ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መልካም በአል ክቡራን!
Lanteme 🎉
አሜን ፀግሽ ላንተም ❤❤❤❤እናመሰግናለን
Enkwan abero adrsan
እናመሰግናለን ፀግሽ ላንተም❤❤❤
❤❤❤
በወንጌሉ ላመናቺሁ እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳቺሁ❤️
ደስ የሚል ታሪክ ከ መሳ ጭ ትርካ ጋር። አናምሰገናለን ጸግሽ። ሰመመን ትርካህን ለስማ ፈልጌ አጣሁት።
እንኳን ደህና መጣህ ጸግሽ ካዳመጥኩህ ቆየሁ ኮሜንት አስጠያየት ሳልስጥ አሁን አሁን እያልኩ እረሳሁት እጅግ በጣም እናመስግናለን ቆንጆ ትርካ ነበር ግን ጸጋ ሚስኪን ስታሳዝነ መጨርሻውን ወድጀዋለሁ❤😊 የመግቢያ ማጀቢያህን እንደዚሁ አድርገህ በድጋሜ በእረጅም ትርካ ናልን❤😊
ይሄን የመሰለ ግሩም ታሪክ ላዘጋጀልን ዘሪሁን ገመቹ ምስጋናዬ ይድረሰው❤ በእግዚአብሔር ላይ እምነታችን ደካማ ለሆንን ተስፋም ለቆረጥን ሰዎች በጣም አስተማሪ ታሪክ ነውውዱ ፀግሽ አንተም በሚያምረው ውብ ድምፅህ በውብ አቀራረብ ስላስደመጥከን ከልብ አመሰግናለሁ❤
እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ
የዘሪሁን ገመቹ ድርሰት ስወደው ኢትዮጵያዊ ለዛ ያለው የሚመስጥ ነውፅግሽዬ የአና ማስታወሻ . የጭን ቁስል ተርክልን
Thanks!
Ymechk🎉
ሰላም ፀግሽ እንዴት ነህ ያው አንተ እኮ ታማኝ ነህ ከች ትልልናለህ ሰላም ብዝት ይብልልህ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ፅግሸ እንካን ደህና መጣህ በጣም ነው ድምፅህ እምወድልህ የመዳምሰራ አንተን እየሰማሁ ነው ቀለል የሚለኝ
Thank you ❤❤🇪🇷🇪🇷
Thank you Stigish. All your videos are amazing. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለከተራ በአል አደረሳቹ ፀግሽም እንኳን አደረሰህ ደራሲውም ተራኪው የኛው ፀግሽ እንዲሁም አድማጮች መልካም በአል🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ጸግሻ መልካም በአል❤❤thanks ግሩም ትረካ❤❤❤❤❤
አቦ ተባርክልኝ ፀግሽዬ እናመሰግናለን🎉🎉🎉
ጥሩና አስተማሪ ታሪክ አመስግናለሁ ለደራሲውም ላንተም በጥሩ አተራረክ ስላቀረብከው
Tsagish gena garkun salsema comment anbibe tanadeku mechereshaw yanadidal aluu 🤔keminaded balsema yishalal tsagishi konjoo 😘
Wow what a narration ❤
ታረኩ በጣም ደሥ ይል ነበረ ግን መጨረሻዉ ያበሣጫል
እኔ ብቻ ነኝ ግን የ ዘሪሁን እና የ ፀግሽ ጥምረት ሚመቸኝ❤
እናመስግናለን ፀግሽ 🙏🎉❤
በጣም አሪፍ ነው በርታ
ስላም ፅግሽ ድምፅህ ቆንጆ እና ተወዳጅ ነህ ምነው መጨረሻ የለውም ወይስ ደራሲው የመጨረስ ችግር አለበት?
