በ አንድ ሴቲንግ ችግሩን መፍታት ሚሞሪ ፉል እያለ ለሚያስቸግረን ማስተካከያ መፍትሄ how to free up phone memory space on android

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 72

  • @rinasjemal1725
    @rinasjemal1725 4 ปีที่แล้ว +4

    Yenim teyaki nber

    • @natiapptube
      @natiapptube  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው ትክክለኛ መልስ ነው ለጥያቄሽ

  • @Sarasara-pw2ty
    @Sarasara-pw2ty 4 ปีที่แล้ว +5

    እናመሰግናለን ይህ የኔ ጥያቄ ነበር
    ናቲየ በርታ ጎበዝ ይመችስ
    ሰላምህ ይብዛ😍

  • @felieyihunlebegonew814
    @felieyihunlebegonew814 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እናመሰግናለን natiyie

  • @hadaihhadiah9137
    @hadaihhadiah9137 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን ወንድም አለም

  • @ቢንትሙሀመድ-ኀ4ዐ
    @ቢንትሙሀመድ-ኀ4ዐ 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @habeshatube2884
    @habeshatube2884 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ልጅ ትክክል የኔ 1.43gb ነው ይቀነሰልኝ ፈጣሪ ይባርክክ

  • @saadamohamed9267
    @saadamohamed9267 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ነህ አቦ በርታ

  • @مريم-ع9ث9ق
    @مريم-ع9ث9ق 10 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ ቀጥልበት

  • @ልኑርበትዝታህ-ኘ6ተ
    @ልኑርበትዝታህ-ኘ6ተ 4 ปีที่แล้ว

    እናመግናለን

  • @mesi3777
    @mesi3777 4 ปีที่แล้ว

    ናቲ 👍👍

  • @yatigenati6823
    @yatigenati6823 4 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን

  • @WasihunAwoke-d5w
    @WasihunAwoke-d5w 2 หลายเดือนก่อน

    Bro yene gn almetalgnm mn ladrgew

  • @mesi3777
    @mesi3777 4 ปีที่แล้ว

    ናቲ ስለኬ ቢዚ እያለ እምቢ ይለኛል አንድ ነገር ለመክፈት ይዘገያል ፍሪ ቦታ አለው ብዙ ለምን ይሆን

    • @natiapptube
      @natiapptube  4 ปีที่แล้ว

      ስልካችሁ እስታክ እያደረገ እየተንቀራፈፈ ላስቸገራችሁ የሚል የሰራውት video አለ video ውስጥ ገብተሽ እዪው

  • @AleksTeclahana
    @AleksTeclahana หลายเดือนก่อน

    የተለያዩ ጌሞቺን ሣንፈልግ እያወረደ ሲያሥቸግረን ማን እናድርግ በተለይ እኔ ዳታ እየጨረሰብኝ አሥቸግሮኛል እና መላ አለው???

    • @natiapptube
      @natiapptube  หลายเดือนก่อน

      በ tg አናግረኝ bro

  • @ራህመትነኝየጃብርዬአፍቃሪ
    @ራህመትነኝየጃብርዬአፍቃሪ 4 ปีที่แล้ว +1

    ሹክረን ወላ ስልኬ አስቸግሮኝ ነበር

  • @ልዩ-ወ9የ
    @ልዩ-ወ9የ 4 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም አሪፍ ነው

  • @Betesfa
    @Betesfa 11 หลายเดือนก่อน

    My file or file management የሚለውን ምን ላይ ነው የሚገኘው?

    • @natiapptube
      @natiapptube  11 หลายเดือนก่อน

      ስልክሽ ላይ ከ አፖቹ ውስጥ ፈልጊው

    • @Betesfa
      @Betesfa 11 หลายเดือนก่อน

      @@natiapptube እሺ አመሰግናለሁ

  • @janettadse9456
    @janettadse9456 4 ปีที่แล้ว

    silke menim nager yelawum ful iyale asechegargn banet satimaliselgn atlef

    • @natiapptube
      @natiapptube  4 ปีที่แล้ว

      አለ የሰራውት ቪድዮ እልvideo የሚለው ውስጥ ገብተሽ

  • @ዜድኩንፈየኩንሃስብንአለዉ
    @ዜድኩንፈየኩንሃስብንአለዉ 4 ปีที่แล้ว

    አማሳግነለዉ በርታ

  • @YabuYabu-je8wn
    @YabuYabu-je8wn 6 หลายเดือนก่อน

    በርታ

    • @natiapptube
      @natiapptube  6 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለው

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana8489 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥክ ወድሜ ገላገልከኝ

    • @natiapptube
      @natiapptube  11 หลายเดือนก่อน

      Thank you

  • @MebrihitBerhe
    @MebrihitBerhe 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ወድሜ ፎልዶር አከፋፈት ቭድዮ ስራልኝ

