ባል ፍለጋ ከአሜሪካ መታ ባልታወቀ ሰዉ የታገተችዉ የአትላንታዋ ገነት የሳምንቱ አነጋጋሪ ታሪክ። | አስታራቂ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @erq-maed-TV
    @erq-maed-TV  2 ปีที่แล้ว +12

    ባል ፍለጋ ከአሜሪካ መታ ባልታወቀ ሰዉ የታገተችዉ የአትላንታዋ ገነት የሳምንቱ አነጋጋሪ ታሪክ።
    ✅ ዉሀ አጣጬን ባገኝ ብዬ የትዳር አገናኝ ጋር ደዉዬ የተዋወኩት ሰዉ ድንገት ተቀየረብኝ ትለናለች የአትላንታዋ ገነት

    • @samiraseid9324
      @samiraseid9324 2 ปีที่แล้ว

      Please you guys have to help her to take care of her self first she sound confused l afraid her mental status is not normal she needs professional help right now she is not ready to have relationship with A guy forget about marriage She have to work on her self first

    • @ኤልኤል-ወ2ጀ
      @ኤልኤል-ወ2ጀ 2 ปีที่แล้ว +6

      ይቅርታ አርጉልኝ እና ምንም የሚያሳምን ነገር የለውም ሁሉም የምትለው እነሱ ፈልገው እንጂ የኔ አደለም ትላለች እንዴት ?ሴት ልጅ ፍላጎት ሳይኖራት ምንም ሊያደርጓት አይችሉም

    • @ናታንፍቅር-ፐ2ገ
      @ናታንፍቅር-ፐ2ገ 2 ปีที่แล้ว

      👎👎 ዝም በይ በናትሽ ግማታም ሸርሙጣ
      ህግ ያለበት ቦታ ሄደሽ ዝምም ያልሽው ነጭጭ ውሸት ነው
      አብረሽ እግርሽን ከፍተሽ ስትማግጪ ቆይተሽ ነው የፈረምሽለት የሆንሽ አራም።
      በናታችሁ ልጁን ፈልጉና አናግሩት አብራ ተጋድማ ስትሸረሙጥ ኖራ ውሸት።

    • @yehalaworkkebedeasgelit3766
      @yehalaworkkebedeasgelit3766 2 ปีที่แล้ว +1

      ጨቅጫቃ ነች አታዳምጥም ወንድ ወንድ እንዳለች በወንድ ነው የምትሞተው እባክህ እዳልክ ምከራት?

    • @mollymolly6934
      @mollymolly6934 2 ปีที่แล้ว

      እባክህ ስልክ ቁጥር አስቀጣልህ ተባበር

  • @eyerusalemmaruta2689
    @eyerusalemmaruta2689 2 ปีที่แล้ว +41

    የኔ እናት በመጅመርያ ከራስሽ ጋር ሁኚ ተረጋጌ ከዚያ ባለሽበት እምነት ሱባኤ ጊቢ ፀበል ተጠመቂ ፁሚ ስገጂ እግዚአብሔር ጠዪቂ እሱ ይርዳሽ

  • @nefissaredi6723
    @nefissaredi6723 2 ปีที่แล้ว +4

    ይህች እህታችን በጣም ታሳዝናለች ብዙ እድሎች ሊኖርዋት እየቻለች መረጋጋት አልቻችም እባካችሁ የስነ አ እምሮ ድጋፍ ያሰፈልጋታል በቅድሚያ እየፈራች አሁንም ጥሩ ሰው ብታገኝ እምሮዋ በሚፈጥረው ጥርጣሬ ትጎዳለች ከዚያ በኃላ በተቻለ መጠን ተረጋግታ የሚያግዛት ሰው ብታገኝ በጣም ጥሩ ነው ፈጣሪ ጥሩውኃ አጣጭ እንደገጥማት እመኝላታሁ በ

  • @እራሴነኝእኔ
    @እራሴነኝእኔ 2 ปีที่แล้ว +130

    እንደ የኔ እህት ፀበል ግቢ አንች እራሱ ጤነኛ አትመስይም ያለ ትዳር መኖር ይቻላል እግዚአብሔር ን እያመሠገንሽ ኑሬ😥😥

    • @seadaloveweloo4779
      @seadaloveweloo4779 2 ปีที่แล้ว +1

      አረባክህ

    • @zenashtesfaye8407
      @zenashtesfaye8407 2 ปีที่แล้ว

      haha hsha 😂😂

    • @samriethiopia6271
      @samriethiopia6271 2 ปีที่แล้ว +5

      ልክ ነህ ያለ ትዳር ይኖራል ነገር ግን እዛ የእምነት ደረጃ ላይ አልደረሰችም።ሀሳቧ ሁሉ ትዳሩ ላይ ስለሆነ ይህን መምከሩ አይጠቅማትም ብዬ አስባለሁ።

    • @እራሴነኝእኔ
      @እራሴነኝእኔ 2 ปีที่แล้ว +4

      @@samriethiopia6271 ማርያምን ሙሉዉን መሥማት አስጠላኝ ትቸ ወጣሁቱ

    • @meseretseifu3810
      @meseretseifu3810 2 ปีที่แล้ว

      Ewenete new tenshe eseterese yalebate yemeselale

  • @alem5097
    @alem5097 2 ปีที่แล้ว +56

    ጋዜጠኛ እባክህ. እኔ ም. አሜሪካ. ነው. ያለሁት እየታመሙ ደህና. ነኝ ነው. የሚሉት. ታማለች. ድብልቅልቋ. ወቶባታል ወንዶቹም. እንዳህ. ሆናባቸው. ይሆናል. የሚሸሹት ባሉን. ጥለህ. ጥሩ. ሳይካተሪሰት. አገናኛት

    • @yeshimebetkebede6104
      @yeshimebetkebede6104 2 ปีที่แล้ว

      Weyne anienem bitag hie saykatiry yasflgatal segimer adiemi 45 balahi yalawo maniyagbin hhhhh weye

