ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዛሪ ከመሽ በጣም ደስ ብሎኛል ቤተስብቸን ቪዲዮ አወርቻቸው እስቲ የሰው ደስታ ሚያስደስተው👍👈ግጬኝ ጋይስ መልካም እለተሰንበት ⛪
ታድለሽ እንኳን ደስአለሽ
ማማዬ እንኳን ደስ አለሽ እኔስ አብራኝ የምትሠራዋ ፊሊፒን አቃጣላ ልደፍኝ ነው ምንም የሰዉ ዘር አይደለችም
@@አይናፋርየገጠርልጅነኝ አሜን ማማየ
@@messigetachewyeargulej3486 አዮዞሽ ቢመሽም ይነጋል ኢውነት በጠም አዝነለው😥
@@messigetachewyeargulej3486 አይዞሽ ማማዬ እራስሸን ጠበቂ የማይታለፍ የለም ያልፍል
ድራማውን እያየ ኮሜንት የሚያነብ እጁን ያውጣ✋
እኔከድራማማየውኮሜትለማንበብነው
እኔ
🙋
አኔ
አንደኛ🙋😎
ይችን ፁሁፍ እያነባቹ የሰማይ እግዚአብሄር ሀሳባቹን ይፈፅም ስደትን ያሳጥርላቹ
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ፫
አሚን ማሬዋየ ላአችም
አሜን
Amen amen amen lhulachen marye
የለዛ አዋርድ ተሸላሚ #አሜን ትሸለም የሚል👍👈
ውሮ ይገባታል !
በጣም ነው የሚወዳት አሜንዬ እደጊ ❤❤😍😍😍
እስቲ የይበቃል እና ሻሸን አድናቂዎች ማነው👍👍✔
👍
👍👍
❤❤
@ሜሮን የድንግል ማርያም ልጅ ቤተሰብሁኛለሁአንተምሰብአድርግ
👍👍👍👍
የቤት ክርሰቲያን ቅጥሯ ይክበር ዘረኝነት የወደመ ሰላም ይስፈን የምትሉ ተጫኑ አዲሱ አመት መልካም የምንሰማበት ይሆን ❤❤❤❤😙
Amen amen amen
🌹💐🌷🌹🌷
Amen
ቤቶች ድራማን እንደኔ በፍቅር ሚወደው 👌👍👍👍👍ውሰጤ ናቹ
የተራቡትን የምንመግቢለተጠሙ የምንጠጣቅን ሰው ያድርገን እግዚአብሔር የሰው ሁሉ ፍፃሜው ሲያምር ነውና ፍፃሜችን የማር ይሁን እስከ እኔንም በትንሹ ተባረክ በሉ
ስወድሺ ማመማዬ
ያሰብሸው ሞልቶ በሰላም ላገርሸ ያብቃሸ ሁሌም ለሰው መልካም እንደምትመኘ ላንችም መልካሙን ሁሉ ፍጣሪ ያብዛልሸ ተባርኪ😍😘
የኔባልእናይሚአድናቸዉወላሂ
@@kiyawed4225 ዋውውውው አሜንንንን አሜንንንን የኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ💗💗💖💖💖
@@yeshiworksiraw6448 እኔም እወድሻለሁ
እደኔ አሜንን የሚወድ ጣፋጭ በሚለው መጠራት አለባት 👍👎
አንደኛ ነኝ ስደት የመረረኝ በላይክ አፅናኑኝ ወገኖቼ
እኔምመሮኛልግን7ወርቀረኝ
አይዞሽ ማር
አይዞሽ
አይዞሽ እማ
አብሽሪ መማዬ
Yibe and Mafi they act like real brother and sister. 😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏
አሜንን የሚወድ እጁን ያውጣ አሜን የኔ ጣፋጭ ስወድሽ በተረፈ ሁላችሁም በጣም ጎበዝ ናቸው እንወዳችሀለን እናከብራችሁለን የቤቶች ድራማ ትምርህት አዘል ስለሆነ ከልብ እናመሰግናለን በርቱ
እኔኔኔ
#እሙዬ እማ #ማሚዬእናት ሀገር ነችእናት ፍቅር ነችእናት ሒወት ነችእናት ድንቅ ነችእናት ስጦታ ነችእናት ወደር ተመን የሌላት በአለም ላይ ውድ ነገር #እምዬ ነች ለእምዬ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋ ይስጥልን አሚን ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ፍቅርን ያብዛልን አሚን💓💓
በጣም ክፍት ብሎኛል እስክ እንዴኔ ስደት የስከፈዉ የት አላችሁ
አይዞሽ እህቴ ያልፋል
አይዞሽ እህት
አይዞሽ ውዴ ሁሉም ነገር ያልፋል
አይዞሽ ማማዬ እኔም እንዳንቺው ነኝ ግን መታገስ ነው እስከ ሚያልፍ ያለፋል እንግዲህ መቻል ነው
ቤቶች እንኳን ደና መጣችሁ እስኪ ቤቶችን የምትወዱ እኔማ ጥሎብኝ ሥወዳችሁ😍💋💋💋
🇱🇷🇱🇧🕸🌲
ዋው ዛሬ አንደኛ እንኳን ደህና መጣቹሁ ላይክ ላይክ ግጩኝ እርጉዝ ሆኝ አምሮኝ ነውስወዳቹሁ ውድየሀገሬ ልጅች😍😍😍😘😘😘
ታምረለቹ.
