ሙራዲና አሚር ሁሴን እና ሰለሀዲን ሁሴን አዲስ የመንዙማ ቪዱዮ ክሊፕ Muradina New Menzuma by Amir Hussen & Selehadin Hussen

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 920

  • @zahabmohammed1621
    @zahabmohammed1621 ปีที่แล้ว +10

    ሰይድ ሼህ ካቲጃን አልፈኪዬ አህመድ ኡመረ ዉድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ ነዉ የማረጋችሁ የኔጌታ ኑሩልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hamimtalaha7784
    @hamimtalaha7784 4 ปีที่แล้ว +76

    ⭐⭐⭐⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐⭐️⭐️
    የ አንበሳ ልጅ ደቦል አድጎም ነው አንበሳ
    የ አባቱን ዋሪሳ ታሪክ የማይረሳ
    ሆኖዋል ጀግና ልክ እንደ አባቱ እንደገና
    ★ ★ ★ ★ ★ ★ ★ ★ ★ ★ ★ ★ ★ ★ ★ ★ ★ ★ ★ ★ ★ ★ ★ ★ ★ ★ ★ ★★ ★ ★

  • @Sነኝየአሏህባሪያ
    @Sነኝየአሏህባሪያ 3 ปีที่แล้ว +69

    እስኪ እነዚህን ጥንድ ወንድምአማቶች የሚወድ ላይክ 👍

    • @هشاممحسن-غ7د
      @هشاممحسن-غ7د 3 ปีที่แล้ว +1

      Rabbi.sina.agaruuiiiiiíiiiiffffffffananii.qubba.sayimaamudii

  • @giibeetube5252
    @giibeetube5252 3 ปีที่แล้ว +2

    Jimma fuwafuwatew yegna kegna ebet 20dekika riketu weyne dess sitilu MashaAllha enkwan jimma hedachu

  • @reflectionislamicmedia1025
    @reflectionislamicmedia1025 4 ปีที่แล้ว +58

    ማሻአላህ በጣም ቆንጆ ስራ ነዉ ምን ብዬ ለሞጋግሳቹ አላህ ይዉደዳቹ❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @zahabmohammed1621
    @zahabmohammed1621 ปีที่แล้ว +5

    ሰይዳችን ነብያችንን ሰ አ ወ ዉድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ ነዉ የማረጋችሁ የኔ ጌታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rezikahussein8549
    @rezikahussein8549 4 ปีที่แล้ว +43

    Ooouuuuffffeee umii koo na yaadachistan maashaAllaha Tabareka Allah Radi Allahu Anuhu yaa Sayyiid Alfaki Ahamed

    • @aishaaisha755
      @aishaaisha755 4 ปีที่แล้ว +2

      Akkasi mitti walahi anale akkasi baar

    • @dudu-gp5gn
      @dudu-gp5gn 4 ปีที่แล้ว +7

      Habibtii akkan si jaaladhu wolahi Rabbif jechan si jaaladha maashaAllah

    • @aishaaisha755
      @aishaaisha755 4 ปีที่แล้ว +2

      Walahi anis SInjaladha Rabbiif jechu lubbuko nafjiradhu Rabbiin siwalin hajiratu givitiko

    • @MH-mg4kt
      @MH-mg4kt 4 ปีที่แล้ว +6

      Rezuti Adnakish negn yene liyu hulachinem tewista Alen yene maar Radi Allahu Anuhu shek Ahmed ATijani

    • @dudu-gp5gn
      @dudu-gp5gn 4 ปีที่แล้ว +6

      @@MH-mg4kt Razun maan yi telatal hulaachinim yemin wodat wud ihitachin nech Allah yi chemirilat

  • @ፋጡማእብራሂምየአብደሪዋ
    @ፋጡማእብራሂምየአብደሪዋ 4 ปีที่แล้ว +37

    ከተለቀቀ ጀምሬ አዳመጥኳቸው ምንም ይሄን መንዙማ አዳምጨ አልጠገብኩትም አሚር &ሰላሀድን አምሳያችሁ ብዝት ብዝዝት ይበል ምርጦቸ 💟💟💟

  • @mametube6654
    @mametube6654 4 ปีที่แล้ว +248

    እስቲ የሚወዳቸው ላይክ ያድርግ👈👍👍👍👍👍👍👍

  • @rezikahussein8549
    @rezikahussein8549 4 ปีที่แล้ว +18

    MaashaAllaha wosfi hin qabu hin mi'aha nuuf jiraadha isiinif ha dabalu sallallahu Alleyhi wosalam

    • @dudu-gp5gn
      @dudu-gp5gn 4 ปีที่แล้ว +6

      Amiiiin Amiiiin sallalhu Aleyhi woslam

    • @MH-mg4kt
      @MH-mg4kt 4 ปีที่แล้ว +6

      Amiin yaa Rahman

    • @bhavanapatel6225
      @bhavanapatel6225 4 ปีที่แล้ว +5

      Ahleeeeeeen

  • @ኢማነኚየወሎልጃ.ነብየንሀ
    @ኢማነኚየወሎልጃ.ነብየንሀ 4 ปีที่แล้ว +16

    እየደጋገምኩ. የምሠማዉ. መዙማ. አላህ ይጠብቃቺሁ

  • @zaineb123silanageyicanaqey3
    @zaineb123silanageyicanaqey3 3 ปีที่แล้ว

    Masha Allaaha ahuniimi yichamirilachu fiqiirachun kaa sawuu ahinii yawuxachu yadii inatii! lijochii! Yee Afaa lijoochii kajoodon jimmaa Saqqaa coqoorisa

