1ወር ከ 3 ሳምንት ብቻ ቀረን በርቱ♥️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 115

  • @meskitube16
    @meskitube16  3 หลายเดือนก่อน +25

    5 ሳምንት ደርሰናል በርቱ ጠንክሩ😅❤

    • @rahamarahama9670
      @rahamarahama9670 3 หลายเดือนก่อน

      አህለን እሺ ማሚ

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 3 หลายเดือนก่อน

      እሽ መስኪየ ደምሩኘ በማርያም አትለፉኘ የስደት እህታችሁ ነኘ😢

    • @rahamarahama9670
      @rahamarahama9670 3 หลายเดือนก่อน

      @@setedegnuw4503 አብሺሪ

    • @fikerbitew2991
      @fikerbitew2991 3 หลายเดือนก่อน

      እሺ

    • @Degie-t8l
      @Degie-t8l 3 หลายเดือนก่อน

      መስኪ ብዙ ሂደናል ለካ እኔ ለራሴ ብዙ ለውጥ አለኝ ።ተባረኪ

  • @alexcroch4534
    @alexcroch4534 3 หลายเดือนก่อน +22

    እኔ ግን እንዳንቺ አስተዋይ ሴት አላየሁም በውጭ አለም ከሚኖሩ ሰዎች የማታካብጅ ሁሉም ነገር ምንም ነገር እንደሆነ የገባሽ ሴት አንቺ ብቻ ነሽ ያቆይልሽ እህቴ❤❤❤❤

  • @SelinaSolo-l6v
    @SelinaSolo-l6v 3 หลายเดือนก่อน +9

    ቃላቶችሽ ከልብ መካሪ እና አጽናኝ ናቸው በርችልን እህታችን

  • @Ana-ct8bx
    @Ana-ct8bx 3 หลายเดือนก่อน +14

    ሳይሽ እኮ እንዴት ደስ እንደሚለኝ ማርያምን ❤❤❤❤❤😊😊😊በጣም እወድሻለው

  • @BeliYouTube-y6g
    @BeliYouTube-y6g 3 หลายเดือนก่อน +6

    መስኪዬ እኔ ልሙት እኔ ተመስጨ ነው የማዳምጥሽ ምክሮችሽ ለእኔ ያንጸኛል ራሴንም እንድመለከት ይረዳኛል በርችልኝ

  • @lakechshifeta1950
    @lakechshifeta1950 3 หลายเดือนก่อน +3

    በርቺልን የኔ እናት ዘመንሽ ይባረክ መስክዬ❤❤❤❤

  • @YORDANOSKEDIR-c3s
    @YORDANOSKEDIR-c3s 3 หลายเดือนก่อน +1

    መስኪዬ እናመሰግናለን አንቺ ብርቱ ሴት ነሽ ተባረኪልን❤❤❤አናቆምም እንቀጥላለን

  • @Hadastub
    @Hadastub 3 หลายเดือนก่อน +6

    ዛሬ አንደኛ ነኝ 😂 እንኳን ደህና መጣሽ መስኪየ❤❤❤

  • @HanaAzime
    @HanaAzime 3 หลายเดือนก่อน +4

    መስኪየ እናቴ በጣም እወድሻለሁ አመሰግንሻለሁ ፈጣሪየን ሳላመሰግን እንዳልተኛ አድርገሽኛል ዝም ብየ ልተኛ ስል አንች ትዝ ስትይኝ ቻሌጁን አስታውሸ አመስግኘ እተኛለሁ ኑሪልኝ

  • @mercifulmohamme1074
    @mercifulmohamme1074 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔዉድተባረኪ ሁለየየምሰሪዉስራወች በጣም ነዉ ደስየሚሉኝ ደግሞምየምጠቅሙናቸዉ❤❤❤