mar 😍😍😍😚😚😚😚😚
❤️❤️💝💐
ዛሬ እናቴን በሥልክ አገአሗት ደሥ ብሎኛል ደሥ ይበላችሁ
እንኮን ደስያለሺ ሀቢቢት እደሚእና ጤና ለእናቶቻችን
እንኳን ደስ አለሺ እህት 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
እስኪ አሜንን የምትወዱ የት ናችሁ✋
*ውይኔ እጅግ ድስ ብሎኛል እር ኡ ኑ ኦ የድስታየ ተካፍይ ሁኖ የአግሬ ልጅዎች ስላም የአዋል ልዑል እግዚአብሔር በስላም ያሳድርን አሜን!*
ሰላም, አንድነት, ፍቅር ለምዬ ኢትዮጵያ❤️💛💚 የሚመኝ ብቻ 👉👍👈
ይችን አንድ ፍሬ ልጅ/አሜን/ ለምን ለዕሜዋ የማይመጥን ገጸ-ባህሪ እንደሰጧት ግራ ገባኛል። በዕድሜዋ ልክ መተወን ብትችል መልካም ነው። እጅግ በርካታ ህጻናት እንደሚመለከቷትና እና የሷን ፈለግ እንደሚከተሉ ማስተዋል ያስፈልጋል። ሌላው፥ ከአዛሉና ከርስቴ በስተቀር ሁሉም ገጸ-ባህሪዎች ሃሳባቸውን ሁሌም የሚገልጹበት መንገድ ስድብ፣ ዝልፊያ እና ቁጣ በተቀላቀለበት ስሜት ነው። መከባበር የሚባል ነገር ሁሉም ላይ የለም። ድራማው ከሚያስተላልፈ መልዕት ባሻገር አንድ ቤተሰብ ውስጥ በስርዓት መነጋገር እና መከባበርን ማስተማር መቻል አለበት።
ለምሳሌ እስኪ የናተን ቤት ኑሮ ንገሪን? ወሬ እውነት ለመናገር በኢትዩ ፍሚሊ ውስጥ እንደዚህ ያለ ንፁህ እና መተሳሰብ ያለበት አለ ።ቢኖርም 95%100
@@ሮዚነኝ-ኈ3ፐ Tekekele neshe ehteye
@@ሮዚነኝ-ኈ3ፐ እኔማ እንዳንቺ ተጨቁኜ ያደኩት የኔ ጭቁን!
የራሴ ግዛት ቢኖረኝ ኖሮ ሳቅሽን ቤሄራዊ መዝሙር አደርገው ነበር እማ የኔ እናት።😍እስኪ እናቱን የሚውድ👍
👍💓❤ማማዬ ናፍቃኛለች
ቤቶች እንኳን በደና መጣችሁ የሃገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ መልካም ምሸት
ሰላምነን ለሁላሽንም ይብዛልን ማርር
ሚሚዬ ደህና ነሽ ኮሜት ላይ ስፈልግሽ ነበር አገኘውሽ
ሚሚዬውዴእዴነሽየጠፋሽለምንይቱብአትከፍችም
@@ቤሊነኝየድንግልባሪያ አለሁኝ ማሬ የኔ አሳብ 💖💗
@@ሀያትሰኢድየአፋራያውምየአ የኔ ውድ አለሁኝ እንዴት ነሸ ማሬ ኮሜንት ላይ ሙልጭ እያደረጉ የሚሰድቡኝ ዩቲዩብ ቻናል ብኖር አለቀልኝ
ላገበ ነው እንኳን ደስ አለሽ በሉኝስወደቺው💖💜💛💚❤
እንኳን ደስ አለሽ ውዴ ሙዜ ነኛ ክክክ
Egzaber yards
#Hanaan የአባ ጂፋር ልጅ • እንኳን ደስ ያለሽ! መልካም ጋብቻ ።
የዛሬ ሳምንት ቤቶችን በቤቴ ሶፋ ላይ ቁጭ ብዬ እስኪ ሰላም ግቢ በሉኝ
በሰላም ግቢ እህቴ በቅንነት ሰብ አርጊኝ በመልካምነት እህቴ
ሠላም ግቢ ማማየ
@@tnshuash426 ነይ አደርግሻለሁ ጣጣ የለውም አድርጊኝ
@@kiyaali3188 እኔ አድርጌሻለሁ ኮመንት እንዳልጥፍልሽ ቪድዮ የለሽም
@@tnshuash426 አወን የለኝም እሺ አደረጌሻለሁ
ሰላም የእግዚአብሔር ልጆች እንደኔ የሀገሩ ሰላም የናፈቀው ማነው? ቤቶች እንኩዋን ደና መጣችሁ።
ጥሎብኝ ኮሜንት ማንበብ እንጅ መጳፍ አልወድም ቤቶችየ እወዳችሁ አለሁ ለ7 አመት ተከታትያችሁ አለሁ
ልክ እንደኔ እንየም ማንበብ እንጅ መፃፍ ኣላውቅም
ጎበዝ
እረ እኔም ማንበብ እንጂ መፃፍ አልወድም አሁንም ያንች ኮሜንት ሳየው እኔም እደዛው ነኝ ብየ ነው የፃፍሆት
ክክክ እኔስብትይ
Zare yibe new yetisafewe esik enachebichiblet gobezi new 👏👏👏
ኮሜንት ማንበብ ድስስስስ ይለኛል ግን. ኮሜት ያለዉ. ሊክ ግጬኝ. ማዳም አስመረረችኝ. ስድት መረረኝ. ሁሉም መከራነዉ የሜኮምትዉ ሆ ምን ነበረ ስለፊልሙ ብትኮሚቱ. ለማንኛዉም የስድት ጎድኞች አይዟቾሁ. ሁሉም በሰአቱ. ይስትካከላል. ትግስት ይኑራችሁ አይዞን. አይዞን💪💪
ለየት የሚያደርጋችሁ ቤቶችየ ሁሌም ትምርታዊ መሆናችሁ ነው ።በየ እለቱ በየ ግለሰቡ የሚያንኳኩ ጉዳዮችን እየሳቃችሁ ታስተምሩናላችሁ ቤቶች ለቤታችን ተመራጭ ።
ጥሩ ትምርት ነው የዛሬው
ሚኪ መልካም ሰው
አቦ ማስታወቂያ አታስገቡ ማስታወቂያችሁን እዞው በ ETV እንደ ድሮ ድራማዎን ብቻ ልቀቁልን
💖💖💖💖💖💖💖
ትክክል
1000 👍
ወንድም የለኝም ግን አክስቴ ጋር ነበር ያደኩት ልጃ ብር ስፈልግ ልክ እንዴይቤ ነበር በጣም ስለምወደው አልጨክንበትም ነበር ብር እሰጠው ነበር ግን አሁን የራስን ሂወት ስኖር ትዳር ስይዝ ወሉም እራቁኝ አክስቴ ከነልጆቻ ሂውት ብዙ ያስተምራል አሁን አለኝ ይምለው በዚህ ምድር ባሌ ብቻነው አላህ ይጠብቅልኝ
አልሀምዱሊላ እንኳንም ጨክነሽ ያገበሰሽ እኔም እዳቺ አክስቴ አሳድጋኝ አረብ አገር መጣሁ እናም እሷን ሳላሳልፍላት አላገባም እያልኩ እስካሁን አለሁ ግን ዜሮ ነኝ እሰከዛሬ የሰራሁት
እስኪ እደ ይበቃል ናአዛሎ በፍቅር ከናቶጋ ማዉራት የናፈቀዉ እጂ ወደላይ በሉ አይታየም የታላችሁ
በትክክል እኔ
በትክክል እኔም
ደሥ ይላሉ
እኔም
ቤቶችን የምወድ 😍😍😍
እንኳን ደና ሙጣችሁ ሚጣየን የሚወድ ብቻ ላይክ ስሞትላቹ👍❤
😂😂😂😂 I Love you betoch so much😘😘👍👍
🔥 2012 ደስ የሚል አመት ነው🔥 በዚህ ቻናሌ በቴክኖሎጂ 🤳 ዙሪያ ጥሩ ቪዶዮዎችን እሰራለው ፣ ጎራ ይበሉ!
