ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሙሉዉን ቪዲዮ እዩት፣ ብዙ የማላቀዉ ተምርያለሁ ከዚ ። May God forgive me and all of us for criticizing this honorable woman without knowing her. Thank you for interviewing her. ማንነቷን ሳላዉቅ የሀሰት ክስ ጥላቻ ለሰማሁት ለተናገርነዉ ይቅር ይበለን። እናመሰግናለን ጋዜጠኛ።
እኛንም በቅንነት ልብ ስለ ሰሙት እግዚአብሔር ይስጥልኝ❤
@@AlmazAlmazafewerki ❤️ አብሮ ይስጠን
እውነትን መረዳት መቻል በራሱ መታደል ነው... የታደልክ ነህ ወንድሜእንኳን ሙሉ ቪዲዮውን አየኸው...
እንዳንተ አይነት ጥቂት እንኳ ከተገኘ ፣ የተወሰነውን እንኳን መሬት ላይ ያለውን እውነት እንዲገነዘቡት ማድረግ ነው የዚህ ቃለ መጠይቅ አላማው.....
What what changed you're mind 😂😂
ሓቅ ተደብቃ ኣትነብርም ። እግዚኣብሔር ይመስገን ወላዲት ኣምላክ ክብሪ ይግባት
ይህንን እውነት እነድናውቅ በጊዚና በሰአቱ የፈቀደ የድንግል ማርየም ልጅ የተመሰገነ ይሁን።
ጠያቂ ወንድማችን በጣም ትልቅ ክብር ኣለኝ,,,እውነት ትህትና የሞላህ ሰው ነው ምትመስለው እና እመኣምላክ በምትሄድበትም በምታደርገው ሁሉ በፊትህ ትቅደምልህ የኛ ወንድም ኣለም,,,በስም ማህበር መድሃኔ ኣለም ቅድስትድንግል ማርያም ዘ-ኢትዮጵያዊ ትልቅ ምስጋናየ ኣቀርብልሃለው,,,እናመሰግናለን Haleta tv❤
ስለ ታላቁ አባት አባ ተስፋሥላሴ ሞገስ የዕረፍትና የቀብር ስነሥርዓት ከየትም አልሰማሁም... እውነቱን ስላሰማ,ች,ሁን እግዚአብሔር ይስጥልን
ወላዲት አምላክን የሚመስል የለም፣አልነበረምም፣አይኖርምም። አከተመ
ቃለ መጠይቅ ላቀረብከውም ወንድም ትህትና ያለህ እርግት ያልክ ነህ ቃለሂወት ያሰማልን ወላዲተ አምላክ በደም ስር ትግባ ትቅደምልህ
ሠውን ቀርበው ሳያቁ መክሠሥ እሥካሁን አለ ማለት ነው ክርሥቶሥንም ያሠቀልነው እኛ ነን ያሥብላል ከውሸታችን ብዛት ያሳዝናል እሳቸው እንኳን ሊገሉ የተገደለ ቢያሥነሡ ደሥ ይላቸዋል
"ወላዲተ አምላክን የመሠለ አልነበረም፥የለም፥አይኖርምም።" ንግሥተ ነገሥታት በእውነት ቃለሕይወት ያሠማልን።
ጠያቂው ጋዘጠኛ ስለ-ስነስርዓትህ እግዚአብሔር ይስጥልኝ፡፡
አኔ መሃበርተኛ አይደለሁም እህታችን አህተ ማሪያም የዘመኑ ጀግና ነች ፀጋዋን የብዛላት ለኛ ታሰፍልገናለች በመቀጠል ጋዜጠኛዉ ሚዛናዊ የተርጋጋ መንፍሰ የተላበሰ ትቢት ያልወጠርዉ የቤተሰብ ዛር ምናምን አንደሌለበት ያሰታዉቃል በርታ 😀🙏ከንግሰቲቱ ጋር ወደፊት 😀💪🙏
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለህየሸወት ያሰማልን
እውነትን እማ ማን ይፈልጋል በዚህ ዘመን ቢፈልግ ደግሞ እግዚአብሔርን ያይ ነበር!
እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን በርቱልን እውነት ተደብቆ አይቀርም በርቱልን
ትልቅ ትምህርት ነው የሰጡን ንግሥተ ነገሥታት በእውነት ማስተዋል ያድለን ሳናይ ባንናገር ባንፈርድ ጥሩ ነው። ከቃልህ የተነሳ ይፈረድብሃል ስለሚል ቃሉ። ጠያቂው እግዚአብሔር ይስጥልን። በአሉባልታ ከመመራት ነው የታደከን ያለው ነገር በግልፅ መጠየቅህ ጥሩ ነው ክብር ይስጥልን
አድናቂዋት ነኝ! ጀግና
እግዚአብሔር ይመስገን ንግስተ ነገሥታት እህተማርያም ዘ ኢትዮጵያ በርቱልን እስከ መጨረሻ ኪዳነምህረት ኣትለዮት ሀሌታ ትቪ ደሞ እግዚአብሔር ያክብርልን እውነቱን ለሕዝቡን ለማሰወቅ ያደረጉትን ።
ንግሥተ ነገሥተ እኅተ ማርያም ዘ - ኢ ትዮጵያ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለጠያቂ ወንድማ(ች)ን እግዚአብሔር ይስጥልን
እውነት ፡ ጋዜጠኛው ፡ እናመሰግናለን ፡ እናታችንን ፡ እንዲህ ፡ አክብር ፡ በትትና ፡ ስላናገርክል ፡ እናመሰግናለን❤
የእግዚአብሔር ምርጫ ድንቅ ይለኛል፣ አሁን እግዚአብሔር ይሰራል ዛሬም ብንመለስ ይቀበለናል ዛሬም መልክቱን ይልካል ዛሬም በሚደንቅ መንገድ ይፈልገናል፣ ስራህ ድንቅ እጹብ ነው
ወላዲተ አምላክን ስትይዝ እንዲህ ልበሙሉ ሆነህ ትቀርባለህ፣ትናገራለህ፣ትመልሳለህ ፡ እውነቱ ይሄዉ ነው።
ሀሌታዎች በርቱ ጎበዞች የሀገራችንን እውነተኛ ከሠማይ የተቀቡ ንግሥታችንን ነው የጠየቁልን በርቱ አሁንም ሥራቸውን እየተከታተላቹ ለህዝቡ እውነቱን አውጡ
😂😂😂😂😂😂😂
በዘመኔ እንደ እሷ ጀግና አላየሁም ።
ለሁሉም ጊዜ አለው ልብ ያለው ልብ ይበል ስለእውነት መኖር የሚፈልግ የንግሥተ ነገሥት ንግግር ይጥመዋል በእውነት ማር ነው እመአምላክ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም በመጎናጸፊያዋ ትጠብቅልን
እህታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችንም ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንዳንተ እውነትን ፈላጊ ወንድሞችን እህቶችን ያብዛልን ብዙወቻችን የሀሰት መንፈስ ስለነገሰብን የስድብ ድንጋይ መወርወር ብቻ ነው እንደዚህ ጠይቆ እውነትን ማወቅ መመርመር የለም ሲሆን ባለቤቱን ቅዱስ እግዚአብሔርን ወላዲተአምላክን በፀሎት መጠየቅ ስድብ ደግሞ የሰይጣን ነው መነፀራችን እናስተካክል የእግዚአብሔርን መልእክተኞች የሚነቅፍ ሁሉ ፈጣሪውን እንደሚነቅፍና እንደሚሳደብ ሊያውቅ ይገባል እውነትን የሚነቅፍ ሁሉ ሀይል አጋንንት በስጋው ላይ እንዲሰለጥን የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን መከራው ክርስትናህን ያጠብቀው ዘንድ ነው
