አክታ ሰለ ጤናችን ምን ይነግረናል?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ต.ค. 2024
  • አክታ ሰለ ጤናችን ምን ይነግረናል?

ความคิดเห็น • 75

  • @werkneshsahela3819
    @werkneshsahela3819 15 วันที่ผ่านมา

    የእውነት ጸጋውን ያብዛልህ እኔ በአክታ በጣም ተቸግራለሁ በጣም ቢጫና ጠንካራ እና ጨዋማ አልፎ አልፎ ደሞ የተቀላቀለበት ነው ቀዝቃዛ ውሃ ስጠጣ በጣም ነው የሚብስብኝ ሙቀት ሲሰማኝም ሆነ በብርድ ስአትም ይበዛብኛል የደሞ አይነት አላውቀውም ፈራፍሬ ነገር ስበላ ስለማይስማማኝ አልጠቀምም

  • @monamona4720
    @monamona4720 ปีที่แล้ว +5

    አላህ እውቀቱን ይጨምርልህ እናመሠግናለን🍇🍇🍇

  • @jinujinu-di4py
    @jinujinu-di4py 5 วันที่ผ่านมา

    እናመሠግናለን እግዛብሔር ይባርክህ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @alembberihuny8934
    @alembberihuny8934 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
    ሁሌም ጥሩ ትምህርት ነው እምትሰጠን
    ተባረክ🙏

  • @muluneshayele9394
    @muluneshayele9394 5 หลายเดือนก่อน

    ወንድም የምትሰጠን መረጃ በጣም ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ።

  • @tinaethio3885
    @tinaethio3885 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ታሜ✝️👏

  • @aishaaisha6153
    @aishaaisha6153 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ታሜ መልካምሰው እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @muluyezelalem8832
    @muluyezelalem8832 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ጥሩ መረጃ ነው ያካፈልከን

  • @sebletamriu6257
    @sebletamriu6257 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ ተባረክ የደም ካንሰር ተብዬ ኬሞ እየወሰድኩ ነው ተደጋጋም ትኩሳት ድካም የብብት ሥር ህብጤት ነጭ የደም ሴል ማነስ ብይታ ማዞር ድርቀት ምላስ ወተት የመሰለ መጋገር እራስ ምታት እንቅልፊ ማጣት አሉብኝ በደም ካንሰርዙርያ ማብራርያ ብታደርግልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @imanali403
    @imanali403 ปีที่แล้ว +2

    Thank you for your knowledge ❤

    • @imanali403
      @imanali403 ปีที่แล้ว

      Thank you for sharing your knowledge ❤

  • @hassenoumer8936
    @hassenoumer8936 ปีที่แล้ว +1

    ብዙጊዜ የምትለቀውን ነገር እከታተላለሁ መልካም ነው እናመሰግናለን ሆኖም ግን የደም አይነት ላይ ትኩረት ስታደርግ አይሃለሁ በደም አይነታችሁ ብትመገቡ ስትል ትታያለህ ይህ በደም አይነታችሁ ተመገቡ የሚባለው ነገር አሁን በሳይንቲስቶችም ቢሆን ተቀባይነት እያገኘ አይደለም አንድ ሳይንቲስት ብቻውን ያጠናው ነገር ስለሆነ ይመስለኛል በዚህ ነገር ያንተን አስተያየት እንፈልጋለን በተረፈ ስለ ሞሪንጋ ዛፍ የምትነግረን ነገር ካለህ እናመሰግናለን !!

  • @abrehetwoldemariam7460
    @abrehetwoldemariam7460 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @enuyebekele1133
    @enuyebekele1133 หลายเดือนก่อน

    በጣም ብዙ ነገር አግኝቻለሁ አመሰግናለሁ

  • @rahmetali2463
    @rahmetali2463 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ነህ ምርጥ ሰው ሰላምህ ይብዛ እናመሰግናለን።

  • @jamilasalah2298
    @jamilasalah2298 ปีที่แล้ว +2

    🎉😊😊 You are so good guy.