  • @مُحَمَّدصلىاللهعليهوسلم-ي5ذ

    እናተን የወለደ ታድሏል እናተን የሰጠዉ (ጌታ) ምስጋና ይድረሰዉ

  • @assa6339
    @assa6339 4 ปีที่แล้ว +22

    ማሻአላህ የማንም አዋቂነን ባይ በገንዘብ ተደልሎ ያዳፈነውን ያገራችንን'ዑለማወች ወልዮች ታሪክ እና አስተምሮ ስለምታስታውሱን እናመሰግናለን ኢንሻ አላህ ከናንተ ብዙ እንጠብ ቃለን ጀግኖች, ውዶች, አንቁወች 20ትትትትትት

    • @AhamdHawa
      @AhamdHawa ปีที่แล้ว

      አላህይጨምርላችሁፍቅራችሁኝሰምቸአልጠግባችሁም

  • @fatima5774
    @fatima5774 4 ปีที่แล้ว +5

    Masha Allah desss yemil manzuma new Allah Afiya yistachihu

  • @yerayameshayikh6834
    @yerayameshayikh6834 4 ปีที่แล้ว +14

    አላህ ይጠብቃቹ ያአላህ ቃላት የለኝም እድግ በሉልኝ የኛ እቆች

  • @ioananica9995
    @ioananica9995 4 ปีที่แล้ว +133

    ወይኔ ስወዳችሁ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ሁሌም እሰማለሁ ነሽዳ ፀጋሁን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር ወንድሞቼ 🙏☝️

  • @مُحَمَّدصلىاللهعليهوسلم-ي5ذ

    በከሚሱ ቀን ካደማችሑን ነቢዩﷺ መጀን ሰላማችሑ ይብዛ የሸኾቻችሑንም በረካ አሏሕ ይግጠማችሑ
    የነቢዩን ﷺሙሐባ አሏሕ ይጨምርላችሑ
    በዱኒያም በአኸይራም አሏሕ ይሹማችሑ
    ዘበን ይሳቃችሑ ዘበን ይዉደዳችሑ ዘበን ይግጠማችሑ
    ያረቢ ሐያት ትትትትትትትትት

  • @rehima6134
    @rehima6134 4 ปีที่แล้ว +43

    የኔ ልዩወች አሏህ እረጂም እድሜ ከአፊያጋ ይስጣችሁ አሏህ ይጨምርላችሁ 😍😍😍😍😍

  • @lavodetergent4447
    @lavodetergent4447 4 ปีที่แล้ว +20

    መሸሻዬ ዲኔ ኢስላም መጠጊያዬ
    መደሰቻ ጌጤ ይኑር ነሺዳዬ👈👈👈👈👈👈👈

  • @semirahussen6319
    @semirahussen6319 4 ปีที่แล้ว +6

    Masha Allah Allah ychemrlachhu cefkr ceafiyagar💖💯👈

    • @sofiyakemal3785
      @sofiyakemal3785 3 ปีที่แล้ว

      Allah yewededachehu Beteley murarina Alfeki Ahmed yemigelthe be amaringa (lalasera Beteseru desseyelenagle)

  • @ፋፊቾነኝስደተኛዋ-ከ7ቘ
    @ፋፊቾነኝስደተኛዋ-ከ7ቘ 3 ปีที่แล้ว +6

    አረ ይህ ነሽዳ ወላሂ በጣም ደስስ ይላል ላኩልኝ ባአላህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ባቱኻቲማይንያርውዷባቱኻቲ
    @ባቱኻቲማይንያርውዷባቱኻቲ 4 ปีที่แล้ว +8

    የኔ እቁወች እድሜና ጤና ሀያት ከሙሉ አፉያጋ አሏህይሰጠልን ተወዳጆች ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ፋጡማእብራሂምየአብደሪዋ
    @ፋጡማእብራሂምየአብደሪዋ 4 ปีที่แล้ว +17

    ማሻአሏህ ማሻአሏህ አቤት ውበታችሁ አሏህ ይጨምርላችሁ

  • @فاطمهمحمدعلي-و9ظ
    @فاطمهمحمدعلي-و9ظ 4 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአሏህ ተባረከሏህ።የዲኑን አርበኞች።በአራቱም ማእዘን ታሪካቸው ሰለሚገኝ እንደዚህ ባማረና በተፈጥሮ ውበት ያጌጠና የታጀበ ልብ የሚማርክ ጥልቅ ስራ ነውና አላህ ይጠብቃችሁ።በየቦታው የተደበቀውን በሐበሻ ለዲን የደከሙትን ለማናውቀው በማሳወቃችሁ።ጀመአው በሙሉ አላህ ያሰደሰታችሁ።በርቱ።

  • @aminaababiya3354
    @aminaababiya3354 2 ปีที่แล้ว +2

    Rabin isin hagargaru

  • @zebibaslifestyle5535
    @zebibaslifestyle5535 4 ปีที่แล้ว +5

    አሙዬ አላህ ይጠብቃቹ የልጅ አዋቂዎች ናቹ በጣም ነው ምንወዳቹ መላው ከቤተሰቦች ጭምር ሁሌም ሱሳችን ናቹ አላህ ይውደዳቹ

  • @zainabhzainabh7410
    @zainabhzainabh7410 4 ปีที่แล้ว +1

    Lilah Bey Ewodachuwaleh Kufu Aykachu

  • @zainabsefu8336
    @zainabsefu8336 4 ปีที่แล้ว +19

    Ani erga yero gad dhisamuti amma amma dhagefata jira
    Wallahi dhagefatame hin qufamu
    Amiro fi salah
    Wanan isin jedhu hin jechan isinif dhaba wallahi
    Imimman nuu kessa fixxan subhan allah
    Umuri kessan rabbi isin haa dheressu bekumsa dhuma hin qabne rabbin isinif ha kennu
    Kan akka kessanille rabbin nufa dabalu
    Sheka kenya she abdurrahman
    Isanile rabbin umuisani haa dheresu
    Yaa rabbi fidaisani naa godhi
    Ijolee kenya kanale nuu bulchii