ቲክቶክ ስላስጠላኝ ፀግሽ ወደ አንተ ተሰድጃለሁ 😊😊
😅😅😅😅😅😅
የሌለን እንኳን አልኖረና😂😂😂
እንኳን ወደረሳችሁ አደረሰን❤❤❤❤
እንኳን አደረሳችሁ ❤🥰
እንኳን ደና መጣክልን 😍
እንኳን አደርሳችሁ ኦርቶዶክሳዊያን🙏😍ፀግሽየ እንኳን ደህና መጣህ እስኪ ልስማው😮😘
መልካም በአል ፀግሽ
እናመሰግናለን ፀግሻዬ
ሰላም ጸጋየ ፣ thank you for the Beautiful story. ያው የጻሀፊውን ስም ስትናገር እየፋራሁ ነበር የጀመርኩት ምክንያቱም ታሪኮቹ ሁሉ በጣም ደስ ይላሉ ግን መጨረሻቸው በጣም ይሚያናድድ ነው። he never had happy ending.ምናለበት አባቷም ልጁ መሆንዋን ቢያውቅና የሱን reaction ብናይ ጥሩ ነበር። 😢😢i am disappointed😢
እንኩዋን ደና መጣህልን ፀግሽ
Hi Tegesheye wendeme selam new enkan dehna metah ❤
እንኳን ደና መጣህ ተወዳጁ❤
እያስበኮህ ክች አልክ የኔ ሶሱ❤❤❤❤❤❤❤❤
Yana merte tarki ❤❤❤❤
Enamesginalen kelawebat Debareti tensha kenasegnal
Love it 😍
ዉይ ክፍትትት😢 እያለኝ ነበር ደና መደበቂያ አገኘዉ
Thank you
Tsagish gena eyesamaw sale comment anbibe tanadeku mechereshaw yanadidal aluu 🤔keminaded balsema yishalal tsagishi konjoo 😘
Well come back ❤
በቃ አለቀ ምነው ከጋብቻው በኃላ ስላለው ነገር ወይም ደብዳቤውን ሲያገኝ የሚፈጠረውን ነገር ደራሲው አልፃፈልንም ይሄ ንፉግነት ነው መጨረሻው አበሳጭቶኛል ።
Eko betam 😢
ፀግሽ እናመሰግናለን ቅዳሜዬን አሳመርከዉ
Gene wede welcome❤❤❤
Btami des yemlil akrareb ena tereka
wow Really very nice 👍 make me cry and make me smile 😊🥹thank you 🙏 🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤
enkawune adaresacheu betasab melkam beal yehunelacheu
Welcome❤
👍👍👍👍👍🙏❤️
Welcome 🎧💕
Andegna negn
Beka wayes katay alewe
ብዙ አልፎኛል እስኪ ጨረስና አዳምጠዋለሁ
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Menaw ba eteltel alka ?????
ትንሺ ማለቅ ይቀረው ነበር ብቻ ጥሩ ነው
ላይቪ ነው መሠለኝ ስጨርስ እከታተላለሁ ፀግሽ ብዙ አልፎኛል
Are andeken enkuwan askedmun hooo...tsegsh bertalin yegna yedbirt medanit
ጨርሸ እኮምታለሁ
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
መልካም በአል ክቡራን!
Lanteme 🎉
አሜን ፀግሽ ላንተም ❤❤❤❤እናመሰግናለን
Enkwan abero adrsan
እናመሰግናለን ፀግሽ ላንተም❤❤❤
❤❤❤
በወንጌሉ ላመናቺሁ
እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳቺሁ
❤️
ደስ የሚል ታሪክ ከ መሳ ጭ ትርካ ጋር። አናምሰገናለን ጸግሽ። ሰመመን ትርካህን ለስማ ፈልጌ አጣሁት።
እንኳን ደህና መጣህ ጸግሽ ካዳመጥኩህ ቆየሁ ኮሜንት አስጠያየት ሳልስጥ አሁን አሁን እያልኩ እረሳሁት እጅግ በጣም እናመስግናለን ቆንጆ ትርካ ነበር ግን ጸጋ ሚስኪን ስታሳዝነ መጨርሻውን ወድጀዋለሁ❤😊 የመግቢያ ማጀቢያህን እንደዚሁ አድርገህ በድጋሜ በእረጅም ትርካ ናልን❤😊
ይሄን የመሰለ ግሩም ታሪክ ላዘጋጀልን ዘሪሁን ገመቹ ምስጋናዬ ይድረሰው❤ በእግዚአብሔር ላይ እምነታችን ደካማ ለሆንን ተስፋም ለቆረጥን ሰዎች በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው
ውዱ ፀግሽ አንተም በሚያምረው ውብ ድምፅህ በውብ አቀራረብ ስላስደመጥከን ከልብ አመሰግናለሁ❤
እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ
የዘሪሁን ገመቹ ድርሰት ስወደው ኢትዮጵያዊ ለዛ ያለው የሚመስጥ ነው
ፅግሽዬ የአና ማስታወሻ . የጭን ቁስል ተርክልን
Thanks!