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ በጣም እናመሰግንሃለን ተባረክ🙏

  • @uaekiller5244
    @uaekiller5244 ปีที่แล้ว +1

    ታምዬ በጣም እናመሠግናለን❤

  • @DD-lj5zb
    @DD-lj5zb ปีที่แล้ว +1

    Betam enamesegnalen 🙏

  • @AsadikHalifa-wg2yg
    @AsadikHalifa-wg2yg ปีที่แล้ว

    Thank you far your knawladge

  • @derejenano
    @derejenano 2 หลายเดือนก่อน

    ወድሜ እግዛቤር ያኑርህ በጣም ያስቸገረኝ ነገር አለ እርዳኝ ባክህ ጧት ጧት ወፍራም አክታ ስተፋ ከደም ጋር ከረጋ ደም ጋር ይወጧኛል 8 ወር ሆነኝ ጤና ጣብያ ግሩም ሆስፒታል ጳውሎስ ሆስፒታል ሄድኩ እፊክሽን ነው ብለው መዳኔት ሰጡኝ ሁሉም መንም አይነት ለውጥ የለውም ስል የለብኝም የህመም ስሚትም የለብኝም ምን ይሻለኛል

  • @selamassefa9772
    @selamassefa9772 ปีที่แล้ว +1

    Thank you ❤

  • @SalkebirUbi-bq6iq
    @SalkebirUbi-bq6iq 10 หลายเดือนก่อน

    ወንድም ታሜ አመሰግናለሁ እኔ ለብዙ ግዜ እያፈነኝ ያስለኝ ነበር በተለይ ቀዝቃዛ ነገር ስጠጣ ወይ ደረቴን ግልጥልጥ የሚያደርግ ልብስ ከለበስኩ ወዲያው ሳል ይጀምረኛል። የሆነ ግዜ ግን ከለሩ ወደ አረንጓዴኣማ የሚወስድ መግል የመሰለ በጣም የሚሸት ስተኛ በንፍጥ መልክ በብዛት ይወጣኝና አፍንጫዬ ላይ ደርቆ ሁሉ ያድራል በአክታ መልክም ለረዥም ግዜ ይወጣኝ ነበር በተለይ ጠዋት ጠዋት ይብስብኝ ነበር ታዲያ በዛን ግዜ ስተኛ በጣም ያንኮራፋኝ ነበር። እግዚያብሄር ይመስገን ህክምናም ሳልሄድ በራሱ ግዜ የሚሸት የነበረው አረንጓዴኣማው አክታና ንፍጥ ቆሞልኝ ነጭ ደረቅ አክታ ብቻ ይወጣኛል። ምንም አይነት ነገር አጭሼ ግን አላውቅም። ምልክቱ የምን ይሆን? ያስረዳኸኝ ቫይረስ አልገባኝም?

  • @Ethiopialove-m1r
    @Ethiopialove-m1r 10 หลายเดือนก่อน +6

    እኔ የሚያስቸግረኝ ጉሮሮዬ ላይ የተዘጋ ይመስለኝና አክታውን ለማስለቀቅ በተደጋጋሚ አክ ማለት እያስቸገረኝ ነው የሚወጣ ነገር ብዙ የለም የደረቀ ነገር እየዘጋኝ ይመስለኛል ቡና በጠጣሁ ጊዜ እና ስልስ ነገር ወይም በርበሬ ከበላሁ ያስቸግረኛል እስከ ሙሉ ምርመራ አድርጌለሁ በዚሁ ፍራች ምንም የለም ምን ይሆናል ብለህ ታምናለህ

    • @HaJc-in1yb
      @HaJc-in1yb 9 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም እንደዚህ አለብኝ ሙሉ ምርመራ አድርጌ ምንም የለም ነዉ የሚሉኝ እንግድህ አላህ ከሪም