ንግስተ ነገስታት እህተ ማርያም ዘኢትዮጵያ እዉነተ(ኛ) የርትዕት ተዋህዶ ኣማ(ኝ) እዉነት የምፈልግ ልብ ብሎ ይስማ
ፈጣሪ አምላክ መድሀኒአለም ትክክለኛውን መንገድ አንተ ምራን
አንተ አትናወጽ በኦርቶዶክስ እምነት ጽና ይችን የዘንዶ ፈረስ ተዋት
ቃሌመጠየቅ የምታድርግ ወንድም እውነት እላሃለሁ እግዛብሄር ያክብርህ
እንኳን ትዳር ሊያፋቱ የአብርሀም እንግዳንም መናገር ያለብን በትህትና እደሆነ ሚያሥቡ ንግሥት ናቸው
የኔ ጀግና እናት ንግሥተ ነገስታት እህተ ማርያም ሺ ዓመት ይንገሱ ::
Abate yezehe tenekuaye defare kedengele gare ekule nene yemetele mendera shefeta aheberebarye yegeza goudaye newe enejey yejewane tagenalehe dureya🫢🫢
አይድንቁርና
ንግሥታችን እንኳን ሠው ሊገሉ የተገደለ ካገኙ ወላዲቷ ከፈቀደችላቸው ቢያሥነሡ ደሥ የሚላቸው ናቸው
እንኩዋን በሰላም መጡልን ንግስት ነግሥታት 🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️
😂😂😂😂😂😂😂😂
እህተማርያም እናመሰግናለን
ለኛ ለባለ ትዳሮች መልካም ምሳሌ ናቸው፣ ይህን እኔ ምስክር ነኝ
እውነትን ለማወቅ መልክቱን በርጋታ ማዳመጥ ለመሳደብ ከመቸኮል ምንተናገሩ እውነታውን መመልከት ንግስተነገስታት እሕተማርያም ዘ ኢትዬጵያ እውነተኛ መልክተኛናቸው ማስተዋል ያድለን
የነ እናት የነ ለዋህ ምን ልበል ኣናታሺን እኮ ልዩ ናሸው
እኔ ነግስተ ነንግስትን እህት ማርያምን የማውቀው ስለሀገሯ ወዳድ ስለ ድሆች ለጋስ ሩሩ ቸር የታዝን መካሪ የእግዚአብሔር ፍቅሩን እዴት በልባችን በደም ስራችን የትሞላ የላዲት አምላክን ፍቅር በደም ስራችን እንዲገባ የምትመክር ታላቅ ኢትዮጵያዊት ሴት እንደሷ በዚህ ዘመን የለም ቀርባችሁ ተረዱ በሩቅ ሆናችሁ ስም አታጥፉ በኃላ ያስጠይቃችኃል
ጆሮ ያለው ይስማ እውነትን የሚፈልግ ስክን ብሎ ያድምጥ እናታችን እልፍ አመት ይገሱ በጣም ነው የምወድዎት ጀግና እናት።
በእመ አምላክ ታዘው የአባ ተስፋ ሥላሴ ሞገስን ኑዛዜ ነው ያስፈጸሙት ንግሥተ ነገሥታት። ሰው ግን ብዙ ያወራል በተለምዶ ሰው ማውራት ስለሚወድ ነው በተለይ አሉባልታን። ስለ እውነቱ የአቡነ መልከ ጼዴቅ ደብር ካህናት ይመስክሩ።
ሀሌታ ቲዩብ እናመሰግናለን 🙏
ንግስተን ግስታት እግዚአብሔር እድሜ አና ጤና ይስጥውት እግዚአብሔር ይጠብቅውት የኛጀግና በርቱልን ጠላት ብዙይውራል ይውራ እውነት ይሸንፍል እና
ከጀግናም ጀግና እግዚአብሔርን አምናለው የሚል ማንም እንዲህ አይነት እውነት በዚህ ዘመን ሊናገር አይወጣም ምንክኒያቱም እራሴን በሳቸው ቦታ ሆኜ ሳስበው በጭራሽ እሺ የምል አይመስለኝም!
እውነት የሚፈልግ ሁሉ ያገኛዋል ሀሌታ ቲቢ እናመሰግናለን እኒን ጀግና እናት ስላቀረባችሁልን።
የርትዕት ተዋሕዶ ምዕመን የት ና'ች'ሁ ?
ኣለንንን ኣለንንን ኣለንንን
አለን አረ
እንኳን በሰላም መጣችሁ❤❤❤❤❤❤
ልቦና ይስጥሽ በእውነት
መልካምና ደግ እናት፣ ንግስተ ነገስታት እህተ ማሪያም እልፍ አመት ኑሩልን፣
Mareyamn????
እንኮን ደና መጡልን ንግስተ ነገስት
ሰው ያልተባለ ቢያወራም ሐሰት ቢነዛም እግዚአብሔርን የያዘ ድንግልን የያዘ ድል አድራጊ ነው ። ንግሥተ ነገሥታት በርቱልን እመ አምላክ አሁንም በጸጋ ላይ ጸጋ ሰጥታ ከፍ ከፍ ታርጎት። እመ ብርሃንን ይዞ ወደፊት።
ንግሥተ ነገሥታት እኅተ ማርያም ዘ ኢትዮጵያ እልፍ ዓመት ይንገሡ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን ንግስተ ነገስታት እህተ ማሪያም ዘ ኢትዮጲያ ሺ አመት ይንገሱልን ❤
ያልተቀባች ንግስት 😁😆😆😆
😂😂😂😂😂
በሱባኤ በፀሎት ይጠይቁ ይመለሱሎታል
Kebt😂😂
እግዚአብሔር ይገስፃችሁ።
እውነት ሲነገር ያናድዳል አይደል አይ አለመታደል
ስነስርዓት ያለህ ወንድም
The Queen of kings I like it. I heard it after i translated. It is very use full message your Majesty.
Actually, "Queen of Queen's and King's" Sir😊 ንግሥተ ነገሥታት እኅተ ማርያም ዘ - ኢ ትዮጵያ
እኛ በናፍቆት እጠብቆታለን
ሰለስቱ ምዕት ወልድ ፍጡር ላለው አርዮስ ጉባኤ ዘርግተው በትህትና አቅርበው አናግረው ረተውታል። እሺ ቢያንስ ይህንን ጥያቄ እና መልስ ሰምቶ አመለካከትን መቀየር ይቻላል ካልሆነ እንኳን የእግዚአብሔርን መልዕክት አለማጣመም እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋል ያድለን።
እናታች ንእህታችን መምህራችን ንግስተ ነገስታት እህተ ማርያም ዘ-ኢትዮጵያ እንወዶት አለን ።🎉
በእውነት እቺን የሚከተል ሰው ይኖራል።መቼው የኢትዮጵያ ህዝብ ግራ የገባው ነው እዛ ሄዶ ያጎበድድ ይሆናል።አሁን የተቀመጠችበት ወንበር ምን የሚሉት ነው።መቼም አትረፍ ያለው በኤርትራ ብር የተሰራው።
ንግሥተ ነገሥተ እኅተ ማርያም ዘ - ኢ ትዮጵያ ከንል(ጅ'ቸ')ዎት አፈቀርክሙ እንወደዎታለን እንወዳ(ቹ)ሀለንንን
እንካን ደህና መጡ ንግስተ ነገስታት እህተ ማርያም
ማንን ነው የምታገለግይው ?
