ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ባልና ሚስት ተጣልተው እያለ በግንኙነት ስአት እንቢ ብትለው መላኢካ ይረግማታል ወይ?!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ก.พ. 2022
  • #ፈላህ #የፈትዋ

ความคิดเห็น • 224

  • @felahtube4108
    @felahtube4108  2 ปีที่แล้ว +38

    በዚህ ጉዳይ አይናፋር ነኝ አይስራም ክክክክክክ ሁልሽም በደንብ አዳምጭ th-cam.com/video/JeXVjnMGGBA/w-d-xo.html

    • @AzizaAhmed-ee8ol
      @AzizaAhmed-ee8ol 2 ปีที่แล้ว +4

      አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ኡስታዝ ሁሱ ለምን ላይብ ላይ በይቱብ አትገባም ልክ እንደ ቴክ ቶክ እባክህ ወንድማችን

    • @amenhhabshah5498
      @amenhhabshah5498 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክበጣምአሰቅኝ

    • @amenhhabshah5498
      @amenhhabshah5498 2 ปีที่แล้ว

      ሁሱንአላህይጥብቅህ

    • @user-ud3rh1yv9o
      @user-ud3rh1yv9o 2 ปีที่แล้ว

      😂😂

    • @agdjfavsgdg4310
      @agdjfavsgdg4310 2 ปีที่แล้ว +1

      dfgg

  • @Sami-zf1zc
    @Sami-zf1zc 2 ปีที่แล้ว +13

    ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ለአላህ ብዬ እወደቹሀለሁ ከኔ በላይ አላህ ይዉደዳቹ ያረብ

    • @user-zs3dj1rl3v
      @user-zs3dj1rl3v 2 ปีที่แล้ว +1

      ለሱ. ብለ የወደድከው እሱ ይውድድክ

    • @Sami-zf1zc
      @Sami-zf1zc 2 ปีที่แล้ว +1

      @@user-zs3dj1rl3v አሚን ያረብ

    • @7eyahh399
      @7eyahh399 ปีที่แล้ว +1

      አሚንን

    • @user-kg7sc1vj5v
      @user-kg7sc1vj5v 10 หลายเดือนก่อน +1

      እኛም እንወድሻል ሁቢነት

    • @user-wc6ek4hk2y
      @user-wc6ek4hk2y 9 หลายเดือนก่อน +1

      እኛምለአላህብለንእንወድሀለንያአላህከንፁሁኖችአድርገንንን

  • @user-hu1cz2qn5y
    @user-hu1cz2qn5y 2 ปีที่แล้ว +12

    ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዜ አንተም በተናገርከው እኛም በስማነው ተጠቃሚዎች አላህ ያድርገን

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 ปีที่แล้ว

      ያገሬ ልጂ ደምሩኝ

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 2 ปีที่แล้ว +13

    ጀዛከሏሁ ኋይረን ወድማችን ካተ ብዙ ትምርቶችን እየተማርኩነው አሏህ እውቀቱን ይጨምርልህ

    • @user-jf5wp8yj7q
      @user-jf5wp8yj7q 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል 👍👍👍👍
      አላህ ይጠብቅህ ያረብ

  • @AzizaAhmed-ee8ol
    @AzizaAhmed-ee8ol 2 ปีที่แล้ว +7

    ሰለላሁ ወአሌይሂ ወሰለምአላህ ይጠብቀን ያርብ ሁላችንንም አላህ እርጆም እድሜ ይስጥልን ኡስታዝ

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 ปีที่แล้ว

      አህመድ ሰብስክራይብ አድርገኝ

    • @user-dv4mf9jn8r
      @user-dv4mf9jn8r 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ እህት

  • @user-er7lj5nn8s
    @user-er7lj5nn8s 2 ปีที่แล้ว +10

    ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞች ድምፅ ሁኑ

  • @yasinebrahim3763
    @yasinebrahim3763 2 ปีที่แล้ว +8

    መድና
    ሱበሀን አላህ ☝️ፈጣሬ ይጠብቀን ሴቶች
    እድሁም ወዴች
    ሁሴን አላህይጨምርልህ ወላሂ እምታቀርባቸውሁሉ በጠምይመቻልማሻአሏህ
    ሱበሀን አሏህ አላህ አክበር