7 Tech gora baylwu antem
7 Tech subscribe አድርጌያለሁ አንተም እኔ ጋ ና
Ena. Fine. Batam. Nawe. Ykafy
ጎራ በል እኔም ሴብ አድራጋለሁ
ሁላችሁም ስብ አድርገለሁ ኑ
Enkuwan dena metachuygn betochiye yenewuchiye💚💛❤ selam beyalachubet
ሰላም እንኩዋን ደና መጣችሁ 🙏😘ቤቶች በሰላም ያዋልከን ጌታ በሰላም አሳድረን 🙏
አሚንእህት
Amne amne amne merr
Wowoowwo baayee baayee namattii tolaa barumssa guddaa ofii kessaa qabaa 😍😍😍😍😍😍👌👌👌👍👍🙏🙏🙏
እስቲ ሀገር የነፋቀው እንዴ እኔ👍👈
_ቤቶች እንኳንሰላምመጣቹ_ዳኜ 'በጣም ደስየምትለኝ በራስህበረሀ ያምራል_ይቤ' ሺሻ እዳታጨስ እድሜክ ያጥራል_ሺሺ ከመንፋት የማዬን ሽሮ ብነፋ ጥሩነው፡
ቤቶች well እስኪ እንደኔ ኮሜት እያነበበ እሚያይ ኮሜት ማንበብ ዉስጤ ኖ የሀገሬ ልጆች ባላችሁበት አለም ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛ!😘
ከሚን ያንቺም ብዝት ይበልልኝ በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ ሰብ አርጊኝ በመልካምነት እህቴ
ቀልዱስ ቀልድ ነው ፣ ነገር ግን ነገ ለሚያልፍ ነገር ከእንደዚህ ዓይነት ውርደት ብሎ በሕይወት ላይ ጉዳት የሚያደርሱ አስተሳሰቦችን ማሰብ ተገቢ አይደለም ። ምዕራብ ዘሩ "ከዚህስ መሞት ይሻላል" የምትለው የገጸባሕሪ አስተሳሰብ ነው እንጂ በእውኑ ዓለም ትክክል እንዳልሆነ እንድረዱት ለተመልካቾች በትልቅ አደራ ጭምር አሳስባለሁኝ ።ሺህሻህ ማለት ምንም ማለት ዓይደለም ፣ ከሲጋራ ምንም ዓይለይም ፣ ሺህሻህ ሳጨስ በመያዜ ውርደት ነው በሚል የማይረባ የጸጸት አስተሳሰብ በመፍጠር ሕይወትን የሚጎዳ አካሄድ እንዳትከተሉ ። ሰላም ይብዛላችሁ ። የሞራልም ይሁን ሌሎች ችግሮች ሲገጥሙን ከነዚያ ችግሮች ውስጥ እንዴት አሸንፈን ለመውጣት ነው ማሰብ ያለብን ። ተዋረድኩኝ ብሎ ብሞት ይሻለኛ የሚል አስተሳሰብ ሳይሆን ፣ ውርደቴን ወደክብር እንዴት እለውጠዋለሁኝ የሚል መፍትሔን ነው ማሰብ ፣ ደግሞም ይቻላል ወደክብር ማምጣት ይላል ።በባህላችን "ስለዚህ ምን ይጠበስ??" ፣ "በእሷ/በእሱ አለተጀመረ!!" የሚባሉ ብሂሎች/አባባሎች ጥሩ ሰውን ከአንገት መድፋት ቀና የሚያደርጉ ጥበቦች ናቸው ።
እንኳን ሠላም መጣችሁ ቤቶችየ በጣምነዉ ሚወዳችሁ የቤቶች አድናቂወች ዱአ አድርጉልኝ ሥራ አጥቸ ከተቀመጥኩ አንድ ወር ከሁለት ሣምት ሆነኝ ዱባይ ያላችሁ ስራ ከሰማችሁ ሹክ በሎኝ
አይዛሽ እህት ፍጣሬ ይርዳሽ
😅😅😅😍😍😘ቤቶች ጣፉጭ የኔ ቅመም ይበቃል ገደልከኝ በሳቅ
ቤት ቀይራችው ነው እዴ የአዛሉ አና የ ጋሽ ዘሩ መኝታ ቤት አደዚ አልነበርም ባልሳሳት ከተሳሳትኩ ደሞ አርሙኝ 😁
Well come betochi my favorite😍♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
ውይ ኮሜንቶች ልቤን ዝቅ አረጋችሁት አስተያየት አነባለሁ ብየ ብገባ ብሶታችሁን ነው የምታሳዩት ኧሯ🤔🤔🤔🤔🤔
እንኳን በሰላም መጣችሁ ቤቶች ስወዳችሁ ከልቤ ነዉ ኑሩልኝ በርቱ በጣም
አሠ ወረ ወበ ኮሜንታቶች አደት ነችሁ ቤቶት እኮን መጣችሁ
Wa wr wb
weaeleycum aselam werahmetulahiwebere cathu aelhemdulila