    • @tegestasrat4843
      @tegestasrat4843 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል ያስፈረማትም አስገድዶ አይደለም የሆነ ችግር አለባት

  • @Truth-ob7eh
    @Truth-ob7eh 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ የዋህ፡ አይዞሽ ፡ ይቺ አለም ስንቱ በትዳሩ ላይ እየማገጠ እንደ አሪፍ የሚኖርበት አለም ነች እንጂ እንዳንቺ ትዳርን መስርቶ በህግ ተወስኖ መኖርን እንደ ፋራ እና በሽተኛ የሚቆጠርበት አለም ነች። የአንቺ ደግሞ የጤነኛ ሰው ምልክት ነው። ፀልይ ፀልይ ፀልይ። ፈጣሪ ይርዳሽ።

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 2 ปีที่แล้ว +33

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ በራስሽ መንገድ በሮጥሽበት መንገድ ልክ ወደ አምላክሽ መንበርከኩ በብዙ መንገድ ይርዳሻል የኔ እህት አእምሮ መብሰልን የሚረዱ የህይወትን አቅጣጫ ሊጠቁሙሽ የሚችሉ መፅሐፍ አንብቢቢ አእምሮሽ ማብሰሉ የተሻለ የህይወት ግንዛቤ ይኞርሻል በአንቺ መልኩ ለትዳር በሚሰጥ ግምት የተሳሳተ ግንዛቢ የተቀረፁ ብዙ እህቶች አሉ። መጀመሪያ እራስሽ ላይ ስሪ እንደማህበረሰብ የሚደርስብሽ ተፅእኞ አልዘነጋሁትም ነገር ግን አንቺ በእናት አባቶቻችችን ዘመን የነበረውን አይነት ሳይተዋወቁ መጋባት አሁን በዚህ ዘመን ህይወትሽንም ሊያሳጣሽ ይችላልል እህቴ ሰው በጣም ከፍቶል

  • @zewdtiutolasa718
    @zewdtiutolasa718 2 ปีที่แล้ว +39

    እባክሽ አህቴ ትዳር የሚሰጥ እግዛብሔር ነው እንደው ያንችን ፍለጋ ትተሽ ጌታ እንዲሰጥሽ ብትፀልይ ጥሩ ነው

  • @diye2138
    @diye2138 2 ปีที่แล้ว +3

    እህቴ ሁሉ በእግዚአብሔር ይሆናል። ፀልዪ ስገጂ መጨረሻሽ ያምራል። እግዚአብሔር ከያዝሽ እመቤታችን ከያዝሽ ሁሉ ይሳካል። አሁንም ቢሆን ኦርቶዶክስ ከሆንሽ ሱባኤ ግቢ። ሌላ ሃይማኖት ከሆነም ፀልዪ።እግዚአብሔር ይርዳሽ።አሜን!!!

  • @rrebka3396
    @rrebka3396 2 ปีที่แล้ว +37

    እኔ የማመሰግናቸው አዘጋጆቹን ነው ስን አይነት ሰው ያስተናግዳሉ

  • @bitanya2094
    @bitanya2094 2 ปีที่แล้ว +8

    የኔ እህት አንቺ የሚያስፈልግሽ የአይምሮ አኪም ጸበል የብትከታተይ ይሻሻልሻል ሲጀመር ትዳር በደላላ አይሆንም አንቺ ግን እግዚሀብሔር ይማርሽ ይህ ሁሉ ከሀገርሽ እርቀሽ በመኖርሽ ምክንያት የመጣ የእግዚሀበሔርን ስጣታ በመርሳት የመጣ ይመስለኛል እስቲ የምትፈልጊውን ከፈጠረሽ አምላክ የበለጠ የሚያውቅ የለም

  • @bertukanetr5776
    @bertukanetr5776 2 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ነዉ ያሣዘነችኝ ወላሂ ልጅቷ የዋህ ናት አር በእምነቷ ትፀልይ ከራሧ አይደለችም የኔ እህት አይ ስደት መፍርድ ይከብዳል ግን ዉድ እህቶቼ ያለወንድ መኖር እችላለን ይገባኛል ሊከብድ ይችላል ግን እማይርባ ሂወት ዉስጥ ከምትገቡ ምድራይ የምትኖሩት አንድ ጊዜነዉ እና ቅድሜ እራሣችሁን ዉደዱ ከዛአትጎዱም በተርፈ የማዳም ቅመሞች እደዉም ሌሎችም እወዳችሆለሁ ሠላማችሁ ይብዛ😍😍😍

  • @procell803
    @procell803 2 ปีที่แล้ว +7

    አይዞሽ ምንም ማለት አይደለም ፈጣሪ ያንች ያለዉን ይሰጥሻል አንች በፀሎት በርቺ ዋናው ጤና ነው

  • @miminigussie2794
    @miminigussie2794 ปีที่แล้ว +1

    ህክምና ያስፈልጋታል ባስቸኳይ

  • @hoasd1511
    @hoasd1511 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ እናት እግዝአብሔር ይርዳሽ ፁሚ ፀልይ ተጠመቅ ፈጣሪሽን ጠይቅ እሱ አንች የምት ፈለግ ሳይሆን እሱ የምያስፈልግሽን ያዉቃል እህቴ አይዛሽ🌷

  • @fantaneshambaye8047
    @fantaneshambaye8047 2 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ እህቴ አይዞሽ ፀልይ እግዚአብሔርን ጠብቂ ተረጋጊ አንች ጤነኛ አትመስልም ጌታ ይርዳሽ!!

