ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ተዚክሮች በላጩ ዚክር ላኢላሀ ኢለላህ መሀመዲን ረሱለላህ የሚለው ነው አሉ ውዱ ነብያችን🎉🎉🎉🎉
S.a.w
صلى الله عليه وسلم
ሰ አ ወ❤❤❤
صلللهو عليحي وصلم
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
እረ እህቶች ዱአ እናድርግ አላህ ሰላሙን ያውርድልን ወደ አላህ እንመለስ አውፉ እንባ ባል ድራማውን ትተን
ደመረኝ
ሳህ
ትክክልል
ሳህ እህቴ አላህ ሂድያ ይስጣቸው እኛም ከማየት አልተመለስንም አሏሁ ይስቱር
ደምሬኝ እደምርሻለሁ መልሽ🎉🎉🎉
ይችን የምታነቡ ወቶ ተመቅረት ተክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ
አሚን
አሚንአሚን🙏🙏💐💐💋💋
አሚንንንንን ያረብ
Amiiin
በነገራችላይ አያቴ ስነግረን ባሌ ጋ ስጣላ ወፍጮ ፈጭቸ እንጀራ ጋግሬ ወጥ ሰርቸ ውሀቀድቸ ቡና አፍልቸ አስቀምጥለትና እኮበልላለሁ ትል ነበር ተተዝረከረከ እሷን ነው የሚገልፀው እንጅ እሱ አይጎዳም ቶባ አላህየ አደራ ጥሩ ሚስት አድርገኝ 😢😢😢
አወ ወላሂ እኔም ሰምቻለሁ😂😂😂😂😂😂
እኔከባሌጋተጋጭተንስኮበልል ልብሱንአጥቤ እጀራጋግሬ ሊጥአቡክቸ ቤቱኖ ፈፈራርሸነበርየምኮበልለው ውሀቀድጀ ታዳምኑንኮበለልሽውይሉኛልጎረቤቶቸ
@@Mathina-fw7dp ወላሂ እውነቴ ነው እኮ ውዴ
@@Zinat112zZinat11z አላህ ይጨምርልሽ በፍቅር አርጁ የኔ ውድ መሆንም አለበት ሀቅ አለብን እኮ ምንም ብንጣላ እንደዚህ አዝረክርኮ መሄድ ቱቱ ወላሂ ያሳፍራል እንጅ እሱን አልጎዳችውም
😂😂😂😂 በነገራችን ላይ ሰሚራ ትዝ አለችኝ ዳውድ እናሰሚራ በተጣሉ ጊዜ እሷም እንደዛ አድርጋ ነበር የሄደችው ሀዋስለ ምን ይቅርብሽ
😂😂😂😂😂😂
ክክክክክክ
😂😂 አወን
በሀገራችን ተፈላቅለው ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን አላህ በእዝነቱ አይን ይመልከተን በአፋር ክልል የሰማነው ወደ ራሳችን እንመለስ🎉🎉🎉
በየሄድኩበት ጥሩ ኮማች አንች ነሽ አላጣሽም በየ ዩቶቡ እሽ እህት ወደ አሏህ እንመለስ ወንጀላችን በዝቷል
እውነት፣ከሆነ፣በጣም፣ይደብራል፣ነውርነው፣አደለም፣ለባል፣ለማንም፣አይደረግ፣እራስሽነው፣የምትጎጅው፣ሴት፣ቤቷን፣ሰትራነው፣፣ምናይነት፣ትውልድነው፣ውገን፣እረተው፣እባካችሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ቁልጭያለ ድራማነውእህቴ
ሀዋምርጥልጂነበረቺ ያበላሼሀት አተነህ ሚዲያላይሰታወጣት አይናዉጣአረካት ያረብአተሰላሙንአምጣልን
ጀበናሺን እረስተሻል ያልክበት ፓርት በጣምአስቆኛል ቡናአፍላበትብላነው እረስታውአይመሥለኝም😂😂😂😂😂🎉
እኔ ከባለቤቴጋር ተጣልቸ ስሄድ እጀራ ጋግሬ ወጥ ሰርቸ ቤት አጽድቸ ነው የሄድኩት ሀዋ ብኋላ ፊትሽን እዳነጭ አላህን ፍሪ