ቤቶች ድራማ ሁሌም አንደኛ እማማ አዛሉ ሁሌም ከልጅሽና ከልጅ ልጅሽ ጋር መከራ የሚትበይው ጽናቱን ይስጥሽ።ና ለወሬ አትቸኩል ።
አሁንስ ላይክ ግጩኝ የሚሉት ሰወች ሳይ ከፖርሳዬ የ 50 ብር ቢጣቃ የሰረቁኝ ይመስለኛል ውይ ሲያናዱ
😂😂😂
ሀሀሀሀሀሀ
Betochiye enkone dena mexachuhiligne😍💗💗💗🙏🙏🙏🙏👌👌👌
እስኪ የማዳብ ሸቃላዎች የማዳብ ሊጅ ላይ እደሻሼ የሚጮህባቼዉ ጀግና ካለ ግን ይቅርታ ማሮች ሸቃላ የሚባለዉን ስም ስጠላዉ
በጣም እንውዳቺዋለን 🎉🎊💯🎁👑🤴🇪🇹🤙👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💯💯💯
Amen yemiwodi ist like endegena damo balbete Ergusnech lsuam like amrotal
Selam የተወደዳችህ የቤቶች ድራማ ተከታዮች በሙሉ ዛሬኮ የኦርቶዶክስዬ ሰላማዊ ሰልፍ ነዉ እና እዴት አያችህት እኔ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ💚💛💝
ቤቶች ስወዳቹሁ ይመቻቹሁ ክክክክክ ማፊ አሳቅሽኚ ላገራቼን ፍቅር እና ሰላም ይስጠን እግዛአብሔር በስደት ያለን ልጆች ላገራችን ያብቃን
welcome betochi dirama yee b betishebii dirama💔🌷🌺❤bexamii iwodachaloo
fb ሌባ ነው የሚባለው እውነት ነው ማለት ነው አይ እኔ ደግሞ ዘርኛ ነው ሲባል የሰማውት 😂😂😂😂😂😂👍 ና እና በዛብህ ተመቹኝ😂😂😂😂😂😂
Betoch......so good👍👍
ለምን እንደሆነ ባላውቅም ለዚ ድራማ ያለኝ ፍቅር በጣም ቀንሶዋል
እነ ምን እዚ ደቃነሽ ሌላ የላስጣለሽን አታይም?
ወላሂ እኔም እየዘለልኩና እያቋረጥኩ ነው ምጀምረው ድሮ እወደው ነበር
@@ኢማንአንዋር gosh yemlew gebtoshal malet new
@@StarzxzEdits መፃፍ ሥለሚደብረኝ እንጅ ያችን ኮሜንት መፃፍ ካሠብኩ ቆየሁ
@@ኢማንአንዋር ክክክክ
ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ አዛሉና ይቤ የእውነት እናትና ልጅ ነው ምትመስሉት ስታወሩ
የእከ ናፍቆት እያዞረኝ ነው እንደ ጦስ ደሮ
ክክክ
ዋው ቤቶች እኳን በሰላም መጣችሁ ምርጦችየ ስወዳችሁ እኳ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ ቅዳሜ እስኪደርስ የምቸኩለው አቦ ይመቻችሁ ኑርልን 😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗💙💙💙💙💙💙
ቤቶች ሠላማችሁ ይብዛ እናመሠግናለን በስደት ላላችሁ አላህ ላገራችን ያብቃን ያረብ
አሚን
Amen Amen
Betochi bagaa nagadhani nufii Dhuftani Baayyee Sini Jalanaa Jabadhaa Kuweti ta'eni Ethiopiyaa lalaa aboo sinitii Yaa toluu😘😘😘😍😍 Danyee Nuroo akkatii wadadee kanai akkatii kofaltaa🤣🤣🤣🤣
Worri harmee teessan jaalattan Leyik!
Xalhaa Nuuree sirriti jalanna harmeee tenna
እንከን ደህና መጣችሁ ልጅ ቢያድግም እኮ ባለ ደሞዝ ሆኖም ይቺ ፈለጣ አልቀረችም ደስ ሲል አዛሉ መልካም እናት እኔም ወልጄ እንዲህ መሆን እንዴህ መሆን ነው ያማረኝ ፈጣሪ ያሳካልኝ መልካም ሳምንት
Betoch good to see you and your show is very nice like always. Love you all.
