ዳግም ወደ ጦርነት︎??🤕 ▶በጃዊሳው ዓይን ገብተዋል 😱 Mohammed Kedir ስልጤ 2 is live!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 182

  • @alexamare6815
    @alexamare6815 6 หลายเดือนก่อน +20

    ኣላህ ካንተ እና ከበተሰብችሕ ጋር ለዘላለም ኑሩ.

  • @hiwotborena2974
    @hiwotborena2974 6 หลายเดือนก่อน +14

    አንተ ቡሩክ የሆንክ ወንድማችን ዘርህ ይባረክ

  • @NigusseDabba
    @NigusseDabba 6 หลายเดือนก่อน +6

    ሰለም ለሀገረቺን የሁን

  • @Nua-s1r
    @Nua-s1r 6 หลายเดือนก่อน +8

    ማሜዋይ ረመዳን ከሪም❤❤❤❤❤❤

  • @terhaskahsay8762
    @terhaskahsay8762 6 หลายเดือนก่อน +3

    Thank you ማሜ❤

  • @gebrekristosgebreselassie2155
    @gebrekristosgebreselassie2155 6 หลายเดือนก่อน +6

    የትግራይ ህዝብ ጦርነት ስልችቶታል ጦርነት አይናፍቅም ኣናስቀምጥሕም እናጠፋሃለን ለሚሉ ሃይሎች መከላከል ግን የግድ ነው

  • @ZabibaHassan-h2u
    @ZabibaHassan-h2u 6 หลายเดือนก่อน +7

    አሜን አሜን ማሜየ ምሪጥ ሰዉ❤❤❤❤❤❤

  • @ethioteka6936
    @ethioteka6936 6 หลายเดือนก่อน +3

    ማሜ አሪፍ አፌ ቁርጥ ይበልልህ እንቅጭ እንቅጭዋን እኮነው የምትናገረው እድሜ ይስጥህ።❤

  • @user-fx7vp2jt4c
    @user-fx7vp2jt4c 6 หลายเดือนก่อน +4

    ማሜ ጀግናው!!!

  • @ZerayTesfa-z5j
    @ZerayTesfa-z5j 6 หลายเดือนก่อน +6

    ጀግና ማምዬ

  • @AbdusmedAhmed
    @AbdusmedAhmed 6 หลายเดือนก่อน +1

    መሐመድ ወንድሜ አሰላም አላኩም ፡እድሜ እና ጤና ይስጥህ እስከነ ቤተሰቦች፡፡

  • @MogPhone-ft6qh
    @MogPhone-ft6qh 6 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤ማሜ ረመዳን ከሪም

  • @abrahamhailemariam4016
    @abrahamhailemariam4016 6 หลายเดือนก่อน +6

    Mohammed kedir thank you very much for the truth and you right we need peace ✌. Thanks again

  • @AbaSeli-d5d
    @AbaSeli-d5d 2 หลายเดือนก่อน

    (አሜን)3❤❤❤❤

  • @workukinfe4373
    @workukinfe4373 6 หลายเดือนก่อน +1

    Mame thank you for everything

  • @TeshomeGidey
    @TeshomeGidey 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኣሜን ደግሞ ሮመዳን ከሪም ብለናል❤

  • @AbrihaAbdkader
    @AbrihaAbdkader 6 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላህ

  • @AndA-o2j
    @AndA-o2j 5 หลายเดือนก่อน

    Tkeklna meslem alah ytbkh ❤❤❤❤❤❤

  • @kooketabdurahman5958
    @kooketabdurahman5958 6 หลายเดือนก่อน +12

    ከነዚህ ጋር የአንድ ሀገር ዜጋ መባል ያሳፍራል

    • @fitsumhabtom2572
      @fitsumhabtom2572 6 หลายเดือนก่อน +1

      Betam Betam yehageritu merz medhanitgin alachew esum (MAMIENA MAMIE bichanew).

  • @wiloAwllo
    @wiloAwllo 5 หลายเดือนก่อน +1

    ያረቢ እፍኖ እጂ ላይ ይጣልህ

  • @tirgalemkassaye89
    @tirgalemkassaye89 6 หลายเดือนก่อน +4

    Respect mame❤

  • @We-nl4mm
    @We-nl4mm 6 หลายเดือนก่อน +2

    Wow I ❤!! ❤ your idea ! You are the best you are 💯 perfect long life to you and to your family. Thank you !