  • @YouMe-gb9tz
    @YouMe-gb9tz 2 ปีที่แล้ว +6

    እኔ እመክርሽ መጀመሪያ ወደፀበል ከዛም ወደ አይምሮ ሀኪምቤት ምክንያቱም ትዳር ሲጀመር ከፈጣሪ ነው ሳያገቡም ደስተኛ ሆኖ መኖር ይቻላል ፀለሎት ያስፈልግሻል ትዳር እሚለውን ነገር ካይምሮሽ አውጥትሽ ኑሮሽን ኑሪ

  • @ከቅዱሳንሕይወትእንማር
    @ከቅዱሳንሕይወትእንማር 2 ปีที่แล้ว +7

    የአንቺን ፍለጋ ትተሺ እግዚአብሔር አምላክን ንስሐ ገብተሽ በጸሎት በጾም ተማጠኝ ይስጥሻል ። የአንች አካሄድ ስተትነው ፀበል ተጠመቂ እመብርሃን የልብሽን ትፈጽምልሽ🙏

    • @georgessaroufim7733
      @georgessaroufim7733 2 ปีที่แล้ว

      እንደ ከብት ተነዳች እኮ ይህን ያህል ከጌታ ሲፈቀድ ነው

  • @soniadoly23
    @soniadoly23 6 หลายเดือนก่อน +1

    አትፍረዱ አሜሪካን ሀገር ያለን ሴቶች ብዙ ነገር አለብን በተለይ በትዳር ዙሪያ በጣም challenging ነው ጊዜያችን ሲሄድ ዝም ብሎ ማየት ብቻ ነው አንዳንዴ ያለን እድል እና የዚችን ሴት ሁኔታ በጣም እረዳለው

  • @ritagashaw7188
    @ritagashaw7188 2 ปีที่แล้ว +5

    ንግግሯ አልገባኝም ባህርዳር ያገኝችውን ልጅም በፌስቡክ እዳየሁት ስላልሆነ አልወደድኩትም ነበር አለች ተመልሳ አብረን ቤት ተከራይተን ኖረናል አለች ፣ አሁን አስታርቁኝ የምትለውንም ሽማግሌ ነው አልተመቸኝም አለች ተመልሳ ወድጀው አለው እድሜው ገፋ ያለ ነው ለትዳር ሚሆን አስታርቁኝ አለች ምንም አልገባኝም ሁኔታዋ፣ አምሮዋ ጤነኛ አልመሰለኝም ይቅርታ ምትናገረው ሁሉ ዝብርቅ ርቅ ያለ ነው ለእኔ ብቻ ነው እሄ ስሜት የተሰማኝ

  • @adanechmelese9155
    @adanechmelese9155 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ፡እናመሰግናለን ፤ለኛም ፤አሰተማሪ ፤ታርክ ፤ነው።

  • @mengistutena5164
    @mengistutena5164 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ታዛዝናለች እግዚሀብሔር ይርዳሽ

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 2 ปีที่แล้ว +4

    ባል ፍለጋ ኢትዩጵያ ድረስ መሄድ አያስፈልግም። ካለነበት ሀገር ወደ እግዚአብሔር ብንፀልይ እዚሁ አጠገባችን እንደኛው ወደ እግዚአብሔር የሚፀልየውን የሀገራችንን ልጅ የሰጠናል ። 🙏🙏🙏🙏 ለኔ የሆውን ነው የምነግራችሁ ለዛውም አይደለም ለትዳር ጓደኛ እንድኖረኝ እነኳን አላስብም ነበር ።እግዛብሄር ግን ለኛ እቅዱ የተለየ ሰለሆነ በቃ አስገራሚ ነገር ሆኗል እና በመዋከብ የመጣ ፍቀር ሰላም አይኖረውም ።አርፎ በመቀመጥ ግን እፎይ ብለን የምንኖርበትን መልካም ሂወት ይሸልመናል።
    ከንግግርሽ የተረዳሁት ለራስሽ የምትረጋጊበት ነፃ ግዜ ይኑርሽ ፀልይ;ፁሚ ;ዝማሬ ስብከት ስሚ "
    ማግባት የአለም የመጨረሻ እድል አይደለም ::ከመጣ ጥሩ ካልመጣ እንድሁ በሰላም መኖር ይቻላል ::🙏🙏የጥሞና ግዜ ውሰጅ🙏🙏

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 2 ปีที่แล้ว +7

    አንቺ እንደ ትክክለኛ አሜሪካን ዜጎች ነሽ በራስሽ ስለፈቀድሽ ብቻ ማድረግ ትፈልጊያለሽ ወደ ኢትዪጵያነትሽ ተመለሺ ሲጀመር እኔ ብሞት አልናገርም ባል እፈልጋለሁ ብዬ ደወልኩ ያለ ባል ያለ ትዳር ደግሞ መኖር ይቻላል የምን ድርቅ ነው በመጣ ገንዘብም የተደላደለ ህይወት እኮ ትዳር አይሆንም አላየሽም የኔ ቢጤዎች ለማለት የፈለኩት ምንም የሌላቸው እንጂ ንቀት አይደለም ወልደው ተረዳድተው ሲኖሩ ብር ብር ብር ስንል እንኖር እና እድሜ ሲገፋ ምንም ምንም ውስጥ ለመወሸቅ እንሪጣል እናቴ ልጅ ጉዲፈቻም ማሳደግ ትችያለሽ የምን የወንድ የለህ ነው አስገድዶ አስፈረመኝ ምን ማለት ነው

  • @እውነቱንእንናገር
    @እውነቱንእንናገር 2 ปีที่แล้ว +15

    አንዳንድ ታሪክ ደሞ ከየትኛው ፕላኔት ነው ያስብላል።

  • @PXL_Panic
    @PXL_Panic 2 ปีที่แล้ว

    Egziabher yemarsh betam tamalech tsebel betesebocha biwesduat

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 ปีที่แล้ว +18

    እግዚአብሔር ይርዳሽ ፀበል ትሂድና ትረጋጋ ትፀልይ እግዚአብሔር የፈቀደው ይሆናል ትዳር በፍለጋ አይገኝም ፈርሀ እግዚአብሔር የሚያቀውን ይስጥሽ ይሄ አይነ ጥላ ነው የትዳር እድልሽን የሚያበላሸው የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ አዳምጪ እባክሽ

    • @mershaabebayehu3095
      @mershaabebayehu3095 2 ปีที่แล้ว

      ሪፈር ወደ ተስፋዬ ? እሱ እኮ የመተት expert ነው ። ሌላ ምን ያውቃል ። ይልቅስ ፀበል ተጠመቂ።

    • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
      @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 ปีที่แล้ว

