የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | ወደ ፊልሞና | ክፍል 1 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 36

  • @adanech1990
    @adanech1990 2 หลายเดือนก่อน +2

    God bless you pastor 🙏

  • @meseretgetachew3744
    @meseretgetachew3744 2 ปีที่แล้ว +2

    ፖስተርዬ የጌታፀጋ እጅግ አብዝቶ ይጨምርልህ አንፀልይልሐለን አንተ በዚ ዘመን እንደጳውሎ የተጣመወን የትምርት አይነት ለማቅናት አንተን ጌታ ስለሰጠን ጌታችንና አምላካችን አባታችንን እግዚአብሔርን አመሰግናለው።

  • @85wos
    @85wos 2 ปีที่แล้ว

    Wow paster zemnik yebarki,aglgilot betsebi le berket yehun

  • @meskermworku1595
    @meskermworku1595 2 ปีที่แล้ว

    ፓስተር የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛልክ ያንተንስልጠና መካፈል ፈልጋለው አሰተምሮትከ ለኔም ለቤተሰቤ ማትረፊያ ነው ጌታ ጸጋውን ያብዛልክ ሀገርቤት ስትመጣ ሰልጠናውን መውሰድ ፈልጋለው ግን አዲስ አበባም ቢኖርክ መልካም ነው ምክንያቱም እግዚአብሄር ቅሬታዎች አሉት ለነሱ ብትደርስልን

  • @amentubeyegeta2952
    @amentubeyegeta2952 ปีที่แล้ว

    ፖስተር ጌታ ከዚ በበለጠ የቃሉን ደጅ ይክፈትልህ በብዙ እየጠቀምከን ስላለህ ስለአንተ አምላኬን በኢየሱስ ስም አመሰግናለው

  • @DawitGetachew-i6t
    @DawitGetachew-i6t 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @pharmacybanata4308
    @pharmacybanata4308 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you pastor GOD bless more and more....

  • @assegedech3380
    @assegedech3380 2 ปีที่แล้ว

    ፖ/ር ጌታ ይባርክህ ዘመንህን ያርዝመዉ በጣም interestng ትምህርት ነዉ።

  • @hanamamo6648
    @hanamamo6648 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም የእግዚአብሔር ሰላም ጸጋው ይብዛሎት ፓስተር አስፋው በእውነት ጌታ እግዚአብሔር በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አብዝቶ ይባርክህ ጸጋውን ያብዛሎት ጌታ ኢየሱስ

  • @hamelmalargu6894
    @hamelmalargu6894 2 ปีที่แล้ว

    ዘመንህን ጌታ ይባርክ ብዙ እየተጠቀምኩ ነዉ

  • @BeniA-og2nu
    @BeniA-og2nu ปีที่แล้ว

    Wow what a blessing word it is!❤❤❤

  • @זמטומאהרי
    @זמטומאהרי 2 ปีที่แล้ว +1

    የተወደክ ሰወ ነህ

  • @MaherzzShopp
    @MaherzzShopp ปีที่แล้ว +1

    7🙋🏽‍♂️

  • @rahel7597
    @rahel7597 2 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @jesusislord3691
    @jesusislord3691 2 ปีที่แล้ว

    Zemenihe yibarek Paster

  • @tesfaweldemedhin7601
    @tesfaweldemedhin7601 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባረክህ ፓሰተርዬ🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @senaitsolomon2737
    @senaitsolomon2737 2 ปีที่แล้ว

    Asey glory to God

  • @tadelechlema7379
    @tadelechlema7379 2 ปีที่แล้ว

    Amaneeee gata yebaerekehi

  • @alem.t327
    @alem.t327 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ !

  • @senaitsolomon2737
    @senaitsolomon2737 2 ปีที่แล้ว

    Thank you pastor

  • @sarewit4006
    @sarewit4006 ปีที่แล้ว

    ፊልሞና 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ የክርስቶስ ኢየሱስ እስር ጳውሎስ ወንድሙም ጢሞቴዎስ፥ ለተወደደውና አብሮን ለሚሠራ ለፊልሞና፥
    ² ለእኅታችንም ለአፍብያ፥ ከእኛም ጋር አብሮ ወታደር ለሆነ ለአርክጳ፥ በቤትህም ላለች ቤተ ክርስቲያን፤
    ³ ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።
    ⁴-⁵ በጌታ በኢየሱስ ዘንድ በቅዱሳንም ሁሉ ዘንድ ስላለህ ስለ ፍቅርህና ስለ እምነትህ ሰምቼ፥ በጸሎቴ እያሳሰብሁ ሁልጊዜ አምላኬን አመሰግናለሁ፤
    ⁶ የእምነትህም ኅብረት፥ በእኛ ዘንድ ያለውን በጎ ነገር ሁሉ በማወቅ፥ ለክርስቶስ ኢየሱስ ፍሬ እንዲያፈራ እለምናለሁ፤
    ⁷ የቅዱሳን ልብ በአንተ ስራ ስለ ዐረፈ፥ ወንድሜ ሆይ፥ በፍቅርህ ብዙ ደስታንና መጽናናትን አግኝቼአለሁና።

  • @johnvula8448
    @johnvula8448 2 ปีที่แล้ว

    Tebrk paste bante bizu tebrkal

  • @rahel7597
    @rahel7597 2 ปีที่แล้ว

    Zemink yebarek

  • @destachekol8664
    @destachekol8664 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክህ፡

  • @habtamutibebu2947
    @habtamutibebu2947 2 ปีที่แล้ว

    ወደናሲሞስ ህይወት ከማይጠቅም ወደሚጠቅም ያመጣን የወደደን የላቀ ነው።

    • @habtamutibebu2947
      @habtamutibebu2947 2 ปีที่แล้ว

      ከሺፕስቲለር ወደሴይንት ዋው !

  • @jemo5716
    @jemo5716 2 ปีที่แล้ว +2

    Pastor ትምሕርቶችሕ ሑሉ እንዴት አድርገሕ ፍትፍት አድርገሕ እኮ ነዉ የምታሥተምረነ።በኔ በኩል ሑሌ የአንተን የመፅሐፍ ቅዱሥ ትምሕርቶች በቃ ከነ ማብራሪያዉ ነዉ የምታሥተምር።ጌታ አብዝቶ ይባርክልኝ።(ገነት ከ Stockholm )

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 2 ปีที่แล้ว +2

    ልቤ አለቀሰ ውሀ ልጠጣ ብሎ ሲያስፈ ቅደን እንዲህም መምህር አለ ለአስተዋለ ?

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 2 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንን ዘመንህ ይለምልም

  • @abeltsehay3117
    @abeltsehay3117 2 ปีที่แล้ว

    Pls who sings the mezmur at the beginning?

  • @temehailemariyam9757
    @temehailemariyam9757 2 ปีที่แล้ว

    #ኦሪቶችን ማን እንደፃፋቸው የሚነግረኝ አለ?

  • @esayasman2749
    @esayasman2749 2 ปีที่แล้ว

    7

    • @asfawBekelepastor
      @asfawBekelepastor  2 ปีที่แล้ว

      ኢሳያስ ጌታን ለመቀበል ከወሰንክ ኢሜይልህን በእኔ ኢሜል ላክልኝ

  • @የተባረከውተስፋችንኢየሱስ
    @የተባረከውተስፋችንኢየሱስ 2 ปีที่แล้ว

    ፓስተር ጌታ ይባርክልኝ ያንተ አስተምሮ ጠቅሞኛል
    pdf እንዴት ላገኝ እችላለው?

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise 2 ปีที่แล้ว

    🥰😍🤩😇

  • @mulukentesfaya1870
    @mulukentesfaya1870 2 ปีที่แล้ว

    7