በአንድ ቀን | አዲስ አማርኛ ፊልም 2022 | Beand Ken | New Amharic Movie 2022 | New Ethiopian Amharic MOVIE 2022
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
- ኢትዮእማ ቲዩብ ከየውብዳር መልቲሚዲያ ጋር በመተባበር "በአንድ ቀን" የተሰኘውን አዲስ የአማርኛ ኢትዮጵያዊ ፊልም ይዞላችሁ ቀረበ February 2022። Ethioemma Tube association with Yewibdar Multimedia Presents a New Amharic Movie called Beand Ken February 2022.
Music credit... Annecy by yumi mashuki
በአንድ ቀን
የሁሉም ሰው ህይወት የሚጀምረው አንድ ቀን ነው። በአንድ ቀን የተጀመረ ግንኙነት እስከ እድሜ ልክ ጓደኝነት፣ በአንድ ቀን የተጀመረ ፍቅር እስከ ትዳር ወልዶ ከብዶ የሞቀ ኑሮ እድሜ ልክ አብሮ እስከመኖር ይደረሳል። በአንድ ቀን በአንድ ምሽት የተፈጠ ክስተት ይሄን የሞቀ ኑሮ እና ትዳር ፈተና ውስጥ ሲከተው፤ የእድሜ ልክ ያልነው ጓደኝነት በእሳት ላይ ጭድ ሆኖ ቁጭ ሲል የምናይበት ረጋ ብሎ ልብ እያንጠለለ የሚሄድ የድራማ ዘውግ የያዘ ፊልም ነው።
አንድ ቀን በደረሰባቸው የመኪና አደጋ ሚስቱ ልጅ መውለድ ባለመቿላ የቀዘቀዘው ትዳራቸው አሁን አድጋ የመዋለ ህፃናት ተማሪ ለመሆን የበቃች ልጃቸውን በማግኘታቸው በደስታ ተሞልቶ ለዓመታት ሞቅ ደመቅ ብሎ እንዳልነበር፤ ባል ለስራ ከከተማ በወጣበት አጋጣሚ ድንገት መጥታ አክስትሽ ነኝ በሚል ልጃቸውን ከመዋለ ህፃናት ለመውወስድ በምትሞክር ማንነቷን የማይታወቅ ሴት በአንድ ቀን ትዳራቸው አዲስ ፈተና ይገጥመዋል። የሁለቱም የልብ ጓደኛ በቅርብ ሆኖ መፍትሄ ለማምጣት ቢሞክርም ትክክለኛውን መፍትሄ ለማግኘት የባል መምጣት ግድ ይላል። ትልቁ ጥያቄ ሲመጣ የሚጠብቀው ነገር ነው።
ክሬዲት
ኤክስኪዩቲቭ ፕሮዲዩሰር፡ ኢትዮማ ቱዩብ እና የውብዳር መልቲሚዲያ
ፕሮዳክሽን፡ ሀን ፊልም ፕሮዳክሽን እና ማማጩ ፊልም ፕሮዳክሽን
ኤክስኪዩቲቭ ፕሮዲዩሰር፡ ዮናስ ስዩም
ፕሮዲዩሰር፡ ሜላት አሰፋ
ዳይሬክተር፡ ሲሳይ አለሙ
ኤዲቲንግ ዳይሬክተር፡ ኃይሌ አስመላሽ (ሃዬ) እና አብዲ ሁሴን
ድርሰት፡ ቴዎድሮስ ክፍሌ
ፊልም ፅሁፍ፡ ሲሳይ አለሙ፣ ቴዎድሮስ ክፍሌ እና ኃይሌ አስመላሽ (ሃዬ)
ፕሮዳክሽን ማናጀር፡ ሜላት አሰፋ
ቦታ መረጣ፡ መኩሪያ አበበ
ካሜራ፡ ሀናኤል ይማም፣ ተመስገን ተስፋዬ
ፈርስት ከት ኤዲተር፡ ተመስገን ተስፋዬ ፣ ሀናኤል ይማም፣ ዳዊት ለገሰ
ኤዲተር፡ ግሩም ፋንቱ (Viki)