ዋዉዉዉዉ ደሥ ይላል የዉሀዉሥጥ ድንጋይ አለች ምርጥ አባባል ነዉ በተረፈ አዛሉ አሚን ይቤ እርሥቴ ሻሼ ሥወዳችሁሁሁሁ
ሀይማኖተዊ ፖለቲካ ይቁምልን
Jele
ቤቶችየ እንኳን ደህና መጣችሁ 👍😘
ዋው ዛሬ መዳም የለችም ፈታ ብየ ነው የማየው አሜንዬ ስወድሽ እኮ ማነው እደኔ የሚወዳት።
Yes sister,👍👍👍☝❤❤
ስለፊልሙ አስተያየት ስጡ ካልሆነ ዝም በሉ
Money money Money money 💸💸😂😂😂😂😂😂😂
እስኪ የይቤንቁጥር ስጡኝ ፍቅርይዞኛል በተለይ ፂሞዴስሲል ላስልምና ላግባው😜
ክክክክክክክክክክክክ ሆሆ ቢሠልምማ ማንም አይቀድመኝም ነበር እእ
@@lm6771 ክክክክክአይዴል
@@توكلتوعليكيااللهتوكلتوعليكياال ታዳ ምን ልበል ህህ
@@lm6771 ቁጥሩንብቻ
@@توكلتوعليكيااللهتوكلتوعليكياال ቁጥሩማ ካወቅሺው ጠቁሚኝ እጂ በቀልድ በመላለሥን ብቻ ያቺ ካለው ይመጢልሻል የትም አዬድም ማማዬ
Anech motemota little girl 🙏😍
ወልካም ቤቶችየ
በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ እህቴ
ቤቶችየ ስወዳችሁ እኖራለሁ የስደት ደስታወቸ እናተ ባትኑሩ ምን እጠብቅ ነበር በሳምንት😘😘😘❤
እንዴኔ ማነው ይቤና አዛሉ ሻሼ ሲያወሩ ሙዳቸው የሚመስጠው
እንኳን በሰላም ምጣቹሁ የቤቶች ቤተሰብች እወዳቸዋለሁ 👍👍👍👍
ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው ሰብስክራይብ አድርጉኝ ስሞት ትንሽ ቀርቶኛል የመልካም ስራ ትንሽ የለውም ውዶቸ
አድሪጋለሁ ወደኔም ጎሪ በይ
Yekard kalkegn chigir yelewum kkkkkkkkk
አንችከምትሞቸ በቀለገሪባ ድብን ይበል
@@umerendiris39 minewu ihite beselam new beqele gerba wandimish bihon sigash tela bilesh kortesh titiyiwalesh endaw sewun sayhon fetarin firu mitiragemuna mitisadebu ke sidib nesta negn gin nigigirish yekebdal esh
@@liyunewselame7036 በጣም አናዶኝነው ልክያጣዘረኝነቱ
Sewodchu iko maroch 😆😂😊😘😘😘😘😘😘😘
ቤቶችዬ እኳን ደህና መጣችሁ ይብዬ እዴት ነህ የኔ ውድ ደህና ነህ ይብዬ ግን ሚስት አለህ የለህም ልጀናጀንህ
Tederabebbate
😁😁
አሜንዬ ውስጤ ናት እኮ😘❤
ላይክ አምሮኛል ላይክ ስታረጉ እንዳታልፉ
Ye yibe adnakich lik gichgn Guys👍👍👍
የሻሸ ጭሖት።ቢቀንስልን።ጥሩነው።
ቤቶች ደስ ስትሉ ይበቃል ስትመቸኝ
እኔ እምለው ይቤና ሚስቱ ተጣልተው ነው እንዴ
ክክክክክ
በጣም ደስ ይላል
አሚን እየ የኔ ማር የኔ ቆንጆ እድግበይለኝ የልጅ ቅመም
እኮን ደና መጣችሁ
EGZIABIHER ETHIOPIAN YIBARKI
Amen yibarkilin
ቤቶችዬ በርቱልን በርቱልን የምታነሱት ሀሳብና የምታስተላልፉት መልዕክት አሪፍ ነው ቀጥሉበት!!!
ine1nay ara lik gecun
ዛሪ ከመሽ በጣም ደስ ብሎኛል ቤተስብቸን ቪዲዮ አወርቻቸው እስቲ የሰው ደስታ ሚያስደስተው👍👈ግጬኝ ጋይስ መልካም እለተሰንበት ⛪
ታድለሽ እንኳን ደስአለሽ
ማማዬ እንኳን ደስ አለሽ እኔስ አብራኝ የምትሠራዋ ፊሊፒን አቃጣላ ልደፍኝ ነው ምንም የሰዉ ዘር አይደለችም
@@አይናፋርየገጠርልጅነኝ አሜን ማማየ
@@messigetachewyeargulej3486 አዮዞሽ ቢመሽም ይነጋል ኢውነት በጠም አዝነለው😥
@@messigetachewyeargulej3486 አይዞሽ ማማዬ እራስሸን ጠበቂ የማይታለፍ የለም ያልፍል
ድራማውን እያየ ኮሜንት የሚያነብ እጁን ያውጣ✋
እኔከድራማማየውኮሜትለማንበብነው
እኔ
🙋
አኔ
አንደኛ🙋😎
ይችን ፁሁፍ እያነባቹ የሰማይ እግዚአብሄር ሀሳባቹን ይፈፅም ስደትን ያሳጥርላቹ
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ፫
አሚን ማሬዋየ ላአችም
አሜን
Amen amen amen lhulachen marye
የለዛ አዋርድ ተሸላሚ #አሜን ትሸለም የሚል👍👈
ውሮ ይገባታል !
በጣም ነው የሚወዳት አሜንዬ እደጊ ❤❤😍😍😍
እስቲ የይበቃል እና ሻሸን አድናቂዎች ማነው👍👍✔
