🔴መምህራችን መጥቷል!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 32

  • @muluderaamera9238
    @muluderaamera9238 หลายเดือนก่อน +6

    መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን በእውነት መምህርማ የሚገባው ለእርሰዎ ነው የሚያስተምሩትን የሚናገሩትን የሚኖሩ ለማንም ለማንም ሳይሉ የቤቴክርስቲያን ሕግ ይከበሩ ብለው እውነትን የሚናገሩ በአጠቃላይ እርሰዎን የምገልፅበት ቃል የለኝም መምህር ብቻ እግዚአብሄር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር እኔ የእርስዎን ትምህርት አንድ ጊዜ ብቻ አደለም የምሰማው ደግሜ ደግሜ ነው በዚህ ዘመን እውነትን እየተናገሩ ያሉ መምህርነዎት የፃድቃን, የቅዱሳን እና የሰማእታትን ታሪክ ያወኩኝ የእርሰዎን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ ነው የእርሰዎን ትምህርት በመማሬ በህይወቴ ትልቅ ለውጥ አግንቻለሁ እና መምህር እባከዎት ቶሎ ቶሎ ይምጡልን::

  • @DagnewDagnew
    @DagnewDagnew หลายเดือนก่อน +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የድክመቴ መፅናኛ ስዝል መበረታቻየ የእዉነት ልክ መምህር ወመገስፅ እግዚአብሔር ከእርስዎ ጋር ይሁን

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር :አሜን አሜን አሜን በእውነት ማስተዋልን ያድለን:የሰማነውን በእዝነ ልቦናችን ያሳድርብን:የቅዱሳን አባቶቻችን እናቶቻችን ረድኤት በረከታቸው ይደርብን:በጸሎታቸው ይማረን :ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር ተስፋ መንግስተ ሰማያት እርስቱን ያውርስልን🙏✝️

    • @Robelataklti-r7m
      @Robelataklti-r7m หลายเดือนก่อน

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🥰🙏።ኣክሱም ፂዮን ሄደህ/ሽ ታውቃለህ/ቂያለሽ??

    • @vjgu7406
      @vjgu7406 หลายเดือนก่อน

      @Robelataklti-r7m አልሄድኩም

  • @zelalemanagaw8921
    @zelalemanagaw8921 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተሰፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ዕድሜ በጤና ያቆይል መምህር ።

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 หลายเดือนก่อน

    ወለተ ማርያም አሜን ይፍቱኝ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሁሉም ቅዱሳን 🕯️🕯️🕯️ በረከታቸው ጸሎታቸው አይለየን 🤲

  • @سميرهسميره-د5ك
    @سميرهسميره-د5ك หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን፫ኦ አምላኪ ሆይ ለእኔ ልብ ስጠኝ ውዮው ለእኔ 😢 የንሰሀ ልብ ይስጠኝ አምላኪ

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤

  • @lidiyat
    @lidiyat หลายเดือนก่อน

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
    መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @tigisttaye9803
    @tigisttaye9803 หลายเดือนก่อน

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጥቅሜ ለኔ ቸሩ መዳሀኒአለም ከርሶ ጋር ይሁን ❤

  • @TinaChn-y1n
    @TinaChn-y1n หลายเดือนก่อน

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ የመንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫❤

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማልን ዲያቆን❤

  • @Sohi009
    @Sohi009 หลายเดือนก่อน +1

    ቃሐህይወት ያሰማልን

  • @bettyaylaew-e4u
    @bettyaylaew-e4u หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን የክርስቶስ ሰላም ይብዛልዎት መ/ር ገብረ መድኀን አሜን ፫እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን ፫ይኹን ይደረግልን የሰማንዉን በእዝነ ልቡና ችን ይሳልብን የሕይወት ቃል ያሰማልን ገነት ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን

  • @user-kingdavid561
    @user-kingdavid561 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen

  • @kukw9428
    @kukw9428 หลายเดือนก่อน

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን

  • @Salam-m7u
    @Salam-m7u หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን

  • @romanafrassa3652
    @romanafrassa3652 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @Robelataklti-r7m
    @Robelataklti-r7m หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዮርዳኖስ ሆይ🎉

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 29 วันที่ผ่านมา

    ተመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 หลายเดือนก่อน

    ቃለሕይወት ያሰማልን🙏

  • @eseyemekeds7433
    @eseyemekeds7433 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @user-kingdavid561
    @user-kingdavid561 หลายเดือนก่อน

    Egziabiher ymesgen kale hiwet yasemaln

  • @MeskeremChefiko-th7ec
    @MeskeremChefiko-th7ec หลายเดือนก่อน +1

    አማን አማን አማን❤❤❤ እንኳ አባሮ አደረሰ ❤❤❤

  • @meronwoubshet
    @meronwoubshet หลายเดือนก่อน

    አግዚአብሔር ይስጥልን ።

  • @frehiwotlikyelleh7654
    @frehiwotlikyelleh7654 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwot yasemalen 🙏

  • @worldsport0855
    @worldsport0855 หลายเดือนก่อน

    ከፈተና ሁሉ ፈጣሪ ይከልልህ።

  • @salamsalam2891
    @salamsalam2891 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