      @@mershaabebayehu3095 የመተት መድሀኒት ነው ከቻልክ አዳምጠው

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 2 ปีที่แล้ว

      @@mershaabebayehu3095 አንቺ ራስሽ እሱ ጋር ብትሄጂ ይሻልሻል እሱም ከሀይማኖቱ አልወጣም

    • @mershaabebayehu3095
      @mershaabebayehu3095 2 ปีที่แล้ว

      @@emebetzewde7492 ስለመከርሽኝ አመሰግናለሁ ። ግን ትምህርታቸው የሚያረሰርስ አባ ገብረኪዳን እያሉ እዚህ ጨምላቃ ጋር እንዴት እሄዳለሁ ።

    • @zinashtekeste3314
      @zinashtekeste3314 2 ปีที่แล้ว

      አይነ ጥላ ዛሬም አለ እንድ? 🤣🤣🤣

  • @genitube1438
    @genitube1438 2 ปีที่แล้ว +71

    ያለወንድ መኖር አይቻልም ብላችሁ የምታሥቡ ሤቶች ግን ትገርማላችሁ

    • @fifiikonjo6712
      @fifiikonjo6712 2 ปีที่แล้ว +7

      አዎን አይቻልም፣ ህይወት ሙሉ አትሆን ፍላጎት አሌ ፣ስሜት አሌ ሁሉም ነገር ከአጋር ጋር ሲሆን ደስ ይላል በሀላል።

    • @emu3288
      @emu3288 2 ปีที่แล้ว +6

      That is how most family raise their daughters. The issue begins in our childhood, because parents believe a girl is dependent and cannot stand by herself. Then all her life her mind stuck on marriage...nothing else

    • @semutimohammed
      @semutimohammed 2 ปีที่แล้ว +1

      @@fifiikonjo6712 እኔም ባንቺ ሀሳብ እስማማለሁ

    • @natyotesfaye6466
      @natyotesfaye6466 2 ปีที่แล้ว +1

      እርግጥ ነው ያለ ወንድ መኖር እንዱሚቻል ጣትሽን እንትንሽ ውስጥ እየከተትሽ መኖርን ልምድሽ ካደረግሽው ማለት ነው ይሄንን ደሞ ልምዱን ካንቺ አይተነዋል

    • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
      @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 2 ปีที่แล้ว

      @@natyotesfaye6466 ባለጌ እንጨት አይሻልሽም ቅንዝረኛ

  • @saronweba7354
    @saronweba7354 2 ปีที่แล้ว +2

    ውይ የኔ እህት ባል ለማግባት ተንከራተትሽ እኮ እንዴ ባይገባ ቢቀርስ አየሽው እኮ ከአንድም ሶስቴ አልሆነም. በቃ ጉዳይሽን ሁሉ ለምታመልኪው አምላክ ለፈጠረ ጌታ ስጭው .እውነት ለመናገር እየጨነቀኝ ነው የሰማሁት እግዚአብሔር ይርዳሽ ወደ ጸበልም ሂጂ

  • @embett.tsadik8058
    @embett.tsadik8058 2 ปีที่แล้ว

    ኧረ ጉድ ነው ውይ የኔ እህት ፀልይ ያገኘሽውን አድል ሁሉ አበላሽተሽ ለቤተሰቦችሽ ፀፀት አትሁኝ አርፈሽ ወደ ሳይካትሪስ ጋር ሂጂ ጋዜጠኛ አባክህ ተባበራት እንዲህ የሆነት ጎደኛየ አለች አሜሪካ አንደውም ጎረቤት ናቸው መሰለኝ

  • @adanechmelese9155
    @adanechmelese9155 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ፤እናመሰግናለን ።ሰለ ፡ታሪኩ

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 2 ปีที่แล้ว +30

    አረ በሽተኛ ነች እልም ያለች ፋራ በእውነት እቺ የከተማ ልጅ አይደለችም by the way,አንዳንድ ሴቶች dating ሊወዱ ይችላሉ...እቺ አንደኛዋ ነች ደግሞም አንዳንድ ሴቶች መልክ ምን ይላሉ ትዳር ምን እንደሆነ የሚያውቁ አይመስለኝም....ግን ይቅርታ to say this እቺ mentality fit የሆነች አይመስለኝም she need professional help....ደግሞም የምታወራው ተራ ነገር ነው ጋዜጠኛው ግን ሳላደንቅህ አላልፍም

    • @eliasasefa1990
      @eliasasefa1990 2 ปีที่แล้ว +3

      አይባልም አንተ ዥልጥ መደዴ

    • @sn-jn3eg
      @sn-jn3eg 2 ปีที่แล้ว +1

      አይባልም

    • @Sara-xs2sx
      @Sara-xs2sx 2 ปีที่แล้ว

      መልክ ትዳር ፍቅር አይሑን ማማረጥ ምን ዋጋ አለው

    • @ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ
      @ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ 2 ปีที่แล้ว +1

      እንደወረደች ነች የአዲስ አበባ ልጅ አይደለችም የገጠር ልጅ ነኝ ለማለት ምን አሳፈራት

    • @renaghebreselasie
      @renaghebreselasie 2 ปีที่แล้ว

      Atefered yeferedbehal sebele tetemeki ehetey egzeabeher yeredashal

  • @tizibt6026
    @tizibt6026 2 ปีที่แล้ว +8

    እባክሽን አንደኛ እድሜዬ ገፍቷል እያልሽ ነው ሁለተኛ ደገሞ ባል ከእግዚአብሔር ነው የሚሰጠው መጀመሪያ ጤናሽን አረጋግጬ ከዚያ ያለ ባል መኖር ይቻላል ስለዚህ ባልኮ የነገር ሁሉ መጨረሻ አይደለም መኖር እንደምትችዬ እወቂ

  • @yishakyishakasrat2299
    @yishakyishakasrat2299 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይፈውስሽ

  • @EMU918
    @EMU918 2 ปีที่แล้ว +2

    እነሱ እሱ እምትለው ነገር እኮ እንኳን እኔን እራሷንም ግራ ያጋባት ይመስለኛል መፍረድ ቀላል ነው ለኛ እግዚህአብሄር በቀናው መግድ ይምራሽ ልቦናሽን ይመልስልሽ።

  • @leylab6955
    @leylab6955 2 ปีที่แล้ว +13

    አረ እሷን አክሞት መጀመሪያ ተምታቶባታል ብዙ ድብልቅልቅ ያለ ነገር አለ አክሞት መረጋጋት አለባት

  • @t.tabebe377
    @t.tabebe377 2 ปีที่แล้ว +17

    ይቺ ባልሳይሆን ህክምና ነው የሚያስፈልጋት

  • @semutimohammed
    @semutimohammed 2 ปีที่แล้ว +17

    ልጅቷ ያለመረጋጋት ሆኔታ ይታይባታል ምንቴ

  • @የትምወርቅዬሴፍ
    @የትምወርቅዬሴፍ 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ትገርማለች እኛም የምኖረው በአሜሪካን ሀገር ነው አእምሮዋ የተዛባ ነው በአጠቃላይ

  • @dagnawzewde5937
    @dagnawzewde5937 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ለናንተ ይሁን ፕሮግራማችሁ በጣም አስተማሪ ነዉ ግፉበት እላለሁ አሁን የምሰጠዉ ሃሳብ ለመፍረድ አይደለም ይህችግሯን ይዛ የመጣችዉ ልጅ ግን እንደምታወራዉ ከሆነ የአቋም ችግር አለባት ሲጀመር ትዳር ገበያ ሄደክ እንደምትገዛዉ እቃ አይደለም በዛ ለይ አብሯት እንዲሆን የምትፈልገዉ ሰዉ በትንሹም ቢሆን በገቢዉም ቢሆን ከሷ የተሻለ ሰዉ ነዉ የምትፈልገው እዉነተኛ ትዳር ፈላጊ ከሆነች መጀመሪያ እራሷን ወደ እግዚአብሔር አስጠግታ ሁሉ የሚቻለው ፈፈጣሪ ስለሆነ እሱን ትጠይቅ በተረፈ እምነቷ ምን እንደሆነ ስለማላዉቅ ኦርቶዶክስ ከሆነች ጠበል ትጠመቅ ዉጤቱን ከዛ በሃላ ታየዋለች ደሃም ቢሆን እዉነተኛ የትዳር ሰዉ ከሆነ በእምነት ትቀበል የጎደለ እንኳን ቢኖር በመረዳዳት ይሞላል በተረፈ እግዚአብሔር ይርዳሽ አሁንም ደግሜ እላለሁ ጠበል ተጠመቂ

  • @naul80
    @naul80 2 ปีที่แล้ว

    Very very very good good min

  • @ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ
    @ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ 2 ปีที่แล้ว +5

    ህክምና ያስፈልጋታል ወይም ፀበል

  • @emu3288
    @emu3288 2 ปีที่แล้ว +19

    Marriage is from God & it is not for everyone. Don't stress yourself, be grateful in what you have sistu. May God give you peace of mind

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 2 ปีที่แล้ว +5

    ያለትዳርና ያለወንድ ህይወት የለለ የሚመስላችሁ ሴቶች ግን ጤነኛ ናችሁ ኸረ በስመአብ

    • @mershaabebayehu3095
      @mershaabebayehu3095 2 ปีที่แล้ว +1

      ያደገችበት የኖረችበት ቤተሰብ / አካባቢ፣ አስተሳሰብ ላይ ተፅእኖ ያሳድራል ። አትፍረዱባት ። ግን ሳይካትሪስት ያስፈልጋታል ።

    • @mershaabebayehu3095
      @mershaabebayehu3095 2 ปีที่แล้ว

      ያደገችበት የኖረችበት ቤተሰብ / አካባቢ፣ አስተሳሰብ ላይ ተፅእኖ ያሳድራል ። አትፍረዱባት ። ግን ሳይካትሪስት ያስፈልጋታል ።

  • @pinkflower5245
    @pinkflower5245 2 ปีที่แล้ว +8

    Seriously አያቴም ተመሳሳይ ታሪክ ነው ያላት የሷ በፈረስ ሆነ እንጂ መሀል አዲስአበባ በወንዱ አያቴ ለጥምቀት ተጠልፋለች 🙄 ቀልዱ እንዳለ ሆኖ ሲመስለኝ ብቸኝነቱ፣ ስራው ፣ እድሜዋ መሄዱን ስታውቅ ምናምን በቃ stress ሆናለች። ጥሩ ወንድ ለትዳር የሚሆን እንኩዋን ቢመጣ በንግግሯ ብቻ Serious አድርጎ ላይወስዳት ይችላል። ምስኪን ችግሯን እያወራች በመሀል የምትስቀው ነገር እስቆኛል 😅 ያላገባችሁ Desperate ከመሆን ይጠብቃችሁ ።

    • @Hkkkkkkk123
      @Hkkkkkkk123 2 ปีที่แล้ว

      She is sick

    • @Hkkkkkkk123
      @Hkkkkkkk123 2 ปีที่แล้ว

      Omg.she need help

    • @senayttefera9646
      @senayttefera9646 2 ปีที่แล้ว

      የአይምሮ መለወጥ ያስፈልጋታል

  • @mimit4032
    @mimit4032 2 ปีที่แล้ว +8

    The only median I will give a Like even before listening!!👍👍👍

  • @emebetzewde7492
    @emebetzewde7492 2 ปีที่แล้ว +2

    ምትጠየቀው ሌላ የምትመልሰው ሌላ ፀበል ሄደሽ ተጠምቀሸ በፆም በፀሎት ውሀ አጣጭሸን ከላኛው ጌታ ታገኝ ነበር አንቺ የአይምሮ ጫና ያለብሸ ይመስላል