👍
👍👍
❤❤
@ሜሮን የድንግል ማርያም ልጅ ቤተሰብሁኛለሁአንተምሰብአድርግ
👍👍👍👍
የቤት ክርሰቲያን ቅጥሯ ይክበር ዘረኝነት የወደመ ሰላም ይስፈን የምትሉ ተጫኑ
አዲሱ አመት መልካም የምንሰማበት ይሆን ❤❤❤❤😙
Amen amen amen
🌹💐🌷🌹🌷
Amen amen amen
Amen
ቤቶች ድራማን እንደኔ በፍቅር ሚወደው 👌👍👍👍👍ውሰጤ ናቹ
እኔ
የተራቡትን የምንመግቢ
ለተጠሙ የምንጠጣ
ቅን ሰው ያድርገን እግዚአብሔር
የሰው ሁሉ ፍፃሜው ሲያምር ነውና ፍፃሜችን የማር ይሁን
እስከ እኔንም በትንሹ ተባረክ በሉ
ስወድሺ ማመማዬ
ያሰብሸው ሞልቶ በሰላም ላገርሸ ያብቃሸ ሁሌም ለሰው መልካም እንደምትመኘ ላንችም መልካሙን ሁሉ ፍጣሪ ያብዛልሸ ተባርኪ😍😘
የኔባልእናይሚአድናቸዉወላሂ
@@kiyawed4225 ዋውውውው አሜንንንን አሜንንንን የኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ💗💗💖💖💖
@@yeshiworksiraw6448 እኔም እወድሻለሁ
እደኔ አሜንን የሚወድ ጣፋጭ በሚለው መጠራት አለባት 👍👎
አንደኛ ነኝ ስደት የመረረኝ በላይክ አፅናኑኝ ወገኖቼ
እኔምመሮኛልግን7ወርቀረኝ
አይዞሽ ማር
አይዞሽ
አይዞሽ እማ
አብሽሪ መማዬ
Yibe and Mafi they act like real brother and sister. 😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏
አሜንን የሚወድ እጁን ያውጣ አሜን የኔ ጣፋጭ ስወድሽ በተረፈ ሁላችሁም በጣም ጎበዝ ናቸው እንወዳችሀለን እናከብራችሁለን የቤቶች ድራማ ትምርህት አዘል ስለሆነ ከልብ እናመሰግናለን በርቱ
እኔኔኔ
#እሙዬ እማ #ማሚዬ
እናት ሀገር ነች
እናት ፍቅር ነች
እናት ሒወት ነች
እናት ድንቅ ነች
እናት ስጦታ ነች
እናት ወደር ተመን የሌላት በአለም ላይ ውድ ነገር #እምዬ ነች ለእምዬ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋ ይስጥልን አሚን ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ፍቅርን ያብዛልን አሚን💓💓
በጣም ክፍት ብሎኛል እስክ እንዴኔ ስደት የስከፈዉ የት አላችሁ
አይዞሽ
አይዞሽ እህቴ ያልፋል
አይዞሽ እህት
አይዞሽ ውዴ ሁሉም ነገር ያልፋል
አይዞሽ ማማዬ እኔም እንዳንቺው ነኝ ግን መታገስ ነው እስከ ሚያልፍ ያለፋል እንግዲህ መቻል ነው
ቤቶች እንኳን ደና መጣችሁ እስኪ ቤቶችን የምትወዱ እኔማ ጥሎብኝ ሥወዳችሁ😍💋💋💋
እኔ
🇱🇷🇱🇧🕸🌲
ዋው ዛሬ አንደኛ እንኳን ደህና መጣቹሁ
ላይክ ላይክ ግጩኝ እርጉዝ ሆኝ አምሮኝ ነው
ስወዳቹሁ ውድ
የሀገሬ ልጅች
😍😍😍😘😘😘
ታምረለቹ.
mar 😍😍😍😚😚😚😚😚
❤️❤️💝💐
ዛሬ እናቴን በሥልክ አገአሗት ደሥ ብሎኛል ደሥ ይበላችሁ
እንኮን ደስያለሺ ሀቢቢት እደሚእና ጤና ለእናቶቻችን
እንኳን ደስ አለሺ እህት 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
እስኪ አሜንን የምትወዱ የት ናችሁ✋
👍
*ውይኔ እጅግ ድስ ብሎኛል እር ኡ ኑ ኦ የድስታየ ተካፍይ ሁኖ የአግሬ ልጅዎች ስላም የአዋል ልዑል እግዚአብሔር በስላም ያሳድርን አሜን!*
Amen
ሰላም, አንድነት, ፍቅር ለምዬ ኢትዮጵያ❤️💛💚 የሚመኝ ብቻ 👉👍👈
ይችን አንድ ፍሬ ልጅ/አሜን/ ለምን ለዕሜዋ የማይመጥን ገጸ-ባህሪ እንደሰጧት ግራ ገባኛል። በዕድሜዋ ልክ መተወን ብትችል መልካም ነው። እጅግ በርካታ ህጻናት እንደሚመለከቷትና እና የሷን ፈለግ እንደሚከተሉ ማስተዋል ያስፈልጋል።
ሌላው፥ ከአዛሉና ከርስቴ በስተቀር ሁሉም ገጸ-ባህሪዎች ሃሳባቸውን ሁሌም የሚገልጹበት መንገድ ስድብ፣ ዝልፊያ እና ቁጣ በተቀላቀለበት ስሜት ነው። መከባበር የሚባል ነገር ሁሉም ላይ የለም። ድራማው ከሚያስተላልፈ መልዕት ባሻገር አንድ ቤተሰብ ውስጥ በስርዓት መነጋገር እና መከባበርን ማስተማር መቻል አለበት።
ለምሳሌ እስኪ የናተን ቤት ኑሮ ንገሪን? ወሬ እውነት ለመናገር በኢትዩ ፍሚሊ ውስጥ እንደዚህ ያለ ንፁህ እና መተሳሰብ ያለበት አለ ።ቢኖርም 95%100
@@ሮዚነኝ-ኈ3ፐ
Tekekele neshe ehteye
@@ሮዚነኝ-ኈ3ፐ እኔማ እንዳንቺ ተጨቁኜ ያደኩት የኔ ጭቁን!
