የእንጀራ ልጁን ሌላ ላገባ ነው በማለት ሊያስውጣት የፍለገው ሰወዬን ከሰስኩት
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
- Subscribe Like በማረግ አበረታቱን በSuper Thanks ይደግፉን። እናመሰግናለን🙏
__________🙏🏿❤🙏___________
⚠DISCLAIMER ⚠
NOTE: We are not the owner of any of the Visuals shown in this video. We give credit to the respective owners and original producers.
FAIR-USE COPYRIGHT DISCLAIMER
Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, commenting, news reporting, teaching, scholarship, and research.
Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.
Movies - Alpha
2018 ‧ Drama/History ‧ 1h 36m
______________________________
#mertfilms #mert_films_ተከታታይ #Amharicmovie #አማርኛፊልም #አማርኛታሪክ
#Amharic film
#amharicmovie
#ethiopia
#ethiopianmusic
#ethiopiannews
#amharicmovie
ፊልም በአማርኛ
የኢትዮጵያ ፊልም
kana drama
#seifuonebs
#amharicmovie film 2023
#ethiopianmusic
New Amharic film
New Amharic movies
ethiopian film new
amharic film
አማርኛ ፊልም
አዲስ ፊልም
የፊልም ታሪክ ባጭሩ
Ethiopian prison break
Amharic story
#Ethiopian movie 2023 full movie
kana tv
#seifuonebs
seifu on ebs
kana drama
Film wedaj, film, series movie. movie recap Amharic, movie recap in amharic, amharic movie recap, amharic recap, recap amharic , Amharic, money heist ethiopia recap, Hear me recap, Film wedaj | cinemawi Films | Seifu on ebs | Arif Films | Abel Entertainment | Abel Birhanu Entertainment | Ethiopia Film | kana | babi | ebs | Ethiopia tiktok | Sera Film | ሴራ የፊልም ታሪክ ባጭሩ | Sera film | prison break | Feta squad | Amharic film | Amharic movies | Sera ye film tarik | Film | Arif film | ፊልም ወዳጅ | ሴራ | የፊልም ታሪክ | ፊልም በአጭሩ | Abel Entertainment | New Ethiopian movie | ህንድ ፊልም በአማርኛ ትርጉም | የህንድ ፊልም በአማርኛ ትርጉም | Amharic movies old | Sera film tarikh | Wase records | Amharic movies | Ethiopian film | Mert film | gerami negeroch | Ye Film Wedaj | Abel Birhanu Entertainment | Film wedaji | Sera movie | mert films | ሴራ ፊልም | Arif films | Ethiopian music | Ethiopian prank | Ethiopian movies | Filme wedaj | Films | tingret tube | ፊልም ወዳጆች | ፊልም ወዳጅ | ትንግርት ቲዩብ | feta daily world | ለማመን የሚከብድ | አስገራሚ | አስደንጋጭ | አስፈሪ | አደገኛ | የማይታመን | የአለማችን | Epic habeshans | Salon tube | ድንቃድንቅ | Asgerami negeroch | Asferi | babi | Miko mikee | Comedian eshetu | Hulu daily | Ethiopia | Habesha | Tigray | GERD | Aser tad | Ethiopian prank | እረኛዬ | Eregnaye | Feta daily news | | Tech talk with Solomon | Kana tv | Selam tesfaye | | Eritrea | Getachew reda | Debretsion G.Michael | Saron ayelign | Eteamr Tv | ላይቭ ላይ የተዋረዱ ሰዎች | davi funny | abel birhanu የወይኗ ልጅ | ethiopian movie | ebs | vlog | babi | ethiopia tiktok | amharic film | mezmur protestant 2021 new | abel birhanu የወይኗ ልጅ 2 | ለማመን የሚከብድ | seifu on ebs this week | new ethiopian amharic movie | Addis Sheger አዲስ ሸገር | አዲስ ሸገር | Addis sheger youtube | Addis Sheger Ethiopia | teddy afro new music 2021 | fana tv live | 9 shi part 100 | amharic film | Betoch comedy | tigrigna music | ebs tv | ethiopian drama | ethiopian comedy | zetenegnaw shi, seifu on ebs, new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian, teddy afro, fana tv, 9 shi part, amharic film, betoch, tigrigna music, ebs tv, ethiopian drama, ethiopian comedy, ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14, hanan tarik, amharic music new ethiopian movie, new ethiopian movie 2019, ethiopian movie, full ethiopian movie, ethiopian drama, ethiopian new movie, new ethiopian film, ethiopian movies, best ethiopian movie, new ethiopian movies, amharic movie, ethiopian comedy, ethiopian film, ethiopian new drama, ethiopian movies 2023, ethiopian, ethiopian new movie 2023, new ethiopian music 2023, latest ethiopian movies, funny ethiopian comedy, new ethiopian music seifu fantahun on ebs show, seifu show, seifu on ebs, seifu fantahun show 2023, seifu fantahun late night show, seifu fantahun, seifu