"ሁሉም ሰዉ የራሱ ተሰጥዎ አለዉ" እና ልጆች ህልም እንዲኖራቸዉ አርገን ስለማሳደግ እንመካከር ከትዕግስት ዋልተንጉስ ጋር በቅዳሜን ከሰዓት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 169

  • @chinasweet8634
    @chinasweet8634 4 ปีที่แล้ว +51

    እኔ ከኢቤስ ፕሮግራም አንደኛ ብዬ ከምሰጠው ፕሮግራም ይሄ ነው 👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @monaalemayhu621
    @monaalemayhu621 4 ปีที่แล้ว +13

    ይሄን ፕሮግራም ስምቶ እራሱን የማይመረምር ወላጅ አለ ብዬ አላምንም እኔንም ጨምሮ አስተማሪ ነው ቲጂዬ በርቺልን

  • @misrachteffera6219
    @misrachteffera6219 4 ปีที่แล้ว +13

    በጣም የሚገርም ፕሮግራም :: ወይሮ ጡሩወርቅ እምትገርሜ ሴት ነሽ ብዙ ነው የተማርንው ካንች እባካችሁ ሚዲያዎች እንደዚህ አይነት ሰዎችን ጋብዙ

  • @amird9210
    @amird9210 4 ปีที่แล้ว +3

    ይሄ ፕሮግራም እጅግ ከወደድኳቸው ፕሮግራሞች ውስጥ አንዱና ዋነኛው ነው እጅግ በጣም ጠቃሚ ብቻ ሳይሆን አንገብጋቢም ጭምር ነው

  • @abrhamasnakew6843
    @abrhamasnakew6843 4 ปีที่แล้ว +4

    Wow በጣም ጠቃሚ ሀሳብ ነው ያካፈልሽን አዘጋጆችን አሳብ ስጫችንን በጣም አመስግናለው እንደ ልጂ አባት ብዙ ትምርትን ስጠሽኛል 🙏🏻

  • @asterhailu1954
    @asterhailu1954 4 ปีที่แล้ว +3

    I just saywow, what a wise women. I learned a lot from this topic thanks.

  • @ishmaeldassa8268
    @ishmaeldassa8268 4 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዋው! መሠረታዊ: አስፈላጊ: ወቅታዊም: ጥያቄ ነው። ምነው ያንች ተማሪ በሆንኩ ወላጆች ደጋን ልጆች ቀስት መሆን አለባቸው። እሰይ ተባረኪ ትንታግ የሆነ መልስ ነው የሠጠሽው ተባረኪ።

  • @yetnayetdemoz3208
    @yetnayetdemoz3208 4 ปีที่แล้ว +5

    ምርጥ ዝግጅት ነው ታይቶ የማይታወቅ ብዙ እውቀት የሚሸመትበት ዝግጅት ነዉ በርቱ

  • @samerawitabera4093
    @samerawitabera4093 4 ปีที่แล้ว +7

    One of the amazing and talented women I ever known. Thank you for saving the generation. U have done your part.

  • @aby7200
    @aby7200 4 ปีที่แล้ว +5

    Wow hopefully you will save the next generation 👏🏽👏🏽👏🏽

  • @konjorasta9799
    @konjorasta9799 4 ปีที่แล้ว +34

    *ይሄ ፕሮግራም በጣም ለውጥ ያመጣል ።ቀጥይበት ቲጂየ*

  • @alazarejigu
    @alazarejigu 4 ปีที่แล้ว +2

    Best program I have ever watched in a long time!

  • @bezaitmulugeta4824
    @bezaitmulugeta4824 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ጠቃሚ መልእክት ነው አመሰግናለሁ።

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg 4 ปีที่แล้ว +11

    ዋዉ በጣም አሪፍ ትምህርት ነዉ

  • @beztik2225
    @beztik2225 4 ปีที่แล้ว +5

    Wow! Brilliant! This sounds like a Montessori method. It encourages/teaches parents to study their children and their interests/inclination and guide them accordingly. Children need to be respected. They shouldn't be treated as our possessions but individuals. I wonder if Tiruwork uses the Montessori method? What a beautiful person and work you're doing!
    Tigist, thank you for inviting guests with great insights and substance. You ask very good questions and are good listener. Keep up the good work!

  • @sulamith.9031
    @sulamith.9031 4 ปีที่แล้ว +7

    Pls give her more time, we learn a lot from her. Thank you.

  • @ashe8263
    @ashe8263 4 ปีที่แล้ว +21

    It's amazing speech she has to right book !!