  • @quotes7597
    @quotes7597 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ አላህ ያኑራቹ ደስ ይላል የጅማ ልጅ ነኝ

  • @ሰሚራየአሚርሁሴንአድናቂነ
    @ሰሚራየአሚርሁሴንአድናቂነ 4 ปีที่แล้ว +17

    አላህ ይጨምርላችሁ የኔ ውዶች ደግሞ ከአይን ያውጣችሁ

  • @laylaa9422
    @laylaa9422 ปีที่แล้ว +1

    ስወዳችሑ አላሕ ይጨምርላችሑ

  • @selam6848
    @selam6848 4 ปีที่แล้ว +6

    Ajiiib wellhi enante lijoch uuf masha allah aleykum allah yiwdadlachu le allah biye ewadachuwalew rajiim hayati jeba alfakih mejen

  • @makkamhamad9989
    @makkamhamad9989 2 ปีที่แล้ว +1

    መሸአለህ አለህ ይጨምርለቹ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @ዙዙነኝየኡዝሀቢቢኑርተማሪ
    @ዙዙነኝየኡዝሀቢቢኑርተማሪ 4 ปีที่แล้ว +5

    ማሻ አላህ ውዶቸ ሙሀባችሁ ሢያሥደሥት ወድማማቾቹ እንደዚህ ፈገግታቸው ውዴታቸው ያአላህ ከሠው አይን ይጠብቃችሁ💋💋💋💋💋💖💖💕💕💕💕💕ውድድድድድድድድድድድ

  • @Sነኞየሀይቆቀበጥየአብደሬ
    @Sነኞየሀይቆቀበጥየአብደሬ 4 ปีที่แล้ว +4

    مشاء الله
    مشاء الله
    مشاءالله እረጂም ሀያት ከሙሉ አፊያጋረ አላህ ሰቶችሁ ነፍስ አመት ኑሮልን የኞ እቁወች እወዳችሆለሁ 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤👈

  • @jemilaabderiyyah3482
    @jemilaabderiyyah3482 4 ปีที่แล้ว +6

    ማሻ አሏህ አሏሁ ተዓላ ይጨምርላችሁ ወርቆቼ ሀያታችሁን በሙሉ ነቢን እያወደሳችሁ በነቢ ያስከትማችሁ 😍😍

  • @ኑራነኝየረሡልወዳጅኑራነኝ
    @ኑራነኝየረሡልወዳጅኑራነኝ 4 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ያሠላም ያሠላም እናተንስ አሏሁ ታአላ ያቆይልን ያረብ ኑሩልን በሀያት አሏህ እረጂም ሀያትትትትትትትትትትትትት ከሙሉ አፊያ ጋር ይስጥልን

  • @ZaburaZabura-bm5nb
    @ZaburaZabura-bm5nb ปีที่แล้ว +3

    ያረቢ የኔወንድሞች አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ይጨምርላችሁ ያረብ❤❤❤❤❤❤

    • @ZaburaZabura-bm5nb
      @ZaburaZabura-bm5nb ปีที่แล้ว +1

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉ያረቢ ደስስትሉ

  • @imrantubetube5413
    @imrantubetube5413 4 ปีที่แล้ว +2

    Amir ye sefere lig new gergi new bzu geze ayewalew des new milegn

  • @thhh1259
    @thhh1259 4 ปีที่แล้ว +3

    ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው አይ ደስ ስትሉ እህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህ

  • @muhidinmohammed7401
    @muhidinmohammed7401 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአሏህ! ባረከሏህ!
    አሏህ ይጨምርላችሁ የሠይድና ዳውድ(አ ሠ)* የሙዚቃ ቃና (መሣርያ) ከአሏህ የተለገሳችሁ ይመስለኛል
    በረሡላችን(ሠ አ ወ) በሰሃቦቻቸው በአውልያዎችና በተቅይ ዑለ

  • @noornoor-hn3ou
    @noornoor-hn3ou 4 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአሏህ
    ማሻአሏህ
    ማሻአሏህ
    ማሻአሏህ
    ማሻአሏህ
    ስታምሩ አሏህ ደረጃችሁን ከፍ ከፍ ያርገው
    💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ሶለሏሁ አለይሂ ወሠለም ባረከሏሁፊኩም ወድሞቸ አሏህ ይጨመርላችሁ አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @rahmarahma7430
    @rahmarahma7430 4 ปีที่แล้ว +2

    Mashaallah barek allah allah ychemrlachu edmi tena desta allah ywefkashwu yenea wudech

  • @zainababdulkader9290
    @zainababdulkader9290 4 ปีที่แล้ว +7

    ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ሀዬ ሀዬ ሀዬ ሀዬ
    ወላሂ በጣም ልብ ሚናካ ነዉ አቦ አሏህ ይጠብቃቹ ሙናሺዶቻችን #አልፈኪ አህመድ ያዜይኔ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @fatimaalshyt7656
    @fatimaalshyt7656 3 ปีที่แล้ว +1

