እኛ እና እኛ' REALITY SHOW (ምዕራፍ ዘጠኝ ክፍል 17 ተለቀቀ! SEASON NINE EPISODE 17 IS RELEASED!)የገኒ ቤተሰብ ሪያሊቲ ሾው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • የልጆቻችንን ፍላጎትና ደስታ እያስቀደምን በአልን በፈለጉት ቦታ በደስታ አሳለፍን::
    #genisfamily #የገኒ ቤተሰብ #RealityShow#እኛ እና እኛ#
    +251911452520 My Telegram.Viber and WhatsApp address
    የልጅን መክሊት ሙሉጌታን ዩቲዩብ ቻናል በዚህ / @meklitmulugeta1 ሊንክ ገብተው subscribe ያድርጉ።
    ማስጠንቀቂያ፡-በየትኛውም መንገድ የዚህን ቻናል ቪዲዮዎች በ Facebook መልቀቅ በኮፒራይት እንደሚያስጠይቅዎና የFacebook ገጽዎም እንደሚያዘጋ መጠቆም ወደናል።
    Artist Genet Nigatu Channel
    / @artistgenetnigatu1371
    Reality Show channel
    / @realityshow7187
    For more information follow our page...
    Instagram- @Official_genet.nigatu
    Facebook- @Actress Genet Nigatu
    / artistsgenet.nigatu
    Face book- @Genet Nigatu / genet.nigatu.9674
    Tiktok- @genet_nigatu#genisfamily #የገኒ ቤተሰብ #RealityShow#እኛ እና እኛ#

ความคิดเห็น • 256

  • @Giraffetube
    @Giraffetube ปีที่แล้ว +262

    ገኒ እና የልጆቿ አባት ማነው እንደ እኔ የሚያደንቃቸው በመለያየት መሀል ተከባብሮ መኖር እነደ ሚቻል አሳይተውናል ክበሩልን🙏🏻🙏🏻🙏🏻

    • @tigistkassaye5703
      @tigistkassaye5703 ปีที่แล้ว +4

      ግን ከሁለት አንዳቸው ሌላ ሰው አግብተው ቢሆን ኖሮ አንዲህ ጤናማ ግኑኘት ይቀጥሉ ነበር? የአንዳቸዉ ባለቤት ባለበት አንዲህ ተቀራርበው ይጫወታሉ?

    • @snetyehuBezeyouTube
      @snetyehuBezeyouTube ปีที่แล้ว +1

      አውነት
      ነው
      Tabarkiu❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      @@tigistkassaye5703 ደምሪኝ

    • @mafitesfaye4791
      @mafitesfaye4791 ปีที่แล้ว

      Betam lelgocawew fikir selam desta setew

    • @lemlemkassaye375
      @lemlemkassaye375 ปีที่แล้ว +2

      እኔኮ እንዲህ ከሆነ ለምን አብረው አይኖሩም

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 ปีที่แล้ว +35

    በተለይ አባታቹ አብሯቹ ሲሆን እጅግእጅግእጅግበጣምነው ደስ የሚለኝ ሁሌም በሰላምናበፍቅር ያኑራቹ😍😘😘😘😘

  • @murshidamohmmed4569
    @murshidamohmmed4569 ปีที่แล้ว +51

    ደስ ስትሉ በመለያየት መሀል አንድነት ልዩነትን አምኖ መቀበል ደስ ይለል

  • @salamontube
    @salamontube ปีที่แล้ว +43

    ደስ ትላላቹ መላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳችሁ 🥰🙏ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💛❤

  • @user-vu4yq9ny6l
    @user-vu4yq9ny6l ปีที่แล้ว +6

    የኔ ማሮች በጣም ነው የምወዳችሁ ቪዲዮን አልጨረስኩትም ግን ለገኒ እና ለልጆቻ አባት አንድ ነገር ለማለት ፈለኩ የልጆቻችሁ አምላክ ልባችሁን አንድ አድርጎት አብራችሁ በፍቅር አንድ ቤት ሆናችሁ ልጆቻችሁን ለማሳደግ ያብቃችሁ አሜን

  • @tamiruhame6333
    @tamiruhame6333 ปีที่แล้ว +22

    ደስ የምትሉ ቤተሰብ ዘመናቹ ይባረክ ለምልሙ ክፉ አይካቹ

  • @mistirsolomon6235
    @mistirsolomon6235 ปีที่แล้ว +5

    ከነ ገኒ ትልቅ ትምህርት ወስጃለሁ መክሊትዬ ታድ ላችሁ ወርቅ የሆነች እናት አላችሁ አባታችሁም ምርጥ ነው እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ የ ጅጅጋዋ አ ድናቂያችሁ ነኝ

