ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እረ የምናየው ነገር በጣም የሚገርም ነው ምንድነው ነገሩ አልገባንም ፍጥነቱ በዛ ላይ
ደላላ የደላላ ልጅ።
@Haile-Gebriel አንተ ቀፎ ራስ ለምን? አይን የለህም እውር ሰው ነህ?
@@Haile-Gebriel ሽንት ቤት ውስጥ አድገህ ሽንት ቤቱ ናፈቀህ አይደል
Keshim journalist
💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏
ሰፈሬን
ከኢትዮጵያ ሚዲያ ምን እውነት ይጠበቃል?አስቀድማ ማይክሮፎኑን በምትጠይቃቸው ሰዎች ደረት ላይ አድርጋ፣ የሚናገሩትን ካስጠናቻቸው በኋላ ድንገት ያገኘኋቸው ሰዎች ትላለች።ቢያንስ ማይክሮፎናቸው እንዳይታይ መሸፈን ነበረብሽ።ለማንኛውም ሰው በረሃብ በሚያልቅበት አገር ላይ፣ መንገድ ቢሰራ የሚገርም ነገር አይደለም።አትዋሹ !!!
እስቲ ለውጥ ካለ ማርያም ማዞሪያና 93 ማዞሪያን እንዲሁም 40760 አካባቢአሳይን። ሌላው ድሮም ባዶ ቦታ ነው። አሁን ያለሽበት እንይ ሪል እስቴት አካባቢ ይባላል። በነገራችች ላይ ቡልቡላ ያማረው አስፍልቱ የተሰራ እለት ማለትም 3 አመት አካባቢ ጀምሮ ነው! ቡልቡላ ብለሽ እንዴት አንድ መናፈሸሻ ብቻ አሳይተሽ ላጥ ትያለሽ?😂😂
የምር እቺ ልጅ ግን በጋዜጠኝነት ሞያ ተመርቃ ጋዜጠኛ የሆነች ሰው ናት??! ሲቀጥል ለምን ተዋናይ አዘጋጅቶ መቀበጣጠር አስፈለግ ቦታው ያምራል ምቹ የመኖርያ ስፍራ ሆናል አለቀ ለምን ተዋናይ ያስፈልገዋል? ልጆ ይሄድ የንበረበትን ትቶ ወደመጣበት አቅጣጫ ተመለሰ ይህ ባይሆንም ትወና እንደሆነ በደንብ ያስታውቃል? ትክክለኛ ዘገባ ስሩ ልጅቲቱ ኮመንትኑን ካነበበሽው በጭራሽ ለጋዜጠኝነት አትመጥኝም መክሊትሽም አይደለም የምታወሪውን እራሱ አታውቂም ሸምድደሽ እንኳ መናገር መቻል እንዳለብሽ በቅጡ አላወቅሽም
ትክክል።ለጠየቀቻቸው ሰዎች አስቀድማ ማይክሮፎኑን ደረታቸው ላይ አድርጋላቸው ነበር።ነገሩ ያልተዘጋጁ ሰዎች ቢጠየቁ ፖለቲካውን እንዳያበላሹባት ነው።
@yfantaye3977 እሱ ብቻ አይደለም የሚያስገርመውም የሚደብረውም ምንም ለዛ የላትም ትክክለኛ መረጃ መሰብሰብ ካልፈለጉ እኮ ቢያንስ ሰልጥነው አሰልጥነው ተመልካቹን የሚያሳምን ገፀባህሪ መሆን አለባቸው ድራማ መሆኑ ካልቀረ በደንብ ለምን አይዘግስጁበትም ነው የኔ ጥያቄ ምን ያህል ተመልካቹን እንደናቁት ነው የሚያሳየው በእርግጥ ማንም ሰለማያይላቸው ይሆናል በዚህ ልክ የወረዱት ግን ደሞ እንደ አጋጣሚ ለሚያየው ሰው እራሱ የሚሰራው ሁሉ ለፖለቲካ ፍጆታነት ተብሎ እንደሚሰራ በግክፅ እየዘገቡ ነው
የቀበሌ ካድሬ አቅርባችሁ ናዋሪ አቀረብን ትላላችሁ ቀዳዳ ሚዲያ😅
እረ የምናየው ነገር በጣም የሚገርም ነው ምንድነው ነገሩ አልገባንም ፍጥነቱ በዛ ላይ
ደላላ የደላላ ልጅ።
@Haile-Gebriel አንተ ቀፎ ራስ ለምን? አይን የለህም እውር ሰው ነህ?
@@Haile-Gebriel ሽንት ቤት ውስጥ አድገህ ሽንት ቤቱ ናፈቀህ አይደል
Keshim journalist
💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏
ሰፈሬን
ከኢትዮጵያ ሚዲያ ምን እውነት ይጠበቃል?
አስቀድማ ማይክሮፎኑን በምትጠይቃቸው ሰዎች ደረት ላይ አድርጋ፣ የሚናገሩትን ካስጠናቻቸው በኋላ ድንገት ያገኘኋቸው ሰዎች ትላለች።
ቢያንስ ማይክሮፎናቸው እንዳይታይ መሸፈን ነበረብሽ።
ለማንኛውም ሰው በረሃብ በሚያልቅበት አገር ላይ፣ መንገድ ቢሰራ የሚገርም ነገር አይደለም።
አትዋሹ !!!
እስቲ ለውጥ ካለ ማርያም ማዞሪያና 93 ማዞሪያን እንዲሁም 40760 አካባቢአሳይን። ሌላው ድሮም ባዶ ቦታ ነው። አሁን ያለሽበት እንይ ሪል እስቴት አካባቢ ይባላል። በነገራችች ላይ ቡልቡላ ያማረው አስፍልቱ የተሰራ እለት ማለትም 3 አመት አካባቢ ጀምሮ ነው! ቡልቡላ ብለሽ እንዴት አንድ መናፈሸሻ ብቻ አሳይተሽ ላጥ ትያለሽ?😂😂
የምር እቺ ልጅ ግን በጋዜጠኝነት ሞያ ተመርቃ ጋዜጠኛ የሆነች ሰው ናት??! ሲቀጥል ለምን ተዋናይ አዘጋጅቶ መቀበጣጠር አስፈለግ ቦታው ያምራል ምቹ የመኖርያ ስፍራ ሆናል አለቀ ለምን ተዋናይ ያስፈልገዋል? ልጆ ይሄድ የንበረበትን ትቶ ወደመጣበት አቅጣጫ ተመለሰ ይህ ባይሆንም ትወና እንደሆነ በደንብ ያስታውቃል? ትክክለኛ ዘገባ ስሩ ልጅቲቱ ኮመንትኑን ካነበበሽው በጭራሽ ለጋዜጠኝነት አትመጥኝም መክሊትሽም አይደለም የምታወሪውን እራሱ አታውቂም ሸምድደሽ እንኳ መናገር መቻል እንዳለብሽ በቅጡ አላወቅሽም
ትክክል።
ለጠየቀቻቸው ሰዎች አስቀድማ ማይክሮፎኑን ደረታቸው ላይ አድርጋላቸው ነበር።
ነገሩ ያልተዘጋጁ ሰዎች ቢጠየቁ ፖለቲካውን እንዳያበላሹባት ነው።