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 2 ปีที่แล้ว +11

    የማህበረሰብ ተፅእኞ 😢 ሴቶቻችንን ቤተሰብ የሚያሳድግበት የሚቀርፅበት መንግድ የዚህችን እህት አይነት ብዙ ሺዋች አሉ ። ትዳር የእግዚአብሔር ፈቃድ የሚከናወንበት ተቆም ነው ያንን ፈቃድ ለማግኝት የኛ ድርሻ እንደሰው በተሰጠን አእምሮ አገናዘብን የራሳችንን ድርሻ መወጣት ነው ያንን ለማድረግ እድሜያችንን መቁጠር ገንዘብ መሰብሰብ ብቻ ሳይሆን አእምሮዋችንን አብረን ማሳደግ ስንችል የህይወት መሰመራችንን በገዛ እጃችን ማሰመር እንችላለን።

  • @hawigebeyehu8204
    @hawigebeyehu8204 2 ปีที่แล้ว +1

    ይቅርታ ጋዜጠኛዉ እየፈረድክባት ይመስላል ሰዉ ይሳሳታል ደግሞ ከስህተቱ ይማራል፣አንተ እንዳልከዉ ትዳር የሚገኘዉ ከጎንሽ ነዉ አልክ በእርግጥ ይሄ የአንተ አመለካከት ነዉ፣የትዳር አጋርን የሚሰጥ እግዚአብሔር ነዉ እንዴትና የት መሆኑን የሚያዉቅዉ እርሱ ነዉ።ፈጣሪ አንድን ወንድና ሴትን ለማጣመር ሁኔታም ርቀትም ጊዜም አይገድበዉም። እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር የሚክስ አምላክ ነዉና ይክስሻል በደንብ ፀልዪ እራስሽን ሴትነትሽን እየጠበቅሽ እግዚአብሔርን ጠብቂ፣ተረጋጊ ፣ጥበበኛ ሴት ልባም ሴት መሆን አለብሽ ፈጣሪ ትክክለኛውን ሰው በራሱ መንገድ ያስተዋውቅሻል እሺ በርቺ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 2 ปีที่แล้ว +2

    አረ በፈጣሪ ምነው እናቱ ተደጋገመብሽ? ኢትዮጵያዊ ካልሆነም መልካሙን ባለሽበት ደህናውን ያጋጥምሽ።

  • @nigistihishe8475
    @nigistihishe8475 2 ปีที่แล้ว +23

    Please do not stress too much when the time is right you will find the right person

    • @sel2890
      @sel2890 2 ปีที่แล้ว +1

      Ewnet nwe yene ehete

    • @sel2890
      @sel2890 2 ปีที่แล้ว +1

      Swew bande setete ayemarem

  • @weinnysissay659
    @weinnysissay659 2 ปีที่แล้ว

    Egziabher kalsete erase bifelgu ayhonm.

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር መርጋጋትን ይስጥሽ እህቴ ይሄ ከባድነው

  • @fekeryene213
    @fekeryene213 2 ปีที่แล้ว +3

    የሆነ የአእምሮ ችግር አለባት እርዷት ❤️

  • @sefanittsedalu9343
    @sefanittsedalu9343 2 ปีที่แล้ว +1

    Weshet yemeselael bael mengese semayaet new ende?

  • @esmailgamile
    @esmailgamile ปีที่แล้ว +1

    I don’t like the way she explain things here. Something we don’t know is happening.but i felt for her.she travelled all the way from Atlanta to Ethiopia 🇪🇹 to find for men!! This is Insane!!!!

  • @munatakele1128
    @munatakele1128 2 ปีที่แล้ว +3

    እህቴ በመጀመርያ እራስሽም አይምሮሽ ልክ አይመስለኝም ለምን የምታወሪው ነገር እራሱ የተደበላለቀ ነው ሌላው ነገር ይቅርና ለጤናሽ አስቢ ፀበል ፀሎት በጣም ያስፈልግሻል

  • @ndbbdb5262
    @ndbbdb5262 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ከባድ ነው መጀመሪያ ወደእግዚአብሔር ቅረቢይ ፀልይ ፁሚይ ተረጋጊይ በሖላ ሑሉም ይመጣል ላንቺይ ያለውን አታጪም።።።

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 2 ปีที่แล้ว +3

    ትዳር ከእግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ::

  • @etk153
    @etk153 2 ปีที่แล้ว +4

    ከአጣዬ ወይንስ from Atlanta? 🤔

    • @lopisoasalifew4230
      @lopisoasalifew4230 9 หลายเดือนก่อน

      እንኳን Atlanta ከአጣዬም የመጣው ሰው እንደዚህ አይወዘገብም።

  • @adanechmelka813
    @adanechmelka813 ปีที่แล้ว

    Well well

  • @bettygettu9702
    @bettygettu9702 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የምትገርሚ ነሽ በእውነት ፀበል ግቢ

  • @sosinna4618
    @sosinna4618 ปีที่แล้ว

    የኔ ምስኪን እንዴት እዳሳዘነችኝ😢😢😢❤

  • @JonathanSarah1234
    @JonathanSarah1234 2 ปีที่แล้ว +7

    እንድ ካስተዋልኩት ነገር ትዋሻለሽ ዛሬ በሰለጠነ ዘመን ማነው የሚያስገድድሽ እራስሽ ወደሽ ፈልገሽ የምትባዝኛው ተረጋጌ 😳

  • @mobileyouumobileyouu363
    @mobileyouumobileyouu363 2 ปีที่แล้ว +1

    ልጅቷ ጀንፈል ነገር ናት ሰውረነ ጉድ እኮ ነው እንደዚህም አይነት ዘገምተኘነት አለ ይቅር በለኝ እኔም እንዴ ቀብጬ ሞክሬ ነበር ግን በዚህ ደረጃ በለበል ይግባ እንጂ ባል ብዬ እራሴን አላዋርድም ለማይገባው ክብር ክብሬን ማጣት አደጋ ነው አለች አዛሉ

