በ 40 ሺ ብር ብቻ የዳቦ ቤት መጋገሪያ ማሽን ከነፃ ዴሊቨሪ ጋር በተመጣጣኝ ዋጋ አዋጭ ስራ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 52

  • @abronettube
    @abronettube  8 หลายเดือนก่อน +4

    የቴሌግራም ቻናሌ ነው ሊንኩን ተጫኑት ተቀላቀሉን መርጣችሁ ማዘዝ ለምትፈልጉ
    t.me/abronet_tube_kemise

  • @عمرالحبشي-ض5ع
    @عمرالحبشي-ض5ع 8 หลายเดือนก่อน +17

    ማቡኪያው ቆንጆ ነው መጋገሪያው ግን ዳቦ አያፈካም ዘመናዊ ዳቦ ለመጋገር አይሆንም በዛላይ ማኮፈሻው Aluminium metal አይደለም የመዛግ ችግር ያመጣል አሥተያየት ሥለሠጡሁ ይቅርታ አድርጉልኝ በርቱ😊

    • @ጠአምዩቱብ
      @ጠአምዩቱብ 8 หลายเดือนก่อน +6

      ልገዛው ነበር ጎበዝ እንኮንም ያወቅሽው አሳወቅሽን

    • @عمرالحبشي-ض5ع
      @عمرالحبشي-ض5ع 7 หลายเดือนก่อน

      @@ጠአምዩቱብ እንዳትገዙ እኔ ከ10 አመት በላይ በዚህ ስራ ላይ ነበርኩ ማቡኪያው ችግር የለዉም ቆንጆ ነው መጋገሪያው ግን ደረጃውን የጠበቀ መሆን አለበት ከቻልሽ የዘመናዊ የዉጩ መጋገሪያ አለ እንዳአቅማችን ግን ሥራው በጣም ያዋጣል እኔ አሁን በሥደትነኝ እንደፈጣሪ ፍቃድ ሀገሬ አገባ ይሄን ነው በዘመናዊ አድርጌ የምሠራው

    • @سونيا-ه2ط
      @سونيا-ه2ط 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sandflove
    @sandflove 7 หลายเดือนก่อน +1

    እናመስግናለን ጥሩ መረጃ ነው በርታ ጥሩ የሚሰራ ተመልካች ባይኖረውም

  • @lubabaasfaw846
    @lubabaasfaw846 8 หลายเดือนก่อน +2

    ኢንሻአላህእሥኪየገዛህልንን እንየውማአገርገብተን ከዛእንጨምራለን

  • @NefisaMuhamed
    @NefisaMuhamed หลายเดือนก่อน

    ስስት ዋጋው ስንት ነው እስከ ጂማ ማድረስ ይችላል ወይ

  • @maryemebrahimtube1027
    @maryemebrahimtube1027 8 หลายเดือนก่อน +3

    ሰለ እቃዉ ጥራትሳ ወድም ጋረትሰ አለዉ

  • @user-nl5cf9fg2n
    @user-nl5cf9fg2n 7 หลายเดือนก่อน +3

    እርእሱው የሚለው በርካሽ 40 ሽ ብር ትልና ልንገዛ ብቅ ስንል 160 ሽ ብር የሚገርም ደላላነት ነው ሲጀመር እረከሰ ተወደደ ምን ያደርጋል ዱቄት የት አለ

  • @طيبهنور-ط7ح
    @طيبهنور-ط7ح 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሥልክ ቁጥር አሥቀምጡልን ኢሻአላህ እገዛለን

  • @Toyba765
    @Toyba765 8 หลายเดือนก่อน +4

    ማሻአላህ ግን ሞሉ እቃዉ ስት ነው

  • @lubabaasfaw846
    @lubabaasfaw846 8 หลายเดือนก่อน +5

    የፓትራውናእንጀራምጣድአብሮስንትነው

  • @ሂክማ-ለ8ደ
    @ሂክማ-ለ8ደ หลายเดือนก่อน

    እኔም መግዛት እፈልግ ነበር ግን በጀኔ ሊተር ይሰራል ወይ መብራት ሲጠፋ

  • @fatumamohamed6559
    @fatumamohamed6559 7 หลายเดือนก่อน +1

    ስልክ ቁጥር ጻፉልን እንድንነጋገር

  • @SeidMuhe-d1p
    @SeidMuhe-d1p 17 วันที่ผ่านมา

    ማቡኪያዉስ

    • @SeidMuhe-d1p
      @SeidMuhe-d1p 17 วันที่ผ่านมา

      እስከ ሙሉቃ ስንት ነው

  • @SamiraSamir-to2vb
    @SamiraSamir-to2vb 8 หลายเดือนก่อน +6

    እርእሱ ግን

  • @zuzulove4012
    @zuzulove4012 7 หลายเดือนก่อน +1

    እስክ ምተውቁ ወይም የስረቹ ንገሩኝ የቦሎኬት ቤት ከመስርት ወይ ዘመነዊ የጫቅ ቤት ከመስርት የቱ ይሽለሊ

    • @toyebamuhammed942
      @toyebamuhammed942 7 หลายเดือนก่อน +2

      ለዋጋ የጨት ለጥራት ብሎኬት የብሎኬት ለመስራት የጨት የምሰሪበት እጥፍ ይሆናል ወጪው ልብ ሽርትት ነው የሚያረገው ውበት ግን ዋው ከሰራሽ አይቀር ተጠናክረሽ ብሎኬት ስሪ ባሁን ሰአት አብዛኛው ብሎኬት እየሆነነው

    • @zuzulove4012
      @zuzulove4012 7 หลายเดือนก่อน

      @@toyebamuhammed942 እሽ አመስግናላሁ

  • @Bizo-l4p
    @Bizo-l4p หลายเดือนก่อน

    Yeti new sint new ikewu??