Ymechk🎉
ሰላም ፀግሽ እንዴት ነህ ያው አንተ እኮ ታማኝ ነህ ከች ትልልናለህ ሰላም ብዝት ይብልልህ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ፅግሸ እንካን ደህና መጣህ በጣም ነው ድምፅህ እምወድልህ የመዳምሰራ አንተን እየሰማሁ ነው ቀለል የሚለኝ
Thank you ❤❤🇪🇷🇪🇷
Thank you Stigish. All your videos are amazing. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለከተራ በአል አደረሳቹ ፀግሽም እንኳን አደረሰህ ደራሲውም ተራኪው የኛው ፀግሽ እንዲሁም አድማጮች መልካም በአል🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ጸግሻ መልካም በአል❤❤thanks ግሩም ትረካ❤❤❤❤❤
አቦ ተባርክልኝ ፀግሽዬ እናመሰግናለን🎉🎉🎉
ጥሩና አስተማሪ ታሪክ አመስግናለሁ ለደራሲውም ላንተም በጥሩ አተራረክ ስላቀረብከው
Tsagish gena garkun salsema comment anbibe tanadeku mechereshaw yanadidal aluu 🤔keminaded balsema yishalal tsagishi konjoo 😘
Wow what a narration ❤
ታረኩ በጣም ደሥ ይል ነበረ ግን መጨረሻዉ ያበሣጫል
እኔ ብቻ ነኝ ግን የ ዘሪሁን እና የ ፀግሽ ጥምረት ሚመቸኝ❤
እናመስግናለን ፀግሽ 🙏🎉❤
በጣም አሪፍ ነው በርታ
ስላም ፅግሽ ድምፅህ ቆንጆ እና ተወዳጅ ነህ ምነው መጨረሻ የለውም ወይስ ደራሲው የመጨረስ ችግር አለበት?
ቲክቶክ ስላስጠላኝ ፀግሽ ወደ አንተ ተሰድጃለሁ 😊😊
😅😅😅😅😅😅
የሌለን እንኳን አልኖረና😂😂😂
እንኳን ወደረሳችሁ አደረሰን❤❤❤❤
እንኳን አደረሳችሁ ❤🥰
እንኳን ደና መጣክልን 😍
እንኳን አደርሳችሁ ኦርቶዶክሳዊያን🙏😍
ፀግሽየ እንኳን ደህና መጣህ እስኪ ልስማው😮😘
መልካም በአል ፀግሽ
እናመሰግናለን ፀግሻዬ
ሰላም ጸጋየ ፣ thank you for the Beautiful story. ያው የጻሀፊውን ስም ስትናገር እየፋራሁ ነበር የጀመርኩት ምክንያቱም ታሪኮቹ ሁሉ በጣም ደስ ይላሉ ግን መጨረሻቸው በጣም ይሚያናድድ ነው። he never had happy ending.ምናለበት አባቷም ልጁ መሆንዋን ቢያውቅና የሱን reaction ብናይ ጥሩ ነበር። 😢😢i am disappointed😢
እንኩዋን ደና መጣህልን ፀግሽ
Hi Tegesheye wendeme selam new enkan dehna metah ❤
እንኳን ደና መጣህ ተወዳጁ❤
እያስበኮህ ክች አልክ የኔ ሶሱ❤❤❤❤❤❤❤❤
Yana merte tarki ❤❤❤❤
Enamesginalen kelawebat Debareti tensha kenasegnal
Love it 😍
ዉይ ክፍትትት😢 እያለኝ ነበር ደና መደበቂያ አገኘዉ
Thank you
Tsagish gena eyesamaw sale comment anbibe tanadeku mechereshaw yanadidal aluu 🤔keminaded balsema yishalal tsagishi konjoo 😘
Well come back ❤
በቃ አለቀ ምነው ከጋብቻው በኃላ ስላለው ነገር ወይም ደብዳቤውን ሲያገኝ የሚፈጠረውን ነገር ደራሲው አልፃፈልንም ይሄ ንፉግነት ነው መጨረሻው አበሳጭቶኛል ።
Eko betam 😢
ፀግሽ እናመሰግናለን ቅዳሜዬን አሳመርከዉ
Gene wede welcome❤❤❤
Btami des yemlil akrareb ena tereka
wow Really very nice 👍
make me cry and make me smile 😊🥹
thank you 🙏 🙏🙏🙏