ትክክክልመልካምነትለራስነውያጨደችውንትወቃዋለይከብትናትየልጆአባትእማይደልእደ
እንደማምረ
እኔም ወላሂ የቆሸሸ ልብስ ስሳይቀር አጥቤ ነዉ የምሄደዉ አሁን ግን እኔም ለሀገሬ ያብቃኝማ 😂😂😂😂
ደምራኛዉዴ ሀዋስነስራአት የላትም ለባሎ ቤትእድህበማደረግ ምናይነት ስነስረአት የላትም ጀማል አይዛህወንድሜ❤❤❤❤❤❤
ባለጌናት
እናተ ዶላሪአሰከራችሁ እኞ ደሞ የሀገሪ ሰላም ናፈቀን
ሳህ ወላ
እህ😢😢😢
ሲጀመር ሀዋ ስራአት የሚባል ክብር የሚባል ነገረ የላትም ጥርሱዋን ማግጠጥ ብቻጅ ትናት ቢደዎ ስሰራ እቃ እሚባል የለንም ለሌሎቹ እየገዛ ግን ያደርሳል አላለችም በብራቸው ነውጅ ከባልሽ ኪስ መሰለሽዴ ጀማል ደሞ የስራ ሰው ነው እገዠኝ ውጭ ሂጅ አላለ እዴት ሰርቶ የሚያስተዳድር ባሉን ተከባክቦ መያዝ ያቅታል😢
መልካም ንግግር ሥደቃ ነው ብለውል ነብዩ ሙሀመድ ስለላህ አለይ ወስለም
ኡዙቢላህ ባልና ሚስት በትዳር ላይ ከቀለዴ መቸም ተከባብረዉ ወይኖርም ሁለሌም መናናቅ ይሆናል ጀማል እባክህ እደወዶች ቆፍጠን በል ከሚስትህ ጋር ቃላቶች አትመላለሱ
እያረረ መሣቅ አሉ አላህ ይሥቱር ከባድነዉ አሏህ ያግራልን ያግራላችሁ በፍቅርም ለመኖር አቅታል አደለም በጠብ እፈፈፈፈፈፈፈ ብቻ ከበድይላል ያኢላሂ😢😢
ወየው እኔ ከባሌ ጠፍቸ ስሂድ እንጅራ ጋጌሬ ውጥ ሰርቸ አንጣጥፌ እቃየን ስትርትርአረጌ ምክንያቱም ተመልሸ መጣቴ ስለማይቀር ነውርነው የዛሬወቹ ግን አረተውም ሳይሄዱ አይቀርም ክክክክክክ
አኡዝቢ ላሂ አሏህይጠብቀን እዴዚህ ከመጃጃል መጃልአሏህይዘልን ያረህማን ያከሪም ያጄባር አይበቃም ጥንእናንተሠዎች❤
እረ ተው አላህን ፍሩ እውነት ድራማ ከሆነ በቃችሁ ወደ አላህ ተመለሱ ይህ ዱንያ ነው ሺ አመት አኖሩ እረ እባካችሁ ዱአ እንዳረግ አላህ አገራችንን ሰላም እድያረግልን ያአላህ
ትናት ታረቃችሁ ዛሬ ምድና የቃቃ ጫወታ አደረጋችሁት ጀማል አላህን ፈሩ
ለናተ ነው ትዳር ጫዉታ የሆነባቹ ሌላማ ትዳር እንዴት ደስ እደሚል የይቱብ ትዳር ነው ያስጠላው ለገዘብ ብላቹ የሌላው ሪዝቅ አትዝጉ😢😢😢
ደሮ እናቶቻችን ሲኮበልሉ እንጀራ ጋገረዉ ወጠ ሰረተዉ ነበር ከቤት የሚወጡት አይይይያሁን ልጅ ምን ይሻለናል ጭራሸ ቤት አበላሸተን😢
ድራማ መሽነው እሜልቀው ግን ???ልባችሁ በውሸትደርቀ ሀገራችንያለችበትእያያችሁ
😂 አይ ሀዋ ደግ አደረግሽ ግን ድራማ ነዉ
አቺ ረስሽ ኡሰ አይነት ነሽ ኢትቅለህ
ወግጅ ምን ማለት ነው አችም የሷ ቤጤ
አቤት ኮሜትሮች ሴት ሁናችሁ ሥለሴት መፀፌነገር የምታወሩ ሲጀመር ጀማል ለሚሥቱ ክብርየለዉም ሥድቤጅ የዉሥጦን ሳታዉቁ አትሥደቦት
የኔእባ አንተ የላሰብኩዉን ሙሲባይስጥህ የኔ ገንዘብ በልተህ አቀረም አላህ የማትፈራ ሁለትመሳስ ያለሁ ውድእህቶች ተኔ ተማሩ አንዳታለቀሱ እኔ የዘገያለጂ አንላቀቀም 💔💔?