  • @user-cc5ot2ls2q
    @user-cc5ot2ls2q ปีที่แล้ว +6

    እውነት ለመናገር ይህ ቤተሰብ ይለያል አንዳንዶች እኮ ከተለያዩ ቡሀል እንኳን እንዲህ ሊያሳልፉ የወለዷቸውን ልጆች አይጠይቁም

  • @almaayala4768
    @almaayala4768 ปีที่แล้ว +3

    ወይ መታደል ከፍቺ በሗላም ከልጆችሽ አባት ና ቤተሰብ ጋር በዚህ ደረጃ መፋቅር
    አንዳንዱ ግን ከተፋታ እንደ ደመኛ ነው ሚተያይ
    እንኳን አደረሳችሁ ለብርሃነ መስቀሉ
    ትክክለኛው የመስቀሉ ፍቅር ያለ ጉራጌ ነው
    መስቀል በደም የታተመ የፍቅር ሚስጥር የተገለጠበት ነው ታዲያ የመስቀሉ ፍቅር ሚታየው ጉራጌ ላይ ነው

  • @user-pd5of9mk5u
    @user-pd5of9mk5u ปีที่แล้ว +5

    ተለያይተዉ እደዚ ሲከባበሩ ሳይ ደስስስ ይለኛል የአይምሮ ስፋታቸዉን ያሳያል ገኒዬ ደሞ መልካም ሴት ነሽ አቃለዉ ጨዋ ያሳደገሽ መልካም በአል ከመላዉ ቤተሰቦችሽ አይለያቹ እዉዳቹአለዉ😘😘😘

  • @saramamo5332
    @saramamo5332 ปีที่แล้ว +11

    የገኒ ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳቹ ታምራላቹ በጣም ፍቅራችሁን ያብዛው

  • @yunus7860
    @yunus7860 ปีที่แล้ว +17

    ማሻ አላህ ስታምሩ አላህ አይለያችሁ አቶ ሙሉጌታ ሳየው ጋሺ አለማየሁ እሽቴን ይመስለኛል እውነት

    • @rthh8221
      @rthh8221 ปีที่แล้ว

      እኔም ወላሂ ጋሽ አለማዬ እሼቴ ይመስለኛል

  • @mariyamawit
    @mariyamawit ปีที่แล้ว +9

    መክሊትዬ ለመጀመሪያ ቡናሽ እንኳን ደስ አለሽ ውዷ...ጎበዝ

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 ปีที่แล้ว +12

    የተባረከ ቤተሰብ እግዚአብሔር ያክብርሽ በእውነት በጣም ነው ደስ የምትሉት።

  • @abay5630
    @abay5630 ปีที่แล้ว +3

    እንኳንም አብሮ አደረሰን ገኒ የሚገርም ቤተሰብ በእውነት ደስ ሲሉ ሁሉም ሰው እንዲህ መከባብር እና መዋደድ ቢኖር እናተ የኢትዮጵያን ተምሳሌት ናቹ ለኔ 🙏🙏🙏 ።

  • @hayatmustefa501
    @hayatmustefa501 ปีที่แล้ว +2

    አንድ ላይ ስትሆኑ እንዴት እንደምታምሩ. ከዚህ ፍቅር የበለጠ ምን ምክንያት ቢኖር እንደለያያቹ ይገርመኛል። ፍቅራችሁ ያስቀናል ልብ ላለው ብዙ ያስተምራል

  • @tizetadameta9695
    @tizetadameta9695 ปีที่แล้ว +8

    ገኒ ጤና አብዝቶ ይሥጥሽ።ልጆችሽ ቁምነገር ቦታ ይድረሡልሽ።

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 ปีที่แล้ว +10

    ገንዬ ጎበዝ እናት መልካም አባትና ልጆች በጣም ደስ ይላል ልጆቻችሁ እንዳይሳቀቁ ትልቅ አስተዋጽኦ ነው። መልካም በዓል ሆኖም በቀጣይ ዓመት ጣባ ግዙ በያቸው የክትፎው ክብሩ ወረደ