fantahun prank, funny pic seifu show, seifu on ebs this week, seifu on ebs this week 2023 , #ethiopiannews, #zena, #ethiopia zena.tplf, #ኢትዮጵያ ፎረም ComedianEshetu #comedianeshetu #donkeytube #comedianeshetu #dinklejoch #dinklejoch #dinqlejoch #comedianeshetu #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Series #Yetsehay_Lijoch #Amharic #Ethiopiamert films - ምርጥ ፊልም,ምርጥ ፊልም ታሪክ,mert films,ትርጉም ፊልም,mert film - ምርጥ ፊልም,የኢትዮጵያ ፊልም,አዲስ አማርኛ ፊልም,አማርኛ ትርጉም ፊልም,አማርኛ ፊልም,ኢትዮጵያ ፊልም 2023,amharic films,habesha films,arif films,ምርጥ ፊልም,ሴራ ፊልም,ምርጥ የፊልም ታሪክ,ፊልም በአማርኝ,አጭር ፊልም,ፊልም ገለፃ,ፊልም ወዳጅ,ቱርክ ፊልም,ታላቅ ፊልም,mizan films,መዝገብ ፊልም,ሴራ ሙሉ ፊልም,ሴራ ፊልም ባጭሩ,የህንድ ትርጉም ፊልም,ትርጉም ፊልም የህንድ,አሪፍ ፊልም,mert films recap,ፊልም በአማርኛ,አዲስ አማርኛ ፊልም 2022 በዚህ ሳምንት,kb films
'''''' THANKS FOR WATCHING 🙏🏿❤🙏''''
ምንም አጠያየቅ አችልም ካሚራ ደብቀህ ነበር የምታጣራው ከነ ንስር አይና ዶካ ሸው ተማር
Absolutely you should learn
Hello what kind of question? she want justice take her to the police station
ሰለቆረብክ ማንም አያምንህም ባለጌ ውሻ
እበከህ ከንሰር አይን ወይም ከዘላለም
አገናኛት አንተ ብቻህን አትችለወም
አሁንም አንድነገር እንዳይርጋት
ትተሃት አትሄድ ሁለተኛ ካርታዉን
በእጆ አሰገባላት ወደ ሕግ አቅርባት
እሱን ለብቻ አነጋግሩት ዘላለምን ዱካሸዉን
አይንሰርን ይርዱሕ
Pls le duka or neser or singel enenegerelat
ጋዜጠኛ የልጅቷ ሃላፊነት አለብህ አንዴ ጀምረሃል የናት የአባቷ ቤት ነው እንጀራ አባት አይመለከተዉም ካርታዋን እንዳይወስድባት
ወይኔ እነዚህ ጋዜጠኞች ከየት ነው የመጡት ልባቸው ቆንጆ ሩሁሩህ የተባረኩ መላእክቶች ወረድ እንዴ❤❤❤❤❤❤❤
Dehena sew felge yehe aychelme
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖሩ አብዛኞቹ ኢትዮጵያውያን ሞኞች ናቸው ህግ የላቸውም። ፍቺው. እህት አንቺ ወጣት ነሽ እና ከሚወድሽ ❤️ ጋር የራስህ ህይወት ኑር።
ልጂቱን። አረጋጋት። ብቻዋን። መቆየት አትችልም። ጠባቂ የደረግላት
ልጅቷን አረጋጋትና ወደ ፍርድ ቤት አቅርባት።ማስረጃዉን ጋዜጠኛዉ ጋር ይሁንና ሰዉየዉን ለፍርድ አቅርባቸዉ።
ድብቅ ካሚራ አስቀምጠህ እሜደርገውን ብትከታትል መልካም ነው
እውቀት የለውም ይህን የምትከታተሉ ጋዜጠኞች እርዷት ይህ የሚዲያ ባለሙያ አይድለም ጅል እውቀት የሌለው ነው ይህን ስትነግረው መጀመሪያ ድብቅ ካሜራ ማስቀመጥ ይችል ነበር ግን ፋራ እውቀት የሌለው ጅል ነው
እቤት ዉስጥ ካሜራ አድርገህ ማስረጃ መያዝ አለብህ ልጅቱን ትተሀት እዳቴድ አጠገብዋ ሰዉ ያስፈልጋታል
yen ሚስክን😢😢💔💔💔😭😭 ኡፈፈፈፈፈ አይዞሽ ይህ ያልፋል
በቃ ምሰክር አለ አለች እኮ ወንድም እባክህ ተረዳት 😢😢😢