ጀማል ወላሂ መቅረፅ የለብህም ነበረ ቤትህን እደነበረ ፅድት አድርገህ ረትበህ ቁጪ ብለህ ምንም እዳልተፈጠረ ቢድዮህን እየቀረፅህ ወሬህን አዉርተህ በነበረ ወላሂ በንዴት ፀጉሯን ትነጪ ነበረ ይቺ ሴትዮዋማ እመነኝ አብዳለች ዞሮ ተረጋጋ ወድሜ እሺ ❤❤❤
ይመስለኛል ቤታችሁን ጨርሳችሁ እዛ ነው የሚኬደው ለዛ ነው በውሽት ሸቀል ሸቀል ለማድርግ ነው ይህ ሁሉ ድርማ ለእይታ ለመሳብ ወይ😢😢😢😢😢
አላህ አገራችን ሠላም አርግልን እደኛ ስራ ሳይሆን እዳተ አዛኝነት ያረቢ እናተ ጠግባችሁ ነዉ በርቱ
በጣም
አቦ አሁንስ ሀዋ ተጨማለቀች ሰርታ ያላመጣችዉ ገንዘብ ስለ ሆነ ነዉ 🙉🙉🙉💔💔 ጀማል አብሸር ግን ነገሩን በሽማግሌ ፍቱት እንዳት መታት
የእውነት ከሆነ አይዞህ አላህ ያሰችልህ ነገር ግን አይ ሴት ብለህ ሁሉንም ሴት በሷ የተነሳ ሴትን አታቋሸ
አንቴም የትደር ሰው አይደለህም ሠርታ ብርየምትሊክልህን ነው የምትመኛው የናንቴ አከበብ ወንዶች በህርነው😅😅
የምር ኢሄ ነገር ከተጀመረ በኋላ ጀማል በጣም ከሳ እኔኮ ፕራንክ መስሎኝ ነበር አመረራቹዴ😂
ምንም አልልም ጀማል አላህ ሱብሀነውተአላ ያስታርቃችሁ ህይወት ግልብጥብጥ ናት አላህ ፍቅር ይስጣችሁ ያረብ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እኳንሶፋውንያልወሰደይብህ,የምረከሆነ,አግባባት,ትመጣለች,አለዛ,ትዳሩንእደቀለዳችሁበት,ሸዮጧንይቀልድባችሁ
የተካፈላችሁት እቃ አለኮ ለምን ይዛ አልሄደችም 😂😂😂😂😂😂😂
በስንቱ እንጨነቅ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናንተ ደሞ አትጃጃሉ ተረዳድታችሁ ኑሩ 😮😮😮
ትዳር እኮ ክብር አለው አበዛችሁት ሲጀመር ባል እና ሚስት ገመናውን አይደለም ባደባባይ ለጎደኛ መናገር ክልክል ነው እናተ ለገዘብ ብላችሁ ካላህ ጎዳና ወጣችሁ አአዝቢላህ ርዚቅን አላህ በጠላው መንገድ መፈልግ አይከብድም. ሲጀመር ይሄ ዉሽታችሁን ነው ለገዘብ ብላችሁ. አላህ በለምኑት ወላሂ ይስጣችሁል
😭😭😭😭😭😭😭
ያረብ ጀማል ግን ቤተሠባችሁ አሉ አደልደ አባት ወድም ካለህ ለምን አያስማሟችሁም በአላህ😢😢😢
ድራማ እኮ ነው አይገባችሁም እንዴ?
