ፋኖ ከብዶናል አልቻልንም፦ብልፅግና ያው ብልፅግና ነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 49

  • @רחלטפרה-ח5ק
    @רחלטפרה-ח5ק 2 วันที่ผ่านมา

    ድል ለፋኖ ድል ለተከፋዉ አማራ

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 3 วันที่ผ่านมา +1

    ድል ለፋኖ 💚💛❤️💪💪💪
    ድል ለተገፋው አማራ

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 3 วันที่ผ่านมา +2

    ፈጣሪያችን ሆይ ስማን ይሄን ሰይጣን ወይ ልብ ስጠው ወይ ከምድረ ገፅ አጥፋልን አባላን አገዳደለን አቤት ያች የሰላም ቀን ናፈቀችኝ

  • @AlemneshDemeke-z8e
    @AlemneshDemeke-z8e 3 วันที่ผ่านมา

    ድልልልልልልልልል ለህዝብ፡ልጅ፡ለጀግናው፡ዩኡማር፡ፋኖኖኖኖኖ !!! ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @بلاكفون-و2ص
    @بلاكفون-و2ص 3 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤ፋኖ

  • @eyujjsghg6880
    @eyujjsghg6880 3 วันที่ผ่านมา

    የኔአባትትትዲል ለአማራ ለተገፋዉ ህዝብብብብብ

  • @isaacmekuria3234
    @isaacmekuria3234 3 วันที่ผ่านมา +2

    ዲያስፖራው ፍኖላይ ከፍተኛ ተፅኖ መፍጠር አለበት። እንድ መሆን አለባችው እያልን መወትወት አለብን።

  • @yirgalemfilfile1717
    @yirgalemfilfile1717 3 วันที่ผ่านมา

    እስክድር ሸለመጥማጥነው ለአማራእልቂትያልታወቀበትፀረአማራነው ፀረኢትዮጵያነው

  • @mekkahmadina7672
    @mekkahmadina7672 3 วันที่ผ่านมา

    የአላህ አግዘን ያረብ

  • @DanPiter-nb4uh
    @DanPiter-nb4uh 3 วันที่ผ่านมา

    Thanks Alex God bless you!!!!!

  • @teteberhane6571
    @teteberhane6571 3 วันที่ผ่านมา +1

    ፈኖ ያሽንፈል 🙏ሺምልስ ና አ ቢይ ስልጣን ቀርቶ ለነፍሳቸው አሁን ያስቡ ትንሽ ቀን ነው አ
    ማራ ፋና ከጉርጏድ ያወጠዋል እነ አቢይ ሃይማኖት የላቸም ለዘለም ይሚኖሩ ይምስላቸዋል

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 3 วันที่ผ่านมา +1

    FANO❤

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 3 วันที่ผ่านมา +2

    ወገኖቼ እባካችሁን አገር ሰላም ይመሥል ሰላምዊ ኑሮ ለማስመሠል እየኖራችሁ ያላቹ ኢትዮጵያውያን እባካችሁን አሁን ያለው አደገኛ ገዳዩ አብይ አመድ አሊ የሚባል አውሬ በየተራ እየበላቹ ነው እየመነመናቹ ነው በአውሬው ከመበላት የሚድን የለም በኢትዮጵያ አሁን የሚያስገድለው አማራነት ሲሆን ቀጥሎ ኢትዮጵያዊ መሆንም የቀጣዩ ሠለባ መሆኑን አስተውሉ አውሬው ኢትዮጵያውያንንም የመብላት የቀጣዩ አላማው ነው

  • @ማህደርይከፈት
    @ማህደርይከፈት 3 วันที่ผ่านมา

    አንድ ድርጅት ይመስረት።

  • @Melaw-l2h
    @Melaw-l2h 3 วันที่ผ่านมา

    እስክንድርን ሰለሞን አጠናን ፕሮፌሰሩን መግደል ነው የፋኖን ትግል የሚጎትት ማስወገድ ነው

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 3 วันที่ผ่านมา +1

    አቻሉ ሁንዴሣን የበላው ገዳዩ አብይ አመድ አሊ ነው ኰ/ል ሠሐረን የበላው አብይ አመድ አሊ ነው ጀ/ል አሳምነው ጽጌን የበላው አብይ አመድ ነው ሌሎች በሚሊዮን የሚቆጠሩ ንፁሐንን የበላው ገዳዩ አውሬ አብይ አመድ አሊ ነው ;;እንጂ/ር ስመኘው በቀለን ዶ/ አምባቸውን ምግባሩን የበለውጧ
    ው ይኸው የ ገዳይ አውሬ አብይ አመድ አሊ ነው ለብዙዎች ሞት ምክንያት እየሆነ ያለው ገዳይ አውሬ አብይ የሚሉት የዘመኑ አውሬ ነው

  • @teteberhane6571
    @teteberhane6571 3 วันที่ผ่านมา

    ፈኖ ያሽንፈል 🙏ሺምልስ ና አ ቢይ ስልጣን ቀርቶ ለነፍሳቸው አሁን ያስቡ ትንሽ ቀን ነው አ
    ማራ ፋና ከጉርጏድ ያወጠዋል እነ አቢይ ሃይማኖት የላቸም

  • @AbbakibrekidusanFantahun
    @AbbakibrekidusanFantahun 3 วันที่ผ่านมา

    እውነቷን ነው. እኔ ከራሴ. ያየሁትን. ነው. የነገረ ቀን. አማራሁነው. ኦሮሞ ነን. በማለት የተመዘገቡ አውቃለሁ

  • @LazyGamerwithCancer
    @LazyGamerwithCancer 3 วันที่ผ่านมา

    I got 50 roubux from that game

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 2 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂 እስክንድር የዶላር ነጋዴ ነው

  • @AlexMenilk
    @AlexMenilk 3 วันที่ผ่านมา +2

    FANO! የእማራ ባንዳዎችን በእደባባይ በመስቀል ለህዝቡ ማሳየት እለበት!