  • @tigistbeyene1133
    @tigistbeyene1133 2 ปีที่แล้ว +1

    ፡ውይ የኔ እህት ፀበል ግቢ ፆሚ ፀልይ ጌታ ይሰጥሻል።

  • @ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ
    @ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ 2 ปีที่แล้ว +6

    ተገድጄ ፈረምኩ ትላለች በዛ ላይ ስጋ ወጥ አማራት

    • @rahelasefaha9077
      @rahelasefaha9077 2 ปีที่แล้ว +1

      lol 😂

    • @Hkkkkkkk123
      @Hkkkkkkk123 2 ปีที่แล้ว +1

      You make my day.funny

    • @lenaib7947
      @lenaib7947 2 ปีที่แล้ว +1

      Kkkkkkk betam metegerem setyo nech

  • @zufantaye2348
    @zufantaye2348 2 ปีที่แล้ว +7

    ሁሉ ነገር ድብልቅልቅ ቢልብሽም ቢልብንም ሲስቱ ተያቸው ለራስሽ ኑሪ ባለሽ ነገር ጤና ጌታሽን እያመሰገንሽ መኖር አትችዬም ?

    • @ሚኪያስተፈሪ
      @ሚኪያስተፈሪ 2 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው እንደዚህ ልትዳር መንከራተት አይገባም ወደ እግዚአብሔር ተመለሽ እሱ መረጋጋትን ይስጥሽ እህቴ መጀመሪያ አንቺ ደህና ሁኝ ::

  • @sameri424
    @sameri424 2 ปีที่แล้ว +4

    አይ ይቺማ ችግር አለባት እባክሽ ፀበል ሂጂ

  • @belayneshabera9031
    @belayneshabera9031 2 ปีที่แล้ว +1

    ህክምና ያስፍልጋታል ትክክል

  • @mefmg2262
    @mefmg2262 2 ปีที่แล้ว +5

    ትዳር በግድ አይሆንም እዝጋህቤር ሲፈቅድ ነው ስለዚህ ራስሽን በጣም አታስጨኒቂ ያንችው ያለው የትም አይሄድም
    ሳያገቡም መኖር እንደሚቻል እወቂ

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ6ቨ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ6ቨ 2 ปีที่แล้ว +3

    ግን ባል ከመፈለግ እግዚአብሔር መፈለግ አይበልጥም 🤔⁉️

  • @rahelwesen7178
    @rahelwesen7178 2 ปีที่แล้ว +3

    እባክህ እንዳልክ ቤተስቦቻ ወደ ህክምና እንዲወስዳት አድርግ ይሄ የባል ችግር ሳይሆን የአይምሮ መታወክ ሳይገጥማት አይቀርም በጣምታሳዝናለች ወይም የምክር አገልግሎትም ብታገኝ ጥሩ ነው

  • @mulumassa9214
    @mulumassa9214 2 ปีที่แล้ว

    Are u really andrstud things so far we don't anderstud u o my god bezzar .

  • @meketeassosa1204
    @meketeassosa1204 2 ปีที่แล้ว

    ይገርማል

  • @ritagashaw7188
    @ritagashaw7188 2 ปีที่แล้ว +8

    አስገድዶ አገባኝ ሚለው በፍፁም አልተዋጠልኝም እዴ ምን ማለት ነው ውልና ማስረጃ ማለት እኮ የህግ ቦታ ነው ኡኡ አትልም

  • @zem696
    @zem696 2 ปีที่แล้ว +2

    ይቅርታ ባለታሪኳ እራሶ ጤነኝ አትመስለኝም ካለትዳር መኖር ይቻላል ፈጣሪ ካለ ይሆናል ካልሆነ ብቻ መኖር ይቻላል ኤጭ።

    • @georgessaroufim7733
      @georgessaroufim7733 2 ปีที่แล้ว

      ችግርም ስላለባት ይሆናል ሁሉም የሸሹት

  • @asterabraham9656
    @asterabraham9656 2 ปีที่แล้ว

    ትዳር ከግዚአብሔር ነው እንጂ በራስሽ ፍላጎት አይሆንም ግዜሽን ለእግዚአብሔር ሰተሽ ሱባዬ ገብተሽ በፀሎት ፅኝ

  • @ሁለገብ-adis
    @ሁለገብ-adis 2 ปีที่แล้ว +2

    Tidarn miset egizabher new bezetignawum menged

  • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
    @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 2 ปีที่แล้ว +2

    ስታሳዝን ባል ባለሽበትም ሀገር ባልጠፋ ነበር የአንቺ አቀራረብም ይወስነዋል ግን አ አ ጠለፋ አለ ለማለት ይከብዳል የሀበሻ ቀሚስ ሊያውም አልብሶ አይመስለኝም ግን እንደው አገቱኝ ደፈሩኝ ብትይ ጥሩ እስኪያስፈርምሽ ድረስ እህቴ ታከሚና ፀልይ ሕክምና ግን መጀመሪያ ያስፈልግሻል ታመሻል ዉዴ

  • @selam427
    @selam427 2 ปีที่แล้ว

    Eway haftey mhret yewrdelki, hasab lbki yesmrelki❤️

  • @tenuase1000
    @tenuase1000 2 ปีที่แล้ว +1

    ይኸውልህ ጋዜጠኛው…ህይወት/ ትዳር አጋጣሚ ነው…… አንተ በፈለከው መንገድ አይሄድም…...በ ፌስ ቡክም ተገናኝተው ጥሩ ህይወት የሚኖሩ አሉ…..ሙከራዋን ማድነቅ ነው ያለብህ እንጂ …….ልትከራከራት/ብሌም ማድረግ የለብህም.፣ ህይወቷን ማስተማሪያ እያደረገች ስለሆነ…..