መሽተጣሉ እየሸቀሉነውእኮ
ሀዋ ስርአት ያዥ እንደ ምንድን ነው ስርአት ማጣት ቁጭ ብለሽ ልጆችሽን አታሳድጊም ምን ማራቶን ያሮጥሻል
ምድረ ከቱ ሁላ አንተስ ለምን ሚድያ ታወጣለህ የሚስትህን ነውር ደብቀህ አትይዝም ፈጣሪ እኮ ስንት ሀጤታችንን እኮ ነው ሸፍኖልን ያለው😢
ድራማችሁ አላልቅ አለሳ ጀም አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ
አረ አላህን ፍሩ በቃችሁ ጀማል አተ በጣም ጥሩ ሩርጅ ነበር በቃ ተበላሸህ ትዳር ክብር ነው የቤታችሁን ገመና በውስጥ ያያዙ
ወላሂ ተሳደበ አትበለኝና መቸም እቺ ሰው አደለችም ቱም ምን አይነት ነች ግን ጀም የኔ ሚስኪን አይዞን
ይቅር ባይ ልብ ከሌለን ትዳር ባንጀምር ይሻላል ሰው ሆነ የማይሳሳት የለም
ሱበሀን አሏህ ሴት ልጅ ቤትዋን አፅድታ ጋግራ አብስላ ፅድት አድርጋ ነው መሄድም ካለባት አዝረክርኮ መሄድ ይደብራል ወላሂ አሏህ ወደ ሰላማችሁ ይመልሳችሁ ያረብ
ኧረጀማል አትጃጃሉብን እኛብዙሀሳብአለብን ይህንአይድያትታችሁ በፍቅርብረሰሩፍቅርንብትሰብኩአናይምአንል አደውንጡሎብንምድረጡረተኛአትጃጃሉበቃችሁ።
የኔውዲባል ተነጋግረነው ነገሮችን የምንፈታው 20ደቂቃ 10ደቂቃአናልፍም ስንታረቅ ነገሮችን ወይኔአሸንፍለሁወይእሱ😂😂 እናተእቃቃነውየያዛችሁት
ለብር ተብሎ ክብርን እና ቤተሰብን ማጠልሸት ጥሩ አይደለም በዚህ የመጣ ጥቅም ይቅርባችሁ
ዉይ ጀማል ሚሥኪን አላሕ ያጠክርሕ ይቺ ሚሥት ሣትሆን ቅጭላት የላትም
ኧረ ባካችሁ የቤታችሁን ገመና አታውጡ ያረብ በራህመትህ
በጣም ነውዴ የወደቀው😂😂😂😂
ሀቂቃ አላህ ይስትር ብቻ ምን አይነት ጊዜ ደረሰን ሴት እድህ አደለም ዝርክርክ አድርጎ መሂድ ቢትጣሉም ገመና መደብቅ ነዉ ሚስት ማለት አላህ ይድረስልን
ወንድሜ ጀመል ዱዓ አድርግ አለሀ ሰለሙን የምጠለቹ በተወደደ ኖሮ እንደዚ መድረግ ምን የሚሉት ነው
ፕራንክ ነው 😂 ይህም አየ አለ መታደላችን የናንተ መጫወቻ ሆን
እረበየሱስም እድንተሳሰብጌታጣልቃይግባልን በጣም ያሳፍራል መጨካከን ጌታሆይማረን🤲🙏
አትጃጃሉ ጀማር ትልልቅ ሰውች አይደላችሁ ምን ነካችሁ
ያጀመአ❤አልተጣሉምእኮ 😂መግባትመግማማት😂አለችአያቴ😂አሰለቹም😂😢ኡላሒቀልቤንመልስልኝ😢እረጀማልድአአድርጉ❤ሌላስራየላችሐም❤ስፌት❤ትስፍ❤ስራተፍታች❤የነገርጌጥ❤ጅን😢መጣእያልክ😂አመጣችሑት❤እኔወላሒ😂ኢትዪብልዘጋ❤ዛሬነገ❤እያልኩነው❤ስራፍታሑጨርሽ❤
ይህንያመጣሀዉራሥህነህ ያጃጃልከዉ ሂወትህን ሴትልጀታገሳ ታገሳየወጣቺቀን ከናተዱላይበልጣልየምትከፈለዉ የጂልወጥ ንገገርህሁላ እሬት እሬትነዉየሚለኚ
ሶባሀንአላህ አሁን ይሄ ሴትነትነው ብለሺነው ያዛዝናል ያረብ አላህየ ከደዚህ አይነት ትዳሬን አሳምርልኝ