    አሚር አደገ እኮ ማሻ አላህ

  • @HarunBulcha
    @HarunBulcha 4 ปีที่แล้ว +53

    ትንሽ ስለ አልፈቂህ አህመድ ኡመር ያንብቡ፤
    በጣልያን ወረራ ጊዜ ፈቂህ
    ከጂማ ተነስተዉ ዶምቢዶሎ
    ወደምትባል ከሚንኮ አስር
    ኪሎ ሜትር እርቀት ላይ
    ከተማ በእግራቸዉ ተጓዘው
    ለዛዉም መንገዱ ተጀምሮ
    ባላለቀበት ሁኔታ በሶስት
    ቀናቸዉ ደረሱ። እዛም ከደረሱ
    በኋላ የዲን እዉቀታቸዉን
    ጢም አድርገዉ ሞልተዉ ነገር
    ግን ወልይ ለመሆን የቀልብ
    አይናቸዉ እንዲከፈትላቸው
    የሚፈልጉ የነበሩ አሊሞች
    በታላቅ ደስታ
    ተቀበሉዋቸዉ።ምክንያቱም
    የዲን እዉቀት መማሩ
    መሰረታዊ ግዴታ ሆኖ ሳለ
    የቀልብ አይንን ለመክፈት
    ደግሞ የጠሪቃ እዉቀት
    መማሩ ግድ ስለሚላቸዉ
    ነዉ። ፈቂህም ለተርቢያ
    አጠገባቸዉ የሚመጡትን
    ሙስሊሞች ኸልዋ እያስገቡ
    ወልይ የአላህ ባሮችን
    ማፍራቱን ተያያዙት።
    በዙርያቸዉ አሊሞች
    የመጀመሪያ ሆነዉ ቢመጡም
    ወደ በኋላ ጾታ እና እድሜ
    ሳይለይ ሁሉም ሙስሊም
    እየመጣ መሰብሰብ ጀመረ።
    አብዛኛዉ ሰው አለማዊ ጉዳይ
    አሳስቦት በቁሳቁስ ደረጃ
    የጎደለዉን ለሟሟላት ብቻ
    አስቦ እርሳቸዉ ዘንድ
    የሚመጣም ቢሆንም። አላህን
    ማስታወስ አስፈላጊ መሆኑን
    የእርሱን ዉዴታ ፈልገዉ
    ቢንቀሳቀሱ ተጠቃሚ
    እንደሚሆኑ እያስተማሩ የዱንያ
    ሃጃቸዉን አላህ
    እንዲያወጣላቸዉ ዱአ እያደረጉ
    ሃጃቸዉን አዉጥተዉ
    ይመልሷቸዉ ነበር። ሙስሊም
    ሆነ ክርስቲያን አላህን
    እንዲፈራ ሳያስተምሩ እና
    ሳያስታዉሱ ቀርተዉ
    አያዉቁም በባህሪያቸውም
    አላህን ፈሪ ስለነበሩ ጌታን
    መፍራት እንዴት እንደሆነ
    በተግባር እያስተማሩ ከመጠን
    ያለፈ ደግነትን ለሙስሊሙም
    ሆነ ክርስቲያኑ እያሳዩ ሁሉንም
    ወደ አላህ የሚቃረብበትን
    መንገድ ይፈልጋሉ።
    ሙስሊም ላልሆኑ እርሳቸዉ
    ዘንድ ለሚመጡ ሰዎች
    መልካም ጸባይን ከማሳየት
    በቀር በፍጹም እስልምናን
    እንዲቀበሉ ገፋፍተዉ
    ባያዉቁም ብዙዎች ግን
    አገሪቱ ላይ የነበረዉ ክርስትናን
    የማስፋፋት ፖሊሲን
    ተቋቁመዉ የፈቂህን ፊት
    በማየት ብቻ ዲነል ኢስላም
    ተቀብለዋል በአካባቢዉ
    እስልምናንም ገኖ እስኪታይ
    ድረስም ኢስላምን
    የሚቀበለዉ በዝቶ ነበር።
    እንግዲህ በዚህ ሰአት ነዉ
    ፈቂህ አላህ በላያቸዉ ላይ
    ያስቀመጠዉን ሰዎችን
    የማዳን ከራማ መጠቀም
    የጀመሩት አላህ በእጽዋት ላይ
    ያስቀመጠዉን የመዳህኒትነት
    ጥቅም ማወቅ ብቻ አይደለም
    በሰዎች ላይ የሚደርስ
    አእምሯዊ ጉዳቶችንም
    ያክማሉ እንደ ለምጽ፤ አይነ
    ስዉርነት እና መሃንነት
    የመሳሰሉትን እንኳን በዛ ሰአት
    አይደለም በአሁኑ የቴክኖሎጂ
    ዘመን እራሱ ለማከም
    የሚከብዱ በሽታዎችን
    በእጃቸዉ በመዳበስ ብቻ ያድኑ
    ነበር። ይህ ከአላህ የተቸራቸዉ
    ድንቅ ሃይልን ለማስታመም
    የሚመጡ ሰዎች በአይናቸዉ
    በብረቱ ሲየተመለከቱ
    ታካሚዎች ለብዙ ዘመናት
    ሲማቅቁበት የነበረዉን ደዌ
    እንደቀላል ነገር በዳበሳ ብቻ
    ሲላቀቁ ወደ ነበሩበት የመኖሪያ
    ሰፈራቸዉ መመለስን ይረሳሉ
    እዛዉ ቆይተዉ ፈቂህ
    ለመካደም ይነይታሉ በዚህ
    ምክንያት በሙሃባ ሃያታቸዉን
    ሰጥተዉ የሚካድሙ ሰዎች
    ከቀን ወደ ቀን እየበዛ መጥቶ
    “ማሴራ”(masera)