    • @funrelaxtube9740
      @funrelaxtube9740 5 หลายเดือนก่อน

      እኔም እንደዚ ተብያለው አላህ ያውቃል 🙏

    • @azitytube6811
      @azitytube6811 5 หลายเดือนก่อน

      ዶር መልስላቸው እንጂ ለማንኛውም ዝንጅብል ፣ጦስኝ እና ሎሚ አብሮ አፍሉትና ቀዝቀዝ ሲል ማር ጨምራችሁ ጥዋት እና ማታ ጠጡ

    • @ዘይነብወሎዘይነብወሎ
      @ዘይነብወሎዘይነብወሎ 4 หลายเดือนก่อน

      ኧረ ማማየ እኔም እዳች ጎሮሮየን መተፈሻየ ላይ ክብድ ይለኛል

  • @selamworku9909
    @selamworku9909 ปีที่แล้ว +1

    Tame ante melikam tebarekilign❤❤❤❤❤

  • @MeselechKenaw
    @MeselechKenaw ปีที่แล้ว +3

    ስለ በጎ አገልግሎትህ አመሰግንሃለሁ!

  • @tiruneshwogayehu2499
    @tiruneshwogayehu2499 ปีที่แล้ว

    Tebarek kene melw betsebh 🙏

  • @enkuayelakew4954
    @enkuayelakew4954 ปีที่แล้ว +1

    ኑርለን,መልካም,ሰው

  • @melakubisrat7947
    @melakubisrat7947 5 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወንድሜ🙏🙏🙏

  • @EmayeYalew
    @EmayeYalew 2 หลายเดือนก่อน

    አምላክ ጤናህን ይሰጥህ ብዙ ጊዜ ያስጨነቀኝ አክታየ አየበዛና ከለሩን ይቀያይረራል ምን ሊሆን ይችላል

  • @aetedeaetede3016
    @aetedeaetede3016 6 หลายเดือนก่อน +1

    እሽ ወንድም እናመሰግናለን
    በመቀጠል እኔ ጥያቄ አለኝ እኔ ከውስጥ የሚሰማኝ ሽታ አለ ምድነው ዶክተር ያስጎጉጠኝና ደም የተቀላቀለ እተፋለሁ ምድነው ዶክተር ብታስረዳኝ

  • @AbebaBulecha-re6jm
    @AbebaBulecha-re6jm 6 หลายเดือนก่อน

    ወንድም በጣም ጥሩ ትምርት ነው አመሰግናለው ግን አኔ አንድ ጥያቄ አለኝ የስቸገረኝ የአፍንጫ አተነፋፈስ ነው አንድኛው አፍንጫ ቀዳዳ አክታ የሚመስል ወፈር ያለ ዘለግለግ ያለ ነጭ ውሃ የመሰለ ይወጣል በተለይ በጀርባዬ ስተኛ ቶሎ በአፌውስጥ ይመጣል ምን ይሆን በዛላይ ስተኛ በጣም ያኮራፋኛል

  • @masreshazeleke6320
    @masreshazeleke6320 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው የማመሰግንክ እኔ ጆሮየን እና ግሮሮዬ በጣም እያመመኝ ዳክተር ጋር ሆጄ መዳኒት እየተጠቀምኩ ነው የሞቀ ውሃም እየታጠንኩ እየተጎጥመጥክ ነው ግን የጆሮዬ መዳኒት በጣም አደገኛ ነው ምን ላድርግ እባክክ

  • @Tesfausinqei
    @Tesfausinqei ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @meazachufa5642
    @meazachufa5642 ปีที่แล้ว +1

    ጥዋት ጥዋት የኔ አክታ ቡናማ ነው ሺታም አለው 😢

  • @አንችንአሉአሰፍ
    @አንችንአሉአሰፍ หลายเดือนก่อน

    ማታ 8,ስአት እና ጧት ሁሌም ነው ደም ከምራቂ ጋር ተቀላቅሎ ይወጣል ሀኪም ቤት ሂጀም ምንም አይነት በሽታ የለም ይላሉ /የተለያየ ሀኪም ቤት -ከደሙ ዉጭ ሌላ ምንም አይነት ህመም አያመኝም. እባክህ ዶክተር ተባበርኝ 🙏

  • @wubalemgebre-egziabher9792
    @wubalemgebre-egziabher9792 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ ታምራት። እባክህ ሰልክህን ተናገር ሰለጤናዬ ጉዳይ ላማክርህ ፈልጌ ነዉ።

  • @አለምገራሚ
    @አለምገራሚ ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ወንድሜ ይህ ትምህርት መከታተል አልቻልኩም ምክንያቱ አቅለሸለሸኝ ይቅርብኝ እና ኮሜንት ልይ ግን እናመሰግናለንን

  • @TelayeWeldegiorgis
    @TelayeWeldegiorgis หลายเดือนก่อน

    አክታው ኖርማል ሆኖ ከጉሮሮ የማያርጥ ነው
    ሳል የለም የመም ስመት የለውም ግን አይቋረ ጥም?