ፈጦረ ሰለማቹሁን ያምጦላቺሁ አረ ተዉ አሁን ምን ይባላል ይሂ🙄🙆🙆🙆🙆😭 መከራ አይታቹሁ የተሰበሰበዉን ነብረት የምታወድመዉ
እርግጠኛ ነኝ እቃ ቢኖርህ ሀዋ ዉሸቷን ቢሆን እዴ ቲቢዉ አጥተህ እዉት ትል ነበር ምክናየቱም እሶን ላማዋርድ ስለሆነ አላማህ
የሆነ ጊዜ ሠሚራ እደዚህ ደፋፍታ ጠብቃዉነበርዳዉድን በቃ ሀዋም ከጎደኛዋነዉ የወረሠችዉ ቲፒ አጣጣላቸዉእራሡ አዳይነት ሠሚራጋ 😂😂😂😂😂በርቱ ሴቶች ወደፊት
ጨሪሠው እደማማ ጮቤ ሁነው አሪፉ ውሀ እያሣሣቅ ነው እሚባለው እውነት ነው😂😂😂😂😂😂ይበቃል
ደግ፡፡አረገች ጎበዝ ሆነች ጀግና ቻለው ሥራህ ነው ቅሌታም ነህ
ድራማችሁ መቸነዉ እሚያልቀዉ😂😂😂😂😂😂
እኔ እምለው ስልኩን እየተቀባበልችሁ እየሰራችሁ እኛን መጫወቻ አደረጋችሁነ
ሂወት ጫወታ አረጋችሁት በጌታ
የናተ ትዳር የቃቃ ጫወታ እንደት በትዳሩላይ ቆማር ይጫወታል አላህ ልቦና ይስጣችሁ
ፈሎህ አደገልህ ጎበዝ ግን ገመናህን አደባባይ ፡በጣም ለዶራር ፡ብለህ ያሣፍራል
እዝጌር ያበርታህ ወድሜ ልጅቱ መጥፎ ናት
ረሱል አለይሂ ሰላም ትዳር ስትመርጡ ድን ያላትን መርጠህ አግባ እደዚህም ሴትም ብትሆን ኢልም ያለውን ምርጫሽ መሆን ያለበት
ሡለሏሁአለይሂወሠለም ትክክል
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እሰዬ ኤህም ትንሺ ነዉ ትኪኪል 😂😂😂😂😂
አኔበትትኑን አወጠቸዋለሁ አባሌጋተጣልተን ግን አኔኑጎዳኝ 8ቀኑገዛ ግን ባልናሚሥቶች ሥትጣሉ አቃ አትስበሩ🎉😢😢❤❤
ሴትዮዮቱ ቤቶን እምለቅ አደለይም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
የአላህ ምን ግድ ችለሃል ጀማል 🙆🙆አላህ ቀለብና የመለሰለት ያረብ
ሜስኪን ቲቪዉ አሳዘንኝ😂😂😂😂
የአላህ አላህ ይደረሱላችሁ እደዘህመሁነአየሠፈለገም ተዉአላህ ፈረ በመደይመ ገብናችሁ አተዉጠ
ኣዎ እዉነትህ ነዉ ጀማልየ 😅 እንደ ኣንተ የመሰሉ ወንዶት ልጅነታቸዉ ያልጨረሱ እንዳያገቡ 😅
ወይ ብልግና የሴት ጥጋብ አይበለው ምን አዳስታወስኩ ታውቃላችሁ የልጂነት እቃ እቃ ጨዋታ
ማሺላ።እያረረ።ታቁሊትይስቃል ቀበወታያዊዩት የሆዱንማንያቃል አለ ያገሪሠው ጀማልም አላህስብሩንይስጥህ አብሺርሁሉምያልፊል አተብቻታገስ
የውነት ከሆነ በጣም ባለጌ የበለጠ መጨረሻ ነሽ የፈለገ ቢበድልሽ ባልሽ እስከሆነ ድረስ በንፅህና ቤት መቀመጥ አለበት አዝረክርከሽ እንዴት ትሄጃለሽ እናትሽ ያሳደጉሽ አዝረክርከው ነው? ሱብሀን አላህ
ጂሎች አትጃጃሉብን ከምር ስንት እሚያስጨንቅ ነገር ሀገራችን እየተከሠተ እናተ በዉሸት ህዝቡን ቪዚ ለማድረግ አትሞክሩ ሲጀመር ስወጣ ጀበናዉ እስቶብ ላይ ተጥዶ ይታያል እሽ ኮሜታተሮች አትመኑ እኔ ሠኘስክራይቤንም አንስቻለሁ እርዕስ አይቸ የገባሁት እንጂ ዬቲበሮች አስጠልተዉኛል አላህ ልቦና ይስጣቸዉ
