Aisha hussian tube is አሰላም አለይኩም

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 15

  • @fermedianfood6980
    @fermedianfood6980 6 วันที่ผ่านมา

    አይሻዬ በርቺ ደስ የሚል ቆይታ ነው 😘😘😘😘አሪፍ ቆይታ ነው በርቱ በጣም በጣም አመሰግናለሁ እውነት ያሸንፋል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @HikmaHikma-qf3uv
    @HikmaHikma-qf3uv 6 วันที่ผ่านมา

    አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንኳን ደህና መጣሽ አረፍ ቆይታ ነበር በረቻ ጥሩ ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zafran-A-tube
    @zafran-A-tube 6 วันที่ผ่านมา

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ሰላም አይሻየ ሰላምሽ ይብዛልኝ ውደ እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበር ስለነበረን ጥሩ ቆይታ እናመሰግናል በርቺ ፈጣሪ ያበርታሽ

  • @Selenaatube-ke4he
    @Selenaatube-ke4he 6 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ደስ ይላል በጣም ጎበዝ ነሽ በርች ዘና ብለናል ዋውውውውውውውው ደስ የሚልልልልልልልልነበር

  • @rozajabir
    @rozajabir 6 วันที่ผ่านมา

    አስላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ውዴ ስላምሽ ይብዛልኝ በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበር እናመስግናለን😊😊😊😊

  • @LubabaSied-ew9mc
    @LubabaSied-ew9mc 6 วันที่ผ่านมา

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እኳን ሰላም መጣሽ ውዷ እህቴ አሪፍ ቆይታ ነበር በርች አገራችንን ሰላም ይመልስልን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ ይስጠን

  • @FatumaAmede
    @FatumaAmede 6 วันที่ผ่านมา

    አሠላሟለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን አይሻዬ እኳን ዴና መጣሽ ዴስ የሚል ቆይታ ነበር በርችልኚ አገራችንንም ሠላም ያርግልን ፍቅር አድነት ያድለን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hanaamokonii
    @hanaamokonii 6 วันที่ผ่านมา

    Welcome bagaa nagaan dhuftee bareduukoo jabesii bayyee gariidhaa ittii fufii hojiinkee bayyee bareedaadhaa jabesii jajabeekoo jajabeekoo 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @birhanetube12
    @birhanetube12 6 วันที่ผ่านมา

    ስላም እግዚአብሔር ይብዛልሽ ውዴ እንካን በስላም መጣሽ አርፍ ቆይታ ነብርን ስላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹

  • @MansurKorma2
    @MansurKorma2 6 วันที่ผ่านมา

    አሰለሙ አለይኩም ዎረመቱለህ ዎበረከቱለህ ሰለምነሽ አይሸዬ ቤተሰቦችሽ ሰለምነቸው

  • @meskeremkassa2345
    @meskeremkassa2345 6 วันที่ผ่านมา

    ሰላም። ሰላምሽ።።ይብዛልን እንኮዋን። ደናመጣሽ። እህታችን። ሰላም። ለሀገራችን። ሰሌም። ለህዝባችን። ፍቅር። አንድነት ያድለን። ፈጣር። በርችልን🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @user-hh7ze7uo3n
    @user-hh7ze7uo3n 6 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ሰላም ለእናንተ ይሁን ቤተሰብ እንዴት ናችሁ ሰላም ናቸው ወይ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ትርጓሜ ነበር በርቺ❤❤❤❤❤

  • @emanhabesha3176
    @emanhabesha3176 5 วันที่ผ่านมา

    Aselamualeykum Werahmetulahe Weberekathu Ahlen Wude Enkuwan Dehna Metashi Aisha❤❤

  • @WoinyTube
    @WoinyTube 6 วันที่ผ่านมา

    Walekum aselam woramwtullah woberekatu enkwan dena metash

  • @TegestTesfaw
    @TegestTesfaw 6 วันที่ผ่านมา

    ሠላም ሠላምና እንአኳን በሰላም መጣሽ
    ሠላም ሠላምና እንአኳን በሰላም መጣሽ
    እግዚአቤሔርይመስገን ሰላም ለአገራችን
    በጣምራ ሠላም ሠላምና እንአኳን በሰላም መጣሽ
    ሠላም ሠላምና እንአኳን በሰላም መጣሽ
    እግዚአቤሔርይመስገን ሰላም ለአገራችን
    በጣምራ ደስ ይላን እያመሰ ግና በርችልኝ ሰላም ለአገራችን
    በጣምራ ደስ ይላን እያመሰ ግና በርችልኝ ይላን እያመሰ ግና በርችልኝ ሰላም ለአገራችን
    በጣምራ ደስ ይላን እያመሰ ግና በርችልኝ የኔ ውድ አንሻየ🎉🎉🎉