወይጉድ እያደር ኢትዮጵያ ውስጥ የማይሰማዉ የለም የሰዉ ልጅ እዴት ተጨካክኗል ምኗ ጉድ ናት
አሁንማ በዛ እኮ ይህ ስራ
ትልቁን ያሰራረቅ ፊልሞችን የሚያቀናብሩት እነማን ናቸው ካላችሁ ተባባሪዎች ናቸው
Yarabi min immiyasxella zemen newu yemexabin 😢😢😢😢
ለራሳችን ንሮ አናውዞናል ይሄ ቲክቶክማ ብዙሐኑ ለጥሩ ነገር መጠቀሚያ ሲያደርጉት አንዳንዱ ደሞ አይነቱን እየቀያየሩ መለመኛ አርገውታል
Betam bezu leba alu
እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ የማቃት ሙሉ ጤነኛ የሆነች ሴት አለች እሷ ሴትዮ በፊት ወደ ፒያሳ አካባቢ ስለ ኪዳነምህረት ስለት እያለች ትለምን ነበር አሁን ትልቅ ሴት ናት አሁን ደግሞ ሰሚት አካባቢ ተፈናቃይ መስላ ትለምናለች ሰዉ እዉነት የሚመስለዉ ለጉድ ነዉ የሚሰጣት።
በጣም ያሳዝናል ስንት የተቸገረ እንዳይረዳ
Uuuuuuuufffffffffffffff😢😢😢😢😢😢
ትክክለኛውን ችግረኛ በምን እንለይ
እውነት ነው ለኔ እራሱ በሚሴንጀር ልካልኝ ነበር በጣም የምትገርም ሴት ናት
እኔም ከቲክቶክ የ7ቀን አራስ ነኝ እራበኝ ብላ ላከችልኝ አንዷ ከዛ ኮሜንት ላይ ያገኘሁዋት ጓደኛዋ ስጠይቃት ዝም አለችኝ
መስዬ ለምን አትለምን የእኛ ሀገር ሰው ተቸገርኩ ላለ ሁሉ እጁን ወደ ኪሱ ይሰዳል የኔ የዋህ ህዝብ ከሚበላው የሚያካፍል ኢቺ ከንቱ ሰርታ ሙግኘት እየቻለች ትለምናለች እኔ አንድ አባት አቃለሁ በስርአት የሚለምን ንብረት ይኑረው አይኑረው አላውቅም ግን ባንክ ብር አለው ቦሌ ብልቡላ መድሀንያለም ቤተክርስትያን ፊት ለፊት ቁጭ ብሎ ይለምናል ለምኖም ሲጨረስም ቀጥታ ባንክ ይገባል ብሩን ለማስገባት ፈታ ብሎ ነው የሚመጣው አረ ሞልቶአል ያሁኑ ደግሞ ይብሳል ልመና በኮመት
ታማ ይሆናል በሽታ እኮ አለ የውሸት አንዳንዴ መፍረድ ከባድ ነው
አሳክሚያት
እናቶች ጉርፕ ላይ ሰምቻለው ጉድ
ፈቶዋን በሚዲያ በትኑት
ሸገር ሚዲያ ሴትይዋ መናልባት እየታመመች እንዳይሆን እና ቴራፒ የሚያስፈልጋት እንዳይሆን
እናእኛበምን እንወቅ😒😒😒😒😒😒ሌባና አጭበርባሪ ሥታመጡ ፎቶ,መረጃ ለጥፉ ካልሆነ ለኛ ጥቅም,የለዉም
እኛኮ የተቸገረዉን መርዳት አቃተን በተለይ የናቶች ግሩፕላይ የማይለምን የለም ያለዉ የሌለዉም ፈጣሪ ልብ ይስጣችሁ 😢😢😢
Wey zendiro
Wenjel selhone le police report arguat
Menawu tawote hagru yahatemanote nabeyeate pastre eyarabla bamebalabate agree hasle tadergi engi
የእኛ ህዝብ በሀይማኖተኛ ስለሆነ ማንም እንደፈለገው ይጫወታል::
ፈጣሪ ስም የጠራ ሁሉ መልአክ ይመስላቸዋል::
በደካማ ጎን የገቡ ነው ገንዘብ የሚለቀሙት::
ለምን ፎቶዋን አታሳዩም ታዲያ ?