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 ปีที่แล้ว

      ያሲን ደምርኝ

  • @SaSa-bl8rx
    @SaSa-bl8rx 2 ปีที่แล้ว +3

    ያተን አይነቱን ያብዛልን ወድማችን ኡሥታዛችን

  • @user-yj9od4qu1u
    @user-yj9od4qu1u 2 ปีที่แล้ว +11

    ቁርአን አብረን እንቅራ ፕሮፈይሌንተጭናችሁኑኑኑ

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ኡሙየ

  • @najatalshehhi2371
    @najatalshehhi2371 2 ปีที่แล้ว +6

    አላህ ይጨምር ☝️☝️☝️🕋🕋🕋

  • @hayatshifaw2923
    @hayatshifaw2923 2 ปีที่แล้ว +11

    ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 ปีที่แล้ว

      ሀዩየ ደምሪኝ

    • @hayatshifaw2923
      @hayatshifaw2923 2 ปีที่แล้ว

      @@Dryahyashow እሽ እህት

  • @user-sb7ok1mw1g
    @user-sb7ok1mw1g 2 ปีที่แล้ว +8

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ✅✅✅

    • @HN-rs9fv
      @HN-rs9fv 2 ปีที่แล้ว +1

      ኢንሻ አለህ አለህ ይዛንል ያረብ

  • @hawuletjemal3829
    @hawuletjemal3829 2 ปีที่แล้ว +4

    እሱ ፈልጎ እሷ ግን አልፈለገችም እና ምክንያቷን ነግራዉ ከተስማሙስ መላኢካወች ይረግሟታል ወይስ አይረግሟትም

    • @mohammedAhmed-og2mg
      @mohammedAhmed-og2mg 2 ปีที่แล้ว +1

      አይረግማትምታርቀውተሰጠችው

  • @user-sb7ok1mw1g
    @user-sb7ok1mw1g 2 ปีที่แล้ว +8

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @user-mr1ye2ic5p
    @user-mr1ye2ic5p 2 ปีที่แล้ว +5

    አላህ መጨረሻችነን ያሳምርልን
    ከእሳት ቅጣት አላህ ይጠብቀን

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 ปีที่แล้ว

      ማሜ ያገሬ ልጂ ሰብስክራይብ አድርገኝ

    • @abdulla2882
      @abdulla2882 2 ปีที่แล้ว

      አሚን ያረብ

  • @habibahamid8424
    @habibahamid8424 2 ปีที่แล้ว +2

    አንድ ሴት ልጅ ሰትፈልግ ወንድ ልጅ አስገድዶ ብደፍረት እዴት ይታየል

  • @HdiduJrjrjrgru
    @HdiduJrjrjrgru หลายเดือนก่อน

    አላህይጥቢቀኝ😢እጀእኔባሌእጀዘየፍልግ በልበቱቹ አነደዉኝ አለ ተገኘ አለ አለ ከዛ ወደ አጥር ወጣ ይህሰድአልተምቸነም😢

  • @مرحبا-ض3ت
    @مرحبا-ض3ت 10 วันที่ผ่านมา

    jeza Allah kayir usitaz mash Allah

  • @user-yw1rz8nd1o
    @user-yw1rz8nd1o 2 ปีที่แล้ว +2

    *አባት 🍇ምርጥ አፍቃሪ🍇 አዛኝ ናፋቂ 🍇ምርጥ ነብይ 🍇ስለላሁ አለይሂ ወሰለም። 🍎ወይይት አንደንድ 🍉ስለህይወት ስለ ትደር 💥🍇ስለ ገዘብ አያያዝ።🍉🍌 እድሁም መልካም ነገሮችን ለመተዋወ🌹ምርጥ ባል 🍇ምርጥስ። 🌹🍌🍌🍌ፕሮፍይሌን ተጭናችሁ ኑ 🌹🍓እንማማር እህቶቸ 🌹🍓ወድሞቸ 💥💥💥💥*