  • @Fikeryena-pg8hj
    @Fikeryena-pg8hj 3 หลายเดือนก่อน +4

    መስኪዬ የኔ ብርታት አንቺ ነሽ ስራሽን እያየሁ በፀጉሬ ላይ እጅግ በጣም ለዉጥ አለዉ አመሰግንሻለሁ እህቴ

  • @YeshalemFenta
    @YeshalemFenta 3 หลายเดือนก่อน

    መስኪድ የኔ መልካም ሰላምሽ እንደ ምድር አሸዋ ብዝት ይበልልኝ ስለ ቀሲል የሚባለው ነገር በተመቼሽ ግዜ ብታብራሪልን ደስ ይለኛል ውዴ

  • @dana-o3g
    @dana-o3g 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔርን እንዴት በጉጉት እንደምጠብቃት❤😂
    ለቀቀች አለቀቀች እያልኩ ነው ምጠብቃት❤❤❤

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ እናመሠግናለን መስክዬ ኑሪልን

  • @NigatTilahun-p5j
    @NigatTilahun-p5j 3 หลายเดือนก่อน

    መሰኪ ቆንጆ የመልክ ብቻ ሲይሆን በአእግዚአብሔር የመደገፍ (የወሰጥ ወበት) ተባረኪ

  • @MULU-u2i
    @MULU-u2i 3 หลายเดือนก่อน

    መሰዬ ውዴ ውድድድድድ❤❤❤

  • @BiftuShagar
    @BiftuShagar 2 หลายเดือนก่อน +1

    መስኪ ተይ ግን FEG ቅባት አሳዪን😭😭😭😭😭

  • @FrehiwotGEyesus
    @FrehiwotGEyesus 3 หลายเดือนก่อน +1

    መስኪዬ ምርጥ ነሽ

  • @BanchayehuGuade-py2hq
    @BanchayehuGuade-py2hq 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ለ5 ኛዉ ዙር አደረሰን ፀጉሬን በተልባና በወይራ እዘይት ማስክ አስዉቤ አሳምሬ አለስልሸ መጠሁ ❤

  • @SelamBerhanu-xc5oo
    @SelamBerhanu-xc5oo 3 หลายเดือนก่อน

    መስኪዬ በጣም ነው የምወድሽ ቻሌንጁ በጣም ተስማምቶኛል ፀጉሬ በጣም ጥሩ ሆኖልኛል አመሰግናለው

  • @SaraSara-y6j8k
    @SaraSara-y6j8k 3 หลายเดือนก่อน +1

    መስክዬ የሰው ልክ እኮ ነሽ ስወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LidetBelaye
    @LidetBelaye 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሞክርሽን እናመሰግናለን በርቺ

  • @mimiak325
    @mimiak325 3 หลายเดือนก่อน

    እንኮን ደህና መጣሽ እህቴ እግዚአብሔር ካንቻ ጋር ይሁን❤❤❤

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም መስኪ እንኳን ለአምስተኛ ሳምንት አደረሰን

  • @HaymeHayme-oz4wt
    @HaymeHayme-oz4wt 3 หลายเดือนก่อน

    ምስኪየ በጣም ወድሻለው አመሰግንሻለው ፀጉሬ የኔ እስከማይመስለኝ ድርስ አድጎልኛል የኔም የልጀም እግዚአብሔር ልጆችሽን በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ ❤️❤️❤️💟❤️

    • @BrtukanTeklay
      @BrtukanTeklay 3 หลายเดือนก่อน

      ምን እየተጠቀምሽ ነዉ ዉዴ

    • @HaymeHayme-oz4wt
      @HaymeHayme-oz4wt 3 หลายเดือนก่อน

      @BrtukanTeklay ልታጠብ ስል ውህድ እቀባለው ታጥቤ ስጨርስ የቅርፍድ እና የሮዝመሪ ውሀ አዘጋጅቸ ብሱ እለቃ ለቃለው ጫፍጫፉን በቫዝሊን ሞስቸራይዝ አደርገዋለው ጫፍጫፉ ለሚደርቅ ቫዝሊን በጣም ሀሪፍ ነው