    የአህመድ ቤተ መንግስት
    እስኪባል ድረስ በሰዎች
    ተጥለቀለቀ። እነዚህ
    ኻዲሞች እርሻ ያርሳሉ
    ለአካባቢዉ ማህበረሰብ
    የሚሆኑ የተለያዩ ጠቃሚ
    ግንባታዎችን ያከናዉናሉ,
    ለዘያራ እና ለሃጃ የሚመጣን
    እንግዳን ተቀብለዉ
    ያስተናግዳሉ። ወደ ሚንኮ በቀን
    የሚጎርፈዉ ህዝብ በሺዎች
    የሚቆጠር ሆነ።
    የአመጣጣቸዉም ሁኔታ
    አንዳዶች አዳር ይመጣሉ
    አንዳዶች ደግሞ የተወሰነ ቀን
    ለመቆየት ይመጣሉ ሌሎች
    ደግሞ ይመጡና ሰምጠዉ
    ይቀራሉ። እነዚህን እንግዶችን
    ተቀብሎ ምግብ እና መኝታ
    በመስጠት የማስተናገዱ
    ሃላፊነት በሙሃባ ቀልጠዉ
    የቀሩት ካዲሞች የተጣለ ነበር
    ። በፈቂህ ዙሪያ ሙስሊሞች
    ተሰብስበዉ አላህን በመፍራት
    እና እርሱንም ብቻ በመገዛት
    እርስ በርሳቸዉ መተባበራቸዉ
    ምነኛ ደስ ይላል! ያ ረብ የዛን
    ዘመን ስራ አሁንም ድገመዉ።
    ይህ በፈቂህ ፍቅር እየቀለጡ
    መቅረት የሚመጣዉ ሰው
    ሁሉ እጣ ፈንታ እየሆነ
    በዙሪያቸዉ የተሰበሰበዉ ሰው
    ቁጥር እየበዛ ሄደ። አላህ
    ያካበባቸዉ ሃብት እና ድልብ
    እየበዛ ለመቁጠር አዳጋች
    ሆነባቸዉ። ፈቂህ ደግሞ
    አላህን ከመገዛት ዉጪ ለዱንያ
    ግድ የሌላቸዉ አላህን እንጂ
    ከእርሱ ሌላ ምንንም
    የማይፈልጉ የአላህ ባሪያ ነበሩና
    ይህንን ሁሉ ሰው እና ሃብት
    ማን ያስተዳድረዉ። በዚህን
    ሰአት ታዲያ አላህ ሃጂ አደም
    አባ ዲኮን ወደ ፈቂህ ሰፈር
    አምጥቶ አገናኛቸዉ።
    ፈቂህም የሃጂ አደምን
    በእንጅነሪግ፣ በንግድ እና ህዝብ
    አስተዳደር የነበራቸዉን
    ችሎታ ገምግመዉ ያለዉን
    ህዝብ እና ሀብት
    የማስተዳደሩን ሃላፊነት ለሃጂ
    አደም ሰጥተዉ እርሳቸዉ አላህ
    በሙሉ ልብ ወደ መገዛቱ
    ተግባራቸዉ ለመመለስ
    ማሰባቸዉን ቢነግሯቸዉ ሃጂ
    አደምም በመጡበት አጋጣሚ
    በፈቂህ ፍቅር አብደዉ ነበር እና
    እንኳን በፈቂህ ተጠይቀዉ
    አይደለም እንዲሁም
    እየካደሟቸዉ ለመኖር ዝግጁ
    ስለነበሩ ሃያተቸዉን በሙሉ
    የቅርብ ካዲማቸዉ ወዳጃቸዉ
    ሆነዉ ያገለገሏቸዉ ጀመር።
    ፈቂህ ካጠገባቸዉ የጎደለ ነገር
    አልነበረም ብዙ ሙሃባ
    ያሰባሰባቸዉ ካዲሞች
    በየአመቱ የሚመረት
    የተትረፈረፈ ለሁሉ የሚበቃ
    እህል ከያንዳንዱ ሃብታም
    ነጋዴዎች እና ባለስልጣኖች
    የሚመጣላቸዉ ስጦታ የትየ
    ለሌ ነዉ ይህ ሁሉ ግን
    አብረዋቸዉ ለሚኖሩት
    ካዲሞቻቸዉ እና ለሚመጡት
    እንግዶች ማስተናገጃ ነዉ
    እንጂ እፈቂህ ዘንድ ደርሶ
    የሚፈይደዉ አንዳችም ነገር
    የለም ዱንያ የትንኝ ክንፍ ያክል
    እንኳን አቅም እንደሌላት
    ቀድመዉ ስለተረዱ ከአላህ
    ዉጭ ያለዉን በሙሉ
    አስዋሽተዉ ውሸትነቱንም
    አረጋግጠዉ ስለሚኖሩ ይህንን
    ሁሉ ሃብት ማን ያስተዳድረዉ
    የሚለዉ ሃሳብ ነበር
    ያስጨነቃቸዉ አላህም
    ዱአቸዉን ሰምቶ ሃጂ አደም
    ሰጣቸዉ ሃጂም ከፈቂህ
    የተሰጣቸዉን አደራ ተቀብለው
    ማስተናበር ጀመሩ በዚህ ዙሪያ
    ሃጂ አደም ከፍተኛዉን ሚና
    እንደተጫወቱ የታሪክ ድርሳናት
    ያስያሉ። ሃጂ በኢንጂነሪግ
    ሙያቸው ታግዘዉ ብዙ በዉሃ
    የሚሰሩ የእህል ወፍጮዎችን
    በወለጋ ዙሪያ አስገንብተዉ
    በተለይ የሴቶችን ድካም
    በማቅለል አላህን ለመገዛት
    የሚሆን ግዜን በማመቻቸት
    ትልቅ ስራ ሰርተዋል አላህ
    መልካም ስራቸዉን
    ይውደድላቸዉ!!!።...