ፋይናል ከት ኤዲተር፡ አብዲ ሁሴን
ድምፅና መብራት፡ ቢኒያም በላይ እና ዳዊት ለገሰ
ማጀቢያ ሙዚቃ ዜማና ግጥም፡ አቤል ሀጎስ
ማጀቢያ ሙዚቃ ድምፅ፡ ታምራት ግርማ
ተጨማሪ ማጀቢያ ሙዚቃ ድምፅ፡ ኤርሚያስ ዳኜ እና ዮሴፍ በቀለ (ጆሲ ብሉዝ)
ሙዚቃ ስኮር፡ ኤርሚያስ ዳኜ ኤርሚ ቪዥን ስቱዲዮ
ተዋንያን
ኃይሌ አስመላሽ (ሃዬ)
ቴዎድሮስ ክፍሌ
ፍሬህይወት ተረፈ
ሀና ፍቃዱ
ህፃን ፅጌ መኩሪያ (ፍቅር)
መኩሪያ አበበ
ሜላት አሰፋ
ሲሳይ አለሙ
እመቤት ገብሬ
ህፃን ዮሀና ዮናስ
ሶስና አለሙ
ዮሴፍ ተፈራ
ዶ/ር ክንፈሚካኤል ግርማ
አቶ ግርማ
ወ/ሮ ይመኝ ግርማ
መወለድ ቛንቛ ነው
በኡውነት
God bless all . Touched story
እህህህህህ..አሰለቀሳችሁኝ..ይከብዳል።..አስተማሪ.ፊልምነው..ለገባው..እናመሰግናል.
እናትነት ከባድ ነው አብሶ ማሳደግ ልጅን መልመድ በውሳኔሽ ተስማምቻለው ለናት ቢከብድም ግን መወሰንሽ ለልጅታ ሲባል ልክ ነው የውነት ልጅ በጣም ነው የምፈልገው ፈጣሪ ሳገባ እንዲሰጠኝ የሁልጊዜ ልመናዬ ነው
ድንቅ እይታ ነው
ሩሀማ አተጅበን በጣም አመሰገናለው
ያሳደገችውና ህጻኗ ይመሰላለው በጣም ደሰ የሚል ነው እኗትነት ከባድ ነው
እውነት በጣም ድንቅ ብዙዎችን የሚያስተምር ገራሚና ማራኪ ነው መልካም ስራ
ክብረት ይስጥልን
yemchal amarga film yemjemriya tru film ayhu mecher shawun lmawok mejemriyawu new emilyegi yeh gin betam desss yelal
ከምር እደት እዳስለቀሰኝ ገራሚ መልክት አዘል ፊልም።
ሁላቹም ትችላላቹ ድንቅ ብቃት ነው
እውነት በጣም ያስለቀሰኝ 🥲🥲🥲 ኡፍፍፍፍ
ልጄ ከተለየሃት ሰወሰት ዓመት ሆነኝ በስደት ምክንያት እስቲ በሰላም ያገናኝሽ በሉኝ
በሰላም ያገናኝሽ ።ፈጣሪ ይርዳሽ
@@ethioemmatube ኣመሰግናለዉ💘
እኔ ደግሞ 6አመት
@@ፂዮንወስኔለሺደምሴብረሀኑ ፈጣሪ ሰላም ያገናችሁ
@@ethioemmatube አሜን የፈጣሪ ፍቃድ ይሁንልን በስላም ለሀገራችን ያብቃን
በእውነት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በጣም ደስ የሚል
Very nice Good Darma
Rrhm Shfse
Said
በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ለብዙ ወላጆች ት/ት ይሆናል እና በርቱልን
በጣም ያምራል ዋው
እሰኪ ለየው ብዙም ኮሜት ባይኖረው😪😒 የኔ ሱሰ ኮሜት ነው😛🤪
በጣም አሪፍ ነው በርቱልን እና መስግናለን
Congra my big brother
አመሰግናለው!
wow Betam arif New
እጅጉን እናመሰግናለን!