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el 5 หลายเดือนก่อน

    ትመልስልኝ አለህብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ፣እኔ ይህስራ እልሜ ነው በስደት ብዙ አስቆጠርኩ አሁን ወዳገሬ ልገባ ነውእራያ ቆቦነኝ እና ፍስኪ አዋራኝ እና እቃውን አሁን ማገኘት ይቻላል????

  • @AlmazEtate-j4k
    @AlmazEtate-j4k หลายเดือนก่อน

    ዋጋው ስንት ነው እኔ እፈልጋለሁ

  • @bintahmed
    @bintahmed 7 หลายเดือนก่อน +2

    ጭራሽ ለወሎ አናደርስም ቀረብህ እጃ አልቀረብንም ስት የሚመጡልን ሰወች አሉ ከነሱ እጠልባለን በቃ ወሎ ታላመጣህ ብርታለ በሰማይ ቤታለ ይባላል ለብራቸው ሲሉ የሚመጡ ብዙአሉ

    • @zekiya7868
      @zekiya7868 7 หลายเดือนก่อน

      ዝም አትይውም እሡ ብቻ የሚያቀርብ መሠለውኮ ወሎ አግኝተህነው

  • @bitalfhailu3078
    @bitalfhailu3078 7 หลายเดือนก่อน

    የት ነው የምትገኙት እኔ እፈልጋሁ

  • @ጋዛአልቃሳም
    @ጋዛአልቃሳም 7 หลายเดือนก่อน

    በ40 ሽብር ብቻ ከሆነማ ለቡመብራት ልታመጡልኝ ትችላላችሁ?

  • @gigitubeweloo
    @gigitubeweloo 8 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ ❤❤❤❤❤❤

  • @lubabaasfaw846
    @lubabaasfaw846 8 หลายเดือนก่อน +2

    ዋጋቸውንእንዱሮውእያንዳንዱንገረንጅ

  • @alemnsheselmone3242
    @alemnsheselmone3242 7 หลายเดือนก่อน

    Wagawu sinit newu???

  • @gezahegnmiteku5801
    @gezahegnmiteku5801 7 หลายเดือนก่อน

    መጋገሪዉ ብቻ ስንት ነዉ

  • @ገንዘብነውዘመዴ
    @ገንዘብነውዘመዴ 7 หลายเดือนก่อน

    ሰብስክራይብ አደረኩህ አዲስ ነኝ ለቤትህ

  • @TegestGerma-yr9ly
    @TegestGerma-yr9ly 8 หลายเดือนก่อน +1

    Sululita wust atemetume😊

  • @Seadayemam-dr7ln
    @Seadayemam-dr7ln 8 หลายเดือนก่อน +3

    እንደ 😂ወሎ ሆነህ ለወሎ አንሰራም

  • @Zeee-t7m
    @Zeee-t7m 3 หลายเดือนก่อน

    ህሰቡ እውነት ከሆና አሁን ገዘለሁ

  • @sarhsarh4074
    @sarhsarh4074 หลายเดือนก่อน

    አትችኩል

  • @hirutlamtiro3130
    @hirutlamtiro3130 7 หลายเดือนก่อน

    Yeti now ❤❤❤❤

  • @Amarech-pk3mw
    @Amarech-pk3mw 8 หลายเดือนก่อน +2

    ስልክ ቅጥር ጣፉ

  • @bintahmed
    @bintahmed 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኡኡኡ ማለትአሁነው 40ሽን ያህል ብር እያልክ ጭራሽ ኪስን የማይሰማ አላለም እደዛታልክ አርባሽ ለላቸው ስጥ ብትባል አሰጥም ለአተ 40ሽ ቀላል ተሆነ ወይ ጉድ ነጋደወችእኮ መደለል ስትችሉ ክክክክክክክ

  • @hiruyadane
    @hiruyadane 2 หลายเดือนก่อน

    Goma bynorewe lemankesakese teruenew

  • @amynaA-tc6py
    @amynaA-tc6py 8 หลายเดือนก่อน

    አይ እኝስ ይመኳይች

  • @عمرالحبشي-ض5ع
    @عمرالحبشي-ض5ع 8 หลายเดือนก่อน

    ብዙ አሥተያየት አለን ምነው ችኩል ችኩል አላችሁ

    • @hamidmohammed834
      @hamidmohammed834 7 หลายเดือนก่อน

      ኢይ ወላ

    • @BedruSiraj-v5d
      @BedruSiraj-v5d 2 หลายเดือนก่อน

      ስንት በትራ ይጕርሰልእኔ ምፈልገው መብሰየና ማኮፋሻ ስንት ነው ስደማ ሀ/ሰ

    • @عمرالحبشي-ض5ع
      @عمرالحبشي-ض5ع 2 หลายเดือนก่อน

      @@BedruSiraj-v5d ይሄን እንዳትገዛ ወንድሜ ዳቦ ለመጋገር ለማከፋፈል ከፈለክ ዘመናዊ ማሽን ግዛ

  • @Mersha-rr6tx
    @Mersha-rr6tx 4 หลายเดือนก่อน

    He

  • @MintewabBeyene
    @MintewabBeyene 7 หลายเดือนก่อน

    B