  • @user-my9vp1nq1o
    @user-my9vp1nq1o 6 หลายเดือนก่อน +1

    ማሜ ጀግና

  • @LovelyEarth-zw8nf
    @LovelyEarth-zw8nf 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ መሐመድ🎉

  • @TsigeHailu-v6s
    @TsigeHailu-v6s 6 หลายเดือนก่อน +3

    Mamye 🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @ka7484
    @ka7484 6 หลายเดือนก่อน +20

    ጃዊሳ ወደ ኣማርኛ ሲተረጎም ፈርጣጭ ኣህያ ማለት ነው።

  • @elenikidane9918
    @elenikidane9918 6 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤❤

  • @אסגדוםצגייה
    @אסגדוםצגייה 6 หลายเดือนก่อน +1

    ማሜሰላም ነህ?እነኚልሙጦች አንድ ሰው እስከሚቀሩ በስመኢ.ያ መፈከራ ቸውናመግደል አያቁሙም❤

  • @zayedzayed9259
    @zayedzayed9259 6 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል❤❤❤ማሜ

  • @abebagebretsadik8888
    @abebagebretsadik8888 6 หลายเดือนก่อน +9

    ማሜ እነዚህኮ ጉዶች ናቸው እኔ ስማቸው ሲነሳ ራሱ ያመኛል።

  • @selamehagere9366
    @selamehagere9366 6 หลายเดือนก่อน +16

    ፋኖ ጽንፈኛ ሰው በመግደል የሚያምን የደርግ ዘመን ቀይ ሽብር እያስታወሰን ነው

  • @habtomgebre1523
    @habtomgebre1523 6 หลายเดือนก่อน

    brillant mame we need peocefull tgray peoples

  • @TeshomeGidey
    @TeshomeGidey 6 หลายเดือนก่อน +1

    ማሜ ጃዊሳዎች ከቻሉ ራሳቸዉ ችለው ይዋጉ በኛ ትከሻ ታዝሎው ኣይገቡም የለም ኣንዋጋም

  • @africanetworktv4633
    @africanetworktv4633 6 หลายเดือนก่อน

    ገጋህ ቂር ትቂመያህ ብ
    በርጫይ ሂኒሽ ካናዳ ያለይ ፈየ አሎን ለጤና ፈየ አሎን ።የባድ ወልድ

  • @gebrezgitesfay
    @gebrezgitesfay 6 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ጤና ዮይይስጥህ

  • @saragezaw4834
    @saragezaw4834 6 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሜ ልንወጋታለን ነዉ እንጂ እሚሉን ያሉት የትግራይ ህዝብ በራብ እያለቀ ነወ ያለው ድምፅ በለለሌው መሳርያ እየጨረሱት ነወ እንዲህ እያሉ እሚያረጉት ያለዉ ነወ የሚያወሩት ያሉት።

  • @Stoplying-k1w
    @Stoplying-k1w 6 หลายเดือนก่อน

    Mama Jaabadhuu ❤️💚❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @almazadamu9175
    @almazadamu9175 6 หลายเดือนก่อน

    ሜሜ እንካን ለ እላ ፍጤር ፃም እደረስህ እንተ የስላም ስው ነህ እና እሁን ደም ሁሉም የእስልምና ተክተይ ፆም እና የክርስትና ተክተይ ፆም ላይ ሁላችንም ለስላም እንፆልይ እግዚአብሔር ሃጤታችንን ትቶ ይቅር ይለን ዛንደ እንፀልይ እንተንም እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Pencipta_tahu
    @Pencipta_tahu 6 หลายเดือนก่อน +2

    ማሜ ባለ ሙሉ ህሊና፤ የአቋም ሰዉ ነክ Much Respect ወድነይ❤🙏

  • @Thecoolgang81
    @Thecoolgang81 6 หลายเดือนก่อน +1

    Mame ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @JossyGmariam
    @JossyGmariam 6 หลายเดือนก่อน +1

    ማሜ ምርጥ ሰው በርታልን

  • @yoyokidaneyewibkidane1302
    @yoyokidaneyewibkidane1302 6 หลายเดือนก่อน +2

    nebese eko neh kifu aynekah mameye 😘😍😍😍😘😍😚😙ye abyi tenkolem albet like ende befitu be tgrayi lisabeb

  • @Thecoolgang81
    @Thecoolgang81 6 หลายเดือนก่อน +1

    🤩🤩🤩🤩🎉🎉🎉❤❤❤

  • @wson4901
    @wson4901 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና፡ማሜ❤❤

  • @fjfu2397
    @fjfu2397 5 หลายเดือนก่อน

    Mama Rmodankrim❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ScSc-fd3ph
    @ScSc-fd3ph 6 หลายเดือนก่อน