  • @idgsjshgd1593
    @idgsjshgd1593 9 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር በፈጠረህ መልስልኝ
    እኔ የ10 ሳምንት እሩጉዝ ነኝ አክታ ይዞኛል
    ችግር ያመጣብኝ ይሁን?

  • @Muluale-ko7yh
    @Muluale-ko7yh 15 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር ባፌ ደም ይመጣ እቅስቃሴ ሳበዛ ምን ይሆን

  • @workinehtelila6071
    @workinehtelila6071 ปีที่แล้ว

    ታሜ ልጄ በክንታሮት ይሰቃየዋል በውጭ ያሉትን በባህላዊ መድሀኒት ጠፍቶለት በውስጥ ሁለት ተደብቀው አሉ አንዳንዴ ሰገራን ለማስወጣት በጣም ይደማበታል በጣም ተሰቃየብኝ አደራ ምን እናድርግ መላ በለን

  • @ekmaekma1803
    @ekmaekma1803 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ልጀ 4 አመቷ ነው ካመማት ከ2 ወር በለጣት 3 ሀኪም ቤት ወሰድኳት ግን ለውጥ የላትም ማታ ማታ ድንገት በተኛችበት ፍፍር አድርጐ ያስላታል አቅም እስከምታጣ ድረስ ምን ይሆን ዶክተር?😢

  • @MiheretTegegn-vc4if
    @MiheretTegegn-vc4if 9 หลายเดือนก่อน

    ቢጫ ነበር ዛሬ ደሞ ደም ይመሥላል ፎቶ አለኝ እንዴት ላሣይህ እና ደሞ በራሡ ሰአት ስለሚመጣ አክታ ምርመራ ማረግ አልችልም

  • @maedinworkineh7111
    @maedinworkineh7111 ปีที่แล้ว

    ታሜ የምትሠጠን መረጃ እጅግ በጣም ጠቅምናል ነገርግን ምንም የህመም ሣይኖር ባልታሠበ ሠአት ጉሮሮየ ላይ ድርቅ ይልና እንባየ እሥኪወርድ ያሥለኛል በራሡ ይለቃል ችግሩ ምን ይሆን?

  • @yetatwork6137
    @yetatwork6137 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏

  • @etalem2041
    @etalem2041 ปีที่แล้ว

    Dokte ewketh yebza ysew chegr ymigbah sew nh tebark

  • @tizitabekele7766
    @tizitabekele7766 ปีที่แล้ว

    Tabark Tabark

  • @AlemePetros
    @AlemePetros 6 หลายเดือนก่อน

    Thanks betem wedm gen and ngr letykik dert ley vers segbs

  • @tigistgema737
    @tigistgema737 ปีที่แล้ว

    Galatoomi ❤❤🙏🙏

  • @MeklitAyalew-w3i
    @MeklitAyalew-w3i 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጉሮሮዬን በአንድ በኩል ይከረክርኛል ምን ላርግ

  • @YidenkuAbera
    @YidenkuAbera 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ ከጎሮሮዬ የሚያቃጥል አክታ ይወጣል ምን ሊሆን ይችላል

  • @rihanarihana-v7j
    @rihanarihana-v7j 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተርዬ እባክህ በውስጥ ላውራህ በጣም ጨንቆኛል ጠዋት ከእንቅልፌ ስነሳ አፌ ውስጥ ደም አገኛለሁ 2 አመት ሆነኝ ሆስፒታል ስሄድ ምንም የለብሽም ይሉኛል😢
    ምን ላድርግ በጣም ፈርቻለሁ ምንስ አይነት ምርመራ ላድርግ ያለሁት ስደት ነው ግራ ገባኝ እባክህ በውስጥ ላግኝህ🙏🥺