  • @Woyn248
    @Woyn248 3 หลายเดือนก่อน +1

    መስኪዬ እንኳን ደህና መጣሽልን😍😘እኔ ገና ጀመርኩኝ😔

  • @StCell-oi4hp
    @StCell-oi4hp 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማስክዬ በጣም እንመስግናልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zehavasenebetu569
    @zehavasenebetu569 3 หลายเดือนก่อน

    ውዷ መሰኪ እነመሰግነለን ለምከሮቸሺ።
    እነ ሊሊ ማታን ሳሚልን ❤❤

  • @bezalesanu8640
    @bezalesanu8640 3 หลายเดือนก่อน +1

    መስክዬ❤❤❤

  • @slam1281
    @slam1281 3 หลายเดือนก่อน

    ሥወድሽኮ❤❤❤❤

  • @misirakabebe9280
    @misirakabebe9280 3 หลายเดือนก่อน

    መስኪዬ እባክሽ የኬራቲን ትሪትመንት ለሎ ፕሮሲቲ ይሆናል ወይ ?

  • @mitudebele2034
    @mitudebele2034 3 หลายเดือนก่อน

    የምወድሽ❤❤❤❤❤

  • @ጮራ
    @ጮራ 3 หลายเดือนก่อน +1

    መስኪ እንዴት ነሽ በርቺልኝ

  • @ብሥራት
    @ብሥራት 3 หลายเดือนก่อน

    ትክክል መስክዬ❤

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 3 หลายเดือนก่อน

    መስኪ ስታወሬ ወለሽ ብታድሬ ቃላቶችሽ አይጠገቡም❤ ባለሽበት እግዚአብሄርአምላክ እስከቤተሰቦችሽ ሰላምእና ጤና ይስጥሽ እባክሽ መስኪ ፀጉሬ እረጅምነዉ ግን ይሰበሰባል ሹርባ ቁጥጥር ስስራዉ ሽብሽብነዉ እሚለዉ እባክሽ መላ በይኝ

  • @Tybatube
    @Tybatube 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ❤❤😢😢

  • @hlimet
    @hlimet 3 หลายเดือนก่อน

    መሲኪየ ❤❤❤❤

  • @shewitMesele
    @shewitMesele 3 หลายเดือนก่อน +1

    መስኪዬ የኔቆንጆ ሁሌም የጠየቅኩሽ ስለምትመልሽልኝ ኣንድ ነገር ላስቸግርሽ የኔ ፊት በጣም ወዛማ ነው በጣም ማለት ነው ከምልሽ በላይ በዛላይ ሽፍታ ይወጣብኛል ግምባሬ ኣከባቢ የሆነ ነገር ካረኩለት ደሞ የሆነ እንዴት ልበልሽ ጉንጬ ኣከባቢ የሆነ ቀይ ይሆናል በጣም ቁጡ ነው መነካካት ኣይወድም እና ምን ማረግ ይሻለኛል ብየ ነው የኔ ቆንጆ ከቻልሽ ለንደዚ ኣይነት ፊት የሚሆን ሳሙና ና ክሬም ብትነግሪኝ የኔ ቆንጆ ላስቸግርሽ ፎቶ ውን ብትልኪልኝ 🙏🥰