አይዞሸ😢😢😢😢😢😢
ንብረቱ የወላጅ አባቷና የናቷ ንብረት ነው የልጅቱ ንብረት ነው
አረጋጉዋት ልጅቱን ተረዷት ኧረ በፈጠራችሁ😢😢😢😢😢😢
ጎበዝ ፡ ካሜራ ፡
በጣም አሳዘነች ልጅቷ ሰዉየዉ ይገላታል ለህግ አቅርቡት ይሄ አረመኔ
በጣም ታሳዝናለች😢😢😢😢😢በአላህ እርዷት ወንድሞቼ
እረ እዛቤት እዳትተዋት ይገድላታል እባክህ
አወእባክህቦታአስይዛት
የጀራ ልጁ ክሆነች ለምንድነው አለባበሷ እንደዚ የሆነው
ካለባባሷማ አሣዳጊዋላይ ሥትጠለጠል አላየሻትም😂
Yehe betam senef gaxetegna new avhalebetem esti ene habteshen eyachew lejetun endasgedelat zem beleh lekekew
ጋዝጠኛ መጀመሪያ በስውር ካሜራ መረጃ መያዝ ነበረብ
ሰውየውን ለህግ አቅርብትይሄ ከሀዲ❤❤❤
በአላህ ትተሀት አትሂድ ይገላታል አደራ በልጆችህ ድረሰላት
መስኪን ልጂቱ ስታሳዝን
ለነስር አይን ብታገናኛት መፍትሄ ያሠጣታል በፈጠረህ ሰውዬው መጥፎ ሰው ሊሆን ይችላል ለገንዘብ ሊሆን ስለሚችል ይጎዳታል😢😢😢
ውንድም አለም ልጅትዋ የንብ ቀፏ እንደመንካት ነው ያደረግክባት ብቻዋን እንዳትተዋት ይገላታል 👌👌
በአላህ ትተሀት አትሂድ ይገመታል አደራ አደራ ጅግናችን እባክህ🎉🎉
ይገላታል
ይሄንን የሚያይ እባካቹ ሊያስገድላት ነው የሚያይ የህግ አካል ካለ እባካቹ ተባበሯት የነዘላለም ስልክ ካላቹ ደውሉላት
በጣም ቀሽም ና መሀይም ጋዜጠኛ ። ድብቅ ካሜራ አስገብቶ ነበር ማጣራች የነበረበት። በንደዚህ አይነት መሃይም ጋዜጠኛ ነው የሰው ህይወት የሚበላሸው። የዚች ልጅ ህይወት ቢበላሽ ተጠያቂ ጋዜጠኛው ነው። ምክንያቱም መጀመሪያ ነበር ደብቅ ካሜራ ማድረግ የነበረበት።
በናታችሁ ይች ሴትዮ በጣም ጎበዝ ቲያትረኛናት አስቀጥራት ትችልበታለች 😂😂😂😂😂😂😂😂ወይ ጉድ
በድብቅ ካሜራ ማስረጃ ብቲዝበት ጥሩ ነበር እንደዚህ አይነት ቀጣፊ እስከመቼም እውነቱን አይናገርም ሰካራም ።
ልጅቷ ግን ያሰበችው ተንኮል ያለ ይመስለኛል ካሜራ ማስቀመጥህ ጥሩ አድርገሀል እውነቱ ላይ ለመድረስ ይረዳሀል
ትክክል ይሄ የኔም ሃሳብ ነው የሚያጠራጥር ነገር አለ ልጅቷ ላይ
ይችን ልጅ አደራ ብቻዋን አትተዋት ሰውየው ነፍሰ ገዳይ ነው።
አሚን ይላል ጋዜጠኛው አስገራሚ ነው
አጠያየቅ፡አትችልም፡ከዱካ፡ሾ፡ጋርአብረክ፡እርዳት።
አተጋዜጠኛ። ሌላ ሰው። ጨምርና ያግዝህ
አንተ ለዛዛነህ። ለምድ። ያላቸው። አሉ። እርዱኝ
😢😢😢😢😢😢😢 very sad don't leave her alone please? Let her safe 😢😢😢😢
አይዞሺ እንበላት ይሄ ወራዳ❤❤❤
እባክህ ልጅቷን እቤት እዳትተዋት ወደ ህግ ይዘሃት ሂድ 😢 ሰታሳዝን ጭራሸም ይደፍራል 😢
Mene ayente balgya kelyatame sewe new betame kowshasha sewe neke
እናትሽናት ጥፋተኛ ጎረምሳ ማግባትዋ በቤትዋ😢😢😢😢😢
የክትትል ሥራ አልገባውም ለጋዜጠኛው ። ወንጀል በቀላሉ መረጃ ለማግኘት ብዙ ጥበብ ይጠይቃል ። 🎉🎉🎉
ልጀ ነች ብሎ ከገመጨጨ DNA ያስፈልጋል ትክክለኛ ድብቅ ካሜራ
ጋዜጠኛው ምንም አትነፍም ከንስር አይንና ከዱካሾው ተማር ተማር
😢😢ወይሂወትአይዙሺ
ምስክሮቹን እሷን ሳይሆን መጠየቅ ያለበህ በመጀመርያ መረጃውን አሰባስበህ ነበረ እሱን ቃለመጠየቅ ማድረግ ያለብህ ።
ልጅቷን እንዴት ቤት ለብቻዋን ትተሃት ትወጣለህ እየዛታት እያየህ የእናቷ ገዳይም እሱ ልሆን ስለምችል።