    • @SSfg-u5t
      @SSfg-u5t 6 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም እንዳችው ነኝ ምራቄን እትፍ ስል እራሱ ደም አገኛለሁ😢

    • @አንችንአሉአሰፍ
      @አንችንአሉአሰፍ หลายเดือนก่อน

      የኔም እንደናተ ነው እሚያመኝ የመለሰላችሁ ​ነገር ካለ የነገራችሁ@@SSfg-u5tመርጃ ካለ አካፍሉኝ

  • @MisganawDejenie
    @MisganawDejenie 2 หลายเดือนก่อน

    እኔን አክታ ነበረኝ አሁን አክታ ለቆኝ ደረቅ ሳል ነው ምን ይህን ዶ/ር

    • @SolomonMan-i9d
      @SolomonMan-i9d 20 วันที่ผ่านมา

      አክታው በምን ተወህ ወንድሜ

  • @workinehtelila6071
    @workinehtelila6071 ปีที่แล้ว

    ኸረ ላብ አስቸገረኝ የዛሬ አመት ኦፕራሲዮን ሆኜ ነበር ምን ትመክረኛለህ?

  • @zewdneshLegese-vn5hv
    @zewdneshLegese-vn5hv 5 หลายเดือนก่อน

    Ebakih sile parkirson yemitilew kale

  • @SelamAltaye-r9l
    @SelamAltaye-r9l 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ ነጭ ጉም የሚመስል ለረጅም ጊዜ አክታ አለኝ በጠም ብዙ ነው ሲያስታውከኝም በጣም የሚጎተት ሆኖ ይወጣል ክረምት ላይ ይበዛል

    • @AbebechWorku-i6y
      @AbebechWorku-i6y หลายเดือนก่อน

      ልክ እደኔ😢 ውይይይይ

  • @lmb1719
    @lmb1719 ปีที่แล้ว +1

    About tuberculosis please

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ታሜ

  • @hananmulu8491
    @hananmulu8491 11 หลายเดือนก่อน +1

    አረ ዶክተር እኔ ቀይ ነውአክታዬ 😭

  • @AsadikHalifa-wg2yg
    @AsadikHalifa-wg2yg ปีที่แล้ว

    ጥምር የድም አይነት ኦ ወንድ እና የድም አይነት ኦ ሴት ትምህርቱ በድምብ ሰለአልገባኝ ማየት እፈልጋለሁ

  • @MiheretTegegn-vc4if
    @MiheretTegegn-vc4if 9 หลายเดือนก่อน

    በድምፅ ላዉራህ ከይቅርታ ጋር

  • @LyfhSghfg
    @LyfhSghfg 6 หลายเดือนก่อน

    አክታዬጥጥነውእሚመስለውደግሞጠብጠብእያለአክታያስቸግረኛልመፍትሄውምንድነው

  • @ErmielYonas
    @ErmielYonas 6 หลายเดือนก่อน

    ታሜ ጉበት ሰበላ ይተውኛል

  • @sebletiruneh2183
    @sebletiruneh2183 ปีที่แล้ว

    ሀይለኛ፣ሳይነስ፣ነበረብኝ፣አሁን፣ወደአስም፣እየተቀየረ፣ነው፣አሉኝ፣የደም፣አይነቴB+:ነው፣ቡና፣በወተት፣ስጠጣ፣ባሰብኝ፣ያንተን፣የቆየ፣ቢዲዬ፣አይቼ፣ሳቆም፣ለውጥ፣አለኝ፣አመሰግናለሁ፣በጣም፣።

  • @aetedeaetede3016
    @aetedeaetede3016 6 หลายเดือนก่อน

    እሽ ወንድም እናመሰግናለን
    በመቀጠል እኔ ጥያቄ አለኝ እኔ ከውስጥ የሚሰማኝ ሽታ አለ ምድነው ዶክተር ያስጎጉጠኝና ደም የተቀላቀለ እተፋለሁ ምድነው ዶክተር ብታስረዳኝ