በጣም ምርጥ ፊልም ነው ተመችቶኛል
Woww betam Desi yilalim yasazinali arif neww
Dess yemil moves newo inameseginalen
it is Fantastic Film
በጣም ጥሩ ትምህርት አለው ላወቀው ሰው በተለይ አሁን ካለው ሁኔታ ጋር😢😢😢
ዋው 👌👌👌👌👍👍👍
የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ያሳድግሽ
በጣም ቆንጆ ነው ያላያችሁ እዩት
መጨረሻውንእንኳንፈጣሪአሰመረላችሁየኔእናትየኔእንባፍስስይበል
ፍትህ ለእንባዬ
Aselksachu gadalchugne❤❤❤
እሚገርም ፊልም
በጣም አሪፍ ነው
👍👍👍አሪፍነዎ
Wow betam aref film nu ymyslks film nu
ያምራል💚💛❤
ዋዉ
አረፋ ሰራ ነው ሀይልየ በርቱልን
ደስ የሚል አጨራረስ
ዋው በጣም ቆጆነው በረቱ
ገራሚየሆነፊልምነው
Wowwww
Great To Finally Watch this Movie! Congrats My friends!
Thankyou z man
ይሄንንፍልምአይቼእንባዬፈሰሰከሚወዱትጋራመኖርመታደልነው
በEbs እያየውት comment ለማንበብ የተሯሯጥኩት ነገርስ
ቴድዬ አንበሳ ነክ ለየት ያለ ፊልም ነው ማለት አፍጥጠን ከሾፍናቸው ማለቴ ንው ። አሁንማ ባንኛለው ኮመንት ከሾፍኩ በዋላ ነው የምሾፈው ለዳታው ጣጣ የለውም ለግዜው ግን -------
Migerim diram aslekesachuhigne bertu kezim beayi melu yene jegina gena bizu entebikalen💓💓💓
WEL come
በጣምጥሩትምርት
Arif new bwrtulen
Thank You!
በጣም አሪፍ ነው በተለይ እራስታውን ስወደው
እሚገርም ድራማ ነው አለቀስኩኝ
እጅጉን እናመሰግናለን!
ያምራልለስተማሪም ነው
Heln😭😭
አተጅበን አውለው
Arif new
🙉🙉🙉🙉
ዋውውውው በጣሞ አሪፍ ነው
🙏🙏😥
😢😢😢😢😢
🌹🌹🌹
ፊልም እንደሆነ እያወኩ ማልቀሴን ምን ይሉታል??
ሂወት እንዳስበናት ሳይሆን እሷ በመራችን መገድ ነው የምንጓዘው በርቱ
እውነት ነው
አንደኛነው ምንም የማይወጣለት አይ እናትነትኮ እፍፍፍፍ
💚💛❤️
😣😥😥😥😥😥
👍👍👍👍👍👍👍
arefe film new
እፍፍፍፍ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ልጅ ላጣቹ ሁሉ ይስጣቹ
ይከብዳል፣ግንሲመታት፣እደትእዳናደደኝ፣ሲቀጥልበዛበብርድ፣ሚስቱንትቶከሶጋቱ፣ወድልጅ
😭😭😭😭😭😭😭😭
ያላያቹ እዩት እንባየ መቆጣጠር አቃተኝ😭😭😭😭
ኧረ ግን ይፈቀዳል እንዴ?
@@pkmg5434 ምኑ ነው ሚፈቅደው🙄🙄
በ ሙዚቃ ና በፊልም መለቀሰ
@@pkmg5434 መፍቀድ አይፈቅድም ግን በዚህ ዘመን ያለውን ነገሮች ነው ያቀረቡት በሌላ መንገድ አይደለም የተረዳሁት አረዳዳችን ይለያያል በተለይ በልጆች ጉዳይ ላይ ስለሆነ ያተኮረው እንደናትነቴ ነው ያለቀስኩትም
ቃል ጠፈቀደ መልስ ራሱ ኡሱ ነው ለሌላ ምንም የለውም
Mrhmn
🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ዋዉምርጥፊልምነዉግንኮሜትየለዉም
አይ..አሁን.ኮ,,ት..የሚገኙት.ቁ,,ነ,ኛሣይሆን,,የሚዘባርነቁ
አድስነኝ.ለቤቱ
Welcome
Rhm you atg
Rhma anarchists
እዬማ ከህንድ ፊልም ተመሳሳይ ነው
ኤጭ አታስጠላኝ
Anite Lana weshetam
betam des flim new
Wowwwww
ዋዉ