I want to ask dawit one question what is the purpose of living for you is just earning more money better than yesterday is that the purpose we exist koy ene and million eyalemku bmots ye nefse marefya yet nw sw kesu yebelete yesun hiwit mikotatr power endale maw alebet yam fetari slezih bezi baleke zemen ye nefsachn megbya ytasebbet medan be lela be manm yelem getam le genzeb ena le ne litgezu atchlum bloal and million eyasebku memot alfelgm bagegnes mn yareglgnal le la 10 100 million eyefeleku edmeye yalkal ye nefs gudays tlku guday
10Q as u siad growth is through work, reading ,understanding, studying and being systematic.
እስካሁን እንደዚህ አይነት ስሜት ተሰምቶኝ አያቅም 👏👏👏
Egzhber yebrk
God bless you👍👉❤ i love it so much, You are Good Advisory's 🎉 Thank You Dawit and Dawit Dream family ❤ ❤ Im Follower's
ልብን ሚያሞቅ ያለሁበትን የእድገት ደረጃዬን ያሳይየኝ ድንቅ ትምህርት ነው
አመሰግናለው
Dawit Dreams god bless you 🙏
Thanks ❤❤❤❤
ኮልተፍ ኮልተፍ ሲል ጣፋጭ አንደበቱ መንፈስን ያድሳል የዳዊት ትምህርቱ ♥️🥰🙏👍👍👍
Thanks you 👑❤🙏
❤❤❤❤
Thanks a million for everything what you do!! I wish all the success!!
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
የኔ ህልም ተዎልጄ ያደኩበትን ክፍል ሀገር የሚዳስስ ነው እናም ሁሌም የማዝንበት አንድ ነገር አለ እሱም አሁን ላይ ዎጣቱ ያለበት ሁኔታ ነው የኛ ዎጣቶች እንደናተ ያለ በሳል አይምሮ ያለው ሰው እገዛ ያስፈልጋቸዋል ከኔ ወንድሞች ጀምሮ የት ይደርሳሉ የተባሉት ዎጣቶች በማይሆን የጫት ሱስ ተጠምደው የማንም በረንዳ ጠባቂ እና የጫት ገረባ አቅፈው መዋሉን ልማድ ሂዎት ትዳር አርገዉታል ምክንያቱም ጫት እሚቅም ሰው ሂዎት የለዉም ትዳር አይዝም በቃ ምን እንደምል አላቅም እንኮን ዎጣቱ ትንሽ በሰል ያሉት እንኮን የሞቀ ቤታቸዉን እየበተኑ ዉሎቸው ተነሱ ጋ ሁኖል ተዛም አልፎ ተርፎ ምንም ሳይሰሩ ቁጭ ብለው እየዋሉ እናት አባት ተንከራቶ አባት አዝምሮ እናት አብስላ ያቀረበቺውን ሞሰብ አለምንም እፈሬት ገልበጠው ተገላምጠው በልተው ይዎጣሉ ብቻ ምኑን ተናግሬ ምኑን ልተዎው እናም እባካቹህ ለነዚህ ዎጣቶች ድረሱላቸው እባካቹህ ጊዜው ተገልብጦ እናት አባት ልጅን እየጦረ ነው ያለው ስለማያቁ እንጂ ጊዜያቸው አሁን ነበር ግን በቃ መስመር እሚያሲዛቸው ሰው ይፈልጋል ኮሜንቴን አይታቹህ መልስ እንደምሰጡኝ አምናለሁ ቀጥታም ደዉዬ ነበር መልስ የለም በምታምኑት ይሁንባቹህ የሆነ ነገር በሉኝ ስደተኛዋ እህታቹህ ነኝ ከማዳም ኩሽና 🥰
እግዚአብሔር ይርዳሽ ለህልምሽ 🙏
ትክክል እህቴ ❤❤❤❤አላህ ያግዝሽ እኔም እነሱን ነው የማስበው ብዙ ወንድሞቻችን ያልሆነ ቦታ ላይ ወድቀዋል አላህ ልቦና ይስጣችው🎉🎉
ነገሮችን የምትረዳበት መንገድ በጣም ደስ ይላል።
my number one ❤❤❤❤❤❤❤
Thank you David ❤
Ke Eritrea🇪🇷
Betam Amesegnhalwhu❤❤❤
Salem Salem Salem wandemanchin ithopia qayirahal barta baante mikinate nowu hiyote yetaqeyera yegzaber masgen bartalen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Bless you more and more Dave 🙏🙏🙏
Thank you D.D
Tanks dawet ❤❤❤❤❤❤
My Amazing teacher ❤❤❤GOD BLESS YOU MORE AND MORE
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ዴቭ እናመሰግናለን !
ድንቅ ትምርት ዳዋት ዲሪምስ
🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
Dawitye betam enamesginal ❤egzaber yisteln tabarek ahun enam sew honyaleo bant timert
Wow
GOD BLESS YOU🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ድንቅ ትምርት
❤
እናማሳግናለን❤❤❤❤❤
ዴቭን የምወደው ብቻ ❤️❤️❤️❤️
well come
❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍
ሳህ
ወንድሜ በአሁኑ ሰዓት ስኬት ደርሳለን ማለት በጣም ከባድ ነው ምክንያቱም እንዴት ላስረዳችሁ እንደ ሀሳቤ ከሆነ እንኳን ጥሩ ቦታ ወይም ስኬት ሚባልበት ቦታ ለደረስኩት እንኳን ደስ አላችሁ እንደኔ እቹ አጃቢ እየሆነን ህይወት ይቀጥላል አማራጭ የለውም ምክንያቱም ያልተጓዝናቸው መንገድ የለም ምርጫችን ይሄ ነው 😢😢😢😢😢
እንዳሁኑ ግዜ ስኬታማ ለመሆን ምቹ ጊዜ የለም ሁሉም ጊዜ ስኬታማ ለመሆን ምቹ ነው
ለምሳሌ @@AbdulmalikMurad
Thankyou dear Dawit dream
ዋዉዉ በትክክል የቱ ጋር እንዳለው አሳይቶኛል በቃ በዚ ቪድዮ በደንብ ራስን መቀየር ይቻላል
Online couch taregaleh wey deve
Ene k wer behuala ethiopia mexalew ena endet new memezegeb yemichalew endemexaw jemeri eskemeles endecheres
I want to ask dawit one question what is the purpose of living for you is just earning more money better than yesterday is that the purpose we exist koy ene and million eyalemku bmots ye nefse marefya yet nw sw kesu yebelete yesun hiwit mikotatr power endale maw alebet yam fetari slezih bezi baleke zemen ye nefsachn megbya ytasebbet medan be lela be manm yelem getam le genzeb ena le ne litgezu atchlum bloal and million eyasebku memot alfelgm bagegnes mn yareglgnal le la 10 100 million eyefeleku edmeye yalkal ye nefs gudays tlku guday
1❤1lles stooy2gezer
God bless you👍👉❤ i love it so much, You are Good Advisory's 🎉 Thank You Dawit and Dawit Dream family ❤ ❤ Im Follower's
Thank you D D
❤