የራሴ ግዛት ቢኖረኝ ኖሮ ሳቅሽን ቤሄራዊ መዝሙር አደርገው ነበር እማ የኔ እናት።
😍እስኪ እናቱን የሚውድ👍
👍💓❤ማማዬ ናፍቃኛለች
ቤቶች እንኳን በደና መጣችሁ የሃገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ መልካም ምሸት
ሰላምነን ለሁላሽንም ይብዛልን ማርር
ሚሚዬ ደህና ነሽ ኮሜት ላይ ስፈልግሽ ነበር አገኘውሽ
ሚሚዬውዴእዴነሽየጠፋሽ
ለምንይቱብአትከፍችም
@@ቤሊነኝየድንግልባሪያ አለሁኝ ማሬ የኔ አሳብ 💖💗
@@ሀያትሰኢድየአፋራያውምየአ የኔ ውድ አለሁኝ እንዴት ነሸ ማሬ ኮሜንት ላይ ሙልጭ እያደረጉ የሚሰድቡኝ ዩቲዩብ ቻናል ብኖር አለቀልኝ
ላገበ ነው እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ
ስወደቺው💖💜💛💚❤
እንኳን ደስ አለሽ ውዴ ሙዜ ነኛ ክክክ
Egzaber yards
#Hanaan የአባ ጂፋር ልጅ • እንኳን ደስ ያለሽ! መልካም ጋብቻ ።
የዛሬ ሳምንት ቤቶችን በቤቴ ሶፋ ላይ ቁጭ ብዬ እስኪ ሰላም ግቢ በሉኝ
በሰላም ግቢ እህቴ በቅንነት ሰብ አርጊኝ በመልካምነት እህቴ
ሠላም ግቢ ማማየ
@@tnshuash426 ነይ አደርግሻለሁ ጣጣ የለውም አድርጊኝ
@@kiyaali3188 እኔ አድርጌሻለሁ ኮመንት እንዳልጥፍልሽ ቪድዮ የለሽም
@@tnshuash426 አወን የለኝም እሺ አደረጌሻለሁ
ሰላም የእግዚአብሔር ልጆች እንደኔ የሀገሩ ሰላም የናፈቀው ማነው? ቤቶች እንኩዋን ደና መጣችሁ።
ጥሎብኝ ኮሜንት ማንበብ እንጅ መጳፍ አልወድም ቤቶችየ እወዳችሁ አለሁ ለ7 አመት ተከታትያችሁ አለሁ
ልክ እንደኔ እንየም ማንበብ እንጅ መፃፍ ኣላውቅም
ጎበዝ
እረ እኔም ማንበብ እንጂ መፃፍ አልወድም አሁንም ያንች ኮሜንት ሳየው እኔም እደዛው ነኝ ብየ ነው የፃፍሆት
ክክክ እኔስብትይ
Zare yibe new yetisafewe esik enachebichiblet gobezi new 👏👏👏
ኮሜንት ማንበብ ድስስስስ ይለኛል ግን. ኮሜት ያለዉ. ሊክ ግጬኝ. ማዳም አስመረረችኝ. ስድት መረረኝ. ሁሉም መከራነዉ የሜኮምትዉ ሆ ምን ነበረ ስለፊልሙ ብትኮሚቱ. ለማንኛዉም የስድት ጎድኞች አይዟቾሁ. ሁሉም በሰአቱ. ይስትካከላል. ትግስት ይኑራችሁ አይዞን. አይዞን💪💪
ለየት የሚያደርጋችሁ ቤቶችየ ሁሌም ትምርታዊ መሆናችሁ ነው ።በየ እለቱ በየ ግለሰቡ የሚያንኳኩ ጉዳዮችን እየሳቃችሁ ታስተምሩናላችሁ ቤቶች ለቤታችን ተመራጭ ።
ጥሩ ትምርት ነው የዛሬው
ሚኪ መልካም ሰው
አቦ ማስታወቂያ አታስገቡ ማስታወቂያችሁን እዞው በ ETV እንደ ድሮ ድራማዎን ብቻ ልቀቁልን
💖💖💖💖💖💖💖
ትክክል
1000 👍
ወንድም የለኝም ግን አክስቴ ጋር ነበር ያደኩት ልጃ ብር ስፈልግ ልክ እንዴይቤ ነበር በጣም ስለምወደው አልጨክንበትም ነበር ብር እሰጠው ነበር ግን አሁን የራስን ሂወት ስኖር ትዳር ስይዝ ወሉም እራቁኝ አክስቴ ከነልጆቻ ሂውት ብዙ ያስተምራል አሁን አለኝ ይምለው በዚህ ምድር ባሌ ብቻነው አላህ ይጠብቅልኝ
አልሀምዱሊላ እንኳንም ጨክነሽ ያገበሰሽ እኔም እዳቺ አክስቴ አሳድጋኝ አረብ አገር መጣሁ እናም እሷን ሳላሳልፍላት አላገባም እያልኩ እስካሁን አለሁ ግን ዜሮ ነኝ እሰከዛሬ የሰራሁት
እስኪ እደ ይበቃል ናአዛሎ በፍቅር ከናቶጋ ማዉራት የናፈቀዉ እጂ ወደላይ በሉ አይታየም የታላችሁ
በትክክል እኔ
በትክክል እኔም
ደሥ ይላሉ
እኔም
ቤቶችን የምወድ 😍😍😍
እንኳን ደና ሙጣችሁ ሚጣየን የሚወድ ብቻ ላይክ ስሞትላቹ👍❤
😂😂😂😂 I Love you betoch so much😘😘👍👍
🔥 2012 ደስ የሚል አመት ነው🔥 በዚህ ቻናሌ በቴክኖሎጂ 🤳 ዙሪያ ጥሩ ቪዶዮዎችን እሰራለው ፣ ጎራ ይበሉ!
7 Tech gora baylwu antem
7 Tech subscribe አድርጌያለሁ አንተም እኔ ጋ ና
Ena. Fine. Batam. Nawe. Ykafy
ጎራ በል እኔም ሴብ አድራጋለሁ
ሁላችሁም ስብ አድርገለሁ ኑ
Enkuwan dena metachuygn betochiye yenewuchiye💚💛❤ selam beyalachubet
ሰላም እንኩዋን ደና መጣችሁ 🙏😘ቤቶች
በሰላም ያዋልከን ጌታ በሰላም አሳድረን 🙏
አሚንእህት
Amne amne amne merr
አሜን
Wowoowwo baayee baayee namattii tolaa barumssa guddaa ofii kessaa qabaa 😍😍😍😍😍😍👌👌👌👍👍🙏🙏🙏
እስቲ ሀገር የነፋቀው እንዴ እኔ👍👈
_ቤቶች እንኳንሰላምመጣቹ
_ዳኜ 'በጣም ደስየምትለኝ በራስህበረሀ ያምራል
_ይቤ' ሺሻ እዳታጨስ እድሜክ ያጥራል
_ሺሺ ከመንፋት የማዬን ሽሮ ብነፋ ጥሩነው፡