ግን በጣም የማስጠላው ነገር እልጅ ፊት ይህ ሁሉ ችግራችሁ
አንተ የመጨረሻ ባለጌ ነህ መጨረሻህ አይመር እሷን እንደዚህ ግራ እንዳጋባሀት የአንተም መከራ ለመቀበል ግዜዉ እሩቅ አይሆንም ዛሬ አንተ ግፍ ብትሰራ ለራስህ ነዉ የሚጠብቅህ ባለጌ ነህ እሺ😮😮😮😮😢😢😢😢😢😢😢
ድረመ ነው አቤት አጥየት መሰብሰብ😅
አይዞህ አሁንሰ አበዘታዋልቸ እራሰህን አጠከረ ባልጌናት 😢😢😢😢😢😢
ካሜራማን ሀዋ አትሉም
የዛሬዪቱ ካሜራ አማን ሀዋ ናት ፊልሙን ችላችሁበታል በረቱ ደግሞ ለዳግሚያዉ አተ ልጁን አዝለህ ስትወጣ አሳየን እሽ ጀሚ
🎉ጀምየ አይዞህ አተኮ ጠካራ ነህ ወላሒ
ጀማል,,ታረቁ,,ታገስ,እሺ,ለልጆቺህ,ብለህ,,እሺ ,እቃላዝህነው,በኤሞ,ግባ,እሺ
ጀምድራማውንመችችለህበት አይ 😂በልአይዞን እኛምይህንነውየምንከተለው
እናተ የተጨማለቃችሁ እደ ትዳር አትያዙ ማለት የለብህም እዛው እናተ ተጫወቱ እቃ እቃ
ሀዋ ጠግባለይ እዉነት ከሆነ
ቦላሌ አላለም😂😂😂😂😂 እሱም ንብርትነው
ዉነት ከሆነ ያሳዝናል ከሴት አይጠበቅም ይህ እኔ ከልጀ አባትጋ ስለያያይ እንጀራ እየጋገርኩ ነበር የተሸማገልነዉ ብቴድ እንኳ አይቧን መሰተር አለባት
እህቶቼ ረመደን አየደረሰ ናውአፈ አንበበል ጀመል ከና ምሰትሀ ቀልብ ይሰጠቹ ዱንየ ጠፈ ናት
ግን እንደዚህ ተባልታቹሁ ደሞ ታርቅን ብላችሁ ልትመጡ ነው እራ የናት ደሞ ይደብራል አትሻብኝ ዉሸት መሆኑ ስታወራ እራሱ ያስታውቃል ባይሆን አትሰዳደቡ እኔ ወላሂ አልሀምዱሊላህ አላህ ጡሩ ባል ሰቶኝል የሸጋ አማር አባት ሀቢቢ
እጭ ወሂወት ድራማይቱበሮች አላህየምትመኙትንይስጣችሁአቦሳትጣሉተጣላንሰረጀሪ ሳትሰሩተሰራን ስቱንጉድአየነው ዘጋችሁበቃ።❌
ጥጋብ ሴት ተቤት ሲወጣ ቤቱን ፏ አረጎነው ነውእዲ😂
አላህ ይድረሥላቹህ ጀማል ዋይፋይህን አየዋት እደት ነው አጠቃቀሟን ንገረኛ መቅደላ ልኬ ነበር እዳታልፈኝ
ጀማልግን በመመካከርእሚፈታካልሆነ ነገሩ ለምንሽማግሌጠርታችሁአትታረቁም

ኧረጀማል አትጃጃሉብን እኛብዙሀሳብአለብን ይህንአይድያትታችሁ በፍቅርብረሰሩፍቅርንብትሰብኩአናይምአንል አደውንጡሎብንምድረጡረተኛ
አትጃጃሉበቃችሁ።
የኔውዲባል ተነጋግረነው ነገሮችን የምንፈታው 20ደቂቃ 10ደቂቃአናልፍም ስንታረቅ ነገሮችን ወይኔአሸንፍለሁወይእሱ😂😂 እናተእቃቃነውየያዛችሁት
ለብር ተብሎ ክብርን እና ቤተሰብን ማጠልሸት ጥሩ አይደለም በዚህ የመጣ ጥቅም ይቅርባችሁ
ዉይ ጀማል ሚሥኪን አላሕ ያጠክርሕ ይቺ ሚሥት ሣትሆን ቅጭላት የላትም
ኧረ ባካችሁ የቤታችሁን ገመና አታውጡ ያረብ በራህመትህ
በጣም ነውዴ የወደቀው😂😂😂😂
ሀቂቃ አላህ ይስትር ብቻ ምን አይነት ጊዜ ደረሰን ሴት እድህ አደለም ዝርክርክ አድርጎ መሂድ ቢትጣሉም ገመና መደብቅ ነዉ ሚስት ማለት አላህ ይድረስልን
