Aye Memher Zebene yemakeberehen yemewedeken yahele ahune rekesekebegne betam zeregna sew nehe. Egzabhair yefeterew ye alemen hezebe new ye ande behere ayedelem betam tasazenalehe zendero mechese Egzio new yemibalew be enante mekeniyate ke Betekerisetiyan eraken
🙏👏መምሕራችን እንቁዋችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በሰላም ያኑርልን ያቆይልን ይጠብቅልን🙏👏
መምህር ቀሲስ ዘበነ ለማ (ዶ\ር ረዳት ፕሮፌሰር ) የኔ ጀግና አንበሳ መምህር !
እኔ ለልጄ ሁሌ እንደ ምሳሌ የማቀርብለት መምህር ዘበነ ለማን ነው ። የህይወት ታሪካቸውን የትምህርት ጉዟቸው እንደ ምሳሌነት እጠቀማለሁ !መምህር ስለ እናታቸው ሲናገሩ " ለዚህ የመድረሴ መሰረቷ እናቴ ነች። እናቴ ሁልግዜ የቤት ስራ ሰርተሀል ወይ ? እስቲ ! እያለች ደብተራችንን ታየው ነበር ። ስለዚህ ሁል ግዜ ተጠንቅቄ እሰራ ነበር ። እናቴ ሁልግዜ ስትከታተለን የተማረች ይመስለኝ ነበር ። እሷ ግን ለካ አልተማረችም ። እኛ ስትቆጣጠረን የምታነብ እየመሰለን ጠንክረን እንሰራ ነበር " በማለት ስለ እናታቸው ጠንካራ እናትነት ነግረውናል ። እግዚአብሔር የእናታቸውን ነብስ በአፀደ ገነት ያኑርላቸው።
መምህር ዘበነ ኦርቶዶክስ ላይ ለሚፈናጠጡ የዘመኑ ፕሮቴስታንት ፓስተሮች ከመፀሀፍ ቅዱስ እያጣቀሱ መልስ ሲሰጧቸው አቤት ደስታዬ ።መምህር ዘበነ የኛ "ደም ምላሽ " ናቸው'ኮ ማርያምን !!!! ለነ እዩ ጩፋ ለነ ዮናታን ፍቱን መድሀኒታቸው ! በተለይ " እባቡ " የሚለው የትምህርት ክፍል መቼም መቼም የማይረሳ ነው ; !
እኔ የምለው ' የዳዊት አምላክ እግዚአብሔር አብ ለመምህራችን ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልን !!!
የኢትዮጵያ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር እንደ መምህር ዘበነ አይነቶችን ያብዛልን !!
አሜን እህታችን ከ ኮሜንትሽ ምን ያክል እንደምትወጃቸው ተመልክቻለው እኔም በጣም ነው የምወዳቸው
እኔ ጥያቄ ነው ያለኝ። ከርእሱ ጋር የተያያዘ ካልሆነ መጠየቅ እችላለሁ ወይ?
እንቁ መምህራችን ጀግናው መምህራችን ረጅም እድሜ ፈጣሪ ይስጥልን ከክፉ ይጠብቆት ቃለሒወት ያሰማልን ET art ወንድማችን እናመሰግናለን🙏🙏🙏
የእኔ ስስት አባት እንዴት እኮ በስስት እንደማያችሁ ስልኬ በሙሉ የእርስዎ ትምህርት ነው እንደገና ፈጥረዉኛል እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠልን❤
የተዋህዶ ጅግና መምህር ሺ አመት ኑሩልን ቃለህወትን ያስማልን💕👏
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
የተዋህዶ እንቁ ስጦታችን እርጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን
መምህራችን የኛ እንቁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ።
በጣም ጥሩ ግዜየ ነበር ሕቶና መልስ እግዚአብሔር ይሰጥልን ቃል ሂወት ያሰማልን በሃይማኖቲቺን ያኑረን🙏
መምሕራችን ረጅጅጅጅጅጅጅጅጅም ዕድሜ ዕና ጤና ይስጥዎ!!