አንበሲት
ምድረ ቀርቦ ማያቃቸው ሁላ ነው ሚዋሸው እሥቲ ቅርባቸው ያለነውን ብትጠይቁ ብትሠሙን
ደፋሮች ናቸው ይላቸዋል መፃፍ ቅዱስ እንደነዚህ ያሉ ባልቴቶችን😮
እኔ እንጃ ግን ኤቶጳ ሒብሬቴሴብ ጊን እህተ ማርያም እና እስራኤል ዳንሳ በነሱ አቅም ሲቀልዱባቸው😂😮😢
እነዚህን አንበሳ የሚመስሉ ቅርፆችና ቅዱስ ያሬድ ነው ብሎ በትግራይ የቀረፀው አንድ ሰው ነው😂😂😂😂
እግዚአብሔር ይመስገ እመአምላክ ክብር ይግባት እኔ በአገልግሎታ(ቸ)ው በወላዲት አምላክ ትዛዝ በ ንግሥተ ነገሥተ እኅተ ማርያም ዘ - ኢ ትዮጵያ መልክት ድ(ኝ)ለሁ ከእውሪው መንጋጋ ወጥ(ቻ)ለው::
እኛ ምስክር ነኝ በትዳር ትልቅ ምሳለ እንጂ ያፋቱት ትዳር የለም,,,,እንዶም ቀተጣላም እንካን ሂዲ ባልሽ ያለሽ ስሚ ታዘዚ ብሎ ነው የሚገጽጹ,,,እውነት እውነት ነው
ወይ ንግስት ማን ሾመሽ😂😂😂😂
ወይ አንች ሐገር? ስንቱን ታሳዪናለሽ!!
ጀሮ ያለው ይስማ ቁም ብላቸው አዳምጡው
አይዞሽ እህቴ ንግስት ነግስት እህት ማርያም ቀኖ ደርሰዋል ኢትዮጵያ ትነሳለች ❤
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እውነትን ይዘው ወደ ፊት መሄድ ነው (ሽ)አመት ይንገሱልን እንዎዶዎታለን
This is abig Education for us
ይህንን ቪዲዮ የሰማችሁ ሀሌታን ጨምሮ "ሰው እና የመረጃ ዘመን ውጤቶች ተጽእኖ..." የሚለውን መጽሐፍ ከኤፍታህ መዝሙር ቤት (መገናኛ፣ ለም ሆቴል) ገዝታችሁ አንብቡ፤ ከዚያ አንድ ውሳኔ ላይ ትደርሳላችሁ።
እባካቹ ጥላቻን አቁሙ ጠላትክንም ውደድ ነው እኮ ሚለው
በርግጥ ለማመን ቢከብድም የያዙትን እውነትን ህዝቡ መረዳቱ አይቀርም። ትንጥ እንኩአን ሰው በራሱ አእምሮ ሁኔታውን ለመመርመር ቢጥር ምንድነው የሚሉት ለምን ይህን አሉ እንዴት እንዲህ ይሆናል ብሎ ቢጠይቅ ቢያጣራ እውነታውን ይረዳው ነበር። ሰው የሀይማኖት አባቶች አልተቀበሉትም ሚዲያው እንዲ ብሎ ነበር ከማለት ይልቅ መቼ ነው ቆም ብሎ የሚመረምረው ምን ያህሉስ ሰው ነው መድሃኔአለምን ህዝብ እንዳይቀበለው እና እንዲሰቀል በወቅቱ የነበሩ የሀይማኖት መሪዎች ህዝቡን እንዳሳመፁት የሚያስታውስ? ዛሬስ ማነው ለእውነት የቆመዉ? ....ሀሌታም የተዘራውን ሀሰት በጥያቄ መልክ አንስታችሁ በመጠየቃችሁ መረዳት ለሚፈልጉ ስለሚጠቅም በርቱ።
#እናስተውል #እውነት ከማን ጋር ናት ከእምነ ንግሥተ ነገሥታት እኅተ ማርያም ዘ ኢትዮጵያ ጋር እና ከርትዕት ተዋሕዶ ምዕመን ጋር ብቻና ብቻ ነው 100% አለቀእልፍ አመት ይንገሱ እምነ የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ አንደበትህን ተቆጣጠር ኋላ እንዳናፍር
ይቅር ይበልሽ ወደ ትክክልውኛው መንገድ ይምራሽ የስምንተኛው ሺ ትንቢት ዘመናዊ ተቁአይ ማለት አንች ነሽ!!!
ማስተዋሉን አምላክ ያድለን አገልጋዮ(ቹ)ን የምንለይበት መንፈሳዊ መነጽር ያድለን።
ሰለ እግዚአብሔር አንሳደብ ስድብ የአውሬው ነው
የ ኢትዮጵያ ትንሣኤን የ ሚፈልግ ሁሉ የ ንግሥተ ነገሥታት እህተ ማርያም ዘ ኢትዮጵያን መልእክት ማድመጥ ይኖርበታል ። ቶሎ ቅድስት ሀገሪትነ ኢትዮጵያን ተረከቡልን ።
እንኳን በሰላም መጡ እናትነ
ክርስቲያን አይሳደብም
እግዚአብሔር እድሜ እና ይስጥልን እህተማርያም ሳንውቅ የሰደብንሽ ይቅር በይን ኣምላክ ይቅር እንዲለን በእውነት ውሸት ሲበዛ እውነት ይመስላል እና በዛ ተሸውደን ጠፍተናል
አቅራቢው ሀሌታ የምትባሉ ጤነኞች ናችሁ ይህችን ፀረ ተዋህዶ ተሳዳቢ ስታቀርቡ? ለካ አንድ ናችሁ::
የተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ ታውቂዋለሽ ነው ወይስ ሲሉ ሰምተሽ ነው የምትቃወሚው እኅቴ?? አስተውዪ
@@michaelandhun3514 ማስተዋል የነሳህ(የነሳሽ) የ666 አገልጋይ::
ንግሰተ ነገሰት ወደ በርሜል ጊወርጊሰ ቢሄዱ ምን ይመሰለወታል
ጽላተ ሙሴን እና ብርሃነ መስቀሉን ይዘዋል እኮ።
ወገን የሰማዕቱ ስም ሲጠራ የሚቀድመው "ቅዱስ" የሚለው ነው። ሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ በቋራ ልዩ ቦታው በርሜል ተብሎ ነው። የሚጠራው ። ጓደኛን እንኳን አቶ እየተባለ እየተጠራ ኧረ ለቅዱሳን ክብር እንስጥ።
ዘመን መለወጫ የቀየረች የፋሲካን ቀን የቀየረች ሀሰተኛ የምትከተሉ እንስሳዎች
እውነት ነው ግን እነዚህ ሰዎች የምራቸውን ነው 😁 ወዶ አይስቁ ልብ ይስጣችሁ እሶስ ይበጀኛል ያለችውን ተልኮዋን እየተወጣች ነው ጀሌውቿና የአቀረቦት ሰዎች ምን መረጃ ይዘው ነው ህዝቡን የሚያወናብድት አለኝ የምትለውን አቅርባ አይተን እንመን ችግር የለም 🤨🤭😏
ምንጩን ለማወቅ ወደ ዘ ኢትዮጵያ ድህረ ገፅ ገብተው ያረጋግጡ
እንስሳ ይሻላል ከዛሬ ትውልድ
ፈሲካን አዲስ ዓመትን ከቀድሞው ከጥንት ቦታው ያፋለሰው ባህረሐሳብ ነው ኮከብ ቈጠራው አቡሻኸር ነው። በዘመነ ሔኖክ ሁሉም በዓላት በጥንት ቦታቸው ነው የሚውሉት። እርሳቸው ላይ ዝም ብላችሁ በጭፍን ከምትቃወሙ መጽሐፈ ሔኖክን መጽሐፈ ኩፋሌን ገባ ብላችሁ ተመልከቱ እውነት እኮ ነው። ያስተላለፉት።
ቅዱስ ሙሴ የዘመን አቆጣጠርን 365 ቀን አለመሆኑን ከእግዚአብሔር አምላክ ዘንድ ቃል በቃል አንዱ ዓመት ፫፻፷፬/364 ቀን ወይም ፶፪/52ሱባኤ ብቻ መሆኑ ተነግሮት አስተካከለ። ኦ.ዘጸ ፲ እንግዲህ የቅዱስ ሙሴ ተከታዮች ምን ይባሉ??
