የከተራና የጥምቀት በዓል በደቡብ ምዕራብ ክልል በድምቀት ተከብሯል።
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
- የከተራና የጥምቀት በዓል በደቡብ ምዕራብ ክልል በድምቀት ተከብሯል።
በዓሉ የሰላም፣ የአብሮነት፣ የመተሳሰብና የአንድነት ሁነት በመሆኑ ቅርስነቱ በዩኔስኮ መመዝገቡ የሁሉም ኢትዮጵያዊ የጋራ እሴት በመሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ተናግረዋል
ህዝበ ክርረስቲያኑ በዓሉን ሲያከብር አቅመ ደካሞችን በመርዳት ፣ የተራቡትን በማብላት፣የተጠሙ በማጠጣት ፣የታመሙትን በመጠየቅ፣ የአብሮነት ትስስራችን ይበልጥ በማጠናከር እና ደስታችንን የጋራ በማድረግ ሊሆን ይገባልም ተብሏል።
አስማማው ኃይሉ ተጨማሪ አለው