ይህንን ወራዳ እንደት ትለምነዋለህ ከንስር አይን ከዱካ ሶው ከሐገር ምድያ ከሚኪ ወዘተ ልምድ ውሰድ ሰውን በችግር ውስጥ አትክተቱ የመሞታቸው ምክንያት አትሁኑ ያለ ልምድ ያለ አቅም ወታቹ። ሁለቱንም ካርታ ይዘህ ለፖልስ መስጠት ነበረብህ
የሷ ቤት ከሆነ ጎረቤቶችን ጠይቅ አደራራ እንዳትተዋት
ካሜራ ፡ ማድረግ ፡ ነበረብክ
አሁንም እዳይደርሰባት ከደረሰ ይገላታል
ይዘአት ሂድ ይገላታል ስለተጋለጠ የአሰበው ስለታወቀበት ክፉ ከማድረግ አይመለስም የሰውየውማ ያስታውቅበታል ህግ ካወቀው ምንም አያመጣም እንፀልያለን ጌታ ይጠብቅሽ ትግርት እባክህ በርታ
አሰራርህን አስተካክል ዩቱበሩ ጥያቄ ድክመትአለህ
እባክህ ተረዳት ለሕይወቷ ዋስትና የላትም ያጠቃታል ቤቷን ትረከብ በነፃነት ትኑር በእግ ከለላ ውስጥ ትሁን በዚህ ላይ ደፍሯቷል የእነጀራ አባት ነው ቤቱን ነው የማፈልገው ሰውየው ለሌሎቹ ጋዜጠኛ ይተባበሩህ በህግ ጥላ መጠየቅ አለበት ዝም አትበለው
የሺማግሌ ባለጊ እርኩሰ ባልሰራው ቤት ለመውረሰ እንዲህ መቆመጥ ለህግ አተላልፈው እንዴት ነው ለመውረሰ የቻለው በምን ምክኒያት ነው የእናት ውርሰ ለእንጀራ ባል የማይሆን ነው
እንት ስራ ቀይር ሁሉም ተሰጥኦ ይፈልጋል ጥይቄህ ሁሉ የማይረባ ከህግ ጋር ጥሩ ግንኙነት ያልህ አይመስለኝም
አላህ ይረዳሸ
Biyans wereketun foto ansaw
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ይህ ልጅ ለማጅ ነህ ጎበዝ ነህ ግን ትንሽ የቀረህ ካሜራ የለህም
ሲቀጥል ጋዜጠኛው እሷንም 😢😢😢ተረዳት ወይም በድብቅ ካሜራ አስቀምጥ
Gaxetena lemin dibik camera ataderhim
አትችልም አቅም የለህም ሰው ጨምር ትልቅ ጉዳይ ነው
Sewiyew
ihe sawiye ga tetah atehid ichi Liji adaga Lay nache wandime
በጣም ቀሽም አፕሮች ነው የምታደርጉት ከልጅቷ ችግሯን ከሰማችሁ በኃላ እንዴት መረጃ መሰብሰ እንዳለባችሁ፣ አስባችሁ መረጃ መሰብሰብ ሲገባችሁ፣ በዚህ መልክ አይሆንም። ይሄን በካሜራ መሰብሰብ ሲቻል፣ ዝም ብላችሁ ነው ልጂቱን እንደ ደፈራት እርግጠኛ ነኝ፣ ብዙ የደበቀችው ሊኖር ስለሚችል እንደ ሚደፍራት ሁሉ መረጃ መያ ትችሉ ነበር፣ ካሜራ ደብቃችሁ ማስቀምጡ ተገቢ ነው ያለዚያ ግን ጉዳዩን እያበላሻችሁት ነው ያለ መረጃ አይሆንም።
Please tilik sitati now yesarakow lijitan abalashkibati isun kabetu mawtati nabarebih ye higi kalala magigneti neberebati lijita
ለመረጃ እንዲረዳህ በድብቅ ካሜራ ሴቶችን የሚያመጣ መረጃ መኖር አለብህ። ከዚያ በኋላ ፍርድ ቤት ክስ ይመሰረታል
ከናይሮቢ
ኡፍፍፍፍ በጠም ተሰዝነለች ልጂቱወ አይዝሽ ሁሉሙ የልፈል ገዜጠኛዉ እሄን ሰዊዬ ለህግ አቅርበዉ የእጁን መግኛት አለበት
በመጀመሪያ የናቷ ቤት ከሆነ እሱ ነው መወጣት ያለበት😢😢😢
🤔🤔🤔🤔🤔Gudii zadiroo
ይች ልጅ ግን የሚያጠራጥር ነገር ይታይባታል ሁለቱም ሳይጠየቁ ፍርድ የለምና ውሸት ነው የሚመሰለው
ማስረጃው ሌላ ቦታ ይቀመጥ
Wendmey please Karta ante yazo
❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
አደራ ብቻዎን ትተሀት እንዳትሄድ ሰውየውን ለህግ አሳልፈህ ስጠው አደራ አደራ
የቆየውን ካርታ አደራ እንዳትሰጣት አደራራራ
እችልጅ የውነቷን አይመስለኝም
ምክኔያቱም አነጋገራ ዝብርቅርቅ ነው
Hay lije Gin tikikilenaw single ?