    በዛ ዘፈን መዝፈን አይችልም ምክንያቱም ዘፈኑ የተዘፈነው በማንነቱ ለሜገደል ለሜፈናቀል ህዝብ የተስፋ እና የአንድነት የወኔ መቀስቀሻ ነው ሌላው እድህ ሁነ እዳ ብትሎ እደ በፌቱ የሜለሳለስ አማራ የለም በኛ ትግል አትግብ በራሳችን ቁንቃም እኛን ለማዋረድ አትሙክሮ ከፈለክ በራስህ ቁንቃ በርህን ዘግተህ ምከር ከዚህ ቦሀላ በህልውናችን ላይ ለማንም እርህራሄ ያለው አማራ የለም

  • @AissRaya
    @AissRaya 6 หลายเดือนก่อน

    ማሜ የህሊና ሰው እንካን ለ ፀም ረሞዳን ከመላእ ቤተሰቤችህ'ና ዎዳቾችህ አድናቂዎችህ በሰላም አደረሳቹህ🙏🙏🙏
    ፀመ ረሞዳን የሳላም'ና የአንድነት እንድሆንልን እፀሊይ አለው አምላኽ ይባርክህ

  • @lulitgirma2373
    @lulitgirma2373 6 หลายเดือนก่อน

    አምላክ ሟርቱን ለራሳቸው ያድርግላቸው

  • @isrelking6008
    @isrelking6008 6 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 6 หลายเดือนก่อน +1

    Tekekel

  • @dehabberhe3293
    @dehabberhe3293 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ማሜ❤❤

  • @weldesemayatseyoum7591
    @weldesemayatseyoum7591 6 หลายเดือนก่อน

    This is it; analysis at its best .the ball is in their court. great analysis!

  • @gideygeberekiros
    @gideygeberekiros 6 หลายเดือนก่อน +1

    ምንስ ያልተባለ እነዳ ታዝሚንያ እንደ ባይፍራ ማድረግ አለብን የሄ ህዝብ የመላው ኢትዮጵያ ጠላት ነው እነደ ፍየል ስጋ ጠብሰን እንብላቸው አረመኔአዊ በሆነ ጭካኔ እንፋረዳቸው ትግራይ ማለት ወንጀል መሆን አለበት ወዘተ ከትግራዋይ እና ሰብአዊነት ከሚሰማው ዜጋ ሁሉ ህሊና የማይወጡ ቃላቶ ናቸው ማሜ።

  • @dbhddhdhh883
    @dbhddhdhh883 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZabibaHassan-h2u
    @ZabibaHassan-h2u 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሰለም ማሜየ ብልፅግና አያረገዉም አይባልም

  • @mabrukahboon8130
    @mabrukahboon8130 6 หลายเดือนก่อน

    💚💚💚💚💚💚💚

  • @HSsinkie
    @HSsinkie 6 หลายเดือนก่อน +1

    ፋኖ የፖሊቲካ ብስለት የለዉም። የ ፖሊቲካ ብስለት ቢኖሮው ኖሮ "ኣብይ ከግዚኣብሀር የተልከ። መሪ ነ" አያሉ ሕዝብን ባልስፈጁ ነበር።ኣሁንም ፖልቲካው ጸረ ትግርይ፡ ጽረ ኦሮሞ፡ጸረ ሶማሊ፡ ወዘተ ነው።

  • @NigusEyasu-bo8gv
    @NigusEyasu-bo8gv 5 หลายเดือนก่อน

    ኢትጵያውያን ባተ በትሆን ታድለን ነበርን

  • @selamehagere9366
    @selamehagere9366 6 หลายเดือนก่อน +2

    እውነቱ ስነገራቸው ያንገሸግሻቸዋል

  • @ruthhailu9886
    @ruthhailu9886 6 หลายเดือนก่อน

    May the Lord bless you brother 🥺. Tigray needs and wants peace 🕊️

  • @MahdiAbudalla-le3zp
    @MahdiAbudalla-le3zp 6 หลายเดือนก่อน

    Ramadan Mubarak mame kenyaa

  • @samiates5057
    @samiates5057 6 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏🙏

  • @YirgalemBerhanie
    @YirgalemBerhanie 6 หลายเดือนก่อน +1

    ማምየ ምርጥ

  • @mfcvjg9850
    @mfcvjg9850 6 หลายเดือนก่อน

    መጀመሪያ ከእንቅልፉህ ንቃ ፊትህን ታጠብ

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 4 หลายเดือนก่อน

    Rip Rip Rip Rip Rip Rip

  • @klm9872
    @klm9872 หลายเดือนก่อน

    Selam Mama❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wson4901
    @wson4901 6 หลายเดือนก่อน

