🔴መስተፋቅር ምንድነው 🔴መፍትሔው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น •

  • @pappiethopiya2108
    @pappiethopiya2108 ปีที่แล้ว +8

    በወለላይቱ ማርያም ይሁንብችሁ የአባታችንን ቅጥር ስጡኝ በስደት ነው ያለሁት እባካችሁ እርድኝ

    • @JdjdHdn-n9o
      @JdjdHdn-n9o ปีที่แล้ว +1

      ፀልይ ንሳዐ ግባ

  • @Madena-hh3jw
    @Madena-hh3jw 14 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን እኔገናአሁን እያዳመጥኩነዉ እኔ እሠራለሁ ምንም ነገር እጀላይ የለኚም ጪራሺ ብዲር በብዲር ሆንኩ ተናግሪ ሠዉን ማሣመን አልችልም በጪራሺ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Hiwet3589
    @Hiwet3589 ปีที่แล้ว +7

    ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በጣም እናመሰግናለን

  • @yosef_welde_hawareyat
    @yosef_welde_hawareyat ปีที่แล้ว +3

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @Hana-cg5tk
    @Hana-cg5tk ปีที่แล้ว +1

    አሜን፫እግዜብሄርይመሠገን፣ወድማችን፣ቃለህይወትያሠማልን፣በእድሚ፣በጠጋይጠብቅልን!!እህትወድሞቼ፣በፁለታችው፣አሥቦኝ፣ደካማእህታችውን፣ከለተሚኬልእያላችው!!

  • @TigstTeka-sq3hn
    @TigstTeka-sq3hn ปีที่แล้ว +1

    ቀለ ሂወት ያሰማልን ወድማችን

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና የይስጥልን።

  • @Guyhh-fk3vb
    @Guyhh-fk3vb ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወድማችን

  • @shaweyeshifaru5560
    @shaweyeshifaru5560 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Ame🤲🤲🤲🤲 kale hiewoti yeasemalen

  • @genetbekele8017
    @genetbekele8017 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ወንድሜ❤❤❤

  • @ኤምነኝየድግልልጅ
    @ኤምነኝየድግልልጅ ปีที่แล้ว +1

    እባካችሁ ገብረ እየሱስ ብላችሁ ወድሜን አስቡልኝ

  • @redsanta-pj7mf
    @redsanta-pj7mf ปีที่แล้ว +1

    God bless you my brother I have leaned a lot. Thanks

  • @abenetgirma.334
    @abenetgirma.334 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያስማልን አባቴ

  • @Madena-hh3jw
    @Madena-hh3jw 14 วันที่ผ่านมา

    እእእእእእእእእእልልልልልልልልልእእእእልልልል❤❤❤

  • @jamela223-xg2hu
    @jamela223-xg2hu ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @HanaMesfin-cr5pw
    @HanaMesfin-cr5pw ปีที่แล้ว +1

    Kale heyewet yasemalen eregete Yale geleta new enamesegenalen

  • @melkamentlerasnew3306
    @melkamentlerasnew3306 ปีที่แล้ว +6

    ወይ ጉድ ያልከው ሁሉ እኔ ህይወት ውስጥ አለ እኔ መስተፋቅር የሚመስለኝ የራስ ብቻ የሚያደርጉ ነበር የሚመስለኝ ብዙ ነገር ነው ያወኩት