ወንድሜ ጀመል ዱዓ አድርግ አለሀ ሰለሙን የምጠለቹ በተወደደ ኖሮ እንደዚ መድረግ ምን የሚሉት ነው
ፕራንክ ነው 😂 ይህም አየ አለ መታደላችን የናንተ መጫወቻ ሆን
እረበየሱስም እድንተሳሰብጌታጣልቃይግባልን በጣም ያሳፍራል መጨካከን ጌታሆይማረን🤲🙏
አትጃጃሉ ጀማር ትልልቅ ሰውች አይደላችሁ ምን ነካችሁ
ያጀመአ❤አልተጣሉምእኮ 😂መግባትመግማማት😂አለችአያቴ😂አሰለቹም😂😢ኡላሒቀልቤንመልስልኝ😢እረጀማልድአአድርጉ❤ሌላስራየላችሐም❤ስፌት❤ትስፍ❤ስራተፍታች❤የነገርጌጥ❤ጅን😢መጣእያልክ😂አመጣችሑት❤እኔወላሒ😂ኢትዪብልዘጋ❤ዛሬነገ❤እያልኩነው❤ስራፍታሑጨርሽ❤
ይህንያመጣሀዉራሥህነህ ያጃጃልከዉ ሂወትህን ሴትልጀታገሳ ታገሳየወጣቺቀን ከናተዱላይበልጣልየምትከፈለዉ የጂልወጥ ንገገርህሁላ እሬት እሬትነዉየሚለኚ
ሶባሀንአላህ አሁን ይሄ ሴትነትነው ብለሺነው ያዛዝናል ያረብ አላህየ ከደዚህ አይነት ትዳሬን አሳምርልኝ
ፈጦረ ሰለማቹሁን ያምጦላቺሁ አረ ተዉ አሁን ምን ይባላል ይሂ🙄🙆🙆🙆🙆😭 መከራ አይታቹሁ የተሰበሰበዉን ነብረት የምታወድመዉ
እርግጠኛ ነኝ እቃ ቢኖርህ ሀዋ ዉሸቷን ቢሆን እዴ ቲቢዉ አጥተህ እዉት ትል ነበር ምክናየቱም እሶን ላማዋርድ ስለሆነ አላማህ
የሆነ ጊዜ ሠሚራ እደዚህ ደፋፍታ ጠብቃዉነበርዳዉድን በቃ ሀዋም ከጎደኛዋነዉ የወረሠችዉ ቲፒ አጣጣላቸዉእራሡ አዳይነት ሠሚራጋ 😂😂😂😂😂በርቱ ሴቶች ወደፊት
ጨሪሠው እደማማ ጮቤ ሁነው አሪፉ ውሀ እያሣሣቅ ነው እሚባለው እውነት ነው😂😂😂😂😂😂ይበቃል
ደግ፡፡አረገች ጎበዝ ሆነች ጀግና ቻለው ሥራህ ነው ቅሌታም ነህ
ድራማችሁ መቸነዉ እሚያልቀዉ😂😂😂😂😂😂
እኔ እምለው ስልኩን እየተቀባበልችሁ እየሰራችሁ እኛን መጫወቻ አደረጋችሁነ
ሂወት ጫወታ አረጋችሁት በጌታ
የናተ ትዳር የቃቃ ጫወታ እንደት በትዳሩላይ ቆማር ይጫወታል አላህ ልቦና ይስጣችሁ
ፈሎህ አደገልህ ጎበዝ ግን ገመናህን አደባባይ ፡በጣም ለዶራር ፡ብለህ ያሣፍራል
እዝጌር ያበርታህ ወድሜ ልጅቱ መጥፎ ናት
ረሱል አለይሂ ሰላም ትዳር ስትመርጡ ድን ያላትን መርጠህ አግባ እደዚህም ሴትም ብትሆን ኢልም ያለውን ምርጫሽ መሆን ያለበት
ሡለሏሁአለይሂወሠለም ትክክል
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እሰዬ ኤህም ትንሺ ነዉ ትኪኪል 😂😂😂😂😂
አኔበትትኑን አወጠቸዋለሁ አባሌጋተጣልተን ግን አኔኑጎዳኝ 8ቀኑገዛ ግን ባልናሚሥቶች ሥትጣሉ አቃ አትስበሩ🎉😢😢❤❤
ሴትዮዮቱ ቤቶን እምለቅ አደለይም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
የአላህ ምን ግድ ችለሃል ጀማል 🙆🙆አላህ ቀለብና የመለሰለት ያረብ
ሜስኪን ቲቪዉ አሳዘንኝ😂😂😂😂
