የሞባይል ስልክ | ባለ ሲም ካርድ ዋይፋይ ራውተር | የልጆች ታብሌት ዋጋ

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 48

  • @5gtube
    @5gtube  21 วันที่ผ่านมา +4

    ስልክ ለምትፈልጉ ቴሌግራም ና ዋትሳፕ ቁጥር
    0912798855👈

    • @hanenibrahim-qr2us
      @hanenibrahim-qr2us 21 วันที่ผ่านมา

      Enee falegalow

    • @simira-bf9kd
      @simira-bf9kd 21 วันที่ผ่านมา

      ካበልቻ

    • @SeadaEdris-xy9by
      @SeadaEdris-xy9by 21 วันที่ผ่านมา

      oppo58 ስትብርነዉ ከላስቸገርኩህ

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 21 วันที่ผ่านมา +15

    ስደት ላይ ያላችሁ በሙሉ ወቶ ተመቅረት ተክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ

    • @seada12a28
      @seada12a28 21 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤አሚንያርብ

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 21 วันที่ผ่านมา +3

    ለምሳሌ እኔ ራዉተሩን ከራሴ ከሆነ የዋይፋይ የአመት 10,000 የወር ደግሞ 1,300 ነዉ የምከፍል አይደል ወንድሜ?

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 21 วันที่ผ่านมา +2

    ማሻ አላህ ደስ ይላል አብሽር በርታ ወድም

  • @hadyahadyaadem
    @hadyahadyaadem 21 วันที่ผ่านมา +4

    እኔየምለው.ስልክ.በ60ሺብርየሚገዛው.ሰው.የእውነትያበደ.መሆንአለወት.

  • @WerkoBaye
    @WerkoBaye 15 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ የካሜራው ጥራት ምንያህልነው ብትነግረን

  • @emanwelyewayawmamaraytu5919
    @emanwelyewayawmamaraytu5919 21 วันที่ผ่านมา +1

    በርታ ወድሜ

  • @zeynebe6065
    @zeynebe6065 20 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሚዬ በአላህ መልስልኝ ትላንት ነው የገዛሁት GalaxyA35 5G ነው ግን ሙቀት አለው አድስ ስለሆነ ይሆን መልስልኝ እስኪ

    • @5gtube
      @5gtube  20 วันที่ผ่านมา +1

      ቀይሪ ሙቀት በጭራሽ የለውም አንድ ግዜ ብቻ ከሆነ የሞቀው ምንም አይደል ግን በተጠቀምሽበት ሰዓት የሚሞቅ ከሆነ ቀይሪ

    • @zeynebe6065
      @zeynebe6065 20 วันที่ผ่านมา

      @5gtube እሽ የኔ ወንድም ጀዛከላህ ኸይር

  • @yashimebet1562
    @yashimebet1562 21 วันที่ผ่านมา

    ዋውምርጥነው 🎉🎉🎉

  • @SebleAhmed
    @SebleAhmed 21 วันที่ผ่านมา +5

    ጆርዳን ያላች ልጆች አለሁ በሉኝ ፈልጊያችሁ ነው 😢

    • @ሰናይትትግስቱ
      @ሰናይትትግስቱ 21 วันที่ผ่านมา

      እኔ😊😊

    • @raheemaghfgg5748
      @raheemaghfgg5748 21 วันที่ผ่านมา

      ነይ ውዴ

    • @SebleAhmed
      @SebleAhmed 21 วันที่ผ่านมา

      @@raheemaghfgg5748 ጆርዳን ከመጣሽ ሁ
      2 አመት ሆነሽ? 2አመት ሲሞላን ደመወዝ ይጨመራል አይጨመርም ካወቅሽ ብትነግሪኝ

    • @SebleAhmed
      @SebleAhmed 21 วันที่ผ่านมา +1

      @@ሰናይትትግስቱ አችም ካወቅሽ ንገሪኝ ሁተል አመት ከሞላ ይጨመራል ወይ

    • @fikrtesilase
      @fikrtesilase 21 วันที่ผ่านมา

      ​@@SebleAhmedይቻላል

  • @ሰብሪናአሚን
    @ሰብሪናአሚን 21 วันที่ผ่านมา +1

    ኢትዩ ተለቀቀ ሙሉ በሙሉ ዳታ
    ዋይፍይ ልገዛ ነበር ለቤተሰቦቼ

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 17 วันที่ผ่านมา

      የኔም ጥያቄ ነው😢😢

  • @umuabdullahumuhamza1026
    @umuabdullahumuhamza1026 21 วันที่ผ่านมา

    ታብሌቱ ማሻ አላህ ስልኩ ግን አይቀመሴ
    ቆይ ራውተሩ ከ2500-3000 መቼ ቢነሳ ነው ከ8500-9000 የደፈነው ?አላህ ይድረስልን፡

  • @ምካኢልአባቴ
    @ምካኢልአባቴ 20 วันที่ผ่านมา

    የት ነዉ

  • @madinahmadinah9515
    @madinahmadinah9515 21 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ወድሜ ታብሌት ነበረኝ ቻርጅ ግን አላረግም አለኝ እና ኢትዮጵያ አምጥቼ ባሰራው ይሰራል በናትህ ቻርጀር ማርጊያው ተበላሽ ልጆች አበላሽተውብኝ ነው

  • @djdjdnzjjsdjd5906
    @djdjdnzjjsdjd5906 21 วันที่ผ่านมา

    ማሽ አላህ

  • @AmlnatHusen-dc8go
    @AmlnatHusen-dc8go 21 วันที่ผ่านมา

    እኔ የልጅ ታብሌት እፈልጋለሁ ሀርቡ ታርሳለችሁ

  • @RABIYASAUMYE
    @RABIYASAUMYE 21 วันที่ผ่านมา

    ሰሜን ወሎ ጊራና ትልካለህ

    • @5gtube
      @5gtube  21 วันที่ผ่านมา

      አወን

  • @ሶፊያመሀመድ-ጘ8መ
    @ሶፊያመሀመድ-ጘ8መ 21 วันที่ผ่านมา +1

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሰብሪናአሚን
    @ሰብሪናአሚን 21 วันที่ผ่านมา +1

    ሀርቡ ታደርስልኛለህ

    • @5gtube
      @5gtube  21 วันที่ผ่านมา +1

      አወን

  • @iyotii9584
    @iyotii9584 21 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉❤❤