🛑ሶማሊዎች አመረሩ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ላይ ዘመቻ ከፈቱ, ጉድ ያስባለው አዲሱ የዋንትያ ቲክቶክ ቪዲዮ..EBSTV

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 165

  • @betelhemwammi2480
    @betelhemwammi2480 10 หลายเดือนก่อน +27

    እኔ በበኩሌ ሞጣ የሚባል ሰው ስለሚያወራው ፖለቲካ አይመለከተኝም ግን ለሀይማኖቶች ለአባቶች ክብር የለውም እደትልቅነቱ አደለም በጣም የሚያሳፍር ሰው ነው አብዛኞዎቹ ይቀጥል እያልኩነው ድምፅ አክባሪነኝ ግን እኔ ባላየው ደስ ይለኞል ባለጌ ተሳዳቢሰው አልወድም ለሰውክብር ለሀገሩ ክብር የሌለው ሰው ምንም አያስቀኝም ያናደኞል እጂ።

    • @selfiemobile2515
      @selfiemobile2515 10 หลายเดือนก่อน +1

      Tikikil silazi ayixaqmaim

    • @aregashgebere
      @aregashgebere 10 หลายเดือนก่อน +1

      የኔም ሀሳብ ነው 👍

    • @meronwerkineh5858
      @meronwerkineh5858 10 หลายเดือนก่อน

      ሞጣ የመጨረሻ ሀይማኖት የሌለው ሰገጤየሀይማኖት ክብር የሌለው

    • @FrehiwotAmdu-p3v
      @FrehiwotAmdu-p3v 10 หลายเดือนก่อน

      Tikikil

    • @Only1God777
      @Only1God777 10 หลายเดือนก่อน

      የግሪኮች ፍልስፍና በጣም የረቀቀ በመሆኑ ቤተክርስቲያን መጽሐፍ ቅዱስን ትታ ለመሄድ ተጠቅማበታለች፣ሶስት በአንድ የሚሉትን የሥላሴ አምላክ ፈጠሩ፣ አንድ አምላክ ሶስት አካላት፣ “አንድነት በሶስትነት” የሚለው ሃሳብ የግሪክ ፍልስፍና እንጂ የመጽፍ ቅዱስ ቃል አይደለም። እግዛብሔር አንድ አምላክ ነው ከእግዛብሔር ሌላ ነገር አታምልክ

  • @radicalv2720
    @radicalv2720 10 หลายเดือนก่อน +1

    No more landlocked in Ethiopia I stand with my country

  • @yosephtekle9904
    @yosephtekle9904 10 หลายเดือนก่อน +3

    ሞጣ አንዳንዴ ይዘባርቃል እንጂ we all know he is so funny 😂😂😂 ኧረ ይቀጥል

  • @wome8375
    @wome8375 10 หลายเดือนก่อน +3

    ናቲ ይቀጥል እኔ ብዙ የማልስማማው ነገር ቢኖርም ግን ያዝናናኛል

  • @uu-du5hp
    @uu-du5hp 10 หลายเดือนก่อน +7

    ሞጣ አልፎ አልፎ አይደብርም ትንሽ በዛ ግን። እሱ ብቻ ሳይሆን ታላቋ ማህደር ላይ የሆኑ የሆኑ ሰዎች ይደጋገማሉ የአዳዲስ ሰዎች ኮንተንት ላይ አተኩሪ አንዳንዴ አዲስ ሳይሆን የደገምኩት ይመስለኛል ሰዎቹ ስለሚደጋገሙ፡፡ ኤዲትንግሽ ግን አንድኛ ነው! መልካም ስራ!

  • @radicalv2720
    @radicalv2720 10 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ከኢትዮጺያ ጎን ነኝ no more landlocked Ethiopia

  • @haneshanissue
    @haneshanissue 10 หลายเดือนก่อน +3

    ere yketl

  • @jaletube5602
    @jaletube5602 10 หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮጲያ ሀገራችን በብዙ ፈተናያለፈች፣ብዙ መከራን ