ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰላም ዉድ ቤተሰቦቼ እንኳን ወደ JIJE TUBE በደህና መጣቺሁ ስለጎበኙን እናመሰግናልን ፡፡ለበለጠ መረጃ… telegram t.me/gkybro_32 Instagram instagram.com/?hl=en Facebookfacebook.com/JIJE-TUBE-115602163513055/?modal=admin_todo_tour ቻናላቺንን ይቀላቀሉን ፡፡
Gobez neh berta
73Hnhgbvvu
Thanks bro betam harif
መልሱ C
የሞተር ምልክት ምን ማለት ነው
በጣም የማስረዳት ብቃቱ አለህ!
የመኪና አነዳድ ትምህርታቹ ድንቅ ነው ።
ዳኒዬ እምታቀርባቾው ሁሉ አርፍ አስተማር የሆኑና ጠቃም ናቸው በርታልን ብዙ እንጠብቃለን
የእህቴ ባል አሪፍ ትምህርት ነው እናመሰግናለን በርታ ዳኒዬ
Selina አመሰግናለሁ 🙏😍
ሰሉየ ሀሀሀሀሀሀ የኔ ውድ በሳቅ
ጉበዝ እውነት በዚህ እድሜህ እውቅት ጨቅ ነህ ፈጣሪ ይጨምራልህ እውቀቱም እያላቸው አይጠቀሙበትም በማይሆን ነገር ላይ ነው የሚሰልፉት በርታልን ለውጣቱ ራእይ ትሆናለህ ደግሞ ቶሎ ቶሎ ና አትጥፊ
አመሰግናለሁ በጣም 🙏
ዋው በጣም ነው የምናመሰግነው ወንድሜ ።የምትለቃቸው ቪድዮዎች በሙሉ ጠቃሚ ናቸው በርታልን።አንድ ያልገባኝ ነገር አለ ከቻልክ ብትመልስልኝ ደስ ይለኛል።ልክ ቁልፉን እንደከተትኩኝ የባትሪ ምልክት እና የዘይት ማነስ ምልክቱ ይመጣሉ።ሞተር ሳስነሳ ደሞ ይጠፋሉ ።እስኪ የምትለኝ ነገር ካለ ።ደሞ 15 ቀኔ ነው መንጃፍቃድ ተፈትኜ ካለፍኩኝ አዲስ ነኝ።
ብልሺት ኖሮት አይደለም እነዚህ ምልክቶች እሚጠፉት ሞተር ከተነሳ በሁአላ ነዉ. ትክክል ነዉ 👍👍 አመሰግናለሁ
@@JIJETUBEእድሜና ጤና ይስጥልኝ አመሰግናለሁ ።
ሸበላዉዬዬ እናመሠግናለን 🙏በጣም አሪፍ ነገሮች እያቀረባችሁልን ነዉ እናመሠግናለን!!!ከዚህ በላይ እጠብቃለን 🙏🙏
አለምዬ አመሰግናለሁ 🙏😍😘
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ቀጣይ ስለመሰናክል አወጣጦች ብታሳየን ጥሩ ነው
አመሰግናለሁ 🙏🙏
በጣም ጎበዝ በቀላሉ መረዳት ችለናል እናመሰግናለን👏👏
Nice Nice,, the best man ይመቺህ እጂግ በጣም ሀሪፍ ትምሮ ነው።
ዳኒ በርታ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው
አመሰግናለሁ እድልዬዬ🙏😍
This is what i've ever been looking for... thank you man! Subscribed.
Thank you 🙏
C betam kelibe amesginalew it is very nice illustration and describtion
Thank you!
C new melsu ketlbet bemiko aycheh new adis negn Berta thank you
👍✔️
በጣም ጥሩ ነው አቀራረብህ ከቻልክ ሰለ መንገድ ላይ ምልክቶች ብታቀርብ ጥሩ ነው
🙏👍
The answer is C. Thank you for your explanation
የኔ ወድም በጣም እናመሰግናለነ አተን እያየሁ ነው የተማርኩት
ዋውውው ዳኒየ በጣም ሀሪፊ ሀሪፍ ትምህርት አዘሎች እያቀርብክ ነው በጣም እናመሠግናለን
ሪምዬዬ😘
ሹፌር አይደለሁም ግን ባለቤቴ ሲነዳ አብሬ ስለምቀመጥ ስለመኪና ማወቅ ደስ ይለኛል ለዛ ነውቪድዮህን ያየሁት እናመሰግናለን 👍🏾
አመሰግናለሁ በጣም 🙏😘
ዳኒዬ ሁሉግዜ አርፍ ትምህርት ነው እምትአስተላልፎው እናመሰግናለን ብዙ እንጠብቃለን 🙇🙇
አመሰግናለሁ ጰየ🙏😍
በርታ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
Ayuye 🙏💚
ትምህርቱ በጣም አሪፍ ነው C
Ye maleslesha kifloch ena ye esat aketatay kiflochn seralen, thanks tho its been very educational
Thank you, Kebe.
ሰላም ወንድማችን አስተምሮትህ በጣም ጥሩ ነዉ በተቻለክ መጠን ስለ ዘመናዉ መኪኖች ማርሽ አጠቃቀም እና ቴክኒካል ፓርታቸዉ ስራልን አመሰግናለዉ በርታ
ዳሽ ቦርድ ላይ ያላወኩአቸዉን እንዳዉቅ ተረድቻለሁ ጂጄ እናመሰግናለን በርታ bro
በጣም ጥሩ ነው ከዚህ የ ተሻሉ ኃድሮሊከስን መኪኖችን ብታሳየን
Thank you my brother. Good job! 100 times subscribed!
Thank you🙏
በጣም አመሠግናለሁ ተባረክ
መልሱ c ነው👌በርታ የአቶማቲክ በደብ ስራልን👍
በርታ በጣም አሪፍ ነው:: ጎማ መግጠም እና መፍታት እና መቀየር ብታስተምረን ምክንያቱም መንገድ ላይ ሲተነፍስ ሁሉም ሹፌር ማወቅ ያለበት ችሎታ ነው እናመሰግናለን
👍
you smart person ❤❤❤
ዋውውውው ጁጄ ውዴ በጣም ሀሪፍና ጠቃሚ ትምህርት ነው አመሰግናለሉ 😍😍😍😍
በጣም ነዉ የማመሰግ ነዉ በርታልን
Masha allah betam tru melsu C nw
Betam arif nw bra berchilegn....ena bro andand bota lay be amargna altergomshem ena mn marg endalebn betegrin kezi yebelet tru yehonal 👍👍👍👍👍👌
ስራዎችክ ድንቅ ናቸው
Thank you ❤🇪🇹
🙏 👍
Keep it up. Your videos are always easily understandable!
Waw wondimachin tebareki
እናመሰግናለንወንድማችን ግሩም ነው ዋው እግዚአብሔር ይስጥልን መልሱን ልሞክር C. ነው ክብር ይስጥልን ወንድማችን❤❤❤❤
I know how driving but I don't know about of signs learned from you Thanks ...⭐⭐⭐⭐⭐🌷👌
My brother thinks for your information አማቼ
Thank you glowye 🙏
በጣም ጎበዝ አሪፍ ትምህርት ነው
ዳኒየ የልጀ ሽታ አላለም ባቢ ቱየልጆቸ በል ተስማምተን ወደን የጋራ አድርገነዎል የኔ እና የጓደኛየ የድንችየ ሽታ ስራህን ወደነዎል በርታልንን እሽ
ሂክሙዬዬ 😂አመሰግናለሁ 😘😘
C ነዉ ወድሜ በጣም አመሠግናለሁ
ዳኒየ የኔ ምርጥ በረታልኝ ውደ በጣም ጎበዝ ሀሪፍ ነው ምርጥ ወድጀዋለሁ
ሶፊዬዬዬዬ 🙏🙏😘😘
በርታልኝ የኔ ምርጥ ሀሪፍ ነው ይጨምርላችሁ እውቀቱን ♥
ሶፊቲዬ አመሰግናለሁ በጣም🙏😘😘
@@JIJETUBE እኔም የኔ ------
የኔ የግሌ ሀሪፍትምርት ነው። ጥያቄው ግን ይጠብቀኝች
አመሰግናለሁ እእእ 😂😍😘
በጣም ጥሩነው በርታ
በርቱ ሀሪፍ ስራ ነው ይመቻችሁ
በጣም አሪፍ ነው tnx girmisha
አመሰግናለሁ
ዳኒዬ አሪፍ መረጃ ነው እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ አማቼ 🙏🙏
ምርጥ ትምርት ነው
🙏
አሪፍ ነው ከቤ በርታ እናመሰግናለን
ስህንዬ😍
Thanks so much brother ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤✋✋✋✋✋🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው አመሠግናለሁ ። ሹፌሮችም ቢማሩት ይጠቅማል።
መልሱ c ሲነው ትምሕርት አሰጣጥሕ በጣም ያምራል በርታ
Thank u...🙏
🙏🙏
በጣም ጀግና ነህ
keep it coming nice work.
Thank you
በጣም አሪፍ ነው፤ በግፅ እንድረዳ አድርገኸኛል
እባክህ የተባረክ ሰው ነህየአንተን አድራሻ እንዴት ማግኘት ይቻላል ?
Melsu C new balsasat...betam Amsgnalw 1 nh bro keep up
አማቼ እውነት አሪፍ መረጃ ነው እናመሰግናለን
በጣም አመሰግናለሁ 🙏
ስለ ጭቃ (ስለረዳት) ማርሽ ስላለው መኪና አንድ ቪዲዮ ብትሰራ ።ማለትም ስለረዳት ማርሽ መቼ እና እንዴት እንደምንጠቀም ብታሰየን ደስ ይለናል።
thank you so much for teaching
ዳንየ በርታልን ማሸከርከህ ህልሜ ነው
በርቱልኝ ሀሪፍ ነው
C new በርታልን : እናመሰግናለን ።
ሀሪፍ ነው በርቱልኝ
አሪፍ መረጃ ነው እናመሰግናለን 😘
Tigyee አመሰግናለሁ 😘
ግሩም ነው ገለፃህ በርታ !መልሱ C ነው።
👍✔️ አመሰግናለሁ!
Bro nice keep going ... thank you
ዳኔየ ጎበዝ በረታልን
ዜድ😘
Tnx bro
woww bro andegna esti benath ene memar felgi birr yelegnm birr eskagegn enkuan esti alemamdegn kechalk kalaschegerkuh
ጥሩ ነዉ በረታ
ወደ ኋላ መንዳት በተለይ አንገትን አዙሮ ለኔ ከባድ ነገር ነዌ አናመሰግናለን ስለ ጠቃሚ መረጃዎ
Tigye አመሰግናለሁ 🙏😍
Tanks 4 Everything Answer ,ccccc 👍
ይመችህ Bro
ወይ እኔ ጅጄዬ ፊዚክስ ነኮች እና እኔ ሆድና ጀርባ ነን መንዳት ከሆነ ወደፊት ብቻ ላብረው እኔ ግን መኪና መግዛቱ ላይ ነበር ትኩረቴ ለካ ብዙ ጣጣውች አሉት ለማንኛውም ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ ነው ካንተ ተምሬ ከጨረስኩ በኋላ ለመግዛቱ እደርሳለሁ 😅
ክክክክ ከዶዬዬዬ አመሰግናለሁ 😍😘
ሰላም ወንድሜ የኔ መኪና 3y moter hilux 96 model ነች ሞተር በሚነሳበት ጊዜ ምንም ዓይነት የዳሽ ቦርድ ምልክቶች አይበሩም የምን ችግር ነው
ዳኒየ የኔ የኔ ውድድድድ ሀሪፍ ትምርት ነው የኔ------♥በርታልንን መልስ ልሞክር. ♥C
እናመሰግናለን በትክክል ሂክሙዬ 🙏😘
እናመሰግናለን ውዴ , ተባረክ
ወይ ዘንድሮ ጉድ እኮ ነው ስሙ እራሱ ለኔ አዲስ ነው ዳሽቦርድ ክክ ዳሽ ሙላ ብቻ ነው የማወቀው ለማንኛው ተባርኩልኝ እውቀት አስጨብታችሁኝ ግን መኪናውንእንኳን ሎቶሪ ሞክራለሁ ክክክ እንጂ መቼም አይሳካም እራ አንድቀን ብቅ አረጉልን ካሜራ ማኑን ኡኡኡኡ ድምፃችን ይሰማ በፍቅር ያማታምኑ ከሆነ በተቃዎሞ ሰላፍ ቢሆን አልፋታም ግን አሳዩን ካሜራ ማኑን ክክክክክ ፕልስ ደንበኛ ይከበር።እድሜ ለናንተ በመኪና ጉዳይ እውቀት ጨቅ ነኝ ግን? መቼ ነው የምነዳው ሃሃሃ መልካም በርቱ እውነት ጥሩ ትምህርት ነው በርቱ ውንድሞቼ"
ፈታ ነው የምታረጊኝ 😂😂😍😍አመሰግናለሁ 🙏
እናመሰግናለን ለጥያቄው መል Bነው
መጣህልን ወይ ዳኒዬ ስራዎችህን ስንጠብቅ ነበር ፣ ለየት ያለ እና አስፈላጊ ነው በተለይ ለአሽከርካሪዎች የሚጠቅም ትምህርት ነው በሉ በደንብ ተማሩ አሽከርካሪዎች ስምታችሁዋል
አመሰግናለሁ ከዶዬ ምርጥ 🙏😍
the answer is C and thank u my friend
@@JIJETUBE Dear brother God help u
temachahign ababi keep it up
best information Thanks
Thanks ❤❤
በርቱልኝ የኔ ምርጦች ጎበዞች
Thank u it was interesting!!!!!!!
ይሄንን ልጅ ዲስ ላይክ የምታደርጉ ሰዎች ግን ወላሂ ባለጌዎች ደነዞች ክፉ ቅናተኞች ናቹ የማትረቡ ።ወንድም ክፉዎችን አትስማቸው በርታ በርታ አላህ ይጠብቅህ🙏🙏
አመሰግናለሁ በጣም🙏🙏🙏🙏
Daneye Arif new Enamesegnalen🚘😍
አሱዬ 🙏🙏😍
እናመሰግናለን። እሩሞት የመኪና ቁልፍ አልነሳም ይላል አንዳንድ ጊዜ ምን ሲሆነው
እናመሰግናለን መልስ ልሞክር C
እናመሰግናለን በትክክል ተመልሷል 🙏🙏
እናመሰግናለን
Smeryeee 😘
ሰላም ዉድ ቤተሰቦቼ እንኳን ወደ JIJE TUBE በደህና መጣቺሁ ስለጎበኙን እናመሰግናልን ፡፡ለበለጠ መረጃ…
telegram
t.me/gkybro_32
Instagram
instagram.com/?hl=en
Facebook
facebook.com/JIJE-TUBE-115602163513055/?modal=admin_todo_tour
ቻናላቺንን ይቀላቀሉን ፡፡
Gobez neh berta
73Hnhgbvvu
Thanks bro betam harif
መልሱ C
የሞተር ምልክት ምን ማለት ነው
በጣም የማስረዳት ብቃቱ አለህ!
የመኪና አነዳድ ትምህርታቹ ድንቅ ነው ።
ዳኒዬ እምታቀርባቾው ሁሉ አርፍ አስተማር የሆኑና ጠቃም ናቸው በርታልን ብዙ እንጠብቃለን
የእህቴ ባል አሪፍ ትምህርት ነው እናመሰግናለን በርታ ዳኒዬ
Selina አመሰግናለሁ 🙏😍
ሰሉየ ሀሀሀሀሀሀ የኔ ውድ በሳቅ
ጉበዝ እውነት በዚህ እድሜህ እውቅት ጨቅ ነህ ፈጣሪ ይጨምራልህ እውቀቱም እያላቸው አይጠቀሙበትም በማይሆን ነገር ላይ ነው የሚሰልፉት በርታልን ለውጣቱ ራእይ ትሆናለህ ደግሞ ቶሎ ቶሎ ና አትጥፊ
አመሰግናለሁ በጣም 🙏
ዋው በጣም ነው የምናመሰግነው ወንድሜ ።የምትለቃቸው ቪድዮዎች በሙሉ ጠቃሚ ናቸው በርታልን።አንድ ያልገባኝ ነገር አለ ከቻልክ ብትመልስልኝ ደስ ይለኛል።
ልክ ቁልፉን እንደከተትኩኝ የባትሪ ምልክት እና የዘይት ማነስ ምልክቱ ይመጣሉ።ሞተር ሳስነሳ ደሞ ይጠፋሉ ።እስኪ የምትለኝ ነገር ካለ ።ደሞ 15 ቀኔ ነው መንጃፍቃድ ተፈትኜ ካለፍኩኝ አዲስ ነኝ።
ብልሺት ኖሮት አይደለም እነዚህ ምልክቶች እሚጠፉት ሞተር ከተነሳ በሁአላ ነዉ. ትክክል ነዉ 👍👍 አመሰግናለሁ
@@JIJETUBEእድሜና ጤና ይስጥልኝ አመሰግናለሁ ።
ሸበላዉዬዬ እናመሠግናለን 🙏በጣም አሪፍ ነገሮች እያቀረባችሁልን ነዉ እናመሠግናለን!!!ከዚህ በላይ እጠብቃለን 🙏🙏
አለምዬ አመሰግናለሁ 🙏😍😘
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ቀጣይ ስለመሰናክል አወጣጦች ብታሳየን ጥሩ ነው
አመሰግናለሁ 🙏🙏
በጣም ጎበዝ በቀላሉ መረዳት ችለናል እናመሰግናለን👏👏
Nice Nice,, the best man ይመቺህ እጂግ በጣም ሀሪፍ ትምሮ ነው።
ዳኒ በርታ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው
አመሰግናለሁ እድልዬዬ🙏😍
This is what i've ever been looking for... thank you man! Subscribed.