  • @selamawittegegne814
    @selamawittegegne814 3 วันที่ผ่านมา +4

    ኧረ እስክንድር ነጋ እባክህ ታሪክ አታበላሽ በፈጠረህ አስብበት

    • @beletedebre2369
      @beletedebre2369 3 วันที่ผ่านมา

      He is dull.

    • @AmanuelBelay-w1z
      @AmanuelBelay-w1z 3 วันที่ผ่านมา

      ሰው መሆኑን አትረሳ ።

    • @amnuelsolomon30
      @amnuelsolomon30 2 วันที่ผ่านมา

      😂😂 እስክንድር የዶላር ታጋይ ነው 😂😂

  • @skyhighalexander8516
    @skyhighalexander8516 3 วันที่ผ่านมา

    ባንዳ መታሰር አይደለም ቢረሸንም ደንታ አይሰጠኝም::

  • @HamzaYoussouf-ow8uv
    @HamzaYoussouf-ow8uv 3 วันที่ผ่านมา

    አማራ ተራራዉ

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 3 วันที่ผ่านมา

    ያልተማረው ዶክተር አቶ አብይ አህመድ አሊ ሳይማር በያዘው ወረቀት የበታችነት ስሜት ስለሚሠማውም ጭምር ምሁር ጠልነቱንና ምሁርን የማጥፋት ሥራው ምስክር መሆኑን በተለያዩ ንግግሮቹና በቀጣይ ያሰበውን የሠማነው ነው

  • @tirutiru2948
    @tirutiru2948 3 วันที่ผ่านมา

    በኢትዮጵያ ጠባብ አስተሳሰብ እንዲያስቡና የውሸት ትርክት ያሰራጨውና ሁሌ የበታች ሆነው እንዲያስቡ ያረገው የህዝብ ደም ይፍረድባቸው

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 3 วันที่ผ่านมา

    ለትግሉ የማይጠቅም አንድነት የሌለውን ዚና ይዛቹ አትቅረቡ ትግሉ የሚፈልገው አንድነት ብቻ ነው መዳኛችን !!አንድነትን የሚበታትን ወሬ ለአገራችን አይጠቅም ሕይወቱን የሰጠውን ታጋይ የምቴተቹ እፈሩ ት ግሉን የሣንቲም መልቀሚያ አታድርጒት ::
    ት ግሉን የምንደግፍ ማናችንም ጥርጣሬ ውስጥ ይከታልና የፋኖ ታጋዮች እባችንየሚረዳችሁን አምላክ መካድ ድንግልማርያምን እንደካዳቹ አስተዋሉ ::

  • @MelkamuTesfa-c4t
    @MelkamuTesfa-c4t 3 วันที่ผ่านมา

    Ere ye getamiwun sm ngerugn search madreg felge??

  • @melkamsiragetu8698
    @melkamsiragetu8698 3 วันที่ผ่านมา

    አሁን ላይ ሚኒሻ እያስገዱ ነወ ሚሰለጥነው ገበሪው በጣም ተቸግሮል ኦቢ ሲል ቤተሰቡ ይረሸናል።

  • @AbbakibrekidusanFantahun
    @AbbakibrekidusanFantahun 3 วันที่ผ่านมา

    የፋኖን. አንድነት. እባካችሁን ተግታችሁ. በተለይ. ሥሩን

  • @mekkahmadina7672
    @mekkahmadina7672 3 วันที่ผ่านมา

    ሚንሻው ደደብነው አይገባውም😊

    • @melkamsiragetu8698
      @melkamsiragetu8698 3 วันที่ผ่านมา

      ድድብና ሳይሆን ወታደሮቹ እያስገደዱ ነው አሰልጥነው ወደ ግዳጅ ሚያስገድዱት እቢ ካሎ እስከ ቤተሰቡ ይረሸናል እውነታው እሄ ነው።

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 3 วันที่ผ่านมา +1

    የአማራ ታጋዬች ምንሆናችሁ ነው አንድ እስክንርን የጠላችሁት የልጅነት እድሜውን ለወገኑ የሠጠ ጣልያን አይደለም እኮ ኢትዮጵያ አገሩንና ሕዝቡን የሚወድ ብዙ መከራን የተቀበለ ሠላዊ ትግል ሲታገል የነበረና ተሥፋ በመቁረጥ ወደወገኑ የተጠጋ ወንድማችን መጥላችሁ ወይም መግፋታችሁ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ በእናተ ላይ ዕምነት አይኖረንም ችግር ካለባቹ በወንድምነት በመወያየት መፍታት ይገባችኋል ለጠላት ደስታም ለኦድ አደሮች ሣንቲም መልቀሚያ አትሁኑ ዋጋ እየከፈላቹ ያላቹ ማናችሁም መዳኛችን አንድነት ብቻ ነው ሰከን በሉ ነውር ነው የአዲስ አበባ ሕዝብ እስንድርን ከናትና አባቱ በላይ እንደሚያምነው ታውቁ ይሁን ::

  • @AlexMenilk
    @AlexMenilk 3 วันที่ผ่านมา +1

    እዚ ምንኖር ዲያስፓራ? እባካችን መለፍለፍ ትተን ? ፋኖን እንደግፍ , በገንዘብም ወይም ከጎናቸው ሆነን በመዋጋት