ሰንዬ ፎቶዋን መልቀቅ ይገባል ሌሎችን ከመዘረፍ ታድናላችሁ በዚሀ የተራቀቀ ሌብነት ለሚያጭበረበሩ ቀማችም ትምህርት ይሆናል ወይ ዘንድሮ ነዉ😥
😳😳😳🫢🫢🫢
ይህ የውሸት የማጭበርበር የዲያቢሎስ ዘመን ነው። ይህን ክፉ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው።
እኔን የሰረቀችኝ ሴት ሜእንዳትሆን መሲየ
ለምንግን ስማን ብቻ አትጠቅሱም ለምሳሌ ስብለ ከሆነ ብትሎ ጥሩ ነበር
ዘመናዊ ሿሿ😂😂😂😂😂ተበርቸሰላም
ቀነስኩባት መሲ😂😂😂
ክክክ ደሞ ህዝቤን እንዴት ነው ያስተኛቻቸው ከመርካቶ ገዝታ ከዱባይ የመጣ ኮስሞቲክስ ስትላቸው ክክክ አልነቁባትም
ክክክ ደሞ ህዝቤን እንዴት ነው ያስተኛቻቸው ከመርካቶ ገዝታ ከዱባይ የመጣ ኮስሞቲክስ ስትላቸው ክክክ አልነቁባትም
ይቅርታ መስዩ ለምንድነው ለሷ የሚታሰበው ፎቶዋ መውጣት አለበት የሄኔ ስንቱን ድሀ መቀነቱን አስፈትታለች። ለምንድነው ለወንጀለኛ የምታዝኑት?
fotowa yeletefe
Mesyy enatm aznahu eysaznhu hezbun atsblut
የሴት ዶ/ር እ/ር ሳሙኤል ዘሚካኤል
ስራ ፈላጊ ነኝ
Hi Mesi please pick up my phone
Gzew saihon Egna nen yeteblashnew!
😂 weshti ayidegemem hawani ebabitiwa asastechgn alech yesewm liji endeza new leza new eswam yasabebchwe
Guys,I think she’s mentally unstable, please don’t judge her better to help her this is sign of mental problems 🙏
በቃ ኢትዮጵያ ባለቤት የሌላት ቤት ሁና አረፈችው !
ይገርማል ይሄ እማ ዘመናዊ ሌብነት ነው ! እሺ መቼም ያለመታደል ሆኖ እርስ በ እርስ
መከባበር አቁመናል .. እንደው ፈጣሪን መፍራት ለምን ቀረ ??? ሌላ እውነተኞች የተችገሩ ምስኪኖችን እንዳይረዱ.. እያረጉ ነው !
ሌቦች ፊታችው ይታይ እና ይለጠፉ ከነ ሙሉ ስማችው :: 🥹🥹🥹🥹🥹
ሌባማ ፎቶ ዋን ለጥፉት መደበቅ ወንጀለኛን ያበዛል
Msi አሁን እኮ እናቱን በእጅአዙር አስገድሎ ንብረት ይዞ ለመገኝት የሚጨክን ልብ ያለው አውሬ በበዛበት የዚይች ሴትዮ ምንም አይደለም በቃ ገንዘብ ነው ያጭበረበረችው ለተጎዱ ስዎች መርዳት የሚፈልግ ደሞ ትክክለኛውን አጣርቶ ይርዳMsi አሁን እኮ እናቱን በእጅአዙር አስገድሎ ንብረት ይዞ ለመገኝት የሚጨክን ልብ ያለው አውሬ በበዛበት የዚይች ሴትዮ ምንም አይደለም በቃ ገንዘብ ነው ያጭበረበረችው ለተጎዱ ስዎች መርዳት የሚፈልግ ደሞ ትክክለኛውን አጣርቶ ይርዳ
Msi አሁን እኮ እናቱን በእጅአዙር አስገድሎ ንብረት ይዞ ለመገኝት የሚጨክን ልብ ያለው አውሬ በበዛበት የዚይች ሴትዮ ምንም አይደለም በቃ ገንዘብ ነው ያጭበረበረችው ለተጎዱ ስዎች መርዳት የሚፈልግ ደሞ ትክክለኛውን አጣርቶ ይርዳ
Msi አሁን እኮ እናቱን በእጅአዙር አስገድሎ ንብረት ይዞ ለመገኝት የሚጨክን ልብ ያለው አውሬ በበዛበት የዚይች ሴትዮ ምንም አይደለም በቃ ገንዘብ ነው ያጭበረበረችው ለተጎዱ ስዎች መርዳት የሚፈልግ ደሞ ትክክለኛውን አጣርቶ ይርዳ
Msi አሁን እኮ እናቱን በእጅአዙር አስገድሎ ንብረት ይዞ ለመገኝት የሚጨክን ልብ ያለው አውሬ በበዛበት የዚይች ሴትዮ ምንም አይደለም በቃ ገንዘብ ነው ያጭበረበረችው ለተጎዱ ስዎች መርዳት የሚፈልግ ደሞ ትክክለኛውን አጣርቶ ይርዳ
ከዚህ እኮ ነው የሚጀምረው ወደ መግደል የሚኬደው ጭካኔ ከታች ነው የሚጀምረው የእውነት ያሳዝናል
አንቺ እራሱ አጭበርባሪዋ ነሺ አይደል ተነቅቶብሻል