    አላሂማአሜን❤መሐመድየ፣አላሕ፣ይጠብቀሂ❤

  • @nurityimer4474
    @nurityimer4474 6 หลายเดือนก่อน

    አማራ አተ ጀግናዬ❤❤❤💪💪💪💪💪

    • @Stoplying-k1w
      @Stoplying-k1w 6 หลายเดือนก่อน

      እማሀራ እድጊ🐺🐺🐺👈🏽👈🏽👈🏽

  • @hiwotg.yifter
    @hiwotg.yifter 6 หลายเดือนก่อน

    Mame enamsegnalen hulem ketebedel hizeb selemthon fetari edmena tena yisetek

  • @denaytgoytom6294
    @denaytgoytom6294 6 หลายเดือนก่อน +2

    Mame love you my brother 🩵🩵❤️❤️🙏🙏

  • @Zemnye
    @Zemnye 6 หลายเดือนก่อน +1

    Mamye NURELEN HAKGA ❤

  • @chemedatarikuu5360
    @chemedatarikuu5360 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤ mame best man

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 4 หลายเดือนก่อน

    Mhammed Rip

  • @SesenSesen-i1m
    @SesenSesen-i1m 3 หลายเดือนก่อน

    Salam 💛♥️💊💊🙏🙏wow👍

  • @nurityimer4474
    @nurityimer4474 6 หลายเดือนก่อน

    አሏህን አትፈራም ወይ በፆሙ ሠአት መዋሸት አማራ እደትግሬ የምንጠላው ሠዎ የለነም 😒😒

    • @tewahedobi3929
      @tewahedobi3929 6 หลายเดือนก่อน

      አንተ አለህ አይደል ፈጣሪው የሚፈራ?! በሰው ጥላቻ የሰከርክ ደም ደም የሚሸትህ የኛ ፆሞኛ!? ለዛውም የሚታወቀው ህዝብ ህልቂት የምትመኝ። ስለዚህ ዝም ብትል ይመረጣል አርፈህ ፆሞህን ፅሙ! ከንቱ ውዳሴ እንዳይሆንብህ ለሰው ሞት እየተመኙ ሃይማኖተኛ ነኝ ማለት ይከብዳል!

  • @smumd
    @smumd 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ማሚየ ከመይ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @senaitasghedom9541
    @senaitasghedom9541 6 หลายเดือนก่อน +1

    Mama melkam sesu❤❤1 degna

  • @eleniabay6970
    @eleniabay6970 6 หลายเดือนก่อน +1

    ማሜ እነዚህ ሰዎች ጦርነት እንዲነሳ የሚፈልጉ ማርተኞች ናቸው። አምላክ ይቅር ይበላቸው። ❤🙏🙏🙏

  • @EtagoEtago
    @EtagoEtago 4 หลายเดือนก่อน

    አባቴጃውሳው። ዪስቅዝንህል

  • @gelayeeticha-wv9ed
    @gelayeeticha-wv9ed 6 หลายเดือนก่อน +1

    Welcome mame

  • @davidteklehaimanot4377
    @davidteklehaimanot4377 6 หลายเดือนก่อน

    Say it again, Kedir!

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 4 หลายเดือนก่อน

    መኪና ይብላህ ቶበት ሳታደርግ በአማራ ደም የምትቀልድ የምትነግድ

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 4 หลายเดือนก่อน

    Fano king ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AndualemGebremaryam
    @AndualemGebremaryam 6 หลายเดือนก่อน +1

    ማሜጅግናበርታ

  • @gebrekristosgebreselassie2155
    @gebrekristosgebreselassie2155 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያሳዝናል የራስህ ህዝብ ተዋጋሕም ኣልተዋጋሕም ትረሽናሸናለህ ብሎ ማስፈራራት በጣም ያሳዝናል

  • @fitsumhabtom2572
    @fitsumhabtom2572 6 หลายเดือนก่อน

    Mamie alah kenebietesebochih ytebqih .❤❤❤❤❤

  • @SiyeSiyee
    @SiyeSiyee 6 หลายเดือนก่อน +1

    ማሜ ሰላም ነው

  • @hayatihayat5971
    @hayatihayat5971 4 หลายเดือนก่อน

    ሰው ሊነሳ ይችልም ቀዘናል

  • @MelkamuGetieKelech
    @MelkamuGetieKelech 6 หลายเดือนก่อน

    Atela Yatela Lij Minabah Tametaleh

  • @hayatihayat5971
    @hayatihayat5971 4 หลายเดือนก่อน

    ወይኔአተባገኝ የፊትን እጅህን አሰራር ወደ መሬት ዝግጅት ነበር

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 4 หลายเดือนก่อน

    የፈጠረህ አምላክ የሚፈልጥህን ይላክብህ

  • @davidteklehaimanot4377
    @davidteklehaimanot4377 6 หลายเดือนก่อน

    Awkalehu kedir; bexam ximit sew neh!
    Inne (Stalin) imibal fixuran ginn indene sibhat nega (yestalinuncle) ye fano advocate hunew yiseralu!