Thank you 🙏
C betam kelibe amesginalew it is very nice illustration and describtion
Thank you!
C new melsu ketlbet bemiko aycheh new adis negn Berta thank you
👍✔️
በጣም ጥሩ ነው አቀራረብህ ከቻልክ ሰለ መንገድ ላይ ምልክቶች ብታቀርብ ጥሩ ነው
🙏👍
The answer is C. Thank you for your explanation
የኔ ወድም በጣም እናመሰግናለነ አተን እያየሁ ነው የተማርኩት
ዋውውው ዳኒየ በጣም ሀሪፊ ሀሪፍ ትምህርት አዘሎች እያቀርብክ ነው በጣም እናመሠግናለን
ሪምዬዬ😘
ሹፌር አይደለሁም ግን ባለቤቴ ሲነዳ አብሬ ስለምቀመጥ ስለመኪና ማወቅ ደስ ይለኛል ለዛ ነውቪድዮህን ያየሁት እናመሰግናለን 👍🏾
አመሰግናለሁ በጣም 🙏😘
ዳኒዬ ሁሉግዜ አርፍ ትምህርት ነው እምትአስተላልፎው እናመሰግናለን ብዙ እንጠብቃለን 🙇🙇
አመሰግናለሁ ጰየ🙏😍
በርታ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
Ayuye 🙏💚
ትምህርቱ በጣም አሪፍ ነው
C
Ye maleslesha kifloch ena ye esat aketatay kiflochn seralen, thanks tho its been very educational
Thank you, Kebe.
ሰላም ወንድማችን አስተምሮትህ በጣም ጥሩ ነዉ በተቻለክ መጠን ስለ ዘመናዉ መኪኖች ማርሽ አጠቃቀም እና ቴክኒካል ፓርታቸዉ ስራልን አመሰግናለዉ በርታ
ዳሽ ቦርድ ላይ ያላወኩአቸዉን እንዳዉቅ ተረድቻለሁ
ጂጄ እናመሰግናለን በርታ bro
በጣም ጥሩ ነው ከዚህ የ ተሻሉ ኃድሮሊከስን መኪኖችን ብታሳየን
Thank you my brother. Good job!
100 times subscribed!
Thank you🙏
በጣም አመሠግናለሁ ተባረክ
መልሱ c ነው👌በርታ የአቶማቲክ በደብ ስራልን👍
በርታ በጣም አሪፍ ነው:: ጎማ መግጠም እና መፍታት እና መቀየር ብታስተምረን ምክንያቱም መንገድ ላይ ሲተነፍስ ሁሉም ሹፌር ማወቅ ያለበት ችሎታ ነው እናመሰግናለን
👍
you smart person ❤❤❤
ዋውውውው ጁጄ ውዴ በጣም ሀሪፍና ጠቃሚ ትምህርት ነው አመሰግናለሉ 😍😍😍😍
በጣም ነዉ የማመሰግ ነዉ በርታልን
Masha allah betam tru melsu C nw
Betam arif nw bra berchilegn....ena bro andand bota lay be amargna altergomshem ena mn marg endalebn betegrin kezi yebelet tru yehonal 👍👍👍👍👍👌
ስራዎችክ ድንቅ ናቸው
Thank you ❤🇪🇹
🙏 👍
Keep it up. Your videos are always easily understandable!