  • @amyamy5313
    @amyamy5313 ปีที่แล้ว +4

    ዋው ገኒዬ የኔመልካም እግዚአብሔር ያክብርሽ ከልጆችሽ አባት ጋ ተረቂ እማ ሁሉም ቤት ያለነው

  • @mariyamawit
    @mariyamawit ปีที่แล้ว +7

    ማቹሪቲ ይልሀል እንደ ገኒ እና እንደ በፊት ባሏ...በንግግር እና የራስን ውሳኔ የሚያከብር ቤተሰብ ...ከፍቺ በሗላም በፍቅር ልጆችን ማሳደግ ይቻላል ትልቅ ምሳሌ ናቹ ...በባል እና ሚስት ጭቅጭቅ መሀል ጤነኛ ትውልድ ሊፈጠር አይችልም ...ከኛ ማህበረሰብ ቀድማቹ የሄዳቹ ናቹ ...መልካም በአል ለሁላችንም

  • @meronmatiwos936
    @meronmatiwos936 ปีที่แล้ว +2

    ደሰ ሰትሉ አንድነታቹ ደስ ይላል አባታቹን ስላየሁት ደሰ ብሎኗል

  • @user-zm9rn5kz6w
    @user-zm9rn5kz6w ปีที่แล้ว +4

    አቤት እዚህ ቤት ያለ ፍቅር አይለያችሁ ስታምሩ

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 ปีที่แล้ว +4

    መጀመርያ እንካን ለመቀሉ በአል አደረሳቹ የገኒ ባል ልክ አለማየው እሸቴን ይመላል 👍👏

  • @diborab7820
    @diborab7820 ปีที่แล้ว +11

    አባት ሁሌም ይገርመኛል በፍቅር የተሞላ አባቴን ያስናፍቀኛል 🥰 እግዚአብሔር አይለያቹ !

    • @sofiatamra92
      @sofiatamra92 ปีที่แล้ว

      Get me ancient magnet any bedham FL legal

  • @user-de2gc7wg9t
    @user-de2gc7wg9t ปีที่แล้ว +7

    ኩትፎ የጉራጌ እናቶች ብቻ ነው አሰራሩ ያለው ዋሸሁ እንዴ ገኒ ስወዳት ደሞ

    • @nejat3779
      @nejat3779 ปีที่แล้ว

      የታወቀ እኮ ነዉ

    • @gghh2265
      @gghh2265 ปีที่แล้ว

      ገኒም ጉራጌ እኮናት እናትዋ የምትሰራው ክትፎ አላየሹም

  • @rehimaaragawtube
    @rehimaaragawtube ปีที่แล้ว +14

    ደስ ትላላችሁ ጊንየ የልጆችሽ አባት ብትታረቁ ሁል ጊዜ ምኞቴ ነው💏💐💐💐

    • @m.g5367
      @m.g5367 ปีที่แล้ว

      Atkbtri yflguten eye noru new

  • @user-hf8uz1il3d
    @user-hf8uz1il3d ปีที่แล้ว +6

    ብትታረቁ ይባስ ደስ ይላል እውነት ነው እሚል ብቻ ላይክ

    • @aminanuredine4278
      @aminanuredine4278 ปีที่แล้ว +1

      ሚታረቁ አይመሥሉም

    • @sofiatamra92
      @sofiatamra92 ปีที่แล้ว

      Can you Enrique ignore unchained magnet in the Mitchell allowed Kim gunbug in the stressy lanya commentary gilling is she getting better of Kenny tawariki zombie shibarak bye Guinea

  • @jerryzewedie1927
    @jerryzewedie1927 ปีที่แล้ว +2

    መክሊትዬ እድለኛ ነሽ አባትሽ ሲያጎርስሽ ቀናው

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 ปีที่แล้ว +2

    እንኩዋን አደረሳችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ እውነት ሁሌም የማደንቃቹ አባታችሁ አንድ ቤት ውስጥ አይደለም የሚኖረው ግን እናንተን ቴከር ያደረጋል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ እውነት ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ 🥰🥰

  • @lalaside9094
    @lalaside9094 ปีที่แล้ว

    ገኒ ባለቤትሽን በጣም ነው የምትወጂው እሱም ይወድሻል እንደምትዋደዱ በደንብ ነው የሚያስታውቀው ለዚህ 100 አመት ለማንኖርበት አለም ምንአለበት አብራቹሁ አየኖራቹሁ ልጆቻችሁን ብታሳድጉ