    • @-mahlet6883
      @-mahlet6883 ปีที่แล้ว

      እኔም ህይወት ውስጥ የኔ ነው ቁጭ ያርገው

  • @kwtkuwai6122
    @kwtkuwai6122 ปีที่แล้ว +1

  • @Orthodoxተዋህዶ
    @Orthodoxተዋህዶ ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን እኔ ተቸግሬ አለሁ ስደት ከመጣሁ13አመቴ 😢😢😢😢 4አመት የሰራሁት ገንዘብ ዘመደ በምላቸው ሰወች ብድር በሚል ምክንያት ወስደው ገንዘቡን እንደሰጠኋቸው ያስታወስኩት ከ1አመት በኋላነው 😢😢😢😢😢 ስጠይቅ ግን የመለሰሉኝ መልስ በጣም ያሳዝናል ብቻ የምሰራው አረብሀገርነው ግን ከሰው ጋር አልቀራረብ የቅርብ ጓድኛየለኝ ወደሀገር ለመግባት ሳስብ ውስጤ ይረበሻን ፍርሀት ይሰማኛል😢 ይጨንቀኛል እንደምንም ብየ ከሄድሁም ቤተሰብ ጋር ሁኝ የማስበው ስለምሰራባቸው ሰወችነው ምግብ መመገብ አሌችልም ከሰው ጋርም አልቀራረብም ያመኛል ከቤት አልወጣም😢 ሁለት ወር እረፍት ጨርሸ እዛው የምሰራበት ቤት እመለሳለሁ ስመለስ ያሁሉ ጭንቀት በረበሺ ይጠፋን😢 ፀሎት ስግደት እጀምራለሁ አቋርጣለሁ ለመፀለይ ሳስብ እንቅልፍ እንቅልፍ ይለኛል😢 አንዳንድ ግዜም እዛው የምፀልይበት ቦታ ተኝቸ እራሴን አገኛለሁ😢 የምፀልየው የማነበው ይጠፋኛል😢 ትዳር የሚባለውን ሳስብ ወንድ የተባለ ያስጠላኛን መቅረብም አልቻልኩም እየሰራሁ ገንዘቡ የት እንደሚገባ አላቅም ልፈት ድክመት ብቻሆነ 😢😢😢😢😢 የምሰራበት ቤት ስራይበዛን ወደሀገርም መግባት አስባለሁ ግን መግባት አልቻልኩም😭መግባት ሳስብ ስለሚጨኝ አንዳንድ አባቶችን ለማናገር ፈልጌነበር ምክር ቢሰጡኝ ብየ ግን ማንሞ ምክር ሊሰጡኝ አልቻሉም ብቻ እግዚአብሔር እስራቴን ይፍታ ከኔየበረታችሁ በፀሎት አስቡኝ😢

  • @kwtkuwai6122
    @kwtkuwai6122 ปีที่แล้ว +1

    19:16

    • @Madena-hh3jw
      @Madena-hh3jw 14 วันที่ผ่านมา

      እኔንም ከጥያቄዉ አሥገብኚ ጥያቂ አለኚ እህቶቸ❤❤❤❤

    • @Madena-hh3jw
      @Madena-hh3jw 14 วันที่ผ่านมา

      4523

    • @Madena-hh3jw
      @Madena-hh3jw 14 วันที่ผ่านมา

      ለነም ቁጥር እፈልጋለሁ እህቶቸ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሙልቲኤፍታህ
    @ሙልቲኤፍታህ ปีที่แล้ว +1

    ቃልወት ያሰማልን በእውነት ወንድማችን ምን ላይ ናችሁ ቴሌ ግራም ላይ ነው አስገቡኝ ቁጥር ላኩልኝ ወይም ሊንክ

  • @abiyuhaile4158
    @abiyuhaile4158 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጥያቄ አለኝ እንዴት ላግኝህ?

  • @ubaydadam8534
    @ubaydadam8534 11 หลายเดือนก่อน +1

    Wandime faxari xuru nagar yasamak gin adirashawun bit xaqisilin yebizu saw chigir now

  • @yeshireg3824
    @yeshireg3824 ปีที่แล้ว +1

    qale yihot yasamalen

  • @JanetTadesse-te8yg
    @JanetTadesse-te8yg ปีที่แล้ว +1

    Ame Ame ❤❤❤

  • @HirutGirmaLemma
    @HirutGirmaLemma ปีที่แล้ว +1

    Endeh yemyaregu sawoch wagachew mendnew? Ene ka25 amet bafet dersobnyal!!!

  • @AnethMulu
    @AnethMulu ปีที่แล้ว +2

    እኔ ተቸግሬሀለው በጣም ምን እንደማረግ ግራ ገብቶኛል😢😢😢😢

    • @melkamentlerasnew3306
      @melkamentlerasnew3306 ปีที่แล้ว +2

      የመሰተፋቅር መንፈስ እያልክ መቀጥቀጥ መስገድ ፣ፀበል መሄ
      ያደረገሽህን ሰው ስም እየጠራህ ከእርሱ የመጣህ መስተፋቅር እርኩስ መንፈስ ብለሽ ስትቀጠቅጭ በቀጥታ ምልክቱን ታያለሽ ሲያፋሽክ ወይም ሰውነት ውስጥ ሲሮጥ ወይም ደንግጦ ሲለቅሽ እና ወደ እራስ ማንነት ስትመጭ

  • @firhiwatdejena1193
    @firhiwatdejena1193 ปีที่แล้ว +1

    qual hiwat yesmaln breta

  • @rakrkv7423
    @rakrkv7423 10 หลายเดือนก่อน

    መምህር በመቤቴ መልስልኝ ሁሉምሰው እድወደዎው መስተፋቅር ቢያሰራ አድሰው ከሱጋ ፍቅረኛ ብሆንና ቢተወኝ ወይም ብተወው ሌላ ወድእዳይቀርበኝ ማረግይ ችላልደ የቸገርኩበት ነገርስለሆነው