Waw wondimachin tebareki
እናመሰግናለንወንድማችን ግሩም ነው ዋው እግዚአብሔር ይስጥልን መልሱን ልሞክር C. ነው ክብር ይስጥልን ወንድማችን❤❤❤❤
I know how driving but I don't know about of signs learned from you Thanks ...⭐⭐⭐⭐⭐🌷👌
My brother thinks for your information አማቼ
Thank you glowye 🙏
በጣም ጎበዝ አሪፍ ትምህርት ነው
አመሰግናለሁ 🙏🙏
ዳኒየ የልጀ ሽታ አላለም ባቢ ቱየልጆቸ በል ተስማምተን ወደን የጋራ አድርገነዎል የኔ እና የጓደኛየ የድንችየ ሽታ ስራህን ወደነዎል በርታልንን እሽ
ሂክሙዬዬ 😂አመሰግናለሁ 😘😘
C ነዉ ወድሜ በጣም አመሠግናለሁ
ዳኒየ የኔ ምርጥ በረታልኝ ውደ በጣም ጎበዝ ሀሪፍ ነው ምርጥ ወድጀዋለሁ
ሶፊዬዬዬዬ 🙏🙏😘😘
በርታልኝ የኔ ምርጥ ሀሪፍ ነው ይጨምርላችሁ እውቀቱን ♥
ሶፊቲዬ አመሰግናለሁ በጣም🙏😘😘
@@JIJETUBE እኔም የኔ ------
የኔ የግሌ ሀሪፍትምርት ነው። ጥያቄው ግን ይጠብቀኝች
አመሰግናለሁ እእእ 😂😍😘
በጣም ጥሩነው በርታ
በርቱ ሀሪፍ ስራ ነው ይመቻችሁ
በጣም አሪፍ ነው tnx girmisha
አመሰግናለሁ
ዳኒዬ አሪፍ መረጃ ነው እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ አማቼ 🙏🙏
ምርጥ ትምርት ነው
🙏
አሪፍ ነው ከቤ በርታ እናመሰግናለን
ስህንዬ😍
Thanks so much brother ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤✋✋✋✋✋🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው አመሠግናለሁ ። ሹፌሮችም ቢማሩት ይጠቅማል።
መልሱ c ሲነው ትምሕርት አሰጣጥሕ በጣም ያምራል በርታ
Thank u...🙏
🙏🙏
በጣም ጀግና ነህ
keep it coming nice work.
Thank you!
Thank you
በጣም አሪፍ ነው፤ በግፅ እንድረዳ አድርገኸኛል
እባክህ የተባረክ ሰው ነህ
የአንተን አድራሻ እንዴት ማግኘት ይቻላል ?
Melsu C new balsasat...betam Amsgnalw 1 nh bro keep up
አማቼ እውነት አሪፍ መረጃ ነው እናመሰግናለን
በጣም አመሰግናለሁ 🙏
ስለ ጭቃ (ስለረዳት) ማርሽ ስላለው መኪና አንድ ቪዲዮ ብትሰራ ።ማለትም ስለረዳት ማርሽ መቼ እና እንዴት እንደምንጠቀም ብታሰየን ደስ ይለናል።
thank you so much for teaching
ዳንየ በርታልን ማሸከርከህ ህልሜ ነው
በርቱልኝ ሀሪፍ ነው
C new በርታልን : እናመሰግናለን ።
ሀሪፍ ነው በርቱልኝ
አሪፍ መረጃ ነው እናመሰግናለን 😘
Tigyee አመሰግናለሁ 😘
ግሩም ነው ገለፃህ በርታ !
መልሱ C ነው።
👍✔️ አመሰግናለሁ!