  • @rukiguragawatoyube5401
    @rukiguragawatoyube5401 ปีที่แล้ว +2

    ገንዬ እኔ ወደአገር ስመጣ የክትፎ መቀላቀያ አቀፎ ከጉራጌ አመጣልሽ አለሁኝ ክትፎ በእጅ አይቀላቀልም

  • @user-qu2zo4mv6q
    @user-qu2zo4mv6q ปีที่แล้ว +5

    እኔ ሁሌ ገኒን ሳይ የልጄ አባት ይናፍቀኛል የራሡ ሒወት ቢኖረውም የልጅነት ፍቅሬ ስለሆነ ከውስጤ ሊወጣ አልቻለም ምን አለ እንደገኒ ብንሆን እልና ደሞ እፈራለው ፍቅሩ ባሸንፈኝስ እላለው ሁለታችንም በጣም ተጎድተናል በፍቅራችን ግን እደዛሞ ሆኖ ተለያየን ግን ለምንድነው ምናፈቅረውን የማንረሳው ለምን😭😭💔💔ሁሌ አዝናለው አለቅሳለው ደም አረ ዋናው ባለበት ሰላም ይሁን እላለው ደሞብቻዬን እደዚ አርጎኝ እዲ ሆኖ ብዬ እሠድበዋለው ደሞ ዞር ብዬ የራሴን ጥፋት አስቤ ቡራሴ አማርራለው ይኅው 5 አመት ሆነኝ ሳለቃቅስስደት መጣው ፍቅሩም ተከትሎኝ መጣ 😭😭እግዚአብሔር ለንሰሐ ሞት ያብቃኝ ልጄን ለወግ ማረግ ያብቃልኝ እሱን እሚያስረሳ ይስጠኝ 😭አሜን

    • @yeshi6910
      @yeshi6910 ปีที่แล้ว +1

      Yene konjooo ayizosh atenadeji lela agebe hiwot yeketilal

    • @misrakbahiru9067
      @misrakbahiru9067 ปีที่แล้ว +1

      @እማ ፍቅር ሶልያና እናቴ አይዞሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ከሱ የተሻለ ለአንቺ ይሚሆንሽን እየመረጠልሽ ነው::

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke9096 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም በጣም የማከብረው ቤተሰብ ከልብም የምትወደዱ ናችሁ እወዳቹሀለው የኔ ውርቆች

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ ቤተሠብ ፍቅር በሁሉም።ቦታ አለ❤❤❤❤👍👍👍

  • @mitikekelif8873
    @mitikekelif8873 ปีที่แล้ว +3

    ሰውበነገሮች ባለመስማማት መለያየትሊኖርይችላልግን በፍቅር ግን ተራርቆምመኖርይቻላል

  • @nrbu4941
    @nrbu4941 ปีที่แล้ว +2

    ገኒ ትለያለሽ እውነት ተለያይቶ እዲህ መኖር እደሚቻል ኖረሽ እያሳየሽ ነው ለዘመኑ ሰዎች ምሳሌ ናችሁ

  • @adnanalhammadi4093
    @adnanalhammadi4093 ปีที่แล้ว +3

    Kitfowu be xabii bihon arif yimaslenyal

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 ปีที่แล้ว +1

    ታምላችው ገኔ መሠረቱ ያማረ መሆኑ ያስታውቃል ታድለሻል ገንዬ በጣም ብስጭት ውስጥ ነበርኩ ሳያችው ረሳውት ንዴቴም ጠፋ የምር

  • @seblenegussieofficial7960
    @seblenegussieofficial7960 ปีที่แล้ว +3

    እባካችሁ ታረቁ

  • @abigailbiruk6633
    @abigailbiruk6633 ปีที่แล้ว +4

    ጋይስ ለምን ከዚ በላይ ራሳቹን ትጎዳላቹ አንድ ባለትዳር ቤተሠብ ከሚያሟላው ነገር የሚበልጠውን ታሟላላቹ ሶ ዋት የቀረባቹ ነገር እኮ አብራቹ መኖር ብትጀምሩ ኮ ምናልባት ተጨማሪ ልጅ በትወልዱ ነው ስለዚ እባካቹ አንድ ላይ ሁኑ

  • @yordim1240
    @yordim1240 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ማማራችሁ እንኳን አደረሳችሁ ገኒናዬ በሚቀጥለው አመት ክትፎን ከነሙሉ ክብሯ ጣባዋን