Kkkk what is going on??!!
ማን ነው እሚፈቅደ
እግዚአብሔር በአርዓያው የፈጠረውን የሰው ልጅ አይደለም ሌላው ፍጥረትን እንኳን እግዚአብሔር አክብሮና ወዶ ነው የፈጠረው ። ጠቢቡ ሰለሞን የትዕቢትና የንቀት ዓይንን የበረሀ የሸለቆ ቁራ ይጎጠጉጧታል / መንፈሳዊ ዓይንን ትዕቢት ያሳውራል ማለት ነው ። / ስለዚህ በማስተዋልና በማገናዘብ በእርጋታ እናድምጥ ለጥቅማችን ስንል መንፈሳዊ አይናችንና ለእግዚአብሔር ክቡር ሰውም ክብር ይኑረን ወገኖች ከእግዚአብሔር ነው የተባለን ነገር ተጠያቂውና መልስ ሰጪው እግዚአብሔር እራሱ ነው እግዚአብሔር እናትም አባትም ነኝ ካለ ተንበርክካችሁ ጠይቁ ለእርሱ እንደአምላክነቱ የሚቀርበውን ጥያቄ ለሰው አታድርጉ ለምንፅፈው ስድብና እንቶፈንቱ ነገር ለእግዚአብሔር አምላክ አሳዛኝ መሆኑን እንኳን መረዳት ካአቃተን የእግዚአብሔር መንፈሳዊ ሰው እንዳይደለንና እግዚአብሔርንም የማንፈራ በግብዝነት ያላችሁ መሆናችሁን እርግጠኛ ሁኑ ። ቅንነት ይኑረን
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ግንኮ ቆንጆ ነሽ😂😂😂😂 ግን እረፊ ንስሀ ግቢ ክርስቶስ አይዘበትበትም
የርሶን ኢትዮጵያ ለማየት እናፍቃለሁ።
አንደበቷ ሙሉ ውሸት ነው ።የእመቤታችንን ስም በመጥራት እና ተገለጠልኝ መልእክት መጣልኝ በማለት ሽፋን አድርጋ የምታታልል ። በእውነት እኛ ኦርቶዶክሳዊያን እናሳዝናለን ። እኒህን የመሰሉ አባት እንደእንስሳ ወስዳ ስትጥላቸው ። ምናልባትም በሚሊየኖች የሚገመት ከ10ሺ በላይ መጽሐፍቶቻቸው ተዘርፏል
እንዴህ የሚነግራት ነው የሚያስፈልገው 🤥 የውሸት 👸 ንግስት ሲያምርሽ ይቅር 😅
Betam
ውሽቱ የት ጋነው እመ ብርሃን ለሰው አትገለጥም ማለት ነው ወይ ምንድነው እግዚአብሔር የፈለገው ሰው መርጦ መናገር ይችላል
ንግሥተ ነገሥታት እኅተማርያም ግን የሄዱት እርሳቸውን/አባ ተስፋ ሥላሴን ብለው ነው፤ እናንተ ደግሞ የሚቆጫችሁ በዋጋ የማይገመተው መጽሐፎቻቸው የሚሸጥበት ሚልየን ብር፥ ራሳችሁን አያችሁት??? እንደ ይሁዳ እውነትን በገንዘብ የለወጣችሁ ናችሁ!!!
ወንድሜ እንደ አንበሳ ወስዳ ስትጥላቸው ላልከው ። አባ ተስፋ ሥላሴን ሞገስን ስታስታምም የነበረችው ተጠይቃ የመለሰችውን ብትሰማው በምን እድልህ ግን ስለመጽሐፋቸውም እንደዚሁ እንዳንዴ ዝም አይነቅዝም ለተሳደብከው እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ አንተም ሆንክ መሰሎችህ ንስሃ ግቡ።እመአምላክን ከአፍህ አንስተህ ወደ ልብህ አስገባት እውነቱ ይገለጽልሃል ለዚህም ምልጃዋ አይለይህ።
ኦራተር ወይም አንደበተ ርቱዕ ይባላሉ!
"ጅል አይሙት እንዲያጫውት" ማለት ይሄኔ ነው። እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ይሄው በስምሽ እንደነ እዩ ጩፋና እስራኤል ዳንሳ ያሉ ጉዶች በየስርቻው ፈሉልሽ።ወደው አይደለም እኮ እውነተኞቹ ቅዱሳን አባቶቻችን ነገራችውን በህቡዕ የሚከውኑት!!! (ካሜራ የለ...ፎቶ የለ... ቃለ መጠይቅ የለ...)
Ene baxam naw yaa miwadchaww❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እኔ የምለው በእንግሊዝ አገር የምትኖሩ ወገኖች እችን ሴት የምታቋት አረ ስለነፍስ ውጡና እውነቱን ተናገሩ እርግጠኛ ነኝ ብሩን ከየት እንደምታመጣው ባላውቅም የፀዳ ስለበሰች ብቻ የምታወራው የማይታመን ቢመስልም አመናችኋት አዳፋ ብትለብስ የሚያቀርባትም የለ በአቅራቢዎቿ ሁሉ ግራሞት ጭሮብኛል ፈጣሪ እውነቱን ያውጣ እውነት በህዝቡ ቀለዳችሁ 😏🤭🤨
ንግሥተ ነገሥታት እኅተማርያም ጸዓዳ ልብስ የሚለብሱበት ምክንያት አንዱ የቅድስት ድንግል ማርያም የአምላክ እናትን መልእክት ስለሚያስተላልፉ፥ እንደ ኢትዮጵያዊያን የክብርና የስርአት ልብስ አለባበስ ነው።ሌላው የተሰጣቸው ማዕረግ የኢትዮጵያ ንግሥተ ነገሥታት እንደመሆኑ ኢትዮጵያዊ የሆነ የጥንት እናቶቻችንን አለባበስ ይለብሳሉ። እግዚአብሔር አምላክ የተቀደደ ቢሆንም የተጣበ ንጹህ ልብስና ንጹሕ ልብ ይዘን ወደ እርሱ ወደ ንጉሡ እንድንቀርብ ነው ያዘዘን! ባለን አቅም ንጹሕ ልብስ መልበስና ስላደረገለን መመስከር፣ ማመስገን ኃጥያተኝነት ነው እያልሽ ነው??? አስተውዪ እኅቴ
ሙሉዉን ቪዲዮ እዩት፣ ብዙ የማላቀዉ ተምርያለሁ ከዚ ። May God forgive me and all of us for criticizing this honorable woman without knowing her. Thank you for interviewing her. ማንነቷን ሳላዉቅ የሀሰት ክስ ጥላቻ ለሰማሁት ለተናገርነዉ ይቅር ይበለን። እናመሰግናለን ጋዜጠኛ።
እኛንም በቅንነት ልብ ስለ ሰሙት እግዚአብሔር ይስጥልኝ❤
@@AlmazAlmazafewerki ❤️ አብሮ ይስጠን
እውነትን መረዳት መቻል በራሱ መታደል ነው... የታደልክ ነህ ወንድሜ
እንኳን ሙሉ ቪዲዮውን አየኸው...