  • @halemahzaleke2560
    @halemahzaleke2560 4 ปีที่แล้ว

    ተግሊዘኛዉጭነኝአደኛወይምሑለትእያልክአሳየን

    • @natiapptube
      @natiapptube  4 ปีที่แล้ว

      ያልገባሽን ንገሪኝ

    • @halemahzaleke2560
      @halemahzaleke2560 4 ปีที่แล้ว

      @@natiapptube ተጫኑተጫኑእምትለዉእግሊዘኛአውየትኛዉንልጫኝ

    • @natiapptube
      @natiapptube  4 ปีที่แล้ว

      ምልክት እኮ አለ የሚያሳይ ቀስት

  • @aviavi2997
    @aviavi2997 4 ปีที่แล้ว

    የሰዉ ፈስቡክ እንዴት ይጠለፈል የተጠለፈ ፌስቡክስ እንዴት እናዉቀዎለን ንገለን ባክህ

    • @natiapptube
      @natiapptube  4 ปีที่แล้ว

      አለ የሰራውት ቪድዮ ተጠልፎባችሁ ከሆነ ማወቂያ እና መፍትሄው

  • @ሶሲYouTube
    @ሶሲYouTube ปีที่แล้ว

    እቢ አለኚ ሌላ መፍትሄ ካለክ ንገረኚ እሥኪ ብሮ

  • @rinasjemal1725
    @rinasjemal1725 4 ปีที่แล้ว +2

    Amsgenalhu nati

    • @natiapptube
      @natiapptube  4 ปีที่แล้ว

      ከልብ አመሰግናለው በጣም

  • @MenbereMamo-n2d
    @MenbereMamo-n2d ปีที่แล้ว

    መደበቂያው በቁጥር

  • @ጓልማይማዕዶ
    @ጓልማይማዕዶ หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @tesfishkidu5086
    @tesfishkidu5086 4 ปีที่แล้ว

    Yimechish man

  • @sofia________bintislam8509
    @sofia________bintislam8509 11 หลายเดือนก่อน

    ረ ወንድሜ ፎቶዬሁሉ ድሌት ሆነብኝ😢😢😢😭😭😭😭ስቶሬጁ ግን ፉል እንዳለ ነው እንቢ አለኝ

  • @sofia___bint___islam7594
    @sofia___bint___islam7594 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ጋለሪ ላይ ስቶሬጂ ፉል እያለ አስቸገረኝ

    • @natiapptube
      @natiapptube  ปีที่แล้ว

      የስልክሽ storage full ሲሆነው ስልክሽ ላይ የማትፈልጊው አፕ ወይንም ቪድዮ ካለ አጥፊለት በታ እንዲቀንስልሽ

    • @sofia___bint___islam7594
      @sofia___bint___islam7594 ปีที่แล้ว

      @@natiapptube አጥፍቻለሁ ብዙ ግን እንቢ አለኝ ፉል ነው ሚለው

  • @adeytube5297
    @adeytube5297 ปีที่แล้ว

    ሚሞሪ ቫይረስ ሞላብኝ ምን ላድርግ

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 ปีที่แล้ว

    እሺ አውሪኝ እንደዚህ

  • @ahhsjsj3882
    @ahhsjsj3882 4 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍

  • @hadaihhadiah9137
    @hadaihhadiah9137 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @RETechEthiopia
    @RETechEthiopia 4 ปีที่แล้ว

    Nice tip

  • @ሶሲYouTube
    @ሶሲYouTube ปีที่แล้ว

    ናቲማን የኔ አድርወይድ የለውም እደት ነው የሚመጣልኚ

    • @natiapptube
      @natiapptube  ปีที่แล้ว

      Setting ከዛ about phone የሚለው ውስጥ

  • @itzflopperz1285
    @itzflopperz1285 ปีที่แล้ว

    እረ ሌላ መፍትሔ ካለ ፈልግልኝ እምቢ ብሎኛል 😢😒

    • @natiapptube
      @natiapptube  ปีที่แล้ว

      በውስጥ አናግረኝ

  • @halemahzaleke2560
    @halemahzaleke2560 4 ปีที่แล้ว

    ወድምጥያቄአለኝመልስልኝበይሞሲደወልልኝትላስክአለዉይሉኛልእደትላጥፋዉአጣሑት

    • @natiapptube
      @natiapptube  4 ปีที่แล้ว

      ጥያቂውን ግልጽ አድርጊልኝ

  • @Navergive-mk3
    @Navergive-mk3 ปีที่แล้ว

    ዋትስ አፔን በስህተት ደለትኩት አፑን ለመመለስ

    • @natiapptube
      @natiapptube  ปีที่แล้ว

      ስልክሽ ላይ install የሚደረገውን አፕ ካላስቅመጥሽ መመለስ አይቻለም እንደገና ማውረድ ነው የምትችይው

    • @Navergive-mk3
      @Navergive-mk3 ปีที่แล้ว

      @@natiapptube install የሚያደርገውን አፕ ስራልን ግ አመሰግናለሁ ብሮዬ

  • @getachewnigus720
    @getachewnigus720 4 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው ነገር ግን ምንም አልቀነሰም

    • @natiapptube
      @natiapptube  4 ปีที่แล้ว +1

      የሚመጡልክን ተደብቀው የነበሩትን ፎልደሮች ከማጥፋትክ በፊት ምን ያክል ቦታ ይዘው እንደነበር ማየት ትችላለክ

    • @getachewnigus720
      @getachewnigus720 4 ปีที่แล้ว

      @@natiapptube እሱ ልክ ነህ ነገር ግን የኔ ስቶሬጅ የያዛቸው 17GB ሲሆን 15GB እንዳለ ሁኖ storage full ይለኛል ስለትብብርህ አመሰግናለሁ

  • @alemalem3356
    @alemalem3356 4 ปีที่แล้ว

    እኔው የልውምውልደርሚልው

    • @natiapptube
      @natiapptube  4 ปีที่แล้ว

      ምንድነው የሌለው ንገሪኝ

  • @JoniSolomon-t9n
    @JoniSolomon-t9n 3 หลายเดือนก่อน

    በርታ

  • @ትግራይዓደይ-ኰ6ዐ
    @ትግራይዓደይ-ኰ6ዐ 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @Cope-f1z
    @Cope-f1z หลายเดือนก่อน

    ❤❤