  • @hanag8198
    @hanag8198 ปีที่แล้ว

    ፍቅር የሆነ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 ปีที่แล้ว

    በጣም ድስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ ማሻአላህ።

  • @adu-genet
    @adu-genet ปีที่แล้ว +3

    ገኒ በዚህ ትልቅ ሀዘን ቀን ይሄንን የ በአል ፕሮግራም መልቀቅ ኡይከብድም ? ያውም በሙዚቃ የተቀናበረ ቆይ ከሰለስት በኃላ ብትለቁት ይሻላል ነበር ሁሉም በ ሀዘን ድባብ ውስጥ ነው እኮ !! ወደነው የምንከተታለው ሾው ስለሆነ ይደርስ ነበር ።

    • @tsetsi469
      @tsetsi469 ปีที่แล้ว +1

      Alsemchem nber

  • @netsitube3853
    @netsitube3853 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳችሁ ሁላችንም እንዴት ደሰሰሰሰሰሰ እንደምትሉ እኳ ይሄ ቤተሰብ ለብዙ ቤተ ትልቅ ትምህርት ናቸው ደሞ በዚህም ፈቅር አንድ ላይ ባኖራቹ ከ አባታቸው ጋራ 😍😍😍😍የአመት ሰው ይበለን

  • @romiegebreselassie3108
    @romiegebreselassie3108 ปีที่แล้ว +1

    ገኒዬ አንቺ አኮ ት/ቤት ነሽ ድንቅ ነው የምትይኝ መልካም እህት መልካም እናት ነሽ ተባረኩ❤❤🙏🙏

  • @solomonbayu5349
    @solomonbayu5349 ปีที่แล้ว

    ገኒና ቤተሰቧ እንኳን አደረሳችሁ በጣም ታምራላችሁ። መቼም አስተያየቴን ከወቅቱ ገንቢነት አንፃር እንደምትረዱኝ ተስፋ አደርጋለሁ። የምሰጠው አስተያየት ቀደም ባሉት ወላጆቻችን አሰራር ምንም ችግር ያልነበረውና የነበረም ቢሆንም አሁን ግን በተለይም ለልጆችሽ ትምህርትም ጭምር አርአያ ለመሆን ክትፎውን ስትለውሺ ለምግብ ዝግጅት የሚረዳ የእጅ ጒንት መጠቀም ነበረብሽ።ድንገት ክትፎው ውስጥ ያመለጠ ቫይረስ እንኳን ቢኖር በእሳት ማስወገድ የማይቻል ጥሬውን የሚበላም ስለሆነ ማለት ነው ። ሊጥ እንኳን በሚክሰር እየተቦካ የሚገኝበት ዘመን ላይ ደርሰናልና። ሚክሰር ባይገኝ እንኳን ለዚሁ ተብሎ የሚዘጋጅ ስስ ጒንቶች አሉ ። መጵሐፍ ቅዱስ እንኳን ሲናገር "ጥንቃቄ ይጠብቅሃል ማስተዋልም ይጋርድሃል"ታድያ ይህም ማለት የተሰጠንን አዕምሮ ተጠቅመን እንደየጊዜና ወቅቱ መጠንቀቅና ማስተዋል ተግባራዊ ካላደረግን ችግር አለ ማለት ነው።ስለዚህ አስተያየቴን በጥንቃቄ ስሌት ታስቦ በቅንነት ስለተረዳችሁልኝ በቅድሚያ አመሠግናለሁ።

  • @zayibaatube2547
    @zayibaatube2547 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ እዚህ ቤት ያለ ፍቅር በጣም ደሰ ይላል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-sy7yh8lx1n
    @user-sy7yh8lx1n ปีที่แล้ว +4

    ለምን ግን አብረዉ አይኖሩም🥺❤️

  • @mekiyaahmed4290
    @mekiyaahmed4290 ปีที่แล้ว

    ክትፎ በጅ አይነካም ገኒ ፊቅር የራሱ መቀላቀያ አለው አቀፎ ይባላል በጉራግኛ 💚💛💚

  • @meazabekele5767
    @meazabekele5767 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳችሁ ሁላችንም እንዴት ደሰሰሰሰሰሰ እንደምትሉ ገንዬ ጎበዝ እናት መልካም አባትና ልጆች በጣም ደስ ይላል ልጆቻችሁ እንዳይሳቀቁ ትልቅ አስተዋጽኦ ነው።