  • @user-te6ll9mn6x
    @user-te6ll9mn6x 2 ปีที่แล้ว +4

    አሏህ ይጠብቀን

  • @fatimajamal2346
    @fatimajamal2346 ปีที่แล้ว +1

    አሠላሙ አለይኩም ወንዲሜ ሁሴን አላህ ይጠብቅህ መልካም ስራህን ወዶ ይቀበልህ እርጅም እድሜ ይስጣችሁ ለሁካቹሁም አሌሞቻችንን

  • @semirasister8016
    @semirasister8016 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰላሙ አለይኩም ወድማችን ማሻአላህ ትምህርትህ በጣም ነው ደስየሚለው አላህ ይጨምርልህ እኛም በሰማነው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን

    • @abdulla2882
      @abdulla2882 2 ปีที่แล้ว

      አሚን አሚን ያረብ

  • @user-er7lj5nn8s
    @user-er7lj5nn8s 2 ปีที่แล้ว +1

    ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሁሱዬ አላህ ይጨምርልህ መምህራችን ነህ

  • @user-in7jr7iy7m
    @user-in7jr7iy7m 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም

  • @user-bu4je2nx3h
    @user-bu4je2nx3h 2 ปีที่แล้ว +2

    አላሕበዝነቱ ይወፈቀን

  • @haithamaman6442
    @haithamaman6442 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈገግታህ ብቻ ትምርት አለው እህህህ መቸ ይሆንየባሌንሀቅየምጠብቅለት

  • @toybamohammed1643
    @toybamohammed1643 2 ปีที่แล้ว +2

    Jezakallah hayir ustaz

  • @lobabaahmad-sq2ji
    @lobabaahmad-sq2ji ปีที่แล้ว

    ጀዛካላህ ኸይረ ኡሥታዝ አላህ እረጅም እድሜ ይሥጥልን

  • @sadahuesien1678
    @sadahuesien1678 2 ปีที่แล้ว +2

    ወሌኩም አሳላም ወረመቱለሂ ወበረካቱሁ ዎዲሜ ላቤቲክአዲስ ነኝ እና በአለህ ይሁንቢክ እቺን ጥያቄ መልሳቲ እኔ መጀመራ አግቢቼ ፈታሁ ያኔ ምንም ስላ ዱን አላቅም ነበራ ደሞ ቲንሽ ነበርኩ ልጂነቲም ነበራ ካዛ ግን ስን ጋበ ዚላለን ነዉ ያታ ጋበናዉ ከዛ ቦሀላ ኒካ ታሰራ 2ወር ከሆና እቢ ቢዬ ወዳ አረቢ አጋር መጣሁ ከመጣሁ 7ወር ከሆና ኒካ ፈታሁ እና አሁን እኔ ጥያቄ ልጣይቅ ያፈላኩት በቀ መግበቲ በጣም ነዉ ምፈራዉ በቀ አሰቤ አላጋበም ነዉ ምላዉ እሄ እንዴት ይታያል ዎጀል ይሆናል ወይ

  • @user-yj9od4qu1u
    @user-yj9od4qu1u 2 ปีที่แล้ว +4

    አይይ ሁሴን ቻል አርገው አዳሜ አያፍርም እ

  • @hellocom8293
    @hellocom8293 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላኸይ ወንዲምሁሰን በአለህበትአላህይጠብቅልን

  • @user-gl7ry4xu1y
    @user-gl7ry4xu1y 8 หลายเดือนก่อน +1

    Selam aleykum werahmetulah alah ytebkh

  • @lovemama3294
    @lovemama3294 2 ปีที่แล้ว +3

    እሽ ወንድሜ ግን ነብያችን አንድ ወንድ ሚስቱጋ ሲጣላ እንዳይመታት በብትር መቅጣት ከፈለገ የብቻ ይተኛ ፍራሹን ይለይ በዚህ ይቅጣት በለዋል የሚል ሀድስ ሰምቻለሁ እንደት ነው