ቤቶች well እስኪ እንደኔ ኮሜት እያነበበ እሚያይ ኮሜት ማንበብ ዉስጤ ኖ የሀገሬ ልጆች ባላችሁበት አለም ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛ!😘
ከሚን ያንቺም ብዝት ይበልልኝ በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ ሰብ አርጊኝ በመልካምነት እህቴ
👍
ቀልዱስ ቀልድ ነው ፣ ነገር ግን ነገ ለሚያልፍ ነገር ከእንደዚህ ዓይነት ውርደት ብሎ በሕይወት ላይ ጉዳት የሚያደርሱ አስተሳሰቦችን ማሰብ ተገቢ አይደለም ።
ምዕራብ ዘሩ "ከዚህስ መሞት ይሻላል" የምትለው የገጸባሕሪ አስተሳሰብ ነው እንጂ በእውኑ ዓለም ትክክል እንዳልሆነ እንድረዱት ለተመልካቾች በትልቅ አደራ ጭምር አሳስባለሁኝ ።
ሺህሻህ ማለት ምንም ማለት ዓይደለም ፣ ከሲጋራ ምንም ዓይለይም ፣ ሺህሻህ ሳጨስ በመያዜ ውርደት ነው በሚል የማይረባ የጸጸት አስተሳሰብ በመፍጠር ሕይወትን የሚጎዳ አካሄድ እንዳትከተሉ ። ሰላም ይብዛላችሁ ። የሞራልም ይሁን ሌሎች ችግሮች ሲገጥሙን ከነዚያ ችግሮች ውስጥ እንዴት አሸንፈን ለመውጣት ነው ማሰብ ያለብን ። ተዋረድኩኝ ብሎ ብሞት ይሻለኛ የሚል አስተሳሰብ ሳይሆን ፣ ውርደቴን ወደክብር እንዴት እለውጠዋለሁኝ የሚል መፍትሔን ነው ማሰብ ፣ ደግሞም ይቻላል ወደክብር ማምጣት ይላል ።
በባህላችን "ስለዚህ ምን ይጠበስ??" ፣ "በእሷ/በእሱ አለተጀመረ!!" የሚባሉ ብሂሎች/አባባሎች ጥሩ ሰውን ከአንገት መድፋት ቀና የሚያደርጉ ጥበቦች ናቸው ።
እንኳን ሠላም መጣችሁ ቤቶችየ በጣምነዉ ሚወዳችሁ የቤቶች አድናቂወች ዱአ አድርጉልኝ ሥራ አጥቸ ከተቀመጥኩ አንድ ወር ከሁለት ሣምት ሆነኝ ዱባይ ያላችሁ ስራ ከሰማችሁ ሹክ በሎኝ
አይዛሽ እህት ፍጣሬ ይርዳሽ
😅😅😅😍😍😘ቤቶች ጣፉጭ የኔ ቅመም ይበቃል ገደልከኝ በሳቅ
ቤት ቀይራችው ነው እዴ የአዛሉ አና የ ጋሽ ዘሩ መኝታ ቤት አደዚ አልነበርም ባልሳሳት ከተሳሳትኩ ደሞ አርሙኝ 😁
Well come betochi my favorite
😍♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
ውይ ኮሜንቶች ልቤን ዝቅ አረጋችሁት አስተያየት አነባለሁ ብየ ብገባ ብሶታችሁን ነው የምታሳዩት ኧሯ🤔🤔🤔🤔🤔
እንኳን በሰላም መጣችሁ ቤቶች ስወዳችሁ ከልቤ ነዉ ኑሩልኝ በርቱ በጣም
አሠ ወረ ወበ ኮሜንታቶች አደት ነችሁ ቤቶት እኮን መጣችሁ
Wa wr wb
weaeleycum aselam werahmetulahiwebere cathu aelhemdulila
ቤቶች ድራማ ሁሌም አንደኛ እማማ አዛሉ ሁሌም ከልጅሽና ከልጅ ልጅሽ ጋር መከራ የሚትበይው ጽናቱን ይስጥሽ።ና ለወሬ አትቸኩል ።
አሁንስ ላይክ ግጩኝ የሚሉት ሰወች ሳይ ከፖርሳዬ የ 50 ብር ቢጣቃ የሰረቁኝ ይመስለኛል ውይ ሲያናዱ
😂😂😂
ሀሀሀሀሀሀ
Betochiye enkone dena mexachuhiligne😍💗💗💗🙏🙏🙏🙏👌👌👌
እስኪ የማዳብ ሸቃላዎች የማዳብ ሊጅ ላይ እደሻሼ የሚጮህባቼዉ ጀግና ካለ ግን ይቅርታ ማሮች ሸቃላ የሚባለዉን ስም ስጠላዉ
በጣም እንውዳቺዋለን 🎉🎊💯🎁👑🤴🇪🇹🤙👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💯💯💯
Amen yemiwodi ist like endegena damo balbete Ergusnech lsuam like amrotal
Selam የተወደዳችህ የቤቶች ድራማ ተከታዮች በሙሉ ዛሬኮ የኦርቶዶክስዬ ሰላማዊ ሰልፍ ነዉ እና እዴት አያችህት እኔ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ💚💛💝
ቤቶች ስወዳቹሁ ይመቻቹሁ ክክክክክ ማፊ አሳቅሽኚ ላገራቼን ፍቅር እና ሰላም ይስጠን እግዛአብሔር በስደት ያለን ልጆች ላገራችን ያብቃን
welcome betochi dirama yee b betishebii dirama💔🌷🌺❤bexamii iwodachaloo
fb ሌባ ነው የሚባለው እውነት ነው
ማለት ነው አይ እኔ ደግሞ ዘርኛ ነው ሲባል የሰማውት 😂😂😂😂😂😂👍 ና እና
በዛብህ ተመቹኝ😂😂😂😂😂😂
😂😂😂
Betoch......so good👍👍
ለምን እንደሆነ ባላውቅም ለዚ ድራማ ያለኝ ፍቅር በጣም ቀንሶዋል
እነ ምን እዚ ደቃነሽ ሌላ የላስጣለሽን አታይም?
ወላሂ እኔም እየዘለልኩና እያቋረጥኩ ነው ምጀምረው ድሮ እወደው ነበር
@@ኢማንአንዋር gosh yemlew gebtoshal malet new
@@StarzxzEdits መፃፍ ሥለሚደብረኝ እንጅ ያችን ኮሜንት መፃፍ ካሠብኩ ቆየሁ
@@ኢማንአንዋር ክክክክ
ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ አዛሉና ይቤ የእውነት እናትና ልጅ ነው ምትመስሉት ስታወሩ
የእከ ናፍቆት እያዞረኝ ነው
እንደ ጦስ ደሮ