  • @maki4428
    @maki4428 2 ปีที่แล้ว +4

    እደኔ አመለካከት እግዚአብሔር ከፈቀደ fb ይሁን ቤተክርሰቲን ሰለተዎወቁ ምክኒያት ሊሆንአይችልም እኔ ፍቅሬን የተዎወቅነው fb ላይነው 5አመታችን ሁሉምሰው መልካምነው ባይባልም አሉ የተመረጡ ልክ እደኔ ባል እመብረሀን ላንች ያለውን ሰው ትሰጥሺ

  • @sebleberhanu1330
    @sebleberhanu1330 2 ปีที่แล้ว

    ere gazetgnaw taskegnaleh men men adergachu?

  • @chachikebede2397
    @chachikebede2397 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውድ የአይምሮ ህክምና ብታደርግ መልካም ነው እግዚአብሔር ይድረስልሽ

  • @galtgray3908
    @galtgray3908 2 ปีที่แล้ว +6

    ዋይ ምንድነው ይሄን ያህል ለወንድ ልጅትዋ ጠኔኛ ኣይደለችም የሆነ ችግር ኣለባት የኣእሐምሮ ህክምና የግድ ያስፈልጋታል

    • @georgessaroufim7733
      @georgessaroufim7733 2 ปีที่แล้ว +1

      አይደል ቀባጣሪ ጤነኛ አይደለችም ይህን ያህል ወንድ??

    • @galtgray3908
      @galtgray3908 2 ปีที่แล้ว

      @@georgessaroufim7733 ችግር ኣለባት ትዳር ሱቅ ሄዶ ኣስቤዛ መግዛት መስሏት ነው

    • @georgessaroufim7733
      @georgessaroufim7733 2 ปีที่แล้ว

      @@galtgray3908 ጤነኛ አይምሮ ያለው ከዛ ድረስ መጥቶ መንከራተት አሳመመቺኝ

  • @sarafaris5018
    @sarafaris5018 2 ปีที่แล้ว +6

    እህት የሰው ልጅ እግዝሃብሄር በሃምሳሉ የፈጠረውን ሲያስጠላ አይባልም ላነጋገርሽ ስርአት ይኑርሽ

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 ปีที่แล้ว +6

    ልጅቷ በጤናዋ አትመስለኝም አረ እህቴ መጀመርያ ጤናሽን አስቀድሚ ትዳር የሚሰጠው እግዚአብሔር ነው የምታወራው ሁሉ ዝብርቅርቅ ያለ ነው እኔም የምኖረው በውጪው ዓለም ነው ግን አንቺ የምትያት አሜሪካ ትለያለች መሰለኝ ምነው እዚህ ወንዶች መቼ ጠፋና ነው ስንቶቹ ናቸው እዚሁ ትዳር መስርቶ የሚኖሩት ደሞ ካልሆነ ቢቀርስ ምነው ያለ ወንድ መኖር አይቻልም እንዴ ምንቴ ልጅቷ ከልቧ አይደለችም ብትችሉ ወደ ፀበል ውሰዷት

  • @fofoabdulla2379
    @fofoabdulla2379 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ሴትየዋ በራስዋ የምትተማመን አይደለቺም ሌላው የዋህነትም ድፍረትም እላት እህቴ ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ባል ይስጥሺ

    • @makdayemam2131
      @makdayemam2131 2 ปีที่แล้ว

      ስንት የባሠበት አለ በፈጣሪ ሲጀመር ትዳርን የሚሰጥ እግዚአብሔር ነው

  • @kibirneshkassa1643
    @kibirneshkassa1643 2 ปีที่แล้ว

    Ehite betam tiwashalesh Egziabher yikir yibelish zegnet lemagegnet English language fetena malef engi kezih hedesh yegemershiw neger ayikelekilshim bicha berasachin tifat lela sew mekonenu ayaskedm

  • @kwowolde3127
    @kwowolde3127 2 ปีที่แล้ว

    መጨረሻ ላይ ጠያቂዉ በጣምነዉ ያሳቀኝ

  • @saradamtew2248
    @saradamtew2248 2 ปีที่แล้ว +2

    Oooo Azege nat 😳😳😳

  • @እንደቤቴ
    @እንደቤቴ 2 ปีที่แล้ว +1

    እህቴ መጀመሪያ እና እራስሽን አግኝው።

  • @seniethiopia796
    @seniethiopia796 2 ปีที่แล้ว

    በስው ህይወት የሚቀልዱ ሴቶች አሉ ከአትላንታ እየተመላለስች እንጋባ እያለች ውንዶችን እያጭበረበረች የፈለገችውን እያስገዛች የምትጠፍ አደገኛ ሴት አለች ስማችሁም እንድ አይነት ነው
    ለማንኛውም እሜሪካ እገር ትዳር የሚፈልግ ብዙ ወንድሞች አሉ ግን ያንቺ ለማመን ትንሽ ይቸግራል ከአወራርሽ

  • @azebabebe1479
    @azebabebe1479 2 ปีที่แล้ว +3

    ምስኪን የአይምሮ ችግር አለባት
    ህክምና ያስልጋታል

  • @maremahmad5066
    @maremahmad5066 2 ปีที่แล้ว +5

    እዳልክ ደሜን አታፍላው በጥፍ በላት የሆነች ኣትዝም በሽተኝ

    • @georgessaroufim7733
      @georgessaroufim7733 2 ปีที่แล้ว

      አሳመመቺን እኮ የሆነች ሰገጤ

  • @fekeremelaku1244
    @fekeremelaku1244 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ትስዝኝአልሽ

  • @eliasteshome2633
    @eliasteshome2633 2 ปีที่แล้ว

    tasaznalech yewahenetwa !

  • @wollodesie2116
    @wollodesie2116 2 ปีที่แล้ว +14

    ሴትየዋ ትዋሻለች ሌላው ደግሞ በርግጠኝነት ነርስ አይደለችም ምንአልባት አሮጊቶች መጠበቅ ምናምን ነው ስራዋ ። ትምህርት የሰውን አመልካከት ይቀይራል እኮ ።

    • @rrebka3396
      @rrebka3396 2 ปีที่แล้ว +1

      😝😝😝😝😝

    • @HayatHayat-ox2wy
      @HayatHayat-ox2wy 2 ปีที่แล้ว +1

      ጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