    • @user-wx9ui6dm1w
      @user-wx9ui6dm1w 2 ปีที่แล้ว

      እኔምሰምቻለሁባልጋይቅጣትየሚልሀድስ

    • @h.m5642
      @h.m5642 2 ปีที่แล้ว +1

      ያማእሳ ፀባያአስቼጋሪሁኖተይቢላትእቢስትል እንጂባልሆነበሆነውአይደለም

    • @user-bh9ty6yj7m
      @user-bh9ty6yj7m ปีที่แล้ว

      ሰህሰምተናል

  • @emuheyat4870
    @emuheyat4870 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱ ወድማችን ጀዛከላህ

  • @user-ui5mv4uq6u
    @user-ui5mv4uq6u 2 ปีที่แล้ว +3

    እወነትነዉማሻአላሕ😭😭

  • @user-zi6mc4mo8x
    @user-zi6mc4mo8x 7 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ በአላህ ይሁንብ ጓደኛየ በቅሩብ ወደስደት ሥትመጣ ተደፈረች ለዚህ ቅጣቱ ምድነው አብራራልኝ አይተህ እዳታልፈኝ

  • @user-cv1db2uo6w
    @user-cv1db2uo6w 10 หลายเดือนก่อน

    አላምዋለኩም ሁሱ ቁጥርክ ላክልኝ በውስጥ መስመርጥያቆ አለኝ ጀከላ ኸይረን

  • @Sami-zf1zc
    @Sami-zf1zc 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @Tube-id4yk
    @Tube-id4yk 2 ปีที่แล้ว +3

    አልሀምዱለላህ ነኢመተል ኢሥላም ኢሥላም መሆን መታደልነው

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 ปีที่แล้ว

      ሀሊማየ ደምሪኝ

  • @y.5206
    @y.5206 2 ปีที่แล้ว +2

    ፍላጎትስ ከሌለዉ ከሌላት እሷን ለማስደት ሲል ወይም ስትል ግንኙነት ቢፈፅሙ እራሳቸዉን እያጨናነቁ መሠለኝ ሀራም አይሆንምደ ጠበአን እኔ ሙስሊም አይደለሁም ግን መጥፎዉን ከደግ ለይቸ ማወቅ አፈልጋለሁ

    • @rukiyabintmuhammad640
      @rukiyabintmuhammad640 2 ปีที่แล้ว

      አስተዋይ

    • @mafi443
      @mafi443 ปีที่แล้ว

      ሁለቱም አለማድረግ ከፈለጋቸው መተው ይችላሉ አድኛው እየፈለገ ሌላኛው እቢማለት አይቻልም

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛክ አላህ ኸይር ወንድም

  • @toybahussen1219
    @toybahussen1219 2 ปีที่แล้ว +2

    አሠላሙለይኩም ወድም

  • @mohammedshiad1842
    @mohammedshiad1842 2 ปีที่แล้ว +1

    ኡስን አንድ ጥያቄ አሌኝ ኡዱ ሳህኖሪ በስልክ ቁራኣን መቅራት ይቻለል ወይ?

  • @fatumamuhden3523
    @fatumamuhden3523 2 ปีที่แล้ว +3

    ሱለሏሁ አለይሂ ወስለም

  • @MoMo-yx5mj
    @MoMo-yx5mj 2 ปีที่แล้ว +3

    አሠላማሊኩም ሁሡ እኔ ባል አለኝ ግን ሁላችነም ሥራላይ ነን እምንገናኝዉ 6ወር በላ ነዉ እናም ሀቆ እንደት ይታያ ነቶለ ሥለዉ እሸአይልም እኔ አሁን መለያየት ወሠንኩ በሸሪያወ እንደት ይታያን

