ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይሄ ቤት ግን ሲያምር ወላህ ደስ ነው የሚለኝ ለምን እደሁ አላቅም ከዘመኑ ብሎኬት ምናምን ይሄ ደስይለኛ ደጁ ሁሉ ነው የተለቀለቀ የባለሞያ ቤት ነው
እኔም እሄን ቤት በጣም ነው ምወደው
ሰላም ለሀገራችን😢 እንኮን መጣችሁ በጣም እኖዳችሆል ክርሰቲያን እምነት ተከታዮች እንኮን ለፋሲካ ብአል አደረሳችሁ 🥰
ለመላው ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በውጪም በገርውስጥም ላላችው እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ትንሳኤ ባህል አደረሳችሁ ባህሉ የጤና የሰላም ያድርግልን❤❤❤
እንኳን አብሮ አደረሰን 🎉🎉🎉
Amen enkan abero adrsen
እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤
አኾንደህናመጣችሁ ሠላምለአገርአችን አበጀሽዋ ስወድሽ❤❤❤❤👍👍👍
አሜን💒✝️🙏🙏💚💛❤️🥰🥰🥰🥰
እንኳን አደረሳችሁ ዉድ ጭቁኑ የሞትን ፅዋ በየቦታው ለሚቀምሰው ለአማራ ኦርቶዶክሶች መልካም በአል ይሁንላችሁ እመዋ አንቺን ሳይ ደጉን የዋሁን የጎጃምን ማህበረሰብ ማዬት እጓጓለሁ ሀገሬ ሰላም ሁና አማራ ማንነቴ የትም መንቀሳቀስ የሚችልበት ዘመን ሲመጣ መጥቼ ነው ማየው ያን የኔን ውድ ማህበረሰብ❤❤
Amen Amen Amen yene wudd ewunet new ❤
እንኳን አደረሰን
😢😢😢😢😢
ወይኔ ጣሳው ደስ ሲል በዝህ ውሀ መጠጣት በጣም ነበር የምወደው❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እመዋ የኔ ምርጥ ደስ ስትሉ እናተን ባየሁ ቁጥር ሰላም ይሰማኛል እድሜና ጤና ይስጣችሁ
አጥማጅ በራሱ ወጥመድ እንደዚህ ነው የሚጠመድ አበጀሽ የዋህ ሁሉን አማኝ ነች በዙሪያዋ ያሉት ሰዎች ደግሞ እሷን ለመጉዳት የማይሞክሩት ነገር የለም እናም ውድ ኢትዮጵያዊን ፈተናችን እንደአበጀሽ ቢበዛም እናልፈዋለን እንኳን አደረሳችሁ
እንኳን አደረሳችሁ የናንተን ትወና እጅግ በጣም የምወደውና የማከብረው የየዋሁ አማራን በትክክል የምትገልፁት ስንሆን በርቱ❤
እንኳን አደረሣችሁ የተዋህዶ ልጆች መልካም ብአል ❤❤❤❤
እምዋ የኔ ውድ ተባረኩልኝ ክፉ አይንካችሁ የምትሰሩት ድራማ ውድድድድድድ ነው የማረጋችሁ 😅😅😅😅😅😅🏥🏥🏥🏥🏥😘😘😘😘😘
ሁለት ምርጥ አንድ ላይ❤❤❤❤❤
እንኳን አደረሳችሁ ወገኖቼ መልካም በአል ይሁንላች የነ እምዋ ወዳጆች😍😍
እንኳን አደረሳችሁ ውድ ወገኖቸ በሙሉ ጎባን እንዳጅቡሽ መልካም ትዳር መያዝ ነው
ውድ እና የተከበራችሁ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመህዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ብርሀነ ተንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መልካም ባዓል ይሁንላችሁ ውዶችዬ የኔ እንቁዎች😘😘😘😘
,አሜን አሜንአሜን🙏🙏🙏እኳንአብሮአደረሠነ
የዱሮ ዉሽማዉ ስለመጣች ደስ ብሎኛል❤እመዋ እኮ የዋህናት የባላን ዉሽሞች ተስማምታ የምትስቅ 😂😂😂እኳን አደረሳችሁ ብርቁዬ የታለ
❤❤❤
አሁን በወሩ እንደገና ደግሜ እያየሁ ነው ብዙ ሌሎች አሉ የእዚህ የአዲሱም ጨዋታ አበጀሽ ያለችበት ሁሉ በጣም በጣም አስደሳች ነው ግን የታደሰን ጉዳይ ለምን ቶሎ ቶሎ አታሳዩንም!!ምንድነው ችግራችሁ!!በጣም ለተመልካቾቻችሁ ሁሉ ናፍቆት ናችሁ ስለዚህ በተለይ ውጭ የሚኖረው ሰው እናንተን ፍለጋ ሲባዝን በዛው ብዙ ሌሎች ስላሉ እየተጠለፈ በሌላ እየተኳችሁ ነው እኔ ግን የመጀመሪያውን መጨረሻ የድንቁን የታደሰን የአራሷን እናት የሀይሌ ወዘተ ማወቅ የብዙ ሰው ምኞት ነው ስለዚህ ደራሲው ምን እየጠበቅክ ነው!!🤔👍😁🇪🇹🙋♀️
አበጀሽ ድራማ ሳይሆን እየኖርሽው ነው ጎበዝ
አበጀሽዋ የኔ የዋህ😘😘😘😘😘😘
ውቦች ስወዳችሁ እኳን አደረሳችሁ ውድና የተከበራችሁ የተዋህዶ ልጆች
*ከደመቀው እና ካማረው ቤታችሁ በልማት ምክንያት ቤታችሁ ፈርሶባችሁ በሜዳና በድልድይ ስር በዓሉን እያከበራችሁ ላላችሁና በሰላም እጦት ከሀገራችሁ ተፈናቅላችሁ በመጠለያ ድንኳን ውስጥ የጌታን ትንሣኤ እያከበራችሁ ላላችሁ ኢትዮጵያዊያን መልካም በዓል*
አበጀሽ ልክ እንደ እናቴ ነሽ ❤❤❤❤❤
እንኮን አደረሳችሁ ስውዳችሁ እኮ ❤ ደግሞ ሲምርባችሁ እኮ ስትዋደዱም ያምርባችሆል ስትጣሉም እንደዛው
Enem siwedachew
❤እውነት ማነው እደኔ በጉጉት የሚጠብቃቸው እስኪ በላይክ እኔ በሉ❤
እምዋ ልክክለኛ የገጠር ሠው ስወዳት ❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኩዋን ለብርሐነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ 👏👏ተግደርዳሪ ፃም አዳሪ መጀመሪያ አልበላም ከዛ በሙድ ብልት 😀😀😀😀😀😀😀😀ግን ምን ሁና ነው የወደቀች😅😅😅
የኔማሮች ስወዳችሁ በርቱልን
ሁለት ባላንጣ 🤣ስታምሩ እመዋ እኮ ምስኪን ናት 💝
አበጀሽዬ የኔ የዋህ 😊
እመዋየ የኔ አንደኛ እንኳን አደረሳቹህ ክፍት ብሎኝ ነበር እናተን ሳይ ለቀቀኝ 😍😍😍😍😍😍
ሱሶቼ የኔ ጀግኖች እንኳን አደረሳችሁ።
የኔ ውዶች በአልን በስደት በማሳለፌ ተከፍቼ ነበር እናተን ሳያችሁ ሳቅኩኝ😂😂😂😂
ምርጦችዬ መጣችሁ እንኳን አደረሳችሁ🥰
ሰታምሩ 🌹❤🌹❤👏👏👏👏👏👏😂😂😂😂
Enkuwan Adresachu wudoche selamachu bezet yebel setameru ❤❤❤❤❤👌👌👌👌👍
*_ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን አሠሮ ለሰይጣን አግዐዞ ለአዳም ሰላም እምይዕዜሰ ኮነ ፍስሐ ወሰላምአሜን//፫//_*_ 🥀🥀🥀🥀🌻🌻🌻🌻🌻🌻🕊️_ _*እግዝአብሔር ይመስገን እህት ወድሞቼ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹሁ*🤲🥀🥀🥀🥀🕊️🕊️🕊️_
Abet dabowu mraken aswateg ufff ahunse agerea selam huna ageremegbat Enjera Ena dfo Dabo bebelahu❤️👍
አበጀሽ የኔ ባለሞያ ስወድሽ
የአመቱ ምርጥ ተዋናይ ተብላ ብትሸለም የማያሳት
እንኳን,አደረሳቹህ,,ሁላቹህነም,,,እወዳቹሀለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን አደረሳችሁ ቤተሰብ
ስወዳችሁ፤እድሜይስጣችሁ❤❤❤❤
በጣም፡ ወደድካቸው፡ምን፡ ይሻላል፡
የኔማሮች ስታምሩኮ እናተን መከታተል ደስ ሲለኝ ጠላት አብዝቶ ሲወደን እድንጠነቀቅ የሚረዳ ምክር ነው በድራማ መልክ የሰሩት
እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶችየ 😍😍😍እንኳን አደረሳችሁ
እንኳን አደረሳቹህ ስወዳቹህ❤❤
ያረቢ !!!! ሴቶቹም አረቄ ይጠጣሉ ?? ዛሬ ገና አየሁኝ። ይገርማል ።
የኔዉዶች😍❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰
ማሮችየ መልካም ባእልይሑንላችሑ አላህ አገራችንን ሠላሟን ይመልስልን
አይ አለማወቅ
ክክክክክክክክክ አይይ ጎባን አንቺምኮ ሼጋነሽ ሲመጣብሽ ነውጅ አለች ክክክክክክ
እኳን አደረሳቹ አንወድሻለን ሰራዎችሽ ደስ ይላሉ!!
በመላው ሀገር ለምትኖሩ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች እንኳን ለ ብርሃነ ትንሳኤው በዓል በሰላም አደረሳሁክርስቶስ ተንሥአ እሙታን፤ በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን፤ አሰሮ ለሰይጣን፤ አግዐዞ ለአዳም፤ ሠላም እምይዕዜሰ፤ ኮነ፤ ፍስሐ ወሠላም፡፡”
ሥወዳችሁ ማሮች እኳን አደረሣችሁ
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏
እመዋ የኔ እናት ወይም ዘመዴ ብትሆኝ እንዴት እንደምወድሽ
💝❤💝እንኳን አደረሰን 💝💝💝መልካም በዓል ለመላው የክርስትና እምነት 💝ተከታይ 🙏💝
ውይስታምሩ
መትከል እና መተከል ነፍስሽ ነው አላለችም 😀😀😀 ዓይ አበጀሽ ቅቅቅቅቅ
😂😂😂😂
ሞኝነታቸዉ ተደፍቶ ሲያልቅ😂😂😂😂😂😂
አበጄሽ በስላሴ ስም ብለሽ መባርከሽ ብይ ዳቦውም አረቄውም ነገር አለው 😢😢😢
ምንማለትነው
እ ክፉሠራለራሡነዉ😅😅😅😅😅😂
❤❤❤❤❤❤
🌻🌻💐💐💐🌻🌻🌻🌺 እንኳን 🌺🌻🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
ታደሰ ያለመስሏት ነው ጠንቋዩ ን አምና ልትሰልል ይመስለኛል እንጂ ዳቦው የራሏ ነው አይ አበጀሽ እናት አንጀት
Happy Easter 💚💛❤️🙏🙏🙏
አበጀሺ እክስቴንትመስይኛለሺ ሙታብኛለይ አላህይረህማት ዱአርጉላት እስኪ ሁላችሁም የኔውድአክስት አይእዱኒያ
የእኔምርጦች
🤔🤔🤔😅😅😅
እኮን አደረሳችሁ❤❤❤❤❤
ይች የዋሕ ሳታስቀምሳት ዳቦውንም በላችው አረቄውንም ጠጣችው
Berkuyes
እንኳን አደረሣችሁ ወገን❤
አይ ቅኔ😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምርጡቸ
❤እንኳን ደና መጣችሁ😍😍
እመዋ ሁለታችሁ የምሰሩት ይለያል እናንተን ሳላይ ብምት አልተኛም ❤❤❤❤❤❤❤
Ķkkkkkkk👌👌👍👍❤💛💚
ቡና አፈላሏ ራሱ ሱስ ያያስይዛል ስወዳት
ውዶችእንኮንእደረሳቹ❤❤❤ለጌታችንለመዳኒታችንለእየሱስክርስቶስ❤❤❤❤❤ተንሳየ❤❤❤ተነስቴልጌታተነስቶል❤❤❤❤
ኧረሰወዳቸሁ
😂😂😂😂❤
እንኳን፡አደረሳችሁ፡አበጀሽ፡ወድምሽን፡አማልጂኝ፡ወድጄዉ፡ልሞት፡ነዉ
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
😳😳😳😳🤣🤣🤣🤣🤣
❤️❤️❤️❤️😘🥰
ምርዝ አርጋ እንደመጣች ጠርጥሬያለሁኝ ግን እራሷው በላችው
አይ አበጀሽ የየዋህሰዉ ፈተኛዉ ብዙነዉየራሷ ዳቦ አነቃት
❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
😅😅😅😅😅😅
Konjo sera nw. Btam tamralacwe. Yet agre nw. Yemtserut. Gojiam endhne awekalw gn. Yet bota ne
😂የኔ ወርቆች ጎጃም የት ነው የሚገኙ ሄጄ ማግኘት እፈልጋለሁ ሥወዳችሁ❤❤
ደብረ ማርቆስ
ደብረማርቆስ
Endet new mitandidew bakish?
Swedachew setochun😂
ያመጣሽውን እህል አልቀምስም ማለት ነገር አለው,አበጀሽ ንቂ
Hi😂🇪🇹
😂😂😂😂😂 ይቦጭቅ ማለትምድነው
አቤት መነቋቀር 😂😂😂😂😂 ጉብል ምን ማለት ነው
ልጅ ማለት ነው
ኧረ እነብርቁን አምጡልንማ
Salmachuei Yebezai Yena Wedochei Enkane Leberhana Tensawe Baselme Adarasachuei Malkme bale Yunelachuei
😂😮
እርአበጀሽቡና ተግታ ልትሞትነው ሆ
Gobezoch bertu eyegenenachihu eyenebebachihu new
ለሰው ያሰበችውን ለራሷ
ይሄ ቤት ግን ሲያምር ወላህ ደስ ነው የሚለኝ ለምን እደሁ አላቅም ከዘመኑ ብሎኬት ምናምን ይሄ ደስይለኛ ደጁ ሁሉ ነው የተለቀለቀ የባለሞያ ቤት ነው
እኔም እሄን ቤት በጣም ነው ምወደው
ሰላም ለሀገራችን😢 እንኮን መጣችሁ በጣም እኖዳችሆል ክርሰቲያን እምነት ተከታዮች እንኮን ለፋሲካ ብአል አደረሳችሁ 🥰
ለመላው ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በውጪም በገርውስጥም ላላችው እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ትንሳኤ ባህል አደረሳችሁ ባህሉ የጤና የሰላም ያድርግልን❤❤❤
እንኳን አብሮ አደረሰን 🎉🎉🎉
Amen enkan abero adrsen
እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤
አኾንደህናመጣችሁ ሠላምለአገርአችን አበጀሽዋ ስወድሽ❤❤❤❤👍👍👍
አሜን💒✝️🙏🙏💚💛❤️🥰🥰🥰🥰
እንኳን አደረሳችሁ ዉድ ጭቁኑ የሞትን ፅዋ በየቦታው ለሚቀምሰው ለአማራ ኦርቶዶክሶች መልካም በአል ይሁንላችሁ እመዋ አንቺን ሳይ ደጉን የዋሁን የጎጃምን ማህበረሰብ ማዬት እጓጓለሁ ሀገሬ ሰላም ሁና አማራ ማንነቴ የትም መንቀሳቀስ የሚችልበት ዘመን ሲመጣ መጥቼ ነው ማየው ያን የኔን ውድ ማህበረሰብ❤❤
Amen Amen Amen yene wudd ewunet new ❤
እንኳን አደረሰን
😢😢😢😢😢
ወይኔ ጣሳው ደስ ሲል በዝህ ውሀ መጠጣት በጣም ነበር የምወደው❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እመዋ የኔ ምርጥ ደስ ስትሉ እናተን ባየሁ ቁጥር ሰላም ይሰማኛል እድሜና ጤና ይስጣችሁ
አጥማጅ በራሱ ወጥመድ እንደዚህ ነው የሚጠመድ አበጀሽ የዋህ ሁሉን አማኝ ነች በዙሪያዋ ያሉት ሰዎች ደግሞ እሷን ለመጉዳት የማይሞክሩት ነገር የለም እናም ውድ ኢትዮጵያዊን ፈተናችን እንደአበጀሽ ቢበዛም እናልፈዋለን እንኳን አደረሳችሁ
እንኳን አደረሳችሁ የናንተን ትወና እጅግ በጣም የምወደውና የማከብረው የየዋሁ አማራን በትክክል የምትገልፁት ስንሆን በርቱ❤
እንኳን አደረሣችሁ የተዋህዶ ልጆች መልካም ብአል ❤❤❤❤
እምዋ የኔ ውድ ተባረኩልኝ ክፉ አይንካችሁ የምትሰሩት ድራማ ውድድድድድድ ነው የማረጋችሁ 😅😅😅😅😅😅🏥🏥🏥🏥🏥😘😘😘😘😘
ሁለት ምርጥ አንድ ላይ❤❤❤❤❤
እንኳን አደረሳችሁ ወገኖቼ መልካም በአል ይሁንላች የነ እምዋ ወዳጆች😍😍
እንኳን አደረሳችሁ ውድ ወገኖቸ በሙሉ ጎባን እንዳጅቡሽ መልካም ትዳር መያዝ ነው
ውድ እና የተከበራችሁ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመህዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ብርሀነ ተንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መልካም ባዓል ይሁንላችሁ ውዶችዬ የኔ እንቁዎች😘😘😘😘
,አሜን አሜንአሜን🙏🙏🙏እኳንአብሮአደረሠነ
የዱሮ ዉሽማዉ ስለመጣች ደስ ብሎኛል❤እመዋ እኮ የዋህናት የባላን ዉሽሞች ተስማምታ የምትስቅ 😂😂😂እኳን አደረሳችሁ ብርቁዬ የታለ
❤❤❤
አሁን በወሩ እንደገና ደግሜ እያየሁ ነው ብዙ ሌሎች አሉ የእዚህ የአዲሱም ጨዋታ አበጀሽ ያለችበት ሁሉ በጣም በጣም አስደሳች ነው ግን የታደሰን ጉዳይ ለምን ቶሎ ቶሎ አታሳዩንም!!ምንድነው ችግራችሁ!!በጣም ለተመልካቾቻችሁ ሁሉ ናፍቆት ናችሁ ስለዚህ በተለይ ውጭ የሚኖረው ሰው እናንተን ፍለጋ ሲባዝን በዛው ብዙ ሌሎች ስላሉ እየተጠለፈ በሌላ እየተኳችሁ ነው እኔ ግን የመጀመሪያውን መጨረሻ የድንቁን የታደሰን የአራሷን እናት የሀይሌ ወዘተ ማወቅ የብዙ ሰው ምኞት ነው ስለዚህ ደራሲው ምን እየጠበቅክ ነው!!🤔👍😁🇪🇹🙋♀️
አበጀሽ ድራማ ሳይሆን እየኖርሽው ነው ጎበዝ
አበጀሽዋ የኔ የዋህ😘😘😘😘😘😘
ውቦች ስወዳችሁ እኳን አደረሳችሁ ውድና የተከበራችሁ የተዋህዶ ልጆች
*ከደመቀው እና ካማረው ቤታችሁ በልማት ምክንያት ቤታችሁ ፈርሶባችሁ በሜዳና በድልድይ ስር በዓሉን እያከበራችሁ ላላችሁና በሰላም እጦት ከሀገራችሁ ተፈናቅላችሁ በመጠለያ ድንኳን ውስጥ የጌታን ትንሣኤ እያከበራችሁ ላላችሁ ኢትዮጵያዊያን መልካም በዓል*
አበጀሽ ልክ እንደ እናቴ ነሽ ❤❤❤❤❤
እንኮን አደረሳችሁ ስውዳችሁ እኮ ❤ ደግሞ ሲምርባችሁ እኮ ስትዋደዱም ያምርባችሆል ስትጣሉም እንደዛው
Enem siwedachew
❤እውነት ማነው እደኔ በጉጉት የሚጠብቃቸው እስኪ በላይክ እኔ በሉ❤
እምዋ ልክክለኛ የገጠር ሠው ስወዳት ❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኩዋን ለብርሐነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ 👏👏
ተግደርዳሪ ፃም አዳሪ መጀመሪያ አልበላም ከዛ በሙድ ብልት 😀😀😀😀😀😀😀😀
ግን ምን ሁና ነው የወደቀች😅😅😅
የኔማሮች ስወዳችሁ በርቱልን
ሁለት ባላንጣ 🤣ስታምሩ እመዋ እኮ ምስኪን ናት 💝
አበጀሽዬ የኔ የዋህ 😊
እመዋየ የኔ አንደኛ እንኳን አደረሳቹህ ክፍት ብሎኝ ነበር እናተን ሳይ ለቀቀኝ 😍😍😍😍😍😍
ሱሶቼ የኔ ጀግኖች እንኳን አደረሳችሁ።
የኔ ውዶች በአልን በስደት በማሳለፌ ተከፍቼ ነበር እናተን ሳያችሁ ሳቅኩኝ😂😂😂😂
ምርጦችዬ መጣችሁ እንኳን አደረሳችሁ🥰
ሰታምሩ 🌹❤🌹❤👏👏👏👏👏👏😂😂😂😂
Enkuwan Adresachu wudoche selamachu bezet yebel setameru ❤❤❤❤❤👌👌👌👌👍
*_ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን አሠሮ ለሰይጣን አግዐዞ ለአዳም ሰላም እምይዕዜሰ ኮነ ፍስሐ ወሰላምአሜን//፫//_*_ 🥀🥀🥀🥀🌻🌻🌻🌻🌻🌻🕊️_
_*እግዝአብሔር ይመስገን እህት ወድሞቼ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹሁ*🤲🥀🥀🥀🥀🕊️🕊️🕊️_
Abet dabowu mraken aswateg ufff ahunse agerea selam huna ageremegbat Enjera Ena dfo Dabo bebelahu❤️👍
አበጀሽ የኔ ባለሞያ ስወድሽ
የአመቱ ምርጥ ተዋናይ ተብላ ብትሸለም የማያሳት
እንኳን,አደረሳቹህ,,ሁላቹህነም,,,እወዳቹሀለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን አደረሳችሁ ቤተሰብ
ስወዳችሁ፤እድሜይስጣችሁ❤❤❤❤
በጣም፡ ወደድካቸው፡ምን፡ ይሻላል፡
የኔማሮች ስታምሩኮ እናተን መከታተል ደስ ሲለኝ ጠላት አብዝቶ ሲወደን እድንጠነቀቅ የሚረዳ ምክር ነው በድራማ መልክ የሰሩት
እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶችየ 😍😍😍እንኳን አደረሳችሁ
እንኳን አደረሳቹህ ስወዳቹህ❤❤
ያረቢ !!!! ሴቶቹም አረቄ ይጠጣሉ ?? ዛሬ ገና አየሁኝ። ይገርማል ።
የኔዉዶች😍❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰
ማሮችየ መልካም ባእልይሑንላችሑ አላህ አገራችንን ሠላሟን ይመልስልን
አይ አለማወቅ
ክክክክክክክክክ አይይ ጎባን አንቺምኮ ሼጋነሽ ሲመጣብሽ ነውጅ አለች ክክክክክክ
እኳን አደረሳቹ አንወድሻለን ሰራዎችሽ ደስ ይላሉ!!
በመላው ሀገር ለምትኖሩ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች
እንኳን ለ ብርሃነ ትንሳኤው በዓል በሰላም አደረሳሁ
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን፤ በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን፤ አሰሮ ለሰይጣን፤ አግዐዞ ለአዳም፤ ሠላም እምይዕዜሰ፤ ኮነ፤ ፍስሐ ወሠላም፡፡”
ሥወዳችሁ ማሮች እኳን አደረሣችሁ
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏
እመዋ የኔ እናት ወይም ዘመዴ ብትሆኝ እንዴት እንደምወድሽ
💝❤💝እንኳን አደረሰን 💝💝💝መልካም በዓል ለመላው የክርስትና እምነት 💝ተከታይ 🙏💝
ውይስታምሩ
መትከል እና መተከል ነፍስሽ ነው አላለችም 😀😀😀 ዓይ አበጀሽ ቅቅቅቅቅ
😂😂😂😂
ሞኝነታቸዉ ተደፍቶ ሲያልቅ😂😂😂😂😂😂
አበጄሽ በስላሴ ስም ብለሽ መባርከሽ ብይ ዳቦውም አረቄውም ነገር አለው 😢😢😢
ምንማለትነው
እ ክፉሠራለራሡነዉ😅😅😅😅😅😂
❤❤❤❤❤❤
🌻🌻💐💐💐🌻🌻
🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