  • @lewiashebo3790
    @lewiashebo3790 4 ปีที่แล้ว +10

    both of you have a clue about the topic! Interestingly I never have seen such thing in any of Ethiopian media! please keep it up girls!

  • @faizabillionaire2072
    @faizabillionaire2072 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት ማለም ከ እውቀት ይበልጣል!

  • @geletunurebo4687
    @geletunurebo4687 4 ปีที่แล้ว +3

    ህይዎት ያላ ፕሮግረም!!! ቲጂ ሥራህሽ ያስዳምማል ተበረኪ
    ጥሩወርቅ በጣም ጥሩ ምክር ነው እናማሰግናለን

  • @ካቡ
    @ካቡ 4 ปีที่แล้ว +14

    Yoo this lady is super interesting 🔥🔥 love her already
    She needs to look for TH-cam channel seriously

  • @ritaa6260
    @ritaa6260 4 ปีที่แล้ว +17

    OMG, this is our new Ethiopia. I think chewanet is civility.

  • @lemtube9931
    @lemtube9931 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ቆንጆ አስተማሪ የሆነ ፕሮግራም ነው ይቀጥል

  • @brookmarley7618
    @brookmarley7618 4 ปีที่แล้ว +8

    I’m super glad ‘cause I was one of your student Ms. Terry! Much Love ❤️ for you and for Yeneta!

    • @besaqneber
      @besaqneber 4 ปีที่แล้ว

      Can you say more about Yeneta??? I was hoping they will talk about it. But, they didn't.

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 4 ปีที่แล้ว

      የኔታ የት አዲስ አበባ ላይ እደሚገኝና። አንዳንድ ነፐሮች ብትገልፅ የምታውቅ ከሆነ

    • @የዑራኤልልጅ-ፀ3ሰ
      @የዑራኤልልጅ-ፀ3ሰ 4 ปีที่แล้ว

      የት አከባቢ ነው ትምህርት ቤቱ እስቲ የምታውቀውን ንገረኝ

    • @brookmarley7618
      @brookmarley7618 4 ปีที่แล้ว

      Ine Negne yeneta changed me in different ways like attitude, my english and how I lead myself

  • @mariyamabrar6544
    @mariyamabrar6544 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመሰግናለሁ ዉዱ እህቶቼ እድሜና ጤና ይሰጣቹ ሀገራችን ሰላም ያድርግልህ ወላጄች ሁላችንም ሀላፊነት ይሰማን ልጄቻን ሀገር ወገን ወዳጅ ሀላፊነት እዲሰማቸው ልንመክር ይገባል መምህራንም እደዛው።

  • @4500mila
    @4500mila 4 ปีที่แล้ว +8

    Excellent, thanks. I learn alot from this program.

  • @ምስጢርቲዩብ
    @ምስጢርቲዩብ 4 ปีที่แล้ว +12

    ዋውውው ይህ ፕሮግራም ውስጤ ነው👌👌

    • @fozehf2324
      @fozehf2324 4 ปีที่แล้ว +2

      በጣም ስረአቶደግሞበጣምነውደስየሚለው

  • @meseret2161
    @meseret2161 4 ปีที่แล้ว +5

    I love the analogy of Papaya and trying to grow everything in one place..just wow!!! impressive

  • @catchupexploits6715
    @catchupexploits6715 4 ปีที่แล้ว +5

    Hi Tiruwork. I remember you well when we were Cotebe Teachers College. That was amazing Excellent Explanation! Good job

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 4 ปีที่แล้ว +8

    ትግስት ዋልተንጉስ ጥሩ አቀራረብ አቀራረብሽ ብስለትሽ ለEBS ጥሩ ሠው ለፕሮግራሙ ቀጥሯል እላለሁ ። በርቺ ወደንሻል

  • @jgggg4462
    @jgggg4462 4 ปีที่แล้ว +1

    Wawww mashallah edemashen yarezemew edehi ayenet sew yabezalin lhagerachen yaerb

  • @selamawitalemayehu3038
    @selamawitalemayehu3038 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋው እውነት ይገርማል እግዚሀብሔር መከናወን ይስጥሽ ፍሬሽን ያሳይሽ

  • @Messi_goat1014
    @Messi_goat1014 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አስተማሪ ጠቃሚ ኘሮግራም ነው እናመሰግናለን

  • @eded195
    @eded195 4 ปีที่แล้ว +3

    Best show ever 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾 pls keep up the good work tgye

  • @lewiashebo3790
    @lewiashebo3790 4 ปีที่แล้ว +2

    Teji, you are the best and the only host that EBS has currently! I use to listen to you in FBS you are wonderfully and gifted women, I am glad you are back in EBS!

  • @kalkidanyohanes870
    @kalkidanyohanes870 4 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ትልቅ ምክር ነው ያገኝውት አመሰግናለው

  • @yiidiyayidu5996
    @yiidiyayidu5996 4 ปีที่แล้ว +3

    Wow great job & it's my future dream!

  • @fyoritube
    @fyoritube 4 ปีที่แล้ว +9

    ለመላው የእስልምና ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢድ በኣል ኣደረሳቹ እላለው

  • @finalula7641
    @finalula7641 4 ปีที่แล้ว +1

    Wonderful program I don't know how to thank you.keep it up

  • @naomimezmur4553
    @naomimezmur4553 4 ปีที่แล้ว +1

    You are a special woman you are a gifted you are our Ethiopian people's gift please keep it I wish my kids in your school

  • @nahomabebe6229
    @nahomabebe6229 4 ปีที่แล้ว

    This is the best interview ever !!! In the history of Ethiopian. 100% she is right I think we need to get over with coping others. አለቅን እኮ በኩረጃ እንዳው በጠቅላላው ከ: ሀ: እስከ: ፐ: እንደሚባለው ሙልጭ ያለ ኮራጅ ማሀበረሰብ ነን እኮ። እባካቹህ እናስበት፣ እንሳሳትበት፣እንፍጠርበት፣እንፈላሰፍበት አታሽሙዋጡን፣አትሳቁብን ሌላ ሰው ምሰል አትበሉን: በያቸው ንገሪያቸው እህታችን የት ጋር ገደል እንደገባን ንገሪያቸው አስተሚሪያቸው።

  • @meseret2161
    @meseret2161 4 ปีที่แล้ว +2

    so much respect!! Thank you!

  • @ምስጢርቲዩብ
    @ምስጢርቲዩብ 4 ปีที่แล้ว +45

    ይሄኔ አሉባልታ ቢሆን በዚህ ደቂቃ ውስጥ 10k በላይ በታየ ነበር 😒

    • @almazngatu5511
      @almazngatu5511 4 ปีที่แล้ว

      Yes Ewnt new

    • @Lolo-cx1mg
      @Lolo-cx1mg 4 ปีที่แล้ว +1

      እዉነት ብለሻል

    • @rozinageberhiwot3575
      @rozinageberhiwot3575 3 ปีที่แล้ว

      በጣም ግበዝ ሴት፣ የልጆችን ሳይሆን የወላጆች አስተማሪ ነሽ፣እግዛብሄር ይባርካችሁ ሁላችሁን🙏🙏

  • @keiryhuncanal6227
    @keiryhuncanal6227 2 ปีที่แล้ว

    ፐ ድንቅ ውይይት የምር በጣም ብዙ ትምርት አግኝቻለሁ ግን ሰአት በጣም አነሰ በርቱ ቲጅዬ በሬድዮ ነበር ድምፅሽ ማቀው ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @fekadulmenta7737
    @fekadulmenta7737 4 ปีที่แล้ว +6

    ትጂ እረ በየሳምንቱ እያስደመምሽን ነው ምን አይነት ሰዎች እንዳሉን እያሳየሽን ነው በጣም እናመሰግናለን ።

  • @enkelf
    @enkelf 4 ปีที่แล้ว +3

    Great interview, keep it up sisters

  • @tiruworkayele1596
    @tiruworkayele1596 4 ปีที่แล้ว +2

    Thank you so much Tery. I was wondering how to get the video. It is really amazing. All you said was real & practical. You & Yeneta so impressing. I have to confess one thing. Since I was not regularly attending the parents meeting, I didn't have clear idea about the life skill classes. Of course I know about the cases & challenges students try to solve, but I was just thinking of Amharic or English comprhensive class. Over all the interview was wonderful. Be blessed. Blessed be Tigist also. Let your children be the best of all!

  • @zerthunabay6955
    @zerthunabay6955 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለእናንተ ይሁን በመጀመሪያ እጅግ በጣም
    ፕሮግራም ነው በመቀጠል አሁን በምሰራው ሰራ ከለወጆች ጋር ይህ የተናገረችው ነገር በጣም እውነት ነው እጅግም ደሰ ነው ያለኝ እና እሷን ብታገናኙኝ እጅግ ደሰ ይለኛል የእኔን ህልም ነው እውን የምታደረጉልኝ በተለይ ኢትዮ ሀገሬ ላይ መሰራት እፈልጋለሁ እባካችሁ አገናኑኝ ከሰትየወ ጋር

  • @azebdemisse8050
    @azebdemisse8050 4 ปีที่แล้ว +2

    እውነትም ጥሩወርቅ😍

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow amazing God bless you both !!!

  • @mabezash3500
    @mabezash3500 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት ረጂም እድሜ ይስጥሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @ruthtafesse7564
    @ruthtafesse7564 4 ปีที่แล้ว +1

    wow big respect sis

  • @anwarmohamed7095
    @anwarmohamed7095 2 ปีที่แล้ว

    " ተማር ጠይቅ ያልገባህን አልገባኝም ብለህ ጠይቅ ምክንያቱም ነገ ጠዋት አንተ ራስህ አስተማሪ ትሆናለህ "

  • @betheldawit1993
    @betheldawit1993 4 ปีที่แล้ว +1

    She is Well spoken!

  • @menamamo1146
    @menamamo1146 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow wow amazing womans GOD bless both

  • @persistence.3322
    @persistence.3322 4 ปีที่แล้ว

    ቲጂዬ በጣም ብዙ ለመማር ችለናል እናመሰግናለን

  • @hailuhai3386
    @hailuhai3386 4 ปีที่แล้ว +2

    ትክክለኛ የልጆች አስተዳደግና አስተምህሮ ።

  • @abebawithey9185
    @abebawithey9185 4 ปีที่แล้ว +2

    Well spoken 👍🏾📖📚

  • @gebriellamekuria95
    @gebriellamekuria95 4 ปีที่แล้ว +2

    Happy I learned there terrye ❤️❤️❤️

  • @elianayegeta809
    @elianayegeta809 4 ปีที่แล้ว +2

    I like this!

  • @herilove6449
    @herilove6449 4 ปีที่แล้ว +5

    Mnm allm just wooow

  • @lewiashebo3790
    @lewiashebo3790 4 ปีที่แล้ว +1

    such a wise woman!

  • @alemtaye3269
    @alemtaye3269 4 ปีที่แล้ว +2

    Tegiye konjo betam tiru new🙏💕

  • @ednamelaku9403
    @ednamelaku9403 4 ปีที่แล้ว

    i am so glad that this kind of women has Ethiopia.

  • @abigailkebede4613
    @abigailkebede4613 4 ปีที่แล้ว +3

    Great woman's

  • @astutadesse8559
    @astutadesse8559 4 ปีที่แล้ว +2

    Wow it's great

  • @agegnehusidanchewu5788
    @agegnehusidanchewu5788 4 ปีที่แล้ว +6

    Betam astemar program newo bertuln!!.

  • @sarasosi2265
    @sarasosi2265 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ገራሚ ትምህርት ነው ያገኘሁት

  • @goosebutterfield2429
    @goosebutterfield2429 4 ปีที่แล้ว +2

    Lovely academy.

  • @zenashabebe8037
    @zenashabebe8037 4 ปีที่แล้ว +1

    Both of you talented

  • @ethiopiawiethiopiawi7410
    @ethiopiawiethiopiawi7410 4 ปีที่แล้ว +1

    I hope the education system changes soon 🙏

  • @mik7647
    @mik7647 4 ปีที่แล้ว +1

    very nice academy !

  • @blenTube
    @blenTube 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @ትእግስት-ዸ4ሰ
    @ትእግስት-ዸ4ሰ 4 ปีที่แล้ว +1

    Betam emewedat gazetegna

  • @Lula2090
    @Lula2090 4 ปีที่แล้ว +2

    IN JAPAN KIDS Learning CLEANING IN SCHOOL." hesane meuayaneu" GOOD JOB SISTER.

  • @wifjsaicjx9191
    @wifjsaicjx9191 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ምርጥ ፕሮግራም ነው ይቀጥል ቲጂዬ ስወድሽ

  • @sarasosi2265
    @sarasosi2265 4 ปีที่แล้ว

    ቲጂዬ ሀገር ስገባ አንቺን ማግኘት ትልቁ ህልሜ ነው ውድ ሴት ነሽ አንቺ💓💓💓💓

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 4 ปีที่แล้ว

    ቲጂዬ በርቼ በጣም ጥሩ ስራ ነወሰ የጀመርሸው አጠንክረሽ ቀጥይ

  • @merryamdlsm4018
    @merryamdlsm4018 4 ปีที่แล้ว

    Thanks tg am happy to see u

  • @nebiyatkebede953
    @nebiyatkebede953 4 ปีที่แล้ว +1

    I really like the program

  • @monaalemayhu621
    @monaalemayhu621 4 ปีที่แล้ว +11

    የት አካባቢ ነው የኔታ ትምህርት ቤት እንደው ልጄን አንቺ ጋር ባስገባሁት

  • @metasebiaseboka1347
    @metasebiaseboka1347 2 ปีที่แล้ว

    wow, you are amazing tabaraki

  • @agapeinfo897
    @agapeinfo897 3 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ

  • @edenlegesse2578
    @edenlegesse2578 3 ปีที่แล้ว

    She is amazing

  • @tibebumulatu21
    @tibebumulatu21 4 ปีที่แล้ว +1

    This is very profound and very basic. In Ethiopia, especially the preschool has been comfortably forgotten. Individuals do whatever seems right in their sight; parents have no consciousness about the power of early ‘education’ at this age and the impacts it sustains in their children’s upcoming entire life. The thing is as the saying goes:
    "Give me a child until he is seven years and I will give you the man."

  • @woineshetzememu6152
    @woineshetzememu6152 4 ปีที่แล้ว

    Wow!!!!!!!!!!!!!!!!!!! Very true.

  • @rabiaali8519
    @rabiaali8519 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ፕሮግራም

  • @kahsayaregay9856
    @kahsayaregay9856 4 ปีที่แล้ว +2

    #1 show

  • @bilenesuye7776
    @bilenesuye7776 4 ปีที่แล้ว

    U r super women teacher thanks

  • @nebiyatkebede953
    @nebiyatkebede953 4 ปีที่แล้ว +1

    Very interesting

  • @hiwotmelese3350
    @hiwotmelese3350 3 ปีที่แล้ว +1

    woow betame begugute yemetebekew program new dese belognale

  • @dudu353
    @dudu353 3 ปีที่แล้ว

    እውቀት ሁሉ ማንነት አይደለም

  • @የጅማዋቅመም
    @የጅማዋቅመም 2 ปีที่แล้ว

    እኛስ ስደት ያለን በአያት የምናሳድግ እስኪምኩሩን እርቀትላይም ብሆን ምን እናድርግ ስቶቻችን ልጆቻችንን ትተን በስደት ስት አመት እረፍትም ሄደን አይተናቸው ነው ምንመጣው እደግዳ ልብስ ምግብ ብቻ ጥሩአይደለም እስኪ ምከሩን እዲ ተከራተን ልጆቻችንን እከስራለን

  • @abebelealem8
    @abebelealem8 4 ปีที่แล้ว

    በርቺ we like the program.

  • @zain64zain22
    @zain64zain22 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉዉዉ በጣም ጠቃሚነዉ ቀጥሉበት

  • @bezawitseyoum597
    @bezawitseyoum597 4 ปีที่แล้ว

    its a great start !good job.This system only works in a small class room /private schools . we are too poor to implement this system and its not fair to say the generation is corrupt. You have raised a good insight to review our moral education in our school system. on the other note the presenter use mix of English and Amharic equally and It could be confusing for the audience. "mommy do you remember winter lay ..." please use Amharic when you have Amharic audience. Berchi Berchi

    • @fegegtaethiopia6677
      @fegegtaethiopia6677 4 ปีที่แล้ว

      Exactly i wish mengist has the same curriculum for all government school otherwise it,s "ENKULILICHE "

  • @yoyohintsa1768
    @yoyohintsa1768 4 ปีที่แล้ว

    Betam arif progeram 👌🙏

  • @የዑራኤልልጅ-ፀ3ሰ
    @የዑራኤልልጅ-ፀ3ሰ 4 ปีที่แล้ว

    የት ነው ትምህርት ቤቱ? ምናለ ልጄን ባስገባ እሩቅ ካልሆነ ባስገባው ደስ ይለኝ ነበር

  • @anwarmohamed7095
    @anwarmohamed7095 2 ปีที่แล้ว

    ስለ ህልም ጥሩ ነው እያንዳንዱ ህልም የራሱ የሆነ ትርጉም አለው ብህልም በኩል ተሰጥኦ አለኝ ችሎታ አለኝ ሌላው መናገር የምፍልገው እንኩዋን እኛ ታውቃላቹ ፈረስ እራሱ ህልም ያልማል ።

  • @nardosaemiro6088
    @nardosaemiro6088 4 ปีที่แล้ว

    Wow ymigerm new. Thanks. Anchi temhert bet yetemaru lijoch yetadelu nachew endet kertseshachew letewld ymitekemu endihonu adergesh endemetswechachew wow hulum kanchi mare alebachew.