Mikiniyatum ersu betam gibze New.
Atitetewat.
Ebakh endattewat agzat camera megtem neberebh balyew wuch ytlatal
ተመልሶ እዛቤት እንዳይመጣ አደራህን ዶክመንቱን ይዛችሁ አስቀምጡ አደራህን
እባክህ የንስር ዓይን ጋ አገናኛት ይቺልጅ ችግር ያደርስባታል ስሊዚህ እባክህ ለህግ አድርስው😂😂😂
ጋዜጠኛው ድብቅ ካምራም ሆነ ሌላ ማስረጃ መሰብሰብ ነበረብህ:: ሰውዬው ጥሩ ሰውም ሆነ አልሆነ ማስረጃ አቅርብ ማለቱ ትክክል ነው
ወረቀቱን እንዳይወስድባት እናተ ጋ ይሁን ካሜራ አስቀምጡ።
😢😢😢😢😢😢😢😢ወይኔ
Jegina
😢😢😢😢❤❤❤❤
የኔእህት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Seweyewe weshetame newe
😢😢😢😢😢😢😢❤😥😥
ከሬተወን። ፕለነን። ኢዘው። ዬድ🤔🤔🤔🤔🤔
Ayzosh ehete 🤔
እባክህ ብቻዋን አትተዋት ለህግ ውሰዳት የናትዋ ውረሻ የአባትዋ ነው እርዳት ስታሳዝን ሆድ ትበላለች ዘመድ የላትም በባት ወይ በናት ዘመድ የላትም ጥልሀት አትሂድ አባክህ ይገድላታል እኔ በጣም ያሳዝናል
የጋዘጠኛው ስህተት መጀመሪያ ከጥቆማው በሗላ የሰውዬውን ድብቅ ሥራ በድብቅ ካሜራ ቀርጾ በሗላ ማፋጠጥ ነበረበት።
አዎ ነገሩ አጠራጣሪም ይመስላል ግን ልጅቷ የተናገረችው የእውነት የወላጆቿ ቤት ከሆነ የሚያሳስብ ነገር አይኖርም ግን ከሰውየው ጋር ሌላ ግንኙነት ካላት ድብቅ ካሜራ እንዲኖር አትፈልግም ም/ቱም ልጅቱ ራሷንም እንድትጋለጥ ስለሚያደርግ በተጨማሪም አለባበሷ ራሱ ለሌላ ነገር ይጋብዛል ይህ ትክክል አይደለም በተረፈ ግን ነገሩ እስኪቋጭ ድረስ በውጭም የሰውየውን እንቅስቃሴ ብታውቁት ለመረጃ ይረዳችሁ ይሆናል
❤❤❤❤❤❤❤❤ 5:03
ለዛውም ፡ እደፈራት ፡ 😢😢😢😢😢
ድብቅ ካሜራ ብታደርጉ እኛም ከጥርጣሬ ነጻ እንወጣ ነበር ለምን የአንድ ሰው ቃል ብቻ ሰምቶ መፍረድ አይቻልም
በድብቅ ካሜራ ነበር ጉዱን ማውጣት ከንስር አይን ከዘላለም ዘገየ ተማር
አይ ጀዝባው አቅራቢ ። ያለምንም ማስረጃ ሰው ቤት ገብተህ ትዘባርቃለህ ። አሁን ልጂቷን እሳት ላይ ጥደሀት ልትሄድ ነው ።በቃ ሰውየው ይገላታል ። ጭራሽ ቤት ውስጥ ትቆያለሽ ይላል እንዴ ። እረ ጎበዝ ተቃጠልኩ ።
አባክህ❤እዳትተዋት❤ብቸኛነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