እንዳንተ አይነት ጥቂት እንኳ ከተገኘ ፣ የተወሰነውን እንኳን መሬት ላይ ያለውን እውነት እንዲገነዘቡት ማድረግ ነው የዚህ ቃለ መጠይቅ አላማው.....
What what changed you're mind 😂😂
ሓቅ ተደብቃ ኣትነብርም ። እግዚኣብሔር ይመስገን
ወላዲት ኣምላክ ክብሪ ይግባት
ይህንን እውነት እነድናውቅ በጊዚና በሰአቱ የፈቀደ የድንግል ማርየም ልጅ የተመሰገነ ይሁን።
ጠያቂ ወንድማችን በጣም ትልቅ ክብር ኣለኝ,,,እውነት ትህትና የሞላህ ሰው ነው ምትመስለው እና እመኣምላክ በምትሄድበትም በምታደርገው ሁሉ በፊትህ ትቅደምልህ የኛ ወንድም ኣለም,,,በስም ማህበር መድሃኔ ኣለም ቅድስትድንግል ማርያም ዘ-ኢትዮጵያዊ ትልቅ ምስጋናየ ኣቀርብልሃለው,,,እናመሰግናለን Haleta tv❤
ስለ ታላቁ አባት አባ ተስፋሥላሴ ሞገስ የዕረፍትና የቀብር ስነሥርዓት ከየትም አልሰማሁም... እውነቱን ስላሰማ,ች,ሁን እግዚአብሔር ይስጥልን
ወላዲት አምላክን የሚመስል የለም፣አልነበረምም፣አይኖርምም። አከተመ
ቃለ መጠይቅ ላቀረብከውም ወንድም ትህትና ያለህ እርግት ያልክ ነህ ቃለሂወት ያሰማልን ወላዲተ አምላክ በደም ስር ትግባ ትቅደምልህ
ሠውን ቀርበው ሳያቁ መክሠሥ እሥካሁን አለ ማለት ነው ክርሥቶሥንም ያሠቀልነው እኛ ነን ያሥብላል ከውሸታችን ብዛት ያሳዝናል እሳቸው እንኳን ሊገሉ የተገደለ ቢያሥነሡ ደሥ ይላቸዋል
"ወላዲተ አምላክን የመሠለ አልነበረም፥የለም፥አይኖርምም።" ንግሥተ ነገሥታት በእውነት ቃለሕይወት ያሠማልን።
ጠያቂው ጋዘጠኛ ስለ-ስነስርዓትህ እግዚአብሔር ይስጥልኝ፡፡
አኔ መሃበርተኛ አይደለሁም እህታችን አህተ ማሪያም የዘመኑ ጀግና ነች ፀጋዋን የብዛላት ለኛ ታሰፍልገናለች በመቀጠል ጋዜጠኛዉ ሚዛናዊ የተርጋጋ መንፍሰ የተላበሰ ትቢት ያልወጠርዉ የቤተሰብ ዛር ምናምን አንደሌለበት ያሰታዉቃል በርታ 😀🙏ከንግሰቲቱ ጋር ወደፊት 😀💪🙏
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለህየሸወት ያሰማልን
እውነትን እማ ማን ይፈልጋል በዚህ ዘመን ቢፈልግ ደግሞ እግዚአብሔርን ያይ ነበር!
እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን በርቱልን እውነት ተደብቆ አይቀርም በርቱልን
ትልቅ ትምህርት ነው የሰጡን ንግሥተ ነገሥታት በእውነት ማስተዋል ያድለን ሳናይ ባንናገር ባንፈርድ ጥሩ ነው። ከቃልህ የተነሳ ይፈረድብሃል ስለሚል ቃሉ። ጠያቂው እግዚአብሔር ይስጥልን። በአሉባልታ ከመመራት ነው የታደከን ያለው ነገር በግልፅ መጠየቅህ ጥሩ ነው ክብር ይስጥልን
አድናቂዋት ነኝ! ጀግና
እግዚአብሔር ይመስገን ንግስተ ነገሥታት እህተማርያም ዘ ኢትዮጵያ በርቱልን እስከ መጨረሻ ኪዳነምህረት ኣትለዮት ሀሌታ ትቪ ደሞ እግዚአብሔር ያክብርልን እውነቱን ለሕዝቡን ለማሰወቅ ያደረጉትን ።
ንግሥተ ነገሥተ እኅተ ማርያም ዘ - ኢ ትዮጵያ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ለጠያቂ ወንድማ(ች)ን እግዚአብሔር ይስጥልን
እውነት ፡ ጋዜጠኛው ፡ እናመሰግናለን ፡ እናታችንን ፡ እንዲህ ፡ አክብር ፡ በትትና ፡ ስላናገርክል ፡ እናመሰግናለን❤
የእግዚአብሔር ምርጫ ድንቅ ይለኛል፣ አሁን እግዚአብሔር ይሰራል ዛሬም ብንመለስ ይቀበለናል ዛሬም መልክቱን ይልካል ዛሬም በሚደንቅ መንገድ ይፈልገናል፣ ስራህ ድንቅ እጹብ ነው
ወላዲተ አምላክን ስትይዝ እንዲህ ልበሙሉ ሆነህ ትቀርባለህ፣ትናገራለህ፣ትመልሳለህ ፡ እውነቱ ይሄዉ ነው።
ሀሌታዎች በርቱ ጎበዞች የሀገራችንን እውነተኛ ከሠማይ የተቀቡ ንግሥታችንን ነው የጠየቁልን በርቱ አሁንም ሥራቸውን እየተከታተላቹ ለህዝቡ እውነቱን አውጡ
😂😂😂😂😂😂😂
በዘመኔ እንደ እሷ ጀግና አላየሁም ።
ለሁሉም ጊዜ አለው ልብ ያለው ልብ ይበል ስለእውነት መኖር የሚፈልግ የንግሥተ ነገሥት ንግግር ይጥመዋል በእውነት ማር ነው እመአምላክ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም በመጎናጸፊያዋ ትጠብቅልን
እህታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችንም ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንዳንተ እውነትን ፈላጊ ወንድሞችን እህቶችን ያብዛልን ብዙወቻችን የሀሰት መንፈስ ስለነገሰብን የስድብ ድንጋይ መወርወር ብቻ ነው እንደዚህ ጠይቆ እውነትን ማወቅ መመርመር የለም ሲሆን ባለቤቱን ቅዱስ እግዚአብሔርን ወላዲተአምላክን በፀሎት መጠየቅ ስድብ ደግሞ የሰይጣን ነው መነፀራችን እናስተካክል የእግዚአብሔርን መልእክተኞች የሚነቅፍ ሁሉ ፈጣሪውን እንደሚነቅፍና እንደሚሳደብ ሊያውቅ ይገባል እውነትን የሚነቅፍ ሁሉ ሀይል አጋንንት በስጋው ላይ እንዲሰለጥን የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን መከራው ክርስትናህን ያጠብቀው ዘንድ ነው
ንግስተ ነገስታት እህተ ማርያም ዘኢትዮጵያ እዉነተ(ኛ) የርትዕት ተዋህዶ ኣማ(ኝ) እዉነት የምፈልግ ልብ ብሎ ይስማ