  • @user-ti4bm3jo1y
    @user-ti4bm3jo1y ปีที่แล้ว

    ወላሂ ነው የምልሺ ገኒ የወለደ ተለያይቶ አይለያይም በልጆችሺ አባት በጣም አድናቂሺነኝ ትለያለሺ እወድሻለሁ ለኔ አንደኛዬ ነሺ ጀግና🥰🥰🥰🥰🥰🥰💐💐💐💐

  • @kalkidanbirhanu707
    @kalkidanbirhanu707 ปีที่แล้ว

    ውይ በጣም እድለኛ ናቹ መምህርት ክብነሽ አክስታችሁ ስለሆነች መምህርትን ለመግለፅ ብዙ ቃል ያስፈልጋል ግን ክብር ይገባሻል እኔ አንቺ ስላስተማርሽኝ እድለኛ ነኝ በተለይ ልጂቱ የዘመነቺቱ በሚል ያስተማርሽው ሁሌም አስታውስሻለሁ ከsos መክሊት ሁላችሁም በጣም እድለኛ ናችሁ እባካችሁ ንገሩልኝ ምርጥ መምህር ናት ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣት ምንም እንኳን ለትንሽ ጊዜ ቢሆንም ያስተማርሽን በደንብ አስታውስሻለሁ እድለኛ ናቹ የምር ፈጣሪ ይጠብቅሽ መምህርት

  • @tigistkassaye5703
    @tigistkassaye5703 ปีที่แล้ว +1

    ግን ከሁለት አንዳቸው ሌላ ሰው አግብተው ቢሆን ኖሮ አንዲህ ጤናማ ግኑኘት ይቀጥሉ ነበር? የአንዳቸዉ ባለቤት ባለበት አንዲህ ተቀራርበው ይጫወታሉ?

  • @haroni2982
    @haroni2982 ปีที่แล้ว +2

    ገንዬ የኔ መልካም እንኳን አደረሣቹ እደ እናቶቻችን በጅሽ ደሥ ይላል

  • @ethiopia7697
    @ethiopia7697 ปีที่แล้ว +3

    ደስ የምትሉ ቤተሰብ 🥰🥰🥰❤️

  • @user-lb2op2xf6u
    @user-lb2op2xf6u ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አይለያችሁ የፍቅር ተምሳሌት
    ናችሁ እውነት ምንም ይሁን ፍቅራችሁ ይለያል
    ገኒየ እዴት እደምወድሺ
    ያለሁት ሥደት ነው አረብ አገር
    ገን ሁሌም ከመከታተሌ የተነሳ
    የማውቅሺ ያህክል ነው የሚሰማኝ ገኒየ

  • @tinbetdaniel9900
    @tinbetdaniel9900 ปีที่แล้ว +2

    ስታምሩ

  • @edanedan3683
    @edanedan3683 ปีที่แล้ว

    ማሬ ሰው ሰውን ሰው አያርግም እግዚአብሔር ነው ሰው አድርጎ የሚያኖር እግዚአብሔር በሰዎች ተገቅሞ በዛ አልፎ ሊርዳ ይችላል

  • @martinapkl8920
    @martinapkl8920 ปีที่แล้ว +1

    መልካም የመስቀል በዓል ....እኔ ግን አብራችሁ ብትኖሩ ደስ ይለኛል

  • @Fkrye16
    @Fkrye16 ปีที่แล้ว

    ክብዬ የ እኔ መልካም መምህሬ ሰላየውሽ ደሰ ብሎኛል❤❤❤

  • @user-jr9lt3wm1i
    @user-jr9lt3wm1i ปีที่แล้ว

    እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረስችሁ ገኒዬ ከነመላው ቤተሰብሽ

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ አይለያያችሁ

  • @tigistmamo954
    @tigistmamo954 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩ መልካም በአል

  • @uaeue6996
    @uaeue6996 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ሰታምሩ

  • @dunidagi668
    @dunidagi668 ปีที่แล้ว +14

    እህቱን ክብነሽ በላይ ዘለቀ አማርኛ አስተማሪዬ ነበረች ቁንጥጫሽ ናፍቆኛል በይልኝ መልካም በአል❤❤

    • @sarasisay7472
      @sarasisay7472 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂

    • @user-ke2lt6ql5m
      @user-ke2lt6ql5m ปีที่แล้ว +1

      😆😆የምርሽ ነው

    • @dunidagi668
      @dunidagi668 ปีที่แล้ว

      @@user-ke2lt6ql5m በእውነት የምሬን ነው ቁጥጫዋ በስመአም ስምሽን ነው የሚያስረሳሽ🤣🤣🤣🤣

    • @user-ke2lt6ql5m
      @user-ke2lt6ql5m ปีที่แล้ว +1

      @@dunidagi668 ክክክክክክክክ 🤣🤣🤣አይዞሽ እዳትረሽያት አርጋ ነው የቆነጠጠችሽ እኔ በሒወት ዘመኔ ተመትቼም ተቆጥቼም አላቅም ስሜቱ አይገባኝም

    • @zelekashlulseged9795
      @zelekashlulseged9795 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

  • @user-ti4bm3jo1y
    @user-ti4bm3jo1y ปีที่แล้ว

    ገነት በትወናሺም በሁሉ ነገረሺ ትለያለሺ ማይድሺ ይሰራል ማሻአላህ ጎበዝነሺ

  • @kaftanewemail395
    @kaftanewemail395 ปีที่แล้ว

    ታድለሽ ገኒ ብዙልጆች አሉሽ እኔም እዳቺ ብዙልጆች መዉለድ ፈልጋለሁ🌹🌹🌹🌹😁

  • @toybatoyba9022
    @toybatoyba9022 ปีที่แล้ว

    ያአሏህ እነኚህ ቤተሠቦች ለመላው ኢትዮጲያ ተምሣሌት ናቸው በፍቅር ተለያይቶ በፍቅር ተከባብሮ መኖር እደሚቻል ከነኝህ ተማሩ

  • @user-gu8sy9mx3u
    @user-gu8sy9mx3u ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ሰላም መጣችሁ መልካም በአል

  • @user-ni3kb9ef5l
    @user-ni3kb9ef5l ปีที่แล้ว +2

    መስቀል በጉራጌ ስያምር እንኳን አደረሳችሁ 🙏

    • @hanan2237
      @hanan2237 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ጉራጌ ወች ዉሥጤ ናቸዉ👌👌💞🇧🇴

    • @user-ni3kb9ef5l
      @user-ni3kb9ef5l ปีที่แล้ว

      @@hanan2237 እናመሰግናለን ❤️

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r ปีที่แล้ว +1

    ስታምሩ ደስ የምትሉ ቤተሰብ

  • @meseluabera3763
    @meseluabera3763 ปีที่แล้ว +4

    ዋው እደዚህ አብራችሁ ሥትሆኑ ደሥ ትላላችሁ

  • @almazderebe2023
    @almazderebe2023 ปีที่แล้ว

    ስታምሩ በማርያም

  • @user-md3mw3ei4u
    @user-md3mw3ei4u ปีที่แล้ว +6

    እኔ በመክሊት እድሜ ስደት ነኝ😁😁😁

    • @madi8643
      @madi8643 ปีที่แล้ว +2

      እኔም እንዳንችው እሷ ግን ቡና ላፈላች እልል እየተባለላት ነው ክክክክ ኢትዮም ሁኘ እሚቀረኝ ስራ የለም ነበር

    • @user-md3mw3ei4u
      @user-md3mw3ei4u ปีที่แล้ว

      @@madi8643 አወ ዉዴ 😁 እኔ በ18 አመቴ ጀምራ መዳም ስጮሆብኝ አለሁ 😓😓

    • @madi8643
      @madi8643 ปีที่แล้ว +1

      @@user-md3mw3ei4u ወላሂ እኔም እንደዛ ነው አሁንማ ሳስበው ሱስ ሆነብኝ መሰል ክክክክክ
      በ18መጥቸ 28 ሆነኝ 29 ሳይገባ መላቀቅ አለብኝ ኢንሻ አላህ

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 ปีที่แล้ว +1

      @@madi8643 idelachu iko new min yidaregle

    • @user-md3mw3ei4u
      @user-md3mw3ei4u ปีที่แล้ว

      @@madi8643 አይዞኝ ዉዴ ለሀገርሽ ያብቃሽ ስደት ጭክን ብለሽ ካልገባሽ አይሆንም

  • @eskaleskal4467
    @eskaleskal4467 ปีที่แล้ว

    ደሰ የምትሉቤተሰቦች እግዚያብሔር ይጠብቃችው መክሊትዬ እንዴት እንደምወድሸ ጌታን የኔቀጫጫ ተባረኪልኝ❤❤❤😍

  • @solitube3393
    @solitube3393 ปีที่แล้ว +2

    selamachu bzet ybel wedocha

  • @biruayoutube2752
    @biruayoutube2752 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ገኒ እንዴት እንደምታምሩ

