ለቤት ሰሪወች ወሳኝ መረጃ እዳያልፋችሁ 150ካሬ ቦታ ላይ g+1ቤት ለመስራት ስት ብር ያስፈልጋል ሙሉ ማብራራ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 27

  • @jemila602
    @jemila602 2 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ በእንጨት ቤት ተቀጥቻለሁ በትንሺ ወጪ ይሰራል ብየ 1;300 ፈጄ አሁንም የተወሰነ መስተዋት እና የውስጥ በሮች ይቀረዋል ወዴፊት ሀገር ስገባ በራሴ መንገድ በጥንቃቄ G+1እሰራለሁኝ ቤተሰብ ማሰራት ትልቅ ኪሳራ ነው ብሩን እንዴፈለጉ ያባክኑታል ማሻአላህ ስላቀበልከን መረጃ ከልብ እናመሰግናለን

  • @derejedandita3468
    @derejedandita3468 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግና ወንድሞቼ በርቱ ከባህሬን ሆኜ ነው የምከታተላችሁ።

  • @سيدأحمد-ش6ط7س
    @سيدأحمد-ش6ط7س วันที่ผ่านมา

    የትነው የምትኖረው አድሥአበባ ሠው አለህ

  • @امينةالامينة-ح2ع
    @امينةالامينة-ح2ع 2 หลายเดือนก่อน

    አብ ሽር በርታ ለመረጃክ እናመሰግናለን

  • @MunaHabeshwatMunaHabeshwat
    @MunaHabeshwatMunaHabeshwat 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻኣላህ ወንድሜ በጣም ፈጣን ነህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MunaHabeshwatMunaHabeshwat
    @MunaHabeshwatMunaHabeshwat 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻ ኣላህ በርታ ወንድም

  • @SolamaS
    @SolamaS 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @maryma9845
    @maryma9845 2 หลายเดือนก่อน

    አብሽር ወድም በርታ

  • @sarimra
    @sarimra 2 หลายเดือนก่อน

    በርታልን ወድሜ

  • @sofia________bintislam8509
    @sofia________bintislam8509 2 หลายเดือนก่อน

    የሱፌ ሊሾና ፕላስቲክ ኮርኒስ ስራልን

  • @hjdjdhdndn6283
    @hjdjdhdndn6283 2 หลายเดือนก่อน

    በርታ ወድም

  • @HikamaMahamad
    @HikamaMahamad 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሠገናለን በረታ

  • @sarimra
    @sarimra 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም የምፈልገው ጥያቂ

  • @foed180
    @foed180 2 หลายเดือนก่อน +1

    ላይክ አርጉት

  • @soledw3037
    @soledw3037 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you brother

  • @sofia________bintislam8509
    @sofia________bintislam8509 2 หลายเดือนก่อน

    የሱፌ

  • @HalimaUae-q4l
    @HalimaUae-q4l 2 หลายเดือนก่อน +1

    80ቆርቆሮ ብሎት ስት ያሰራዋል

  • @Eku-r5l
    @Eku-r5l 2 หลายเดือนก่อน

    መቶ ቆርቆሮ ስት ካሬ ላይ ነው የሚያርፈው? በኮሜት መልስልኝ በተረፍ በርታ በቅርቡ እደውላለሁ እንሻ አላህ

    • @yesufgashaw4285
      @yesufgashaw4285  หลายเดือนก่อน

      @@Eku-r5l 72 ካሬ ለይ ያርፋል

  • @foed180
    @foed180 2 หลายเดือนก่อน

    የት ነዉ ያለሀዉ ዉድሜ

  • @امينهمحمد-ج5ح
    @امينهمحمد-ج5ح 2 หลายเดือนก่อน

    ጥያቄ በኢሞ ጠይቆህ እድሁም ብዙ ግዜ ደውያለሁ ግን መልስ የለም

  • @Hiwottube21
    @Hiwottube21 2 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ ኣላማጣ ነው ማሰራት እምፈልገው መሄድ ትችላለህ? ጂ+1 በ 130 ካሬ ላይ ስራልኝ ፍቃደኛ ከሆንክ ልደውልልህና በደምብ እናውራበት ወንድሜ

    • @yesufgashaw4285
      @yesufgashaw4285  2 หลายเดือนก่อน

      @@Hiwottube21 ደዉይ

    • @Atenaseya
      @Atenaseya 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም አላማጣ እፈልጋለሁ

    • @yesufgashaw4285
      @yesufgashaw4285  วันที่ผ่านมา

      @@Hiwottube21 እሺ በዉስጥ መስመር አናግሩ

  • @myturn2002
    @myturn2002 2 หลายเดือนก่อน

    መጀመሪያ አክቲቨ አይደለህም አትቀበጣጥር አታላይ