ሄዶ ታጠበ እያየም ተመለሰ የዮሐንስ ወንጌል ም. ፱፥፯ በመምህር ዘላለም ወንድሙ @wongelezelalemmedia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 22

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 8 วันที่ผ่านมา +3

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የኛ እንቁ መምህራችን❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 8 วันที่ผ่านมา

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏
    "ሂዶም ታጠበ እያየም ተመለሰ" ታምራት አድራጊውን ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን አሜን❤🙏 "እየሱስ የሚባለው ሰው" አላቸው ገና አላወቀውም ነበር። "ነብይ ነው አለ"
    እልልልልልልልልልልልል
    "ይህንን ሰው ፈለገው ተቀበለውም ከሙክራብ ሊያስወጠህ ፈልገው ነው እኔ አልተውህም እኔ አልለይህም ብሎ ተቀበለው"
    እልልልልልልልልልልል
    "ልጁንም አይቶ በሱ የሚያምኑ ሁሉ የዘላለምን ሕይውት የአባቴ ፈቃድ ይሁነው እኔም በመጨረሻው ቀን አልረሳውም "
    "ዕውሮችን የሚመሩ ዕውሮች ናቸው ዕውርም ዕውርን ቢመራው ሁለቱም ወደ ጉድጓድ ይወድቃሉ"
    ሰው ያንተ ነገር አበቃ አለቀልህ ይላል እግዚአብሔር ግን ይሰራል ይችላል እንደገና መስረት የማያልቅበት አምላክ ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን አሜን❤❤❤🙏
    እልልልልልልልልልልልል
    "አሁን ግን፥ አቤቱ፥ አንተ አባታችን ነህ፥ እኛ ጭቃ ነን አንተም ሠሪያችን ነህ፥ እኛም ሁላችን የእጅህ ሥራ ነን።"
    እልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልል
    ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 8 วันที่ผ่านมา +3

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 8 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን🙏
    የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @gelilaaddera1642
    @gelilaaddera1642 8 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @mekedesmariam5653
    @mekedesmariam5653 8 วันที่ผ่านมา

    አሜን💒 ያባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን💒ቃለ ሕይወት ያሰማልን💒

  • @ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ
    @ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ 7 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያወርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህር❤❤❤

  • @TigistAyalew-t3t
    @TigistAyalew-t3t 7 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ያርዝምልን መምህር

  • @yonasnegash340
    @yonasnegash340 7 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን

  • @almenalmen2660
    @almenalmen2660 8 วันที่ผ่านมา

    ታላቁና ተወዳጁ መምህራችን የተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጅ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስቱን ያውርስልን በሰማነው ቃል እንድንሰራ ይርዳን አሜን ።

  • @TIZTAMekuria
    @TIZTAMekuria 7 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት😢😂❤😂❤ ያሰማልን😅😮😢😂❤😂❤😊

  • @yiregalemshiferaw2515
    @yiregalemshiferaw2515 7 วันที่ผ่านมา

    መሞህራችንቃለህይወትንያሰማልን

  • @rigbeamare1971
    @rigbeamare1971 7 วันที่ผ่านมา

    አሜን እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር

  • @DawitAsheme
    @DawitAsheme 7 วันที่ผ่านมา

    Kalehiwten yasemalen wedmachn dakon Zelalem wendmu megstuyawrslen

  • @tenugebru6315
    @tenugebru6315 6 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን

  • @solabebe1283
    @solabebe1283 7 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @Ortodoxtewahdo-gw8lk
    @Ortodoxtewahdo-gw8lk 6 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
    @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 7 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤❤

  • @yamrotsima710
    @yamrotsima710 7 วันที่ผ่านมา

    Kale hiywot yasemalen memiherachin amen

  • @zackgulema6298
    @zackgulema6298 7 วันที่ผ่านมา

    AMEN 🙏🙏🙏 KALE HIWOT YASEMALEN.

  • @milenrufta5283
    @milenrufta5283 7 วันที่ผ่านมา

    Kale hiwot yasemalen memher ❤️ ♥️ ❤

  • @AmarechNew
    @AmarechNew 7 วันที่ผ่านมา +1

    AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