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 ปีที่แล้ว

    ገኔዬ እበክሽ ከልጆችሸ አባት ጋ ኑሩዐ በጣም እኮ ነው የምታምሩት ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @umuseiham5295
    @umuseiham5295 ปีที่แล้ว

    ዋዉ

  • @sewkefuegezabehermelkam7878
    @sewkefuegezabehermelkam7878 ปีที่แล้ว

    Geni betam gobez enat abat nachu egna edeme tena yesetilen

  • @sebleabebe7100
    @sebleabebe7100 ปีที่แล้ว

    ለረዥም አመት ያላየሁትን አሰበን በማየት ደስ ብሎኛል፡፡

  • @alemkassa9956
    @alemkassa9956 ปีที่แล้ว

    ዋው ገንዬ ደስ የሚል ቤተሰብ ስታምሩ

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 ปีที่แล้ว +2

    አይለያችሁ ለማለት እገደዳለሁ

  • @betelihemtassew6581
    @betelihemtassew6581 ปีที่แล้ว +1

    አረ መክሊት ቡናው ሳይሰክን ክክክክክክ

  • @elroe6259
    @elroe6259 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሳችሁ ምርጦች ታምራላቹ 😘👏💐👏

  • @peterelphazzion9801
    @peterelphazzion9801 ปีที่แล้ว +1

    His sister is as crazy as he is . A well controlled craziness 👌🏾

  • @seadifiker8671
    @seadifiker8671 ปีที่แล้ว +3

    ደሦ ስትሉ ለመጀመሪያ ግዜ ኮመንት ሳረግ ገኒ ቤተሰብ my Love💕💕💕💕💕💕💕💐

  • @befkadusahilu6554
    @befkadusahilu6554 ปีที่แล้ว +1

    You have lucky to have this family😍😍 luv u all🥰🥰

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅራችሁ እኮ የገኒ ቤተሰቦች ደሥ ሥትሉ

  • @almazlemlem753
    @almazlemlem753 ปีที่แล้ว

    Blessings family 👪 God bless 🙌 🙏 this family Thanks

  • @user-ot1jw3lf8cmsete
    @user-ot1jw3lf8cmsete ปีที่แล้ว +2

    ቆይ ግን ብትታረቁሰ

  • @user-vs9kb5eg2m
    @user-vs9kb5eg2m ปีที่แล้ว

    ዉይ ደስስትሉ ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @user-ns1ik1vx7g
    @user-ns1ik1vx7g ปีที่แล้ว

    ጋሽ ሙሌ፤የኔ ምርጥ❤❤❤

  • @arditube5698
    @arditube5698 ปีที่แล้ว +1

    ጋሽ ሙሉጌታ 🙏🙏🙏🙏

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 ปีที่แล้ว

    ደስስስ ስትሉ መልካም በአል

  • @zuziyoutubeapp6879
    @zuziyoutubeapp6879 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ nesh ገኒዬ ፍቅራችሁን yabzalachu😘

  • @hataihayat3773
    @hataihayat3773 ปีที่แล้ว +1

    ገኒዬ በመጀመሪያ እንኳን አደረሰሽ ከመላ ቤተሠብሽ ጋር ገኒ በናትሽ በተቻለሽ መጠን ሁል ጊዜ ከሙልጌታ ጋር ሆናቹ ስሩ ቪዲዮ በጣም ደጋግሜ ነው የማየው እሱ ያለበትን በተለይ አውቃለሁ ብዙ ላይመቸው ይችላል ከስራ ጋር ግን እሱ ያለበትን ቪዲዮ ሳይ እውነተኛ አለምን አይበታለሁ ማለት ብዙ ትምህርት ይሰጣል ከቻላቹ ደግሞ በምትወጂው አባትሽ መሰዋት ሆነሽ አብረሽው ኑሪ እስኪ አስደሚሚን ገንዬ የኔ ልዩ እናት

  • @TsiTsi1904
    @TsiTsi1904 ปีที่แล้ว

    Geni so sweet

  • @fozitube2316
    @fozitube2316 ปีที่แล้ว +2

    ግን ለምንድነዉ የማትማለሡት