  • @SaraMekuriya
    @SaraMekuriya 3 หลายเดือนก่อน

    መስኪ የኔ ቆንጆ

  • @hanateshome-k2x
    @hanateshome-k2x 3 หลายเดือนก่อน

    መስኪየ ማርያምን ሌሎች ዩቲበሮችን አላምናቸውም ማሪያምን አንችን ብቻ ነው እና በማሬያም ንገሪኝ ፊት የሚያወፍር

  • @መክነኝሑረላዒንተማር
    @መክነኝሑረላዒንተማር 3 หลายเดือนก่อน +1

    መስክዬ የኔ ፀጉር ብዙ ቅበቶች ቀያይሬ አይቻላሁ ግን ሁሌም ይበጠጠሰል ምን ልያደርገው😢

  • @ኣጆካህዝበይእግዚአብሔርኣ
    @ኣጆካህዝበይእግዚአብሔርኣ 3 หลายเดือนก่อน

    መሲዬ 36ቪታምን ዲ ወስጃለሁ ምግብም ብጣም እየተመገብኩ ነኝ ፀጉሬም እየቀባሁ ነኝ ቻለጁ እያደረኩ ነኝ ግን ምንም ለዉጥ የለዉም ህክምና መሄድ እንዳለብኝ አምናለሁ ግን ህግ ወጥ ስለ ሆንኩኝ መሄድ አልችልም😢

  • @tiya_tube-z5t
    @tiya_tube-z5t 3 หลายเดือนก่อน

    Yes 💪💪💪 tinsh new yekeren

  • @TecnoSpot-by8fq
    @TecnoSpot-by8fq 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ElsabethTasswo
    @ElsabethTasswo 3 หลายเดือนก่อน +1

    Welcome maski

  • @dejuselam06
    @dejuselam06 3 หลายเดือนก่อน +1

    መስኪዬ እንዴት ነሽ የሆነች ዶክተር ሮዝመሪ ጥሩ አይደለም ለምታጠባ እናት አለች ምን ያገናኘዋል እስቲ ንገሪኝ

  • @haymanottewelde8427
    @haymanottewelde8427 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክህን አመስግን የልብህንም መሻት ይሰጥሀል እንደተባለው።

  • @tsegafikre7449
    @tsegafikre7449 2 หลายเดือนก่อน

    meski ene be 15 ken new mitatebew kanchi ekul endet new mehed michilew?

  • @AdiiiAdiii-r7s
    @AdiiiAdiii-r7s 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lensaabdisa
    @lensaabdisa 3 หลายเดือนก่อน

    Meskiye, thank you so much. Please can you show us homemade shampo next time am struggling with it I can't find the right one for me and I think everybody wants it. ❤❤❤❤❤

    • @meskitube16
      @meskitube16  3 หลายเดือนก่อน +1

      Ok I will❤

    • @lensaabdisa
      @lensaabdisa 3 หลายเดือนก่อน

      @@meskitube16 thank you 😊 🙏

  • @jannatasifat3931
    @jannatasifat3931 3 หลายเดือนก่อน

    ሠላምነዉ መስኪየ እዴት ነሽ እደዉ ቀኑ ይሮጣን

  • @saraa.tesfyae4101
    @saraa.tesfyae4101 2 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው

  • @sakusaki1560
    @sakusaki1560 3 หลายเดือนก่อน

    በርቱ❤

  • @MesayWorkisha-bp9rf
    @MesayWorkisha-bp9rf 3 หลายเดือนก่อน

    meskiye betam bzu lewt alew beteley minekelew mulu lemulu akumual betam amesegnshalew yefitun makes alchalkum😢

  • @Dedi-x9s
    @Dedi-x9s 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @ElfuAmare
    @ElfuAmare 3 หลายเดือนก่อน +1

    Siwedish tihtinash beza lay gilts nesh

  • @MariamAwol
    @MariamAwol 3 หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @beliderse4608
    @beliderse4608 3 หลายเดือนก่อน

    🥰❤🥰

  • @AbHa-b4o
    @AbHa-b4o 2 หลายเดือนก่อน

    ውዴ ለሳሳ ፀጉር ሹክ በይኝ በናትሽ ውዴ😢😢😢😢

  • @Marta-t6o
    @Marta-t6o 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamekongo4441
    @selamekongo4441 3 หลายเดือนก่อน +1

    መስኪዬ የኔ ቆጆ እዴት ነሽ የኔ ናት ፈልጌሽ ነበር በምን ላግኝሽ እኔ ውጭ መውጣት አልችልም እና የሆነ ክኒን በኦላይን ልገዛ ፈልጌ ሳይድ እፌክት ካለው ብዬ ፈራሁ እና ፖቶውን ልልክልሽና ብታይልይ ፈልጌ ነበር❤❤❤❤