አሜን አሜን አሜን
ዋው ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ያድልልን
አሜን አሜን አሜን በእውነቱ እንቁ አባታችን ለዘላለም ኑሩልን ለዚህ መድረክ መጥተው ስላብራሩልን ከልብ እናመስግናለን። አገራችንን እግዚአብሔር አምላክ ምህረትን ይላክልን ። እግዚአብሔር ያክብርልን ስለጊዜዎት ።።።
ዶክተር ዘበነ ብዙ እውቀት አስጨብጠውናል ክብር ይገባዎታል ።
መምህራችን የእኛ እንቁ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው🙏❤
መምህር እንኳን ደህና መጡ❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
Amesegnalw
Amen 🙏🏼🙏🏼🙏🏼 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️❤️❤️❤️🇪🇹 Germany
እንቁ መምህራችን 🙏🙏🙏❤❤❤
ምሁር መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ የበለጠ አብዝቶ ይጨምርሎት የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን
እግዚአብሔር አባቶቻችንን ይጠብቅልን
የተዋህዶ እንቁ
አባታችን እኳን ደና መጡ የኔ ልዬ አባት እኔም የስሬ ልጅ ነኝ የመምህራችንን ዘመዶቹን ሁሉ አቃቸዋለው
እናመሰግናለን መምህራችን ሚዲያውንም እንዲሁ።ሌላ ክፍልም ቢኖረው እንዴት ደስ ባለን።
አባታችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን።
መምህራችን እረጅም እድሜ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏
አባካችሁ ለቦረና ድምፁንም ለቦረና እ ድረስላቸዉ 😭😭😭😭😭
መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን አርቶች በጣም እናመሰግናለ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
መምሕር እግዚአብሔር ያቆይልን 🙏🙏🙏
ደስ የሚል ቆይታ ዶ/ር ዘበነ በውለት የተሳለ ሰይፍ በርታ መ/ር❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ሆይ
Memhrachn abatachen kale hiwot yasemalen Egziabher yistelen amen amen amen 🙏🙏🙏💖💖💖
እግዚአብሔር ረጀም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥኦ
መምህራችን እረጅም እድሜ ጤና ይስጠዎት ❤🙏
መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
እንቁ መምህራችን እንኳን ደና መጡልን
የመናፍቃን መዳሻ እባክዎን መምህር ኢትዮጵያ ሆነው በአካል በአውደ ምህረት ትምህርት ቢሰጡ በእርግጥ ዩቲዩብ ላይ በየቀኑ ያስተምራሉ ግን ብዙ ዩቲብ የማይጠቀም አለ
ሰላም ለዚህ ቤት መምህራችን እንኳን ደና መጡ
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ስእላትን በተመለከተ የተናገሩትን በጣም ወድጄዋለሁ። ሀገር በቀል ምስል ስለመጠቀም። አመሰግናለሁ።
ከጠቀሱት ምክንያት በተጨማሪ ለነጭ ምስል መስገዱ ህዝቡ ለይ ስነልቦና ተፅእኖ ይፈጥራል። ለነጭ አጎብዳጅ ትውልድ እንዳናፈራ።
መምህር ዘበን እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ አውቀዋለሁ ቅዱስ ኡራኤል ሲያስተምረኝ
We are so blessed to have you on our side. May God bless you! 🙏🏽
መምህራችን በእውነቱ ምሳሌ ዬሌላችሁ መምህር ናቸው በይገባኝም ቃል ሕይወትን ያሰማልን ረዥም እድሜና ሙሉ ጤንነት ያድልልን
ዘመኖት ይባረክ መምህሬ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
መ ምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እናመሰግናለን !
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን
እንኩዋን ደህና መጡልን አባታችን 🙏🏿
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ኢቲአርትም በርቱልን
አባታችን እድሜ ይስጥልን
Abatachin yebarkugne !Kalihiwotin yasemalin Mengeste Semayatin Yaweresilin Memihirachin 🙏 Keep praying 🙌 🙏 🤲 Medhanialem Kirstos Ethiopian Orthodox Tewahido Kinelijocha Eskizelalemu Yetebekelin Yebarklin !