የአላህ አላህ ይደረሱላችሁ እደዘህመሁነአየሠፈለገም ተዉአላህ ፈረ በመደይመ ገብናችሁ አተዉጠ
ኣዎ እዉነትህ ነዉ ጀማልየ 😅 እንደ ኣንተ የመሰሉ ወንዶት ልጅነታቸዉ ያልጨረሱ እንዳያገቡ 😅
ወይ ብልግና የሴት ጥጋብ አይበለው ምን አዳስታወስኩ ታውቃላችሁ የልጂነት እቃ እቃ ጨዋታ
ማሺላ።እያረረ።ታቁሊትይስቃል ቀበወታያዊዩት የሆዱንማንያቃል አለ ያገሪሠው ጀማልም አላህስብሩንይስጥህ አብሺርሁሉምያልፊል አተብቻታገስ
የውነት ከሆነ በጣም ባለጌ የበለጠ መጨረሻ ነሽ የፈለገ ቢበድልሽ ባልሽ እስከሆነ ድረስ በንፅህና ቤት መቀመጥ አለበት አዝረክርከሽ እንዴት ትሄጃለሽ እናትሽ ያሳደጉሽ አዝረክርከው ነው? ሱብሀን አላህ
ጂሎች አትጃጃሉብን ከምር ስንት እሚያስጨንቅ ነገር ሀገራችን እየተከሠተ እናተ በዉሸት ህዝቡን ቪዚ ለማድረግ አትሞክሩ
ሲጀመር ስወጣ ጀበናዉ እስቶብ ላይ ተጥዶ ይታያል እሽ
ኮሜታተሮች አትመኑ እኔ ሠኘስክራይቤንም አንስቻለሁ እርዕስ አይቸ የገባሁት እንጂ ዬቲበሮች አስጠልተዉኛል አላህ ልቦና ይስጣቸዉ
ግን በጣም የማስጠላው ነገር እልጅ ፊት ይህ ሁሉ ችግራችሁ
አንተ የመጨረሻ ባለጌ ነህ መጨረሻህ አይመር እሷን እንደዚህ ግራ እንዳጋባሀት የአንተም መከራ ለመቀበል ግዜዉ እሩቅ አይሆንም ዛሬ አንተ ግፍ ብትሰራ ለራስህ ነዉ የሚጠብቅህ ባለጌ ነህ እሺ😮😮😮😮😢😢😢😢😢😢😢
ድረመ ነው አቤት አጥየት መሰብሰብ😅
አይዞህ አሁንሰ አበዘታዋልቸ እራሰህን አጠከረ ባልጌናት 😢😢😢😢😢😢
ካሜራማን ሀዋ አትሉም
የዛሬዪቱ ካሜራ አማን ሀዋ ናት ፊልሙን ችላችሁበታል በረቱ ደግሞ ለዳግሚያዉ አተ ልጁን አዝለህ ስትወጣ አሳየን እሽ ጀሚ
🎉ጀምየ አይዞህ አተኮ ጠካራ ነህ ወላሒ
ጀማል,,ታረቁ,,ታገስ,እሺ,ለልጆቺህ,ብለህ,,እሺ ,እቃላዝህነው,በኤሞ,ግባ,እሺ
ጀም
ድራማውንመችችለህበት አይ 😂በልአይዞን እኛምይህንነውየምንከተለው
እናተ የተጨማለቃችሁ እደ ትዳር አትያዙ ማለት የለብህም እዛው እናተ ተጫወቱ እቃ እቃ
ሀዋ ጠግባለይ እዉነት ከሆነ
ቦላሌ አላለም😂😂😂😂😂 እሱም ንብርትነው
ዉነት ከሆነ ያሳዝናል ከሴት አይጠበቅም ይህ እኔ ከልጀ አባትጋ ስለያያይ እንጀራ እየጋገርኩ ነበር የተሸማገልነዉ ብቴድ እንኳ አይቧን መሰተር አለባት
እህቶቼ ረመደን አየደረሰ ናውአፈ አንበበል ጀመል ከና ምሰትሀ ቀልብ ይሰጠቹ ዱንየ ጠፈ ናት
ግን እንደዚህ ተባልታቹሁ ደሞ ታርቅን ብላችሁ ልትመጡ ነው እራ የናት ደሞ ይደብራል አትሻብኝ ዉሸት መሆኑ ስታወራ እራሱ ያስታውቃል ባይሆን አትሰዳደቡ እኔ ወላሂ አልሀምዱሊላህ አላህ ጡሩ ባል ሰቶኝል የሸጋ አማር አባት ሀቢቢ
እጭ ወሂወት ድራማ
ይቱበሮች አላህ
የምትመኙትን
ይስጣችሁአቦ
ሳትጣሉተጣላን
ሰረጀሪ ሳትሰሩ
ተሰራን ስቱንጉድ
አየነው ዘጋችሁበቃ።❌