ፈጣሪ አምላክ መድሀኒአለም ትክክለኛውን መንገድ አንተ ምራን
አንተ አትናወጽ በኦርቶዶክስ እምነት ጽና ይችን የዘንዶ ፈረስ ተዋት
ቃሌመጠየቅ የምታድርግ ወንድም እውነት እላሃለሁ እግዛብሄር ያክብርህ
እንኳን ትዳር ሊያፋቱ የአብርሀም እንግዳንም መናገር ያለብን በትህትና እደሆነ ሚያሥቡ ንግሥት ናቸው
የኔ ጀግና እናት ንግሥተ ነገስታት እህተ ማርያም ሺ ዓመት ይንገሱ ::
Abate yezehe tenekuaye defare kedengele gare ekule nene yemetele mendera shefeta aheberebarye yegeza goudaye newe enejey yejewane tagenalehe dureya🫢🫢
አይድንቁርና
ንግሥታችን እንኳን ሠው ሊገሉ የተገደለ ካገኙ ወላዲቷ ከፈቀደችላቸው ቢያሥነሡ ደሥ የሚላቸው ናቸው
እንኩዋን በሰላም መጡልን ንግስት ነግሥታት 🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️
😂😂😂😂😂😂😂😂
እህተማርያም እናመሰግናለን
ለኛ ለባለ ትዳሮች መልካም ምሳሌ ናቸው፣ ይህን እኔ ምስክር ነኝ
እውነትን ለማወቅ መልክቱን በርጋታ ማዳመጥ ለመሳደብ ከመቸኮል ምንተናገሩ እውነታውን መመልከት ንግስተነገስታት እሕተማርያም ዘ ኢትዬጵያ እውነተኛ መልክተኛናቸው ማስተዋል ያድለን
የነ እናት የነ ለዋህ ምን ልበል ኣናታሺን እኮ ልዩ ናሸው
እኔ ነግስተ ነንግስትን እህት ማርያምን የማውቀው ስለሀገሯ ወዳድ ስለ ድሆች ለጋስ ሩሩ ቸር የታዝን መካሪ የእግዚአብሔር ፍቅሩን እዴት በልባችን በደም ስራችን የትሞላ የላዲት አምላክን ፍቅር በደም ስራችን እንዲገባ የምትመክር ታላቅ ኢትዮጵያዊት ሴት እንደሷ በዚህ ዘመን የለም ቀርባችሁ ተረዱ በሩቅ ሆናችሁ ስም አታጥፉ በኃላ ያስጠይቃችኃል
ጆሮ ያለው ይስማ እውነትን የሚፈልግ ስክን ብሎ ያድምጥ እናታችን እልፍ አመት ይገሱ በጣም ነው የምወድዎት ጀግና እናት።
በእመ አምላክ ታዘው የአባ ተስፋ ሥላሴ ሞገስን ኑዛዜ ነው ያስፈጸሙት ንግሥተ ነገሥታት። ሰው ግን ብዙ ያወራል በተለምዶ ሰው ማውራት ስለሚወድ ነው በተለይ አሉባልታን። ስለ እውነቱ የአቡነ መልከ ጼዴቅ ደብር ካህናት ይመስክሩ።
ሀሌታ ቲዩብ እናመሰግናለን 🙏
ንግስተን ግስታት እግዚአብሔር እድሜ አና ጤና ይስጥውት እግዚአብሔር ይጠብቅውት የኛጀግና በርቱልን ጠላት ብዙይውራል ይውራ እውነት ይሸንፍል እና
ከጀግናም ጀግና እግዚአብሔርን አምናለው የሚል ማንም እንዲህ አይነት እውነት በዚህ ዘመን ሊናገር አይወጣም ምንክኒያቱም እራሴን በሳቸው ቦታ ሆኜ ሳስበው በጭራሽ እሺ የምል አይመስለኝም!
እውነት የሚፈልግ ሁሉ ያገኛዋል ሀሌታ ቲቢ እናመሰግናለን እኒን ጀግና እናት ስላቀረባችሁልን።
የርትዕት ተዋሕዶ ምዕመን የት ና'ች'ሁ ?
ኣለንንን ኣለንንን ኣለንንን
አለን አረ
እንኳን በሰላም መጣችሁ❤❤❤❤❤❤
ልቦና ይስጥሽ በእውነት
መልካምና ደግ እናት፣ ንግስተ ነገስታት እህተ ማሪያም እልፍ አመት ኑሩልን፣
Mareyamn????
እንኮን ደና መጡልን ንግስተ ነገስት
ሰው ያልተባለ ቢያወራም ሐሰት ቢነዛም እግዚአብሔርን የያዘ ድንግልን የያዘ ድል አድራጊ ነው ። ንግሥተ ነገሥታት በርቱልን እመ አምላክ አሁንም በጸጋ ላይ ጸጋ ሰጥታ ከፍ ከፍ ታርጎት። እመ ብርሃንን ይዞ ወደፊት።
ንግሥተ ነገሥታት እኅተ ማርያም ዘ ኢትዮጵያ እልፍ ዓመት ይንገሡ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን ንግስተ ነገስታት እህተ ማሪያም ዘ ኢትዮጲያ ሺ አመት ይንገሱልን ❤
ያልተቀባች ንግስት 😁😆😆😆
😂😂😂😂😂
በሱባኤ በፀሎት ይጠይቁ ይመለሱሎታል
Kebt😂😂
እግዚአብሔር ይገስፃችሁ።
እውነት ሲነገር ያናድዳል አይደል አይ አለመታደል
ስነስርዓት ያለህ ወንድም
The Queen of kings I like it. I heard it after i translated. It is very use full message your Majesty.
Actually, "Queen of Queen's and King's" Sir😊
ንግሥተ ነገሥታት እኅተ ማርያም ዘ - ኢ ትዮጵያ
እኛ በናፍቆት እጠብቆታለን
ሰለስቱ ምዕት ወልድ ፍጡር ላለው አርዮስ ጉባኤ ዘርግተው በትህትና አቅርበው አናግረው ረተውታል። እሺ ቢያንስ ይህንን ጥያቄ እና መልስ ሰምቶ አመለካከትን መቀየር ይቻላል ካልሆነ እንኳን የእግዚአብሔርን መልዕክት አለማጣመም እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋል ያድለን።
እናታች ንእህታችን መምህራችን ንግስተ ነገስታት እህተ ማርያም ዘ-ኢትዮጵያ እንወዶት አለን ።🎉
በእውነት እቺን የሚከተል ሰው ይኖራል።መቼው የኢትዮጵያ ህዝብ ግራ የገባው ነው እዛ ሄዶ ያጎበድድ ይሆናል።አሁን የተቀመጠችበት ወንበር ምን የሚሉት ነው።መቼም አትረፍ ያለው በኤርትራ ብር የተሰራው።
ንግሥተ ነገሥተ እኅተ ማርያም ዘ - ኢ ትዮጵያ ከንል(ጅ'ቸ')ዎት አፈቀርክሙ እንወደዎታለን እንወዳ(ቹ)ሀለንንን
እንካን ደህና መጡ ንግስተ ነገስታት እህተ ማርያም
ማንን ነው የምታገለግይው ?