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 4 หลายเดือนก่อน

    Fano king

  • @davidteklehaimanot4377
    @davidteklehaimanot4377 6 หลายเดือนก่อน

    Inkit!

  • @selamehagere9366
    @selamehagere9366 6 หลายเดือนก่อน +1

    የታገቱትን የደቡብ ኢትዮጵያ ልጆች ሥጋ እያበላን እያሰለጠናቸው ነው ብለውናል ሰምተኻል?

    • @امالبه
      @امالبه 6 หลายเดือนก่อน

      ምን ማለት ነው እስኪ አስረዳን

    • @Yaseen-mi
      @Yaseen-mi 6 หลายเดือนก่อน

      የሰው ስጋ ነው? ቪዲዮውን ኣይተናል። ደቡብም የናንተ ኣሽከር ነው። ስትጨራረሱ ማየት ደስ ይላል ጥምሩ ጦር

  • @ethiopiawinetyilemlim3253
    @ethiopiawinetyilemlim3253 6 หลายเดือนก่อน

    መሐመድ ወንድሜ ለሁሌ መልካም ስራዎችህ እግዚአብሔር ጥሩዉን እንደሚከፍልህ እምነቴ ነው እና ይህንን ደግ ተግባርህን ቀጥልበት እላለሁ::
    በፋኖ ሰዎች 500 ብር ከየቀበሌው ኣዋጡልን ብለው ህዝቡን ሰብስበው ስለተናገሩበት ቪዲዮ ትንሽ ማለት እፈልጋለሁ:: ይኸዉም: ገንዘብ ኣዋጡልን ለጥይት መግዣም ሆነ ሌላ ያሉበት ሁኔታ ያለ ህዝብ ዕገዛና ተሳትፎ ኣንድ ትግል እግብ ስለማይደርስ ያ ማለታቸው አዲስ ሆኖ አይሰማኝም:: መንግስት እንኳን አገር ሙሉ ሃብት ይዞ በተለያዬ መልኩ ስጡኝ ማለቱን ኣላቆመም:: እና የግድ ነው:: "ትረሸናላችሁ" ያለችው አባባል ግን ሙሉ ስዕሉን የምታሳይ ኣትመስለኝም ምክንያቱም እኔ እንደተረዳኝ ከሆነ ' ብትታገሉም ሆነ ባትታገሉ ብልፅግና እናንተን ከመረሸን ወደሁዋላ ኣይልም' ስለዚህ ትግሉን በአካል ገብታችሁ መዋጋት ባትፈልጉ እንኳን ለትግሉ የሚረዳንን ገንዘብ ስጡን ማለት ይመስለኛል እንጅ እንረሽናችሗለን የሚል መልዕክት ያለው ኣልመሰለኝም:: ብሳሳት እታረማለሁ::

    • @امالبه
      @امالبه 6 หลายเดือนก่อน

      ይህንን ምስኪን ህዝብ ብር አምጡ ማለትስ እራሱ ተገቢ ነው ?
      ከውጭ በጣም እርዳታ እየተሰበሰበ መሆኑን እናውቃለን ጎፈንድሚ አንድ ጊዜ ተቋርጦ አያውቅም

  • @nabagade-i7z
    @nabagade-i7z 6 หลายเดือนก่อน

    የረትራ በመረትዋ ያሉ በማይታወቀወ አትናገር የረተራ ደንበር የታወቀ በ አለም ነው ትደፈ ከነ መሳርያ ነወ ያለ ሰላም ከፈለጉ መሳርያ መሰቀመት አለበት ሰላም ኮሆነ ቡሀላ ነው ሰለ መረት የምትናገረው አሀንም በማታቀው አትናገር መሀመድ

    • @almazgiday9935
      @almazgiday9935 6 หลายเดือนก่อน

      ማሀመድ ያቃል ምድነው እማታውቅ ማለት

  • @aronyonas7563
    @aronyonas7563 6 หลายเดือนก่อน

    ድምፅ

  • @emanuelgeleryfarag4812
    @emanuelgeleryfarag4812 6 หลายเดือนก่อน

    نفسك الاخير سيكون "فانو" امهرة" وستموتو وانت تقول "امهرة" فانو"

  • @ambachewkassie824
    @ambachewkassie824 6 หลายเดือนก่อน

    Hi