    • @elroie_tube
      @elroie_tube  10 หลายเดือนก่อน +1

      Selam yen ehit tellagarm lay +251934859170

  • @Tube-uj6rt
    @Tube-uj6rt ปีที่แล้ว +1

    ወይ ጉድ አረ እኔም ደርሶብኛል ወንድሜ በየት ላግኝህ ምክር እፈልግ ነበር😢😢😢😢

    • @elroie_tube
      @elroie_tube  ปีที่แล้ว

      Telegarm ley

    • @Tube-uj6rt
      @Tube-uj6rt ปีที่แล้ว

      @@elroie_tube ቁጥርህን እባክህ

    • @Tube-uj6rt
      @Tube-uj6rt ปีที่แล้ว

      @@elroie_tube በየት ላግኝህ

  • @lidyawoldu
    @lidyawoldu ปีที่แล้ว +1

    Seta mariyam sil tidar yawarashaw lanem malis honagn

  • @dengleembtaethiopiahagraaa8100
    @dengleembtaethiopiahagraaa8100 ปีที่แล้ว

    selam wendam edte nke endte nw tlgram chanlken yemgew

    • @elroie_tube
      @elroie_tube  ปีที่แล้ว +1

      ኤልሮኢ የትምህርት ማህበር new telagarm

    • @Eftahweleteslasie27
      @Eftahweleteslasie27 ปีที่แล้ว

      Selam Wendim endemn aderk..enye egziabher ymegen… telegramihn endet lagenchwe..bezi elorie lgengik alchalkum ena ebakhin lagengik efelgalew…

    • @RaniNegusse
      @RaniNegusse 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@elroie_tube
      17:26

  • @melkamentlerasnew3306
    @melkamentlerasnew3306 ปีที่แล้ว +2

    ግን መምህር ለምን ግባር ላይ ይታሰራል ወደ ገሃነብ መሄድ መሸኝት እያለ ።ደሞ ዳቢሎስ ትሄዳለህ ለምን ይባላል በእግዚአብሔር ስም በቅድሳኑ ሁሉ ስም መውጣት ሲገባው የእርሱ ፍቃድ ለምን ይጠይቃል ለዳቢሎስ ቦታ መስጠት አይሆንም
    ቅድሳን በፈለጉ ግዜ ቢያሶጡት እርሱ ትክክል ነው ግን ዳቢሎስ ግን አልወጣም ሲል በቃ ታሰር ማለት ግን ለእርሱ እድሉን መስጠት ነው።ይች እህት ባልበረታች ግዜ ምን ያህል ጨዋታ ሊጫወት እንደሚችል ምንም ጥርጥር የለውም እናም የዳቢሎስ ፍላጎት ባይፈፀም እላለውኝ ወደ ሲኦል ማሰናበት እያለ

  • @abelgirmay3161
    @abelgirmay3161 ปีที่แล้ว +1

    Have a no work for 12 years because of one woman 👩

  • @nebyatasgedom2632
    @nebyatasgedom2632 ปีที่แล้ว

    የቤተክርሰታን ትምህርተ ነዉ የምታሰተመረዉ የሌላ ሰዉ ምሰል አረገህ ሰዉን ማታለል ተገቢ አይደለም ራሰህ ሁን

  • @melkamentlerasnew3306
    @melkamentlerasnew3306 ปีที่แล้ว

    ግን መምህር ለምን ግባር ላይ ይታሰራል ወደ ገሃነብ መሄድ መሸኝት እያለ ።ደሞ ዳቢሎስ ትሄዳለህ ለምን ይባላል በእግዚአብሔር ስም በቅድሳኑ ሁሉ ስም መውጣት ሲገባው የእርሱ ፍቃድ ለምን ይጠይቃል ለዳቢሎስ ቦታ መስጠት አይሆንም
    ቅድሳን በፈለጉ ግዜ ቢያሶጡት እርሱ ትክክል ነው ግን ዳቢሎስ ግን አልወጣም ሲል በቃ ታሰር ማለት ግን ለእርሱ እድሉን መስጠት ነው።ይች እህት ባልበረታች ግዜ ምን ያህል ጨዋታ ሊጫወት እንደሚችል ምንም ጥርጥር የለውም እናም የዳቢሎስ ፍላጎት ባይፈፀም እላለውኝ ወደ ሲኦል ማሰናበት እያለ

    • @elroie_tube
      @elroie_tube  ปีที่แล้ว

      መልሱን በyou tube ላይ