«የልጄ ነገር ይጨንቀኛል!» || የኔ መንገድ || ሚንበር ቲቪ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
- #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ
በተለያዩ አጋጣሚዎች በሚደረግ እውነትን የማወቅ ጥረትና ጥልቅ ፍላጎት በርካታ ሰዎች እንደ አላህ ፈቃድ ወደ እስልምና የብርሃን ጎጆ ይዘልቃሉ።
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
TH-cam👉
/ @minbertv1
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
t.me/minbertv
Website 👉
www.minbertv.com/
Tiktok 👉
vm.tiktok.com/...
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!
ሶፊ እኮ ጭንቅላቷ ከእድሜዋ በላይ ነው በጣም በሳል አስተዋይ ንቁ ማሻ አላህ❤❤
ወንድማችን አላህ በሀቅ ላይ ያፅናህ ያፅናን እኔም ሰለምቴ ነኝ ጀሊሉ በሀቅ ላይ ያፅናን
ማነው እደኔ የኔን ምገድድ በጉጉት የሚጠብቀው ሶፊ የኔውድ እህት ተናፍቀሻል እኳን ሰላም መጣሺ❤❤❤❤❤❤
እኔወላሂ
እኔ ወለሂ በጣም ነበር ያነፈቃኝ❤
ኧረ እኔም ነኝ
❤❤❤❤❤
Masha Allah Allahu akbar ❤❤❤❤
የተናፈቀዉ ፕሮግራም ተለቀቀ አልሃምዱሊላህ❤
ሶፊዬ የኔ ፍቅር እንዴት እንደናፈኩሽ😢
ሚንበሮች ብዙ ቀጣችሁን 😢ያለፈዉ አልፏል እንዳይለመዳችሁ😊 የዩቱብ ቤተሰቦች መብት ይከበር😊
ክክክክክ
😂😂😂😂😂😂
ክክክክ
_እውነትሺን ነው_
ማሻአላህ ተባረክላህ ከነአለባበሽ ሙሽራ ሆነሻል ማሻአላህ ልብስ ማለት እንዲህ ለቀቅ ሰፋ ያለ ሲሆን ያምራል
አላህ የሁላችንንም ይመልስልን ያረብ አላህ ሆይ እናቴንና አባቴን አተው ሂዲያ ስጥልኝ የደነት መግቢያወቸንንንን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አለህ ሂደየ ይስጠቸው አብሽር ሁቢ ዱአ አድርግለቸው
አላህ ሂድያ ይስጣቼው ያረብ
ዋው ትልቅ ጥቆማ ነው ወንድሜ አላህ ዱኒያም አኼራህ ያማረ ያድርግልህ
አሚን
አህለንንንን ለምን ጠፋችሁ ሶፊዬ❤❤
የኔ መንገድ ሁሉም ሠው ማለት ይቻላል በጎጎጎጎት ይጠብቃሉ አትጥፉብን❤🎉🎉#አሏህ ያፀናክ ወንድም
ልክ ነህ ሰለምቲዎች ድጋፍ ያሥፈልጋቸዋል
እውይ ሶፊዬ ማስታወቂያው አሰልች እንዳይሆን ፈራሁ አውቃለሁ ለናንተ ብዙአስተዋፆ እንደሚያደርግ በተረፈ በርቱ በጉጉት ነው የምጠብቀው ብዙ ተምሬበታለሁ በተለይ በሰለምቴወች❤
እኔማ እያሳለፉኩ ነው የምከታተለው እረ እዚ ሁሉ ማስታወቂያ ጋር ማን ግዜውን ይጨርሳል
አባያሺ በጣም ያምራል መሻአላ ብያለሁ ሶፊቲ
ሶፊ የእኔ መንገድ ፕሮግራሙ ተቀየረዴ የእኔ መንገድ እንግዶች ሁለየ አድስ ነገር ነዉ የምታሠሙንኮ አላህ ያጠክራችሁ ለእኛም አላህ ልቦና ይስጠን
አህለን ሶፊ እንካን ደህና መጣች የኔ. መንገድ. ተቃርጦ ነበር. ወላሂ. የኔ መንገድ በጉጉት ነው የምጠብቀው. በዚሁ ቀጥሉ እንዳታቃርጡ እሽ 😢😢