አንበሲት
ምድረ ቀርቦ ማያቃቸው ሁላ ነው ሚዋሸው እሥቲ ቅርባቸው ያለነውን ብትጠይቁ ብትሠሙን
ደፋሮች ናቸው ይላቸዋል መፃፍ ቅዱስ እንደነዚህ ያሉ ባልቴቶችን😮
እኔ እንጃ ግን ኤቶጳ ሒብሬቴሴብ ጊን እህተ ማርያም እና እስራኤል ዳንሳ በነሱ አቅም ሲቀልዱባቸው😂😮😢
እነዚህን አንበሳ የሚመስሉ ቅርፆችና ቅዱስ ያሬድ ነው ብሎ በትግራይ የቀረፀው አንድ ሰው ነው😂😂😂😂
እግዚአብሔር ይመስገ እመአምላክ ክብር ይግባት እኔ በአገልግሎታ(ቸ)ው በወላዲት አምላክ ትዛዝ በ ንግሥተ ነገሥተ እኅተ ማርያም ዘ - ኢ ትዮጵያ መልክት ድ(ኝ)ለሁ ከእውሪው መንጋጋ ወጥ(ቻ)ለው::
እኛ ምስክር ነኝ በትዳር ትልቅ ምሳለ እንጂ ያፋቱት ትዳር የለም,,,,እንዶም ቀተጣላም እንካን ሂዲ ባልሽ ያለሽ ስሚ ታዘዚ ብሎ ነው የሚገጽጹ,,,እውነት እውነት ነው
ወይ ንግስት ማን ሾመሽ😂😂😂😂
ወይ አንች ሐገር? ስንቱን ታሳዪናለሽ!!
ጀሮ ያለው ይስማ ቁም ብላቸው አዳምጡው
አይዞሽ እህቴ ንግስት ነግስት እህት ማርያም ቀኖ ደርሰዋል ኢትዮጵያ ትነሳለች ❤
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እውነትን ይዘው ወደ ፊት መሄድ ነው (ሽ)አመት ይንገሱልን እንዎዶዎታለን
This is abig Education for us
ይህንን ቪዲዮ የሰማችሁ ሀሌታን ጨምሮ "ሰው እና የመረጃ ዘመን ውጤቶች ተጽእኖ..." የሚለውን መጽሐፍ ከኤፍታህ መዝሙር ቤት (መገናኛ፣ ለም ሆቴል) ገዝታችሁ አንብቡ፤ ከዚያ አንድ ውሳኔ ላይ ትደርሳላችሁ።
እባካቹ ጥላቻን አቁሙ ጠላትክንም ውደድ ነው እኮ ሚለው
በርግጥ ለማመን ቢከብድም የያዙትን እውነትን ህዝቡ መረዳቱ አይቀርም። ትንጥ እንኩአን ሰው በራሱ አእምሮ ሁኔታውን ለመመርመር ቢጥር ምንድነው የሚሉት ለምን ይህን አሉ እንዴት እንዲህ ይሆናል ብሎ ቢጠይቅ ቢያጣራ እውነታውን ይረዳው ነበር። ሰው የሀይማኖት አባቶች አልተቀበሉትም ሚዲያው እንዲ ብሎ ነበር ከማለት ይልቅ መቼ ነው ቆም ብሎ የሚመረምረው ምን ያህሉስ ሰው ነው መድሃኔአለምን ህዝብ እንዳይቀበለው እና እንዲሰቀል በወቅቱ የነበሩ የሀይማኖት መሪዎች ህዝቡን እንዳሳመፁት የሚያስታውስ? ዛሬስ ማነው ለእውነት የቆመዉ? ....
ሀሌታም የተዘራውን ሀሰት በጥያቄ መልክ አንስታችሁ በመጠየቃችሁ መረዳት ለሚፈልጉ ስለሚጠቅም በርቱ።
#እናስተውል #እውነት ከማን ጋር ናት ከእምነ ንግሥተ ነገሥታት እኅተ ማርያም ዘ ኢትዮጵያ ጋር እና ከርትዕት ተዋሕዶ ምዕመን ጋር ብቻና ብቻ ነው 100% አለቀ
እልፍ አመት ይንገሱ እምነ የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ አንደበትህን ተቆጣጠር ኋላ እንዳናፍር
ይቅር ይበልሽ ወደ ትክክልውኛው መንገድ ይምራሽ የስምንተኛው ሺ ትንቢት ዘመናዊ ተቁአይ ማለት አንች ነሽ!!!
ማስተዋሉን አምላክ ያድለን አገልጋዮ(ቹ)ን የምንለይበት መንፈሳዊ መነጽር ያድለን።
ሰለ እግዚአብሔር አንሳደብ ስድብ የአውሬው ነው
የ ኢትዮጵያ ትንሣኤን የ ሚፈልግ ሁሉ የ ንግሥተ ነገሥታት እህተ ማርያም ዘ ኢትዮጵያን መልእክት ማድመጥ ይኖርበታል ። ቶሎ ቅድስት ሀገሪትነ ኢትዮጵያን ተረከቡልን ።
እንኳን በሰላም መጡ እናትነ
ክርስቲያን አይሳደብም
እግዚአብሔር እድሜ እና ይስጥልን እህተማርያም ሳንውቅ የሰደብንሽ ይቅር በይን ኣምላክ ይቅር እንዲለን በእውነት ውሸት ሲበዛ እውነት ይመስላል እና በዛ ተሸውደን ጠፍተናል
አቅራቢው ሀሌታ የምትባሉ ጤነኞች ናችሁ ይህችን ፀረ ተዋህዶ ተሳዳቢ ስታቀርቡ? ለካ አንድ ናችሁ::
የተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ ታውቂዋለሽ ነው ወይስ ሲሉ ሰምተሽ ነው የምትቃወሚው እኅቴ?? አስተውዪ
@@michaelandhun3514 ማስተዋል የነሳህ(የነሳሽ) የ666 አገልጋይ::
ንግሰተ ነገሰት ወደ በርሜል ጊወርጊሰ ቢሄዱ ምን ይመሰለወታል
ጽላተ ሙሴን እና ብርሃነ መስቀሉን ይዘዋል እኮ።
ወገን የሰማዕቱ ስም ሲጠራ የሚቀድመው "ቅዱስ" የሚለው ነው። ሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ በቋራ ልዩ ቦታው በርሜል ተብሎ ነው። የሚጠራው ። ጓደኛን እንኳን አቶ እየተባለ እየተጠራ ኧረ ለቅዱሳን ክብር እንስጥ።
ዘመን መለወጫ የቀየረች የፋሲካን ቀን የቀየረች ሀሰተኛ የምትከተሉ እንስሳዎች
እውነት ነው ግን እነዚህ ሰዎች የምራቸውን ነው 😁 ወዶ አይስቁ ልብ ይስጣችሁ እሶስ ይበጀኛል ያለችውን ተልኮዋን እየተወጣች ነው ጀሌውቿና የአቀረቦት ሰዎች ምን መረጃ ይዘው ነው ህዝቡን የሚያወናብድት አለኝ የምትለውን አቅርባ አይተን እንመን ችግር የለም 🤨🤭😏
ምንጩን ለማወቅ ወደ ዘ ኢትዮጵያ ድህረ ገፅ ገብተው ያረጋግጡ
እንስሳ ይሻላል ከዛሬ ትውልድ
ፈሲካን አዲስ ዓመትን ከቀድሞው ከጥንት ቦታው ያፋለሰው ባህረሐሳብ ነው ኮከብ ቈጠራው አቡሻኸር ነው። በዘመነ ሔኖክ ሁሉም በዓላት በጥንት ቦታቸው ነው የሚውሉት። እርሳቸው ላይ ዝም ብላችሁ በጭፍን ከምትቃወሙ መጽሐፈ ሔኖክን መጽሐፈ ኩፋሌን ገባ ብላችሁ ተመልከቱ እውነት እኮ ነው። ያስተላለፉት።
ቅዱስ ሙሴ የዘመን አቆጣጠርን 365 ቀን አለመሆኑን ከእግዚአብሔር አምላክ ዘንድ ቃል በቃል አንዱ ዓመት ፫፻፷፬/364 ቀን ወይም ፶፪/52ሱባኤ ብቻ መሆኑ ተነግሮት አስተካከለ። ኦ.ዘጸ ፲
እንግዲህ የቅዱስ ሙሴ ተከታዮች ምን ይባሉ??