Bro nice keep going ... thank you
🙏👍
ዳኔየ ጎበዝ በረታልን
ዜድ😘
Tnx bro
አመሰግናለሁ 🙏🙏
woww bro andegna esti benath ene memar felgi birr yelegnm birr eskagegn enkuan esti alemamdegn kechalk kalaschegerkuh
ጥሩ ነዉ በረታ
ወደ ኋላ መንዳት በተለይ አንገትን አዙሮ ለኔ ከባድ ነገር ነዌ አናመሰግናለን ስለ ጠቃሚ መረጃዎ
Tigye አመሰግናለሁ 🙏😍
Tanks 4 Everything
Answer ,ccccc 👍
ይመችህ Bro
ወይ እኔ ጅጄዬ ፊዚክስ ነኮች እና እኔ ሆድና ጀርባ ነን መንዳት ከሆነ ወደፊት ብቻ ላብረው እኔ ግን መኪና መግዛቱ ላይ ነበር ትኩረቴ ለካ ብዙ ጣጣውች አሉት ለማንኛውም ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ ነው ካንተ ተምሬ ከጨረስኩ በኋላ ለመግዛቱ እደርሳለሁ 😅
ክክክክ ከዶዬዬዬ አመሰግናለሁ 😍😘
ሰላም ወንድሜ የኔ መኪና 3y moter hilux 96 model ነች ሞተር በሚነሳበት ጊዜ ምንም ዓይነት የዳሽ ቦርድ ምልክቶች አይበሩም የምን ችግር ነው
ዳኒየ የኔ የኔ ውድድድድ ሀሪፍ ትምርት ነው የኔ------♥በርታልንን መልስ ልሞክር. ♥C
እናመሰግናለን በትክክል ሂክሙዬ 🙏😘
እናመሰግናለን ውዴ , ተባረክ
ወይ ዘንድሮ ጉድ እኮ ነው ስሙ እራሱ ለኔ
አዲስ ነው ዳሽቦርድ ክክ ዳሽ ሙላ ብቻ ነው የማወቀው ለማንኛው ተባርኩልኝ
እውቀት አስጨብታችሁኝ ግን መኪናውን
እንኳን ሎቶሪ ሞክራለሁ ክክክ እንጂ መቼም አይሳካም እራ አንድቀን ብቅ አረጉልን ካሜራ ማኑን ኡኡኡኡ ድምፃችን ይሰማ በፍቅር ያማታምኑ ከሆነ በተቃዎሞ ሰላፍ ቢሆን አልፋታም ግን አሳዩን ካሜራ ማኑን ክክክክክ ፕልስ ደንበኛ ይከበር።
እድሜ ለናንተ በመኪና ጉዳይ እውቀት ጨቅ ነኝ ግን? መቼ ነው የምነዳው ሃሃሃ መልካም በርቱ እውነት ጥሩ ትምህርት ነው በርቱ ውንድሞቼ"
ፈታ ነው የምታረጊኝ 😂😂😍😍አመሰግናለሁ 🙏
እናመሰግናለን ለጥያቄው መል Bነው
መጣህልን ወይ ዳኒዬ ስራዎችህን ስንጠብቅ ነበር ፣ ለየት ያለ እና አስፈላጊ ነው በተለይ ለአሽከርካሪዎች የሚጠቅም ትምህርት ነው በሉ በደንብ ተማሩ አሽከርካሪዎች ስምታችሁዋል
አመሰግናለሁ ከዶዬ ምርጥ 🙏😍
the answer is C and thank u my friend
👍✔️
@@JIJETUBE Dear brother God help u
temachahign ababi keep it up
best information Thanks
Thanks ❤❤
በርቱልኝ የኔ ምርጦች ጎበዞች
Thank u it was interesting!!!!!!!
ይሄንን ልጅ ዲስ ላይክ የምታደርጉ ሰዎች ግን ወላሂ ባለጌዎች ደነዞች ክፉ ቅናተኞች ናቹ የማትረቡ ።
ወንድም ክፉዎችን አትስማቸው በርታ በርታ አላህ ይጠብቅህ🙏🙏
አመሰግናለሁ በጣም🙏🙏🙏🙏
Daneye Arif new Enamesegnalen🚘😍
አሱዬ 🙏🙏😍
እናመሰግናለን። እሩሞት የመኪና ቁልፍ አልነሳም ይላል አንዳንድ ጊዜ ምን ሲሆነው
እናመሰግናለን መልስ ልሞክር C
እናመሰግናለን በትክክል ተመልሷል 🙏🙏
እናመሰግናለን
Smeryeee 😘