ማሻ አላህ ☝️ ተባረክ ☝️ አላህ ☝️ አላሁ ☝️ አክበር ☝️ አላሁ አክበር አላሁ አክበር ☝️ ላኢላሃ ኢለላህ ☝️ ዋህደሁ ላሸሪከለሁ ☝️
ማሻአላህ እኳን ወደተፈጠርክበት ሀይማኖት ተመለስክ አላህ እስቲቃማውን ይወፍቅህ ለሌሎች የሂድያ ሰበብ ያድርግህ
ሶፊ እንኳን ደህና መጣሽ ከትዳር ባኃላ ጤናሽ ደህና ነሽ የትደር ጎደኛሽም ደህና ፖራግራሙን በደንብ አከተተለለለው ቆንጆ ነው ቀጥይበት
ማሻአላህ አሏህ አክበር አንኳን ወደተፈጠርክበት ሀይማኖት በሰላም መጣህ አላህ ያፅናህ ልጅህንም ሀፊዝ አላህ ያድርግልህ እናትህንም ሂዳ ተአላህ ነዉ አላህ ሂዳ ይስጣት
أحسنت كلامك صحيح بارك الله فيك الله يعينك ويحفظ لك ولدك يارب
Teqoam gd new kelyla haymanot wede islimna lemimetu lijochi
metagez alebachew
ማሻአሏህ እንኳን ወዴተፍጠርክበት ሀይማኖትህ መጣህ ወንድማችን
ማሻ አላህ ወንድሜ አላህ ፅናቱን ይስጣችሁ ሰለምቴዎች ስወዳችሁ
ማሻአላህ አለባበስ ያው ሌላ ግዜም እንዲህ ልበሺ❤
ደግነቱ ማሳለፉ ይቻላል እንጅ ማስቴወቂያው ረጅም ነው
አብሽር ሁሉንም ነገር ለአላህ አደራ ማለት ነው።
Sofi mash allah. ግን አንዳንዴ BBC hard talk እያረግሽባቸው ነው። ሌሎች ለመቅረብ እንዳይሸሹ።
ትክክል ነው ከስለሚ በሀላ ድክመት አለብን ሙስሊሞች፣ሌሎች ይሻሉናል.
ወንድማቺን ማሻ አላህ እንኳን ወደተፈጠርክበት ሀይማኖት መጣህ እናንትህንም አላህ ይመልሣቸው ያረብ❤❤❤❤❤
አይወልድም አይወለድም የሚለው
አልወለደም አልተወለደም በሚል ይስተካከል
መርሀባ
Welcome back sis ደግሞ ስላገባሸ ደሰ ብሎኝል
አብሽር ወንድማችን ልጂህ እንዳይመለስ አሁኑኑ ቁርአን በደንብ አስቀራው ትምህርት አስተምረው ኢስላማዊ 😢
እሺ ሀያት እህቴ አስተምረዋለሁ
ካልድ ወንድማች እንኳን ደወ ብርሃን እስልምና በስላም መጣክ
አላህ ፅናቱን ላተም ለልጂህም ይስጣቺሁ ያረብ መጨረሻህን ያሳምርልህ
አብሽር ወንድማችን ድኑን እንድማር አድርግ ልጅህን አንተም በርታ
Soofiyyee bareedu qashtii baga nagahan dhuftee siiyaannee jiraa 💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝
አህለን ሶፊ ማሻአላህ አምሮብሻል አባያው ዋውውውውው ማሻአላህ ለነገሩ ከመስቀያው ነው የዛሬው ትልቅ ጥቆማ ሰቶናል ተቋም ተቋም ተቋም ያስፈልጋል ከሰለሙ በኋላ ዲንን እንዲያውቁ የሚያስተምር ከቤተሰብ ከአካባቢ የሚገፋትን መሰብሰቢያ ዑመር በዲንህ የምትጸና ያድርግህ ልጅህንም ከምጠብቀው በላይ ለዲኑ የሚሰራ ያድርገው አላህ ይጠብቅህ
አሚን
አልሀምዱሊላህ ያምወደው ፕሮግራም ተጀመረ
የኔ ወንድም አላህ ያበርታችሁ
ማሻአላህ አላህ ያፅናህ
ሶፊቲ የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ
ማሻ አላህ አላህ ፅናቱን አላህ ይወፍቅህ
አላህ ያርግላችሁ አላህ ደሞ ሷሊኋን ሚስት ይወፍቅህ ያረብ ያረብ
አሚን
MashaAllah welcome back sofiye
አህለን ወሳህለን እህታችን ሶፊ በጣም ጠፋሽ እኮ ፕሮግራምሽንም በጣም ናፍቀናል አትጥፊብን እንዲሁም ሂዳያን የተወፈቅከው ወንድማችን አላህ በዲንህ ላይ ያፅናህ
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ሶፊቲ መጣሽልን ናፍቀን ነበር ጀዘአኩመላህ ኽይረን አላህ ይጠብቅልን ያረብ
🌺🌺🌺🌺🌺💞💞💞💞💝💝💝💝💝💝🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈👈👈🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷
🎉🎉❤❤
MaSha’Allah brother and welcome to Islam
አልሀምዱሊላህ አለኒአመተል ኢስላም
የልጅህ ነገር ልቤን ነካኝ ስለልጅህ ስትናገር ወንድሜ አላህ ሱበሀነ ወተአላአ ረጅም እድሜ ከልጅህ ጋር አላህ ይስጥህ ግን ዲንን በደብ አስተምረዉ አንተንም ቢያጣ ጠንክሮ ይቆማል ኢንሻአላህ አላህ አለያያቹሁ ያረብ
Maasha Allah brother
ሶፊዬ የኔው እንኳን ደህና መጣሽ ❤
አላህ ይጠብቅህ ይጠብቅልህ ልጅክንም
ማሻአላህ ግን በአላህ ልጁን በድንብ እስልምናን አስታምሩት በአላህ አላህ የባርታችሁ 🤲🤲😘
ማሻአላህ ሶፊዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ስጠብቅሽ ነበር ተናፍቀሻል
በጉጉት ምጣብቃው ፖረግረም ተቆርጦብን ነበር ዩቱብ ለይ ደስ ይለል እኮን መጠሽልን ሶፊ
_ወንድማችን እንኳን ወደተፈጠረክበት ሀይማኖት በሰላም በጣህ አላህ ያፅናህ ልጅህ ቁረአን እንድቀራ አድረገው ዳዕዋም በደንብ እንዲማር የተቻለህን ጥረት አድረግለት_
_ኡመረዬ የኔ ውድ አጎት ኑሪልኝ መልካምነትህን ቀጥልበት💞_
ወላሂ ሚበር ቲቪ ባዶ ገፅ እየተከታተልኩኝ የኔ መንገድ ሶፊ ጠፋችብን ብዬ እያሰብካት ብቅ አለች አህለን ሁቢ ተናፍቀሻል❤❤
Welcome back my dear miss you so much honey.
ማሽ አላህ ሙሸሪት
ማሻአላህ እውንካን ወደ ተፈጠርክበት በሰላም መጣ 🌹
አህለን ሶፊየ አይታችን እኳን ደህና መጣሽ
እዴ እኔ በየቀኑ ነበር እኳየምፈልገው ሁሌ ቅዳሜ ገነ መጀመሩ ነው እዴ እኳን ደህና መጣሺ ሙሽሪት
አህለን ወሳህለን የኧክቲ ሶፊ እኳን ደህና መጣሽ ተናፈቀሽ ነበር ወይኔ የኔ መንገድ ሊቋረጥ ነው ብዬ በጣም አስስቦኝ ነበረ ለካ ተመለሳቹልን አረ ደስ ብሎኛል የኔ መንገድ ስለተጀመር 🎉አለህምዱሊላህ
ትክክል ወላሂ እሰልምናላይ ከባዱ ድካምየሄነወ፰ ከሰለሙበዋላ ችላማለት ከባድነው ተቆምያሰፈልጋልተምረወ አሰከሚያቁድረስ
ሁላቹሁም ዱአ አርጉለት እናቱን እስልምናን አንዲወፍቅለት
አሚን አዎ እናቴንም ወደቀጥተኛው እምነት ይምራልኝ
@@Umertube9860 አሚንንንን ያረብ አላህ ያበረታቹሁ ሁላቹሁም
ሶፊ ባአላህ ተኡስታዝ ያሲን ኑሩጋር አገናኚው አደራ ❤❤❤❤❤❤❤🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤
Yena konjo sofiya ewadeshaleu welahi enekan beselam metashe demo mashalla
አህለን ሶፊዬ እኳንን ደናመጣሽ
ማሻ አላህ እንኳን ደህና መጣሽ ሶፊ
ወአሌይኩ ሙሰላም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ አህለን አህለን ተናፈቂዋ አህቴ እንኳን ደህና ተመለሸ ረመዳን ሙባረክ
እንኳንደህነመጣሽ❤❤❤ከነአለባበስሽመሸአላህመሸአላህ
አላህ እንዲያፀናን ዱዐችሁ አይለየን
اللّهَم يَامُثَبِتَ الُقلُْب ثَبِتْ قُلُبَنَا عَلَى دِينَكَ
رَبَّنَا أَفْرِغْ عَلَيْنَا صَبْرًا وَتَوَفَّنَا مُسْلِمِينَ
ማሻ አላህ ተባረከላህ ወንድሜ አብሽር ብዙ ፈተናዎች ይበዛሉ ያው ለአማኖች ፈተናዎች ይበዛሉ ምንዳቸውም ብዙ ነው ነብያቶችም ተፈትነዎልና አላህ ፈተናውን ያቅልልህ
Maashaa Allah
ማሻ አላህ ኡመሬ❤❤
ማሻአላህ የኔውድ እህት
ቢስሚላህ ጠፋሽ እኮ ሰፊየ የኔ ዉድ እኳን ደናመጣሽ ከነ እግዳሽ አህለን ወሳህለን ረመዳን እዴት ነዉ ጀሚአን በዱአቹሁ ያጀማአ እግሬን እያመመኝ ነዉ 😢😢
አላህ አፍያሽን ይመልስልሽ ማማየ
አሚን
አላህየሽፊሽየኔውድ
አሏህ ያሽርሽ
i liked this program thanks
mashallah mashallah mashallah Allamdulilah inshallah alah eantani heday yestachaw❤❤❤
አሏህ አንተንም ልጅህንም ያፅናችሁ ያርብ
አሰላም አለይኩም ያ ጀመዓ አልሀምዱሊላሂ ዛሬ ላይ ቁርአንን ማስተማር አላህ አስችሎኛል።
አሏህይገዝሽ
አህለን ሙሽሪት እንኳን በሰላም መጣሸ
maashaa allha soofi baga nagahaan dhuftee alhamdul❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻ አላህ❤❤ አላህ አክበር❤❤❤❤❤
Welcome back sofi
We missed you a lot❤
አላሁ አክባር አላሁ አክበር እኮን አላህ ወፊቃክ
Masha Allah tabaraka Allah ❤❤❤❤
ሶፊ ተናፍቀሽ ነበር 💌💌
አህለን ሶፊ እኮን ደህናመጣሽ ❤❤ተናፍቀሺነበር
የእኔ መንገድ በጉጉት የምጠብቀው ነበር ሷፊ ሀቢበቴ እንካን በሰላም መጣሽ ሁቢ❤❤❤❤❤❤
ኡመርዬ የኔ ወንድም
ወዬ ማምሻ
ማሻ አላህ
አህለን ኡከን በሠለም መጠሽልን
MashaAllah Sofi Sweetheart I am glad to see you ❤ Don’t disappear again 😞
ይችንኮመንት,,የምታነቡ በሙሉ,ዱአ,,አረጉልኝ,,,,አላህወጥቶከመቅረትአላህይጠብቀን,,,አገራችንንንሠላምያረግልን,,ፆመችንንንምአላህይቀበለንያረብአሚንንንንን
እኮን ደና መጣሽ
አህለን ሶፊ የኔ መንገዶች እኳን ደህና መጣችሁ
አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ማሽአላህ አላሁአክበር ወንድማችን እንካን ወደቀጥተኛው መንገድ አላህ መራህ 🎉🎉
እንኳን ደህና መጣሽ ሶፊ ጠፋሽ
Aslamualakum wr wb welcome back 🙏
😘😘😘😘😘ማሻአላህ
ሰለላሁ አለይሂም ወሰለም *ሱባህንአላህ
Allah Akbar
Masha Allah
የኔ መንገድ ጀመረ አልሀምዱሊላ ጠብቄ ጠብቄ አሁንማ እረሰቸው ነበር አህለን ወሰህለን
Mashaa allah baga nagan dhufte