    • @ኹዝቢየዲዘይኔየጭቁቀንያኔ
      @ኹዝቢየዲዘይኔየጭቁቀንያኔ 4 ปีที่แล้ว

      Mashaalhi barekelahu fikum

    • @مُحَمَّدصلىاللهعليهوسلم-ي5ذ
      @مُحَمَّدصلىاللهعليهوسلم-ي5ذ 4 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍አሏሕ መልካም ስራቸዉን
      ይዉደድላቸዉ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️

    • @sumeyareshid4955
      @sumeyareshid4955 4 ปีที่แล้ว +1

      Allah yisitilin 👍👍

    • @ሪችነኝስደተኛዋ-ጀ4ገ
      @ሪችነኝስደተኛዋ-ጀ4ገ 4 ปีที่แล้ว

      የአሏህ ምስጥአልኩ ምስጥሚያደርግታሪክ አሏህ መልካምስራቸውይቀበላቸው እንደነሱአይነቱን ያብዝልልንያረብ

    • @ሪችነኝስደተኛዋ-ጀ4ገ
      @ሪችነኝስደተኛዋ-ጀ4ገ 4 ปีที่แล้ว

      የሞቱትንምደጋግመልያቶች ይማርልን ያሉትን አሏህ ረጅምእድሜ ከሙሉአፍያጋ ይወፍቅልን እኛም የነሱ ኻዳሚ ያድርገን ያረብ ምንኛመታደልነው ከወልዬችጋ መኖር አሏህይወፍቀን

  • @እስላምሰላም-ጰ1ደ
    @እስላምሰላም-ጰ1ደ 3 ปีที่แล้ว +1

    Mashaa allah des sil Jimma nachu ende

  • @faafiiyknfatuma6957
    @faafiiyknfatuma6957 4 ปีที่แล้ว +3

    As wr wb maasha Allah rabbi sinaa gargaruu

  • @mahadimussa8617
    @mahadimussa8617 4 ปีที่แล้ว +5

    Alhamdelilah! edmachew yarezimilin bertu. I have no word to say something because I feel very happy to hear about Afaki be keep it up!!

  • @barichaman9626
    @barichaman9626 2 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ የአሚርና የሰላሁዲንን ነሺዳ ስሰማ በቃ እነጃ ብቻ አላሂ ይጠብቃችሁ

  • @ሀዩቢንትአህመድነኝወሎየዋ
    @ሀዩቢንትአህመድነኝወሎየዋ 4 ปีที่แล้ว +5

    ማሻአላህ ወላሂ በጣም ደስ የሚል ነው አላህ ይጠብቃችሁ😘👍👍👍👍👍👍👍👍👍💙

  • @madinageta12
    @madinageta12 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አለህ የኛ ልዩወች የኛ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ሀያትትትትትትት ያስጥልን እረጂም እድሜ የኛ እንቁወች

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 4 ปีที่แล้ว +12

    ማሻአላህ ነዉ በጣም ደስ ይላል ያረብ ዛሬ ግን እኔን በጣም ነዉ የከፋኝ እንደዛሬም አልቅሸ አላቅም እህ

    • @hikmadelil9385
      @hikmadelil9385 4 ปีที่แล้ว

      Abesher Eht Enan Ersu Alkeshe Alkes Eylg Naw

  • @fungemucatiarsi4878
    @fungemucatiarsi4878 3 ปีที่แล้ว +1

    Ee rabbi ijole kana akkati jaladhu anna cali rabbin issan haa jalatu ☝️ 💘 biran naf gaya woly 😔

  • @ዜድነኝመዉሊድአክባሪዋ
    @ዜድነኝመዉሊድአክባሪዋ 4 ปีที่แล้ว +3

    ماشاء الله ماشاء الله
    ماشاء الله ماشاء الله
    አቤት ሙሀባ ወላሂ ሰወዳቺሁ 👏👏🙏🙏🙏

  • @እሙሙአዝመሳቄንወደድኩት
    @እሙሙአዝመሳቄንወደድኩት 4 ปีที่แล้ว +1

    መሸአላህ ተባርከላህ ነፍፍፍ አመት ኑሩልን የኛ እንቁወች በጣም ነው እምወዳችሁ

  • @MH-mg4kt
    @MH-mg4kt 4 ปีที่แล้ว +6

    MaashaAllaha misil yelachum wollahi ba mehal mehal SuAladin miAsema dimts aswabe wollahi Enkuan woda Tarikatu Tidjjaniya ba selam metachulin Ahleenbikum yaa habaybi tolo tolo Eya metachu zayirun tenafkunalachu

  • @faafiiyknfatuma6957
    @faafiiyknfatuma6957 4 ปีที่แล้ว +2

    As wr wb maasha allah rabbi sina haa eeguu baayyee gaari

  • @sekhdxb2852
    @sekhdxb2852 4 ปีที่แล้ว +5

    የኔወድሞች ከሙጀሲምይጠብቃችሁ በርቱልን

  • @hellotube4433
    @hellotube4433 2 ปีที่แล้ว +1

    ሽህ አብዱልራህማን ህፃን ሆኜ ከቤታችን አይጠፋም ነበር 😥😥

  • @khadijamuhammed5689
    @khadijamuhammed5689 4 ปีที่แล้ว +4

    Masha allah
    Masha allah
    Masha allah
    Masha allah
    Uuuuuufffffff rabbini umiri kessani nufi haa dhisuu ❤️❤️❤️😍😍😍

  • @امالخليد
    @امالخليد 4 ปีที่แล้ว +1

    ሶለሏህአለይወሰላም ኸረ እናተልጆች አፍፍፍፍፍስወዳችሁ

  • @neimatube7197
    @neimatube7197 4 ปีที่แล้ว +3

    ማሽአላህ ሱለላወአሊሂ ወሰለም የሀቢብአላህ እደትደስእደምትሉ ያርብ

  • @Fatima-ki5un
    @Fatima-ki5un 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻላህ አላሀምድሌላህ ያረቤ አላህእድሜናአ ጤናይስጣቹሁ ሙስሌሞች ሁሉ እኔንም አሚን📿📿📿📿🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊🕊🕊🕊

  • @ruqayyahhassan8357
    @ruqayyahhassan8357 4 ปีที่แล้ว +26

    Masha’Allah ❤️❤️❤️ I was waiting for to be post and now here Masha’allah to the two brothers that I love so much Masha’allah and may Allah protect you guys from the bad things that’s happened Inshallah ❤️ keep doing what you are doing now Inshallah ❤️

  • @ززيناتاثيوبيا
    @ززيناتاثيوبيا 4 ปีที่แล้ว +2

    ይሄን መንዙማ እጠግበዋለሁ ብየ ብሞክርም አልቻልኩም እሆደ ገብቶ አማሰለኝ ቤተሰቦቸን አስታወሰኝ መዙማ ከበተሰቦቸጋ ነበር የማዳምጠው ትዝታየ ተነሳ ወላሂ በጣም ነው ያለቀስከለት አሚር ወድሜ አላህ ይጨምርላችሁ ትልቅ ደረጃ ላይ እደምትደርሱ እርግጠኛ ነኝ አላህ ከናተጋ ይሁን ያረብ

  • @abusalah6103
    @abusalah6103 4 ปีที่แล้ว +3

    Walekmi Aslami woramatulahi wobaarakatuu Masha Allah Allah yetabikashuu ❤❤❤❤❤

  • @Kነኝየረሱልወዳጅ
    @Kነኝየረሱልወዳጅ 4 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ ዓሏህ ማሻ ዓሏህ የኛ እንቁዎች ዓሏህ ይጫምርላቹ ውዶች ስወደቹቹቹቹቹቹቹ ከኔ በታርፋ ዓሏህ ወዶ የሶዳቹ ይርብ 20tttttttttttttttttttttttttttttt kሙሉ አፍይ

  • @noornoor-hn3ou
    @noornoor-hn3ou 4 ปีที่แล้ว +27

    የማይጠገብ ቢሠማ ቢሠማ
    ወደዛው የሚስብ በሙሀባ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ወየው ወየው👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌♥♥♥♥👌👌👌👌👌👌👌👌👌💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞ያሠባችሁበት አሏህ ያድርሳችሁ ወድሞቸ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @fhateyajimma3491
      @fhateyajimma3491 2 ปีที่แล้ว +1

      Mashalha mashalha mashalha Rabbii isinira hajalatuu 🌹🌹🕋🕌🇸🇦

    • @safaasafaa6973
      @safaasafaa6973 2 ปีที่แล้ว +1

      😢😢😢😭😭😭😭😢😭😭😢😢😢😢😢☝☝❤❤❤❤💔💔💔💔💔💔😍😍😍😍😍😍😍😍😍😢😢😭😭😭😢😭😢😭😭😭😢😭😢😭💝💝💝💝💝💝💝

  • @ززيناتاثيوبيا
    @ززيناتاثيوبيا 4 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ሲያምር አላህ ይጨምርላችሁ ወድሞቸ ስወዳቸው

  • @behirudin
    @behirudin 4 ปีที่แล้ว +21

    Mashallah!!!
    Those young Muhiibn have so much love to our beloved prophet Nebiyuna Seiyduna wemewuulanaMUHAMMED SAW and his AWLIYA’ALLAHS. Mashallah
    I personally impressed with the Meddih.
    GOFFTA DEMBI
    Inshallah you will flourish and succeed in this Duniya and Aheera.
    Just keep it cool and stay humble don’t give your hear to unwise criticism.
    JUMMUA MUBARAK

  • @semiramohamedsemiramohamed7574
    @semiramohamedsemiramohamed7574 4 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ ወላሂ ወላሂ ለአላህ ብየ ውድድድ ነው እማደርጋችሁ መንዙማችሁም ሱስ ነው የሆነብች ሳልሰማ ውየ አላውቅም አላህ ይጠብቃችሁ🌹🌹🌹🌹

  • @saraibrahim4980
    @saraibrahim4980 4 ปีที่แล้ว +3

    Mashaallah mashaallah mashaallah
    Walyii baye bareda kan tee mazuma umuri dhera nuf tura 💟💟💟❤❤❤☝️☝️☝️

  • @hamzeechanali4211
    @hamzeechanali4211 3 ปีที่แล้ว +2

    Wan jedhe ibsuu hinqabu wallahi raabbi umri nuf dheraa

  • @mohammedsaliabaoli7662
    @mohammedsaliabaoli7662 4 ปีที่แล้ว +3

    Masha Allah bayyee bareddudha

  • @ሀዩሠኢድ-ኸ6ኘ
    @ሀዩሠኢድ-ኸ6ኘ 4 ปีที่แล้ว +1

    መሽአላህ ተሠምቶ የማይጠገብ አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ የአኼራ ወንድሞቼ

  • @Šøfě-m3p
    @Šøfě-m3p 4 ปีที่แล้ว +17

    የኛ ምርጦች ሙሀባቸውኮ ታይተው አይጠገቡም😍❤❤

  • @ያረቢሀያትያረቢሀያትኤንኝ
    @ያረቢሀያትያረቢሀያትኤንኝ 4 ปีที่แล้ว +2

    ይኔወደሞችአሏህየጠብቃችሁ ከ ክፉንግር
    ማሻአሏህአሏህይጨመረላችሁ
    ወድድድድድድለአሏህብየየየየየየ
    ፋቅራቸሁኔእሰከጀንተልፋረዱሰአሏህያድርግላቸሁ

  • @khalidmj2639
    @khalidmj2639 4 ปีที่แล้ว +8

    ልባችንን በደስታ አራሳችሁት አላህ ሙራዳችሁን ይሙላላችሁ ጀዛከላህ ኸይር

  • @bareduujimmaagaaroo3972
    @bareduujimmaagaaroo3972 3 ปีที่แล้ว +1

    Mashaalah mashaalah bayyee namatii tolaa jimma biyyaa keyha love you so much ❤

  • @seadalovenafakiwa1076
    @seadalovenafakiwa1076 4 ปีที่แล้ว +3

    mrt nachihu Allah ytebkachihu barekellahu fikum yegna jegnochi❤❤❤

  • @brechatali9221
    @brechatali9221 3 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ይጨምርላቹ የኔ ውዶች ማሻአላህ ደስ ሲል ቢሰማ ቢሰማ የማይጠገብ

  • @husenrashid3396
    @husenrashid3396 4 ปีที่แล้ว +5

    Nice work deserves lions and families!!

  • @romanar4621
    @romanar4621 4 ปีที่แล้ว +2

    Are weyew weyew
    Selewatu rebi weselamu aleyk ya habibiy ya resulelah

  • @mr.ferrari759
    @mr.ferrari759 4 ปีที่แล้ว +8

    Nice work 👌👍

  • @luliitokuma1793
    @luliitokuma1793 2 ปีที่แล้ว +2

    Mashaa laah Allaah yetebiqachuu 😍😍😍😍😍

  • @abubekerabuki2453
    @abubekerabuki2453 4 ปีที่แล้ว +3

    Masha Allah ❤ Allah ychemrlachu ❤

  • @ኹዝቢየዲዘይኔየጭቁቀንያኔ
    @ኹዝቢየዲዘይኔየጭቁቀንያኔ 4 ปีที่แล้ว +1

    Mashaalhi Muhiboche yaselam alahi yitbqachihu hayyyyyyyyy meche new yenanten neshida yemtgbew ehii hayyyyy habiboche 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @oromobeauty8374
    @oromobeauty8374 4 ปีที่แล้ว +3

    مشاء الله neshda des yelal alah yecmrlachw
    اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا ونبينا محمد وعلى اله وصحبه اجمعين

  • @abuayimentube2310
    @abuayimentube2310 4 ปีที่แล้ว +1

    Mashaa'allah mashaa'allah mashaa'allah bertu gobezoch

  • @fafytemametube6576
    @fafytemametube6576 4 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ ድምፅ ዜማ ግጥም በዛላይ ታሪክ ነው አንደኛ ነው ቦታው እራሱ ነፍስን ይማርካል
    ግን ግን አድማቂዎቹ አሽቁ በሉዋቹው

  • @ahmedinaman8848
    @ahmedinaman8848 11 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነው የምትመቹኝ ወንድሞቼ

  • @haseenakwt1397
    @haseenakwt1397 4 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአሏህ አለይኩም ደስስስስስ የሚል ነሽዳ ነውእደጉልን

  • @AminaAmina-lv3nq
    @AminaAmina-lv3nq 3 ปีที่แล้ว

    መሻላህ መሻላህ በጣም ምርጥነዉ አላህ ይጨምርላቹሁ አላህ ይጠብቃቹሁ

  • @romanar4621
    @romanar4621 4 ปีที่แล้ว +3

    Mamarachu eko subhan allah

  • @ferdewsyeazizalij5818
    @ferdewsyeazizalij5818 4 ปีที่แล้ว +2

    Mashallh allah werkocha enkuwocha semtenale wednewale endemawalen atetegbum allah yechmrelachu erjim 20@ t bemayalkew 👐 👐 👐 👐 👐 👐 senbtulgi medede

  • @hawahawa5544
    @hawahawa5544 4 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ ስወዳቹሁ ለአላህ ቡየ አላህ ይዉደዳቹሁ

  • @Šøfě-m3p
    @Šøfě-m3p 4 ปีที่แล้ว +1

    ማነው እንደኔ የሚወዳቸው