ናና አረስርሰኝ//እጅግ እጅግ አስደናቂ አምልኮ//ዘማሪ ሳሙኤል//New Church//Apostle Japi

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 100

  • @etafaobsa6397
    @etafaobsa6397 8 หลายเดือนก่อน +174

    ወገኖች ለዚህ ብላቴና ልንፀልይለት ይገባል ከዚህ በፊት ያገለገሉን ወንድሞችና እህቶች የት አሉ??ፀጋቸውን ተጠቅመን ብቻ ልንሸኛቸው አይገባም እንዲቆዩልንና እየጨመሩ እንዲሄዱ በፀሎት ልንደግፋቸዉ ጊዜ ልንሰጣቸዉ ይገባል ሳሚዬ ቆይልን ለምልምልን

    • @gospelsingersamueladelloof7369
      @gospelsingersamueladelloof7369 8 หลายเดือนก่อน +4

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን😢

    • @TigistFisehagiorgis-cd6hm
      @TigistFisehagiorgis-cd6hm 8 หลายเดือนก่อน +2

      Tekekel

    • @yosefkabeto8798
      @yosefkabeto8798 8 หลายเดือนก่อน +2

      Yene abat brrrk belilign fetsmo atkum

    • @LemlemYakob-h2t
      @LemlemYakob-h2t 8 หลายเดือนก่อน +3

      ጌታ ይርክህ/ሽ እውነት ነው የምር እንፀልይ ያሳሰበህ/ሽ አምላክ ይባረክ 😢🤲

    • @yohanandawit3170
      @yohanandawit3170 7 หลายเดือนก่อน

      Amennn

  • @KW-hk6pd
    @KW-hk6pd 12 วันที่ผ่านมา +1

    ኢሄ አምልኮማ ተለይቶብኛል ድንቅና ሞገስ ያለው የጌታ መንፈስ ያለበት አምልኮ ነው ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ሳሚዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @desalegnoljira6332
    @desalegnoljira6332 8 หลายเดือนก่อน +8

    ❤❤❤❤ ሰማያዊ አምልኮ ነው ይሄ! ዘመንህ ይለምልም !!

  • @BhaftaHadish
    @BhaftaHadish 5 หลายเดือนก่อน +13

    ጌታ ኢየሱስ ሆይ ኣደራ እነዚህ ብላቴኖች ለስምህ ክብር ከኩፉ ሁሉ እንዲትጠብቃቸው ቅዱስ ኣባት ሆይ ኣንተ ስትፀልይ በ ዮሐንስ ወንጌል ከክፉ እንዲትጠብቃቸው እንጅ ከዓለም እንዲታወጣቸው እንዳልክ ጌታ ሆይ በእውነት ዓመፀኛና ጠማማ ትውልዲ በበዛበት ምድር ላይ ለመንግስትህ ስራ ለወንጌል ኣገልግሎት ተቤተክርስትያን በረከት ኣድርገህ ተጠቀምባቸው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እወዳችኋለሁ

    • @gospelsingersamueladelloof7369
      @gospelsingersamueladelloof7369 3 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን አሜን ብሩክ አባት ሆይ አሜን አሜን

  • @AshenafAshu-mt9ui
    @AshenafAshu-mt9ui 8 หลายเดือนก่อน +6

    ምን አይነት መንፈስ ነው ሳም አንተ ትለያለህ ተባረክ

  • @PetrosTadele
    @PetrosTadele 8 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሳሚ እንወድሃለን

  • @BereketBergena-t1q
    @BereketBergena-t1q 2 วันที่ผ่านมา

    ዘመንህ በብዙ በረከት ይጥለቀለቅ

  • @yosefbekele3522
    @yosefbekele3522 8 หลายเดือนก่อน +4

    Keep the fire burning
    A praise and worship while speaking in tongues brings confusion in the enemies camp because they cannot understand it.

  • @AbenatShiferaw-x3x
    @AbenatShiferaw-x3x 6 หลายเดือนก่อน +6

    መንፈስ ቅዱስ ክብሩን ይውሰድ ሳሚዬ እየበዛልኸ እየለመለምክ ትሔዳለህ የአንተ የሆነ ሁሉ በጌታ ደም ይሸፈን❤❤❤

  • @HanokeahemidHosan
    @HanokeahemidHosan 4 หลายเดือนก่อน +2

    የተባረከ መንፈስቅድስ በሀይል የሚጠቀምበት ባርያ ነው ከዚህ በላይ መንፈስ ቅድስ ይጠቀምቡህ ተባረክልኝ

  • @asterasmelash4895
    @asterasmelash4895 8 หลายเดือนก่อน +3

    ካንተ ኣጠገብ ተጠግያለው ስለዚ ይወቴ ሁሌ ለምለምነው ❤❤ መዝ 1፥3 keep singing brother

  • @KW-hk6pd
    @KW-hk6pd 12 วันที่ผ่านมา

    ደጋግሜ ሰማውት ልጠግብ አልቻልኩም።

  • @hannamekonnen8042
    @hannamekonnen8042 6 หลายเดือนก่อน +4

    ምህረቱን አይቼ ነው
    ፍቅሩን ቀምሼ ነው
    ........የጌታ ቸርነት ❤
    ሳሚዬ የጌታ ጸጋ ይብዛልህ፣ ሞገሱ እንደጋሻ ይክበብህ።

  • @debbietefera3718
    @debbietefera3718 8 หลายเดือนก่อน +12

    መንፈሱ ቅባቱ እሳቱ... ይጨምር! ለራሳችን ጥቅም እንፀልይልሀለን! ብዛ ስፋ ተከናወን በጌታ ደም ሰወርንህ ❤️❤️❤️

  • @100sepkorodecillionfan
    @100sepkorodecillionfan 8 หลายเดือนก่อน +1

    God Bless you Brother Same

  • @EmbetGirma-e8g
    @EmbetGirma-e8g 3 หลายเดือนก่อน

    ከአንተ አጠገብ ተተክያለሁ ሁሌም ህይወቴ ለምለም ነው። 🙏🌲🌾🎷🎷🎺🎸🎻🎶🎵📯📯🎻🎼🎹

  • @liyagemeda2368
    @liyagemeda2368 8 หลายเดือนก่อน +8

    ካንተ አጠገብ ተተክያለሁ ስለዚ ህይወቴ ሁሌ መልካም ነው። ❤🙏

  • @HGSE-fp1vh
    @HGSE-fp1vh 8 หลายเดือนก่อน +3

    እንዴት እድለኞች ነን ጌታን ማምለክ የጌታ መሆን እልልልልልልል ምህረቱን አይቸ ነው ፍቅሩን ቀምሸ ነው።

  • @kalebdawitofficial4003
    @kalebdawitofficial4003 8 หลายเดือนก่อน +1

    Sami sititachin nh geta eyesus yibarkih❤❤❤

  • @KokobeSha
    @KokobeSha 8 หลายเดือนก่อน

    ዘመንህ ይለምልም አቦ

  • @MisrakSisay-m6e
    @MisrakSisay-m6e 8 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልል ተባረክልን

  • @christineimhof8615
    @christineimhof8615 8 หลายเดือนก่อน +1

    Yenefse tebaki eregnaye neh

  • @Praise-k1u
    @Praise-k1u 8 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኩ ❤ ድንቅ ነው

  • @MekdesYouTube10068
    @MekdesYouTube10068 4 หลายเดือนก่อน

    Amennnnnntebareku❤️

  • @almazinamehretab8126
    @almazinamehretab8126 8 หลายเดือนก่อน +6

    ተባረኩ ጸጋው እየበዛ ይብዛላችሁ ዝማሬያቹ ልብን ያረስርሳል ❤❤❤👐👐👐👐👐ሃሌሉያህ!!!!!!!!!!!!!!!ጌታ ሆይ ከፍ በል 🙏🙏🙏

  • @selamawitberhanebokrezion8523
    @selamawitberhanebokrezion8523 8 หลายเดือนก่อน +2

    Amen amen haleluya ❤❤

  • @dinad359
    @dinad359 7 หลายเดือนก่อน +3

    Tebarekhelign wodime tsega yabizalakhe ❤❤❤

  • @bereketlorato3925
    @bereketlorato3925 7 หลายเดือนก่อน +5

    getan be netsanet ina be menfes mamilek,,,,,,,,,gizem magignet metadell,,,,,,new,,,,,,pray for me to join u

  • @AbomeTamiru
    @AbomeTamiru 2 หลายเดือนก่อน

    Hule ye ante worship betam yebarekegnal

  • @ashewizzee2080
    @ashewizzee2080 7 หลายเดือนก่อน +3

    Yemezmuru yemusikegnoch temret des yelal with out drumer 🥁 gen hulachehum tebareku

  • @TediGize
    @TediGize 8 หลายเดือนก่อน +1

    Tebarek samish gn ydne yhen yerasun mezmur biseraw dinki nw

  • @muluwengelweldeyesus192
    @muluwengelweldeyesus192 7 หลายเดือนก่อน +3

    ካልዘለላቹ የዘመራቹ ያስመለካቹ ማይመስላቹ ዘማሪዎች እስኪ እንዲም እንደሚዘመር ትምህርት ውሰዱ

  • @EtagegnTessema
    @EtagegnTessema 7 หลายเดือนก่อน +2

    መንፈስ ቅዱስ አንተ አትለመድም ሁሌ አዲስ ነህ የኔ ጌታ

  • @Kasahun-uw7ek
    @Kasahun-uw7ek 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሳሚ ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @haleluyatemesgen3665
    @haleluyatemesgen3665 3 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርካችሁ drummer ግን ብቻ ጌታ ይባርከው በደንብ ያጥና ግራ አጋባኝ ግን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @GRACEHUB777
    @GRACEHUB777 8 หลายเดือนก่อน +5

    እዚህ platform ጌታ ሃይለኛ የሚፈልቅ ምንጭ ኣለው pls እሳቱ ጨምሩበት ለትውልድ ምልክት ናቹ ።!!!!!!!!

  • @KalkidanKal-e7p
    @KalkidanKal-e7p 6 หลายเดือนก่อน

    Ante lij min ayinet menses new yalebih betam new mewedih tebarek ayiwesedibih ehe kibir.

  • @abyssiniabizuneh3498
    @abyssiniabizuneh3498 8 หลายเดือนก่อน +1

    U are a blessing samiye

  • @bisrattesfay4680
    @bisrattesfay4680 6 หลายเดือนก่อน

    እውነት ኣንተ የተባረክ ወንድሜ ሳሚኤል እንደስምህ ነህ ተባረክ❤

  • @marthaalemeshet4325
    @marthaalemeshet4325 4 หลายเดือนก่อน

    Hulu semahut hula adisa new . All are blessed

  • @GirumKifle-qt8ky
    @GirumKifle-qt8ky 8 หลายเดือนก่อน +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭መንፈስ ቅዱስ😢😢😢😢😢 ኧረ አለምድህም😢😢😢በአዲስ ልብ ዛሬም እፈልግሃለሁ!! የልባችን ነክ አንተ😭😭😭😭

  • @meaza4god243
    @meaza4god243 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ከዚህ ክፉ ዘመን ይጠብቅህ ስፋ ለምልም

  • @tsionhabte3519
    @tsionhabte3519 7 หลายเดือนก่อน +1

    be emba yesemahut zemare geta zemenehen yebark sami

  • @lordismyshipperd
    @lordismyshipperd 8 หลายเดือนก่อน +5

    አዎ ጌታ ሆይ ናና አረስርሰኝ

  • @TigistKebede-bf8wm
    @TigistKebede-bf8wm 7 หลายเดือนก่อน +3

    Ameeeeeeen Ameeeeeeen 🙏🙏🙏

  • @smarttutorialagency
    @smarttutorialagency 8 หลายเดือนก่อน +1

    Sam you are what a gracious singer ❤❤❤ 🎉 God bless you

  • @azebmehari8639
    @azebmehari8639 7 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ ዘማሪ ከረብሻ የነፃ ለጌታ አምልኮ
    እስኪ እንማር

  • @tsionadnew5483
    @tsionadnew5483 4 หลายเดือนก่อน

    may God Almighty bless you Sami 🔥🔥🔥🔥🔥

  • @BetiiBetalem
    @BetiiBetalem 8 หลายเดือนก่อน +3

    ዋው ጌታ ዘመንክን ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 6 หลายเดือนก่อน

    Tebarekilgne samiyee u are Amazingly sink with Holyspirit

  • @christineimhof8615
    @christineimhof8615 8 หลายเดือนก่อน +1

    Samy you are blessed ❤️
    More grace dear

  • @biniamteklu6396
    @biniamteklu6396 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሳሚ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ

  • @amanuelkebede5484
    @amanuelkebede5484 7 หลายเดือนก่อน +1

    Ye Ewunete Eyesus Ereft new

  • @ApostleAronAmanuel
    @ApostleAronAmanuel 8 หลายเดือนก่อน +1

    amen amen amen amen God blesse you singer sami

  • @The_Top_Lover
    @The_Top_Lover 8 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ

  • @Tinesaya
    @Tinesaya 8 หลายเดือนก่อน +2

    Amen amen amen tebareku

  • @Yadesashemu1235
    @Yadesashemu1235 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ይባርካችሁ❤❤❤

  • @dinabereket8561
    @dinabereket8561 7 หลายเดือนก่อน +2

    Amen geta tsegahen yabezaleh❤❤❤

  • @akililuabera-fp3ye
    @akililuabera-fp3ye 8 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን❤

  • @yrgakassa7465
    @yrgakassa7465 8 หลายเดือนก่อน +2

    Halleluja Amenn ❤Tack Jesus

  • @tsionnigus2959
    @tsionnigus2959 8 หลายเดือนก่อน +1

    Samiye betam betam bebzu tebarek zemenh yibarek

  • @seneteyewanulo7895
    @seneteyewanulo7895 8 หลายเดือนก่อน +2

    Ameeen Ameeeen Geta Yebarki Kibir Lageta Yehuni❤❤❤❤

  • @TizeBeli
    @TizeBeli 8 หลายเดือนก่อน +3

    Midirin wuresi samiye🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hawitedi9810
    @hawitedi9810 8 หลายเดือนก่อน +2

    Halleluja ❤ Amen! ❤

  • @azebberihun8491
    @azebberihun8491 8 หลายเดือนก่อน +1

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN ❤❤❤❤❤❤

  • @ramayouns9321
    @ramayouns9321 7 หลายเดือนก่อน +1

    God is good all time

  • @AmareAbera-u2v
    @AmareAbera-u2v 8 หลายเดือนก่อน +2

    Amen

  • @SelamawitDesalegn-y1x
    @SelamawitDesalegn-y1x 8 หลายเดือนก่อน +1

    Tebarkachwal

  • @tsigeredahagstrom9177
    @tsigeredahagstrom9177 8 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen

  • @frehiwotbalcha6138
    @frehiwotbalcha6138 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ohhhhhhhhhhh

  • @TsigieChanie
    @TsigieChanie 7 วันที่ผ่านมา

    ምንጨ እየሱስ አሜን አልደርቅም

  • @christineimhof8615
    @christineimhof8615 8 หลายเดือนก่อน +1

    Samyeeeee ❤❤❤❤❤❤

  • @Andualem25
    @Andualem25 8 หลายเดือนก่อน +1

    tebarek

  • @FOOTIQ-e3z
    @FOOTIQ-e3z 6 หลายเดือนก่อน

    AMENNNNNNNNNNNN

  • @TamratWegu
    @TamratWegu 8 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤Amennnn😢😢😢😢

  • @fekadusofe6749
    @fekadusofe6749 6 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤😂😂😂tebrku

  • @rajigemechu9232
    @rajigemechu9232 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ElsabetAbera-dy5ip
    @ElsabetAbera-dy5ip 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @fitsumtibebe3135
    @fitsumtibebe3135 6 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you

  • @BetelemBetelem
    @BetelemBetelem 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rediet3155
    @Rediet3155 6 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @TbagAlkandro
    @TbagAlkandro 6 หลายเดือนก่อน

    ameen ameen ameen 🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙌🙌🙌🙌✝️✝️✝️✝️🎸🎸🎹🎹🎷🎷🎷🥁🥁🥁🎤🎤

  • @Biruk-p9i
    @Biruk-p9i 8 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @Aynam-g4b
    @Aynam-g4b 25 วันที่ผ่านมา

    Amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Burte-cala
    @Burte-cala 5 หลายเดือนก่อน

    amen

  • @frehiwotbalcha6138
    @frehiwotbalcha6138 7 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤ohhhhhhhhhhh

  • @elsaterefe9396
    @elsaterefe9396 6 หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @tsehaineshtekle6154
    @tsehaineshtekle6154 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @c2beca272
    @c2beca272 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @MazkanTordd
    @MazkanTordd 2 หลายเดือนก่อน

    Amen amenn amen amen amen amen amen amen

  • @TegegnBerhanu-q2y
    @TegegnBerhanu-q2y 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @NethanetBelete
    @NethanetBelete 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