    • @user-mc8xh1br2y
      @user-mc8xh1br2y 2 ปีที่แล้ว

      አረ ሷብር አርጊ የአሏህ ሷብር ስጠኝ ለምን አንድ አመት አይቆይም

    • @user-wx9ui6dm1w
      @user-wx9ui6dm1w 2 ปีที่แล้ว

      እህቴስላልመጣፍችልጠይቂተረጋጊይህብቻከሆነምክናየትሽ

  • @mohammadmakin2218
    @mohammadmakin2218 2 ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዝ ጥያቄ አለኝ መጠየቅ እችላለሁ

  • @hayat3804
    @hayat3804 2 ปีที่แล้ว +1

    ሠላሙ አለይኩም ሁሱዬ በአላህ አትለፈኝ ጥያቄለመጠየቅፈልጊነዉ

  • @zaboraa32
    @zaboraa32 2 ปีที่แล้ว +1

    ኧሯ እኔ ጥያቄአለኝ በአላህ በይት ነዉ የማገኘህ በዚህ ለመፃፍ ጡሩአደለም

  • @shewateorange7324
    @shewateorange7324 6 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ
    አላህ ይጨምርልህ ወንድማችንአሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ያጀመዐ ሠላምናችሁ
    ጥያቄነበረኚ እናም ወደጥያቄየ ሥገባ እኔበሥደት ላ ሁኜ ኒካ አሥሬነበር ወደዚህ ህይወትም ተገባሁ አንድ አመቴ እና ባለቤቴም በሥደትነው ጠለብ ቤት ሥለነበርኩ አንድም ቀን ተገናኚተን አናውቅም እና ባለቤቴ በጣም ጥሩ ሥነምግባር ጥሩ ድንም ያለው ነበር አሁን ግን ፀባዬ ተቀየረብኚ በገንዘብምምክንያትነው የተቀየረብኚ በየወሩ ቀን እየቆጠረ ብር ላኪ ይላል እኔም ካሥፈለገ እልካለሁ ግን ለምን ነው እምልከው ሥለው ለምን እንደሚያውለው አልነግርም ሥላለኚ አልክም አልኩት ካላክሺ እንለያያለን እፈታሻለሁ ይላል እና ኔም አላኩ እሡም በየቀኑይነዘንዘኞል ያኮርፈኞል እናም ምክራችሁን እፈልጋለሁ ሁሡ ወንድሜ አይተህ እንዳታልፈኚ

  • @user-re7vl7df7p
    @user-re7vl7df7p 2 ปีที่แล้ว +5

    ክክክክክ 👍👍👍👍👍

  • @salimamuhemed6673
    @salimamuhemed6673 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ
    አላህ ይጨምርልህ። ኡሥታዝ
    صوللة عليح وثلم
    صوللة عليح وثلم
    ጀዛኩመላህ። ኸይረን

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ሰሊማየ

    • @salimamuhemed6673
      @salimamuhemed6673 2 ปีที่แล้ว

      @@Dryahyashow ጓዳገኘሁ
      የኔውድ

    • @user-hh8jb9xm4b
      @user-hh8jb9xm4b 2 ปีที่แล้ว

      @@salimamuhemed6673
      አስገቡኝ

  • @hayatrak1238
    @hayatrak1238 11 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይጨምርልህ ወድማቺን

  • @nermin2283
    @nermin2283 2 ปีที่แล้ว +2

    بارك الله فيك أخونا حسين الله يحفظك من كل شر دنيا والأخيرة يارب 🤲🏼🤲🏼🤲🏼

  • @MhamedAhemaed-uw7xd
    @MhamedAhemaed-uw7xd 4 หลายเดือนก่อน

    ወንድ አላህ እዉቀት ዪጨምርልህ

  • @yegillutaddese4323
    @yegillutaddese4323 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛክአሏህ ኸይርወድማችን

  • @user-ne4ki2yi2t
    @user-ne4ki2yi2t 2 ปีที่แล้ว +1

    الله يحفظك يارب جزاك الله خيرا

  • @user-zu8ee6wo9c
    @user-zu8ee6wo9c 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰለለሁ አለይሂ ወሰለም

  • @user-wc6ek4hk2y
    @user-wc6ek4hk2y 8 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህጀዛከልላህኽይረንወድሜ

  • @zharabintmuhammed663
    @zharabintmuhammed663 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
    ሁሴን የኔ ጥያቄ ባለፈዉ በለቀቅከዉ ቪዲዮ አንድ ነገር ብለህ ነበር እሱም ባል ከሚስቶ ግንኙነት ሳያደርጉ ወይም መንይ ስፐርም የምንለዉ ማለት ነው ነጃሳ አይደለም ብለሀል ነጃሳ ካልሆነ ለምንድነው ገላ በታጠብ ግድ የሆነዉ ??እንደምትመለስልኝ ተስፋ አደርጋለሁ
    ጀዛኩሙሏህ ኸይር

    • @zzzzmmmm9198
      @zzzzmmmm9198 2 ปีที่แล้ว +1

      ነጃሣአደለም ያለው እሢቲንጃ ካደረግሽ ነውያለው ወላሁ አለም

  • @fatumamohammed1592
    @fatumamohammed1592 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አሏህ ሁስሽ ትምህርትህ በጣም ጥሩ ነው ቀጥልበት

  • @sSSy-hn8gm
    @sSSy-hn8gm 9 หลายเดือนก่อน

    ጥያቄነበረኝ፡እንደትልጠይቅህ

  • @user-pe6td3gu6q
    @user-pe6td3gu6q 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጨርልህ ወድማችን ቤተሰብ ሆንኩኝ ደስ ስላላችሁኝ

  • @user-ei3zv5tl1z
    @user-ei3zv5tl1z 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ፣አላህይጠብቅህ

  • @user-rm6qt6po5o
    @user-rm6qt6po5o ปีที่แล้ว +1

    ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @temimaoumer5023
    @temimaoumer5023 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጨምርልሕ 🥰🥰🥰🥰

  • @user-ut4yd9ic1q
    @user-ut4yd9ic1q ปีที่แล้ว

    ጀዛከላሕኸይር❤❤መሸአላስ❤

  • @fkffjgjj7628
    @fkffjgjj7628 2 ปีที่แล้ว +2

    As wr wb ቁጥርህን ላክልኝ እኔም ጥያቄ አለኝ ወንድሜ

  • @SemiraYesuf-ej8qr
    @SemiraYesuf-ej8qr ปีที่แล้ว

    የረቢ፣አላህይጠብቀን፣እሁላቸንምዘንደ፣አለ፣ያረብ፣ይቀረይበለን

  • @user-re7vl7df7p
    @user-re7vl7df7p 2 ปีที่แล้ว +2

    መሸአለ አለዪጨምሪ ሁሲን ለነም ዱአዲሪጊ

  • @user-ec7lu7ox1g
    @user-ec7lu7ox1g ปีที่แล้ว +1

    ሰ አ ወ

  • @hduhvhxfk4111
    @hduhvhxfk4111 2 ปีที่แล้ว +2

    አሰላሙአለይኩም ጥያቄ አለኝነበር ወድምቁጥርላኩልኝ

  • @user-tv1lc4xz7f
    @user-tv1lc4xz7f 2 ปีที่แล้ว

    ስለላህ አለይሂ ወሰለም አላህ ይጠብቀን የባል ሀቅ በጣም ከባድነው አልሀምዱሊላህ እስካሁን ኢንሻአላህ ለወዴፊትም

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ውደ

  • @user-wz9im2fv2o
    @user-wz9im2fv2o 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁሴን ጥያቄ አለኝ በላይቨ እንዴት ልግባ
    ለአራተኛ ጊዜ ስጠይቅ አልተመለሰልኝም አስገቡኝ

    • @user-hh8jb9xm4b
      @user-hh8jb9xm4b 2 ปีที่แล้ว

      እኔም እፈልጋለሁ አስገቡኝ

  • @user-te6ll9mn6x
    @user-te6ll9mn6x 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰለሏህ አለይሂ ወሰልም

  • @fatumamuhammed3970
    @fatumamuhammed3970 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አሏህ ኽይረን ወንድማችን