    • @meskitube16
      @meskitube16  3 หลายเดือนก่อน +1

      የምን ክኒን ነው እማ የህመም መድሀኒቶች ያለ ሀኪም ትእዛዝ አትውሰዱ እማ እኔ ባየውም የጤናሽን ጉዳይ ስለማላውቅ ጥሩ አይሆንም

    • @BeliYouTube-y6g
      @BeliYouTube-y6g 3 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@meskitube16 መስኪዬ እኔም ፈልጌሽ ነበር በፌስቡክ ላናግርሽ ብዬ ዝግ ነው እና በምን ላግኚሽ

    • @selamekongo4441
      @selamekongo4441 3 หลายเดือนก่อน

      አይ አደሱ አይደለም እህቴ ሲያስተዋውቁ ለምግብ ፍለጎት እዲኖር ያደርጋል ድካም ለሚሰማና ለቯይታሚን እጥረቶች ይረዳል አሉ 😂😂😂ምግብ እብይ ስለሚለይ ለመሞከር ብዬ እማሳየው ዶክተር አጣሁ❤❤❤

    • @meskitube16
      @meskitube16  3 หลายเดือนก่อน

      @@selamekongo4441
      እረ የ online ነገር አምናቹ አትውሰዱ ምንም አይነት መድሀኒት ይቅርብሽ😅

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 3 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@meskitube16መስኪየ በጣም ነው እምወድሽ እስኪ አበርታቷት በይልኘ ኦዴንሶችሽን ስደት ሰለቸኘ ምር😢

  • @helinanigusie7763
    @helinanigusie7763 3 หลายเดือนก่อน

    ምንድነው አልገባኝም

  • @ማርኬዛየናዝሬቷ
    @ማርኬዛየናዝሬቷ 3 หลายเดือนก่อน

    ሲያምር ዛፉ ነው ካሜራው ነው😅

  • @BeteloteSolomon
    @BeteloteSolomon 3 หลายเดือนก่อน

    መስኪዬ እንዴት ነሽ አምሬብሻ አንድ ነገር አለኝ ፀጉሬን መከባከብ ከጀመርኩ 8 ወር ሆነኝ ግን ምንም ለውጥ የለውም በተለይ የፊቱ ፀጉሬ ድቅቅ ያለ ነው ምን ይጠቀም ቨታሚን ዲ onlaye እንዴት ነው መታየት የምችለው መስኪ ከአልተመቻት እህቶቼ አተበሩኝ እና ሽታ ያለው ቅባት ስቀባ እራሴን እያመመኝ ነው ለምን ይመስልሻል 😊

  • @Malachigoodman-q2m
    @Malachigoodman-q2m 3 หลายเดือนก่อน

    Meski❤❤ vitamin D 1000 IU be Ken hulete lewsede

  • @golabashannanaa4931
    @golabashannanaa4931 2 หลายเดือนก่อน

    meskiye yezare 5 amet nw felige yagegnewush welije sinesa tseguren mases siyakitegn search sareg nw yagegnewush ena lijenim yasadekush kanchi gar hogne nw ena betam lameseginish efeligalew yene wud birtu set ena besu fikad beakel andiken endamagegnish tesfa alegn naila yelije ekuya nat ena betam nw yemiwedat emebete tasidigilish huletunim lijochish

  • @aseelaseel5862
    @aseelaseel5862 3 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉😅

  • @aminaayalew4254
    @aminaayalew4254 3 หลายเดือนก่อน

    አለሺ?