Kkkk what is going on??!!
ማን ነው እሚፈቅደ
እግዚአብሔር በአርዓያው የፈጠረውን የሰው ልጅ አይደለም ሌላው ፍጥረትን እንኳን እግዚአብሔር አክብሮና ወዶ ነው የፈጠረው ። ጠቢቡ ሰለሞን የትዕቢትና የንቀት ዓይንን የበረሀ የሸለቆ ቁራ ይጎጠጉጧታል / መንፈሳዊ ዓይንን ትዕቢት ያሳውራል ማለት ነው ። / ስለዚህ በማስተዋልና በማገናዘብ በእርጋታ እናድምጥ ለጥቅማችን ስንል መንፈሳዊ አይናችንና ለእግዚአብሔር ክቡር ሰውም ክብር ይኑረን ወገኖች ከእግዚአብሔር ነው የተባለን ነገር ተጠያቂውና መልስ ሰጪው እግዚአብሔር እራሱ ነው እግዚአብሔር እናትም አባትም ነኝ ካለ ተንበርክካችሁ ጠይቁ ለእርሱ እንደአምላክነቱ የሚቀርበውን ጥያቄ ለሰው አታድርጉ ለምንፅፈው ስድብና እንቶፈንቱ ነገር ለእግዚአብሔር አምላክ አሳዛኝ መሆኑን እንኳን መረዳት ካአቃተን የእግዚአብሔር መንፈሳዊ ሰው እንዳይደለንና እግዚአብሔርንም የማንፈራ በግብዝነት ያላችሁ መሆናችሁን እርግጠኛ ሁኑ ። ቅንነት ይኑረን
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ግንኮ ቆንጆ ነሽ😂😂😂😂 ግን እረፊ ንስሀ ግቢ ክርስቶስ አይዘበትበትም
የርሶን ኢትዮጵያ ለማየት እናፍቃለሁ።
አንደበቷ ሙሉ ውሸት ነው ።የእመቤታችንን ስም በመጥራት እና ተገለጠልኝ መልእክት መጣልኝ በማለት ሽፋን አድርጋ የምታታልል ። በእውነት እኛ ኦርቶዶክሳዊያን እናሳዝናለን ። እኒህን የመሰሉ አባት እንደእንስሳ ወስዳ ስትጥላቸው ። ምናልባትም በሚሊየኖች የሚገመት ከ10ሺ በላይ መጽሐፍቶቻቸው ተዘርፏል
እንዴህ የሚነግራት ነው የሚያስፈልገው 🤥 የውሸት 👸 ንግስት ሲያምርሽ ይቅር 😅
Betam
ውሽቱ የት ጋነው እመ ብርሃን ለሰው አትገለጥም ማለት ነው ወይ ምንድነው እግዚአብሔር የፈለገው ሰው መርጦ መናገር ይችላል
ንግሥተ ነገሥታት እኅተማርያም ግን የሄዱት እርሳቸውን/አባ ተስፋ ሥላሴን ብለው ነው፤ እናንተ ደግሞ የሚቆጫችሁ በዋጋ የማይገመተው መጽሐፎቻቸው የሚሸጥበት ሚልየን ብር፥ ራሳችሁን አያችሁት??? እንደ ይሁዳ እውነትን በገንዘብ የለወጣችሁ ናችሁ!!!
ወንድሜ እንደ አንበሳ ወስዳ ስትጥላቸው ላልከው ። አባ ተስፋ ሥላሴን ሞገስን ስታስታምም የነበረችው ተጠይቃ የመለሰችውን ብትሰማው በምን እድልህ ግን ስለመጽሐፋቸውም እንደዚሁ እንዳንዴ ዝም አይነቅዝም ለተሳደብከው እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ አንተም ሆንክ መሰሎችህ ንስሃ ግቡ።እመአምላክን ከአፍህ አንስተህ ወደ ልብህ አስገባት እውነቱ ይገለጽልሃል ለዚህም ምልጃዋ አይለይህ።
ኦራተር ወይም አንደበተ ርቱዕ ይባላሉ!
"ጅል አይሙት እንዲያጫውት" ማለት ይሄኔ ነው። እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ይሄው በስምሽ እንደነ እዩ ጩፋና እስራኤል ዳንሳ ያሉ ጉዶች በየስርቻው ፈሉልሽ።
ወደው አይደለም እኮ እውነተኞቹ ቅዱሳን አባቶቻችን ነገራችውን በህቡዕ የሚከውኑት!!! (ካሜራ የለ...ፎቶ የለ... ቃለ መጠይቅ የለ...)
Ene baxam naw yaa miwadchaww❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እኔ የምለው በእንግሊዝ አገር የምትኖሩ ወገኖች እችን ሴት የምታቋት አረ ስለነፍስ ውጡና እውነቱን ተናገሩ እርግጠኛ ነኝ ብሩን ከየት እንደምታመጣው ባላውቅም የፀዳ ስለበሰች ብቻ የምታወራው የማይታመን ቢመስልም አመናችኋት አዳፋ ብትለብስ የሚያቀርባትም የለ በአቅራቢዎቿ ሁሉ ግራሞት ጭሮብኛል ፈጣሪ እውነቱን ያውጣ እውነት በህዝቡ ቀለዳችሁ 😏🤭🤨
ንግሥተ ነገሥታት እኅተማርያም ጸዓዳ ልብስ የሚለብሱበት ምክንያት አንዱ የቅድስት ድንግል ማርያም የአምላክ እናትን መልእክት ስለሚያስተላልፉ፥ እንደ ኢትዮጵያዊያን የክብርና የስርአት ልብስ አለባበስ ነው።
ሌላው የተሰጣቸው ማዕረግ የኢትዮጵያ ንግሥተ ነገሥታት እንደመሆኑ ኢትዮጵያዊ የሆነ የጥንት እናቶቻችንን አለባበስ ይለብሳሉ። እግዚአብሔር አምላክ የተቀደደ ቢሆንም የተጣበ ንጹህ ልብስና ንጹሕ ልብ ይዘን ወደ እርሱ ወደ ንጉሡ እንድንቀርብ ነው ያዘዘን! ባለን አቅም ንጹሕ ልብስ መልበስና ስላደረገለን መመስከር፣ ማመስገን ኃጥያተኝነት ነው እያልሽ ነው??? አስተውዪ እኅቴ