  • @aydanaser8540
    @aydanaser8540 2 ปีที่แล้ว +1

    ጥያቄ ባልዋ የሞተባት ሴት የባልዋን ወንድም ማግባት ይቻላል ኒካውስ እንዴት ነው እቢ ማለት አትችልም

    • @mafi443
      @mafi443 ปีที่แล้ว

      ማግባት ይቻላል ኒካውም ይሆናል ካልፈለግሽ አላገባህም ማለት ትችያለሽ

  • @user-dk6ic9yj7s
    @user-dk6ic9yj7s 2 ปีที่แล้ว

    جزك الله خيرن

  • @marifamarifa8692
    @marifamarifa8692 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ አሏህ ይጨምርልህ ወድሜ በርታ

  • @gsfgdfgdt492
    @gsfgdfgdt492 2 ปีที่แล้ว +3

    ውሱ እንደውም ወንዱ ነው ከሌለ እየመገጠ ይመጠለትነ ሰይገነኛት የድረል

  • @rahima.4568
    @rahima.4568 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛክአላህ ኸይረን

  • @umusuleymantube9045
    @umusuleymantube9045 2 ปีที่แล้ว +1

    جزاك الله

  • @jamalahmed4359
    @jamalahmed4359 2 ปีที่แล้ว +2

    ሡበሀን አላህ አልሃምዱሊላህ አላሁአኩበር

  • @seniya7539
    @seniya7539 2 ปีที่แล้ว +1

    Bedngate itekilla laymetaln ychlal
    Bedefenaw inbi bibal.....?

  • @rabeatrabeatt4471
    @rabeatrabeatt4471 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ

  • @etupeyapriya3563
    @etupeyapriya3563 2 ปีที่แล้ว

    ኢንሻ አላህ እኔም ለአላህ ብዬ እወድካለሁ

  • @user-ms5hl1ll3l
    @user-ms5hl1ll3l 2 ปีที่แล้ว +2

    በአላህ ጤያቄ አለኝ

  • @sss2505
    @sss2505 2 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል

  • @zmzmzmmzm6922
    @zmzmzmmzm6922 2 ปีที่แล้ว

    አላህይጨምርልህኡዝታዝ

  • @tube9644
    @tube9644 2 ปีที่แล้ว

    መሸአላ ደስትላለህ አላህ ይጨምርልህ

  • @user-bh9ty6yj7m
    @user-bh9ty6yj7m ปีที่แล้ว

    እረ ሙሰሊም እህት ወድሞች ዱአአድርጉ

  • @samiraadnan2757
    @samiraadnan2757 2 ปีที่แล้ว +1

    ለምንድነው ቢዲዮክ ጥራት የሌለው

  • @Hafiza-ir5dp
    @Hafiza-ir5dp 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ

  • @zainbkader3438
    @zainbkader3438 2 ปีที่แล้ว +1

    አላሓ ይጨምርሊሒ

  • @hahshrhshdhdh6078
    @hahshrhshdhdh6078 8 หลายเดือนก่อน

    ቁጥር

  • @yasinebrahim3763
    @yasinebrahim3763 2 ปีที่แล้ว

    ሱበሀን አላህ
    አላህይጨምርልህወድሜ

  • @user-hb3is2vz7k
    @user-hb3is2vz7k หลายเดือนก่อน

    ሰለላህ አለይ ወሠለም

  • @user-pp5lv6mv9i
    @user-pp5lv6mv9i 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጨምርልህ ወድም

  • @fatumamuhmed3558
    @fatumamuhmed3558 2 ปีที่แล้ว +2

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
    እስቲ ቁጥሩ ያላችሁ ላኩልኝ ዋትሳፕ ግሩፕ ካለው አስገቡኝ

  • @SemiraYesuf-ej8qr
    @SemiraYesuf-ej8qr ปีที่แล้ว +1

    الهم.سل.وسلم.عل.نبين.محمد❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @habashegee7526
    @habashegee7526 ปีที่แล้ว

    ወዱምቁጥርህለክልን❤