  • @ErgoMangesha
    @ErgoMangesha 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ የምቀባዉ ቀሲል በ ሽንኩርት ዉሃ እና የሩዝ የቅርንፉድ እሮዝመሪ ዉሃ በጥብጨ ነዉ በየሳምንቱ የምቀባዉ

  • @NejatDamtewNejiwa
    @NejatDamtewNejiwa 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TecnoSpot-by8fq
    @TecnoSpot-by8fq 3 หลายเดือนก่อน

    ዪኔ መር ስዎድሽ

  • @SaraMekuriya
    @SaraMekuriya 3 หลายเดือนก่อน

    ልጄን በጣም ያሳክካታል ምን ላርግላት መስክ

  • @zahrlam
    @zahrlam 3 หลายเดือนก่อน

    አዎእኔበዉሀቢዛየሞተቺአቃሁ

  • @ጓልዓጋመእየ
    @ጓልዓጋመእየ 3 หลายเดือนก่อน

    ሜሲተይ❤

  • @YenebithonMekonen
    @YenebithonMekonen 3 หลายเดือนก่อน

    Yene wud

  • @rahamarahama9670
    @rahamarahama9670 3 หลายเดือนก่อน

    ማሚ እኔ ዜሬ ተቀብቻለሁ ተልባና እሩዝ የኮኮናት ዘይት አርጌ ነው የተቀባሁት ባይ ባይ ማማየ

  • @حبشي-ف2ي
    @حبشي-ف2ي 3 หลายเดือนก่อน

    ሳኡድወች ስራ ፈልጉልኝ ዱአም አርጉልኝ በጣም ከፍቶኛን እወዳችሀለሁ

  • @eteneshgebremariam4221
    @eteneshgebremariam4221 3 หลายเดือนก่อน +1

    ውሀ ብዙ መጠጣት ራስ ያማል

    • @meskitube16
      @meskitube16  3 หลายเดือนก่อน +1

      ምንም ነገር ሲበዛ ከጥቅሙ ጉዳቱ❤

  • @تةؤي
    @تةؤي 3 หลายเดือนก่อน

    ግን ላይክ አድርጉ እህቶቸ ላይክ የለም

  • @bezalesanu8640
    @bezalesanu8640 3 หลายเดือนก่อน +1

    ምስክር ወሩ ፈጠነ😂

    • @meskitube16
      @meskitube16  3 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም ይሄን ቪድዮ ስሰራ ደጋግሜ ቆጠርኩት😅😂

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@meskitube16ደምሪኘ ውዴ😥

  • @KokebAlresawem
    @KokebAlresawem 3 หลายเดือนก่อน

    Enako megermgn selminafksh new weyns selmaltegbsh hultsament yekoyen ayemeslgnm

  • @Sariheyu
    @Sariheyu 3 หลายเดือนก่อน

    I cheated 2weeks😢

  • @Asemakadir
    @Asemakadir 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን እኛም እንወድሻለን❤

  • @hanateshome-k2x
    @hanateshome-k2x 3 หลายเดือนก่อน

    Wudie endiet nesh ebaksh ፊት የሚያወፍር ነገር ካለሽ እርጅኝ

  • @hope8216
    @hope8216 2 หลายเดือนก่อน +1

    Adote አዶቴ Tube. ኢትዮጵያ ጉራጌ ሀገር ዘመድ ልትጠይቅ ከቤተሰቧ ጋር ሄዳ በዛው ከዩቱብ ከጠፋችብን አንድ አመት ሆናት:: ምን አድርገዋቸው ይሆን? ታግታ ይሆን? ብዬ አስባለሁ:: እግዚአብሄር ብቻ መልካም ዜና ያሰማን:: Meski እባክሽ የአዶቴን ወደአሜሪካን አለመመለስ በተመለከተ ህዝብ እንዲያፈላልጋት ቪዲዮ ስሪ:: እናመሰግናለን::

  • @AlmazWanoro
    @AlmazWanoro 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @AsniEthiopia
    @AsniEthiopia 3 หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️❤️❤️

  • @Nnnnin9035
    @Nnnnin9035 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @makedstilahun5578
    @makedstilahun5578 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