ቃል ይህወት ያስማልን
🙏👏መምሕራችን እንቁዋችን እመ ብርሀን ሺይ አመት ታኑርልን ትጠብቅል🙏👏በጣም እንወድሀለን እናከብርሀለን አባታችን😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
No word,,,,God bless u
መምህርቻን ቃለሂይወት ያሰማልን በሰላም ተመለስልን
መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን 🙏🙏🙏🙏
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌷🌷🌷🌷
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
መም ቃለ ሂወት ያሰማልን
ቃል ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
አባታቺን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በእዉነት ቃለህይዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችንንንንን
Memeherachn rejm edeman yestln emabete tetabkln🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
አሜን መምህራችን አንኳን ደና መጡ አሜን አሜን አሜን
አንቁ መምህራችን አንካን ሰላም መጡልን ቃለ ሂወት ያሰማልን
Aye Memher Zebene yemakeberehen yemewedeken yahele ahune rekesekebegne betam zeregna sew nehe. Egzabhair yefeterew ye alemen hezebe new ye ande behere ayedelem betam tasazenalehe zendero mechese Egzio new yemibalew be enante mekeniyate ke Betekerisetiyan eraken
መምህራችንና ወንድማችንን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወዳችኋለን
ሰላም ለሁላችሁም ይሁን እና የመምህር እንግሊዘኛ ትምህርት በጣም ነው የምፈልገው ግን ከአንድ አመት በፊት የተላለፈ ነው ሰብስክራይብ አድርጌ ነበር የቅርብ ጊዜ ትምህርት የለውም
Enku memhirachin kale hiwet yasemalin
Excellent
EA🙏🙏🙏❤️❤️❤️😍
ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጡ በጣም አከብርው ትአለሁ 🙏♥️
ሰላማቹ ይብዛ ተወዳጆች
Memeherachen Egizabeher edemi ena tenan yadelelen
ሰላም ለናንተ ይሁን
🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ወይ ጉድ እኔ ለሀገሩ እንግዳ በነበርኩበት ጊዜ ልጄ የተጠመቀችው 70 ቀኗ ነው በሀገሩ የቆዩ ሰዎች ድጋሚ ቅዳሴ ያለው ከወር በኋላ ነው ስለዚህ ማለፍ የለበትም አሉኝ
ሰላም ለእናንተ ይሁን
Memhrachin rejm edme ketegar egzabher abzto yistln
Amennn
Amenamenamen
selam memeher enkwan dena metu
Member welcome!! I am ur follower what does Abilak stands for?
መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በርከትዎ ይድርሰን እያልኩ አንድ ጥያቄ ነበርኝ እና ከቻሉ ይመልሱልኝ ጥያቄየ እኔ የምኖርው በሳውዳረቢያ ነው እነ በዚህ ስኖር ማህበረ አለን ይህ ማህበረ የጸሎት ማህበረ ነው እነ ጸሎት የምነደረገው ሴቶች ብቻ ነን የምነደርስው ግን በስልክ እረከረድ እያደረግን ነው የሰባቱንም የጸሎት ስዓት በዚህ መልኩ በስልክ በጋራ በእረከረድ እነደረሳለን እና ይህ የምነደረገው ጸሎት በዚህ መልኩ በግሩብ ማድርስ ይቻላል ወይ ነው ጥያቄየ የዚህ ሚድያ አቅራቢ እባክህን ይህን ጥያቄ መምህራን ጠይቅልኝ ?
መምህር ዘበነ የንሰሀ አባት ነዉ ወይንስ የነብስ አባት ነዉ የሚባለዉ ?የነብስ አባት ጌታችን እየሱስ አይደለም ወይ?
Eat ምድያ እባካችሁስለአልውየኢትዮጵያ ውስጥያለው ግድያና ቤትማፍረስያለው ጉድይ የኢትዮጵያ ኧርተዷክስ አባቶች የእስልምናአባቶች እንደ ባልፈእጅለእጅ ተያይዘ ንሰልማዊሰልፍ መውጣትይገባል ከመንግሥት መፍህቴ አይገኝም ተነስ በየቤትህ መጥቶ እሰከመርስልህና እስከምትገደል ቁጭብለህ አትጠብቅ ተንስ ክብርህን አስክብር
ዶር ዘበነ በከፍተኛ እውቀት የተደገፈ አገልግሎት ስለሚያገለግሉ ትልቅ አክብሮት አለኝ። ነገርግን አንድ የማይካድ እውነት እሱም አለም በክፉ እንደተያዘ። እርስዎ ይኸንን እንዴት እንደሚረዱት አላውቅም የብዙዎች የሰው ልጆች መንፈሳዊውም ሆነ ስጋዊ ችግሮች በአጋንንት ምክንያት መሆኑን አለማመን ምን ማለት እንደሆነ ግልፅ አይደለም። ወንጌል ሲሰበክ ድውያን ይፈወሳሉ፣ አጋንንት ከሰው ህይወት ይወጣሉ። በጌታችን እየሱስ ክርስቶስ አገልግሎትም ሆነ በሀዋርያት የነበረው ይኸው ነው። በሀገራችንም እነ አቡነ ተክለ ሃይማኖትም እያጠመቁ ከአጋንንት እያላቀቁ ወንጌልን በምድራችን ያሰራጩት። ዛሬ በቤተክርስትያን እግዚአብሔር ያስነሳቸውን ከአጋንንት ጋር እየታገሉና ድውያንን በስሙ ኃይል ስለሚፈውሱት የሰነዘሩት አስተያየት ትክክል አልመሰለኝም። ለመሆኑ እርስዎ በአካል ተገኝተው ወይንም ወደሚያገለግሉባት ቤተክርስትያን ጋብዘው አገልግሎቱን ማየት የቻሉ አባት አለ? በቪድዮ መቀረፁስ ምኑ ችግሩ? እንደኔ ያሉ ምዕመናን በእነዚህ ቪድዮዎች በጣም እየተጠቀሙ መሆኑን ልነግርዎ እወዳለሁ። ቃለ እግዚአብሔርን ትምህርት ቤት ገብቼም ባይሆን በግሌ ብዙ ዘመን አነብቤያለሁ። እንደ እርስዎ ያሉ መምህራንንም እከታተላለሁ። ሆኖም ግን የእነ መምህር ግርማንና የእነ ቀሲስ ሄኖክን የተለየ ትኩረት ሰጥተዉት ቢረዱት እላለሁ።
Memher. Enkwan. Dehena metu
❤️❤️✝️🙏🙏🙏
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
👍👍👍👍👍👍
እግዚአብሄርአምላክእድሜናጤናውንያብዛልንየኛእንቁመምህርቃለህይወትያሰማልንአሜን፫
የኮረና ክትባት እማ ስለተከተቡት ምን ሆኑ ማለት አይችሉም አባቴ. ብዙ side effect በጣም አለው ብዙ ሰው እንደውም ከክትባቱ በሀላ በድንገተኛ እየሚሞተው በዝታል.
👍💕💕💕👏🎉👍👍👍
Thank you so much!!! I don’t see his TH-cam address here. Please pin the address for us.
በጣም ከትልቅ ይቅርታ ጋር የችግሩ ጊዜ ምነው እንዲህ በሚዲያ ብቅ አላሉም ዛሬ ኧረ እየታዘብን ነው ይቅርታ አርጉልኝ
YE 3st Amet Video new Beyametu Ydegagmutal Adis Aydelm
የኮቨድ ክትባቱ ስለተከተበ ኮቨድ አይዘውም ማለት አይደለም ክትባቱን ተከትቦ ያዘው ሰው ሞልታል : ክትባቱን ተከትቦ ያዘው ሰው አቃለው: ክትባቱ ሌላ ሰው እንዳይተላለፋ ነው ይላሉ ግን ኮቨድ ተከትቦ ኮቨድ ይዞት ቤተሰቡም ከሱ በሀላ ይዞታል ::የኮቨድ ክትባት ምንም ትርጉም የሌለው ነው ባጭሩ ኒዮ ናሲ ሊብራር የባይደንስ ፓለቲካ ነው ትራምኘ ቢቀጥል ኖሮ ክትባቱ አይኖርም ነበር ባጠቃላይ የኒው ወርልድ ወይም የአዲሱ አለመኞች ፓለቲካ ህዝብን ኮንትሮል ለማረግ የተጠቀሙበት መሳርያ ነው::
የትኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ውስጥ ነው ምንኩስናን የምንማረው፣መዋሸት የማይሰለቸውና ሰሚውም ጆሮውን ለእግዚአብሔር ቃል ዘግቶ ለዚህ ውሸታም ሰው እንዴት ይሰጣል?እረ ቃሉን አንብቡ!!!በሠይጣን ቀንበር ውስጥ እንዳለ ማን በነገረው/ባጠመቀው!!!
መምህር ቃለ ህይወት ያሳማልን
መምህራችን ቃለሕይወት ያስማልን
Amen amen amen
መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በርከትዎ ይድርሰን እያልኩ አንድ ጥያቄ ነበርኝ እና ከቻሉ ይመልሱልኝ ጥያቄየ እኔ የምኖርው በሳውዳረቢያ ነው እነ በዚህ ስኖር ማህበረ አለን ይህ ማህበረ የጸሎት ማህበረ ነው እነ ጸሎት የምነደረገው ሴቶች ብቻ ነን የምነደርስው ግን በስልክ እረከረድ እያደረግን ነው የሰባቱንም የጸሎት ስዓት በዚህ መልኩ በስልክ በጋራ በእረከረድ እነደረሳለን እና ይህ የምነደረገው ጸሎት በዚህ መልኩ በግሩብ ማድርስ ይቻላል ወይ ነው ጥያቄየ የዚህ ሚድያ አቅራቢ እባክህን ይህን ጥያቄ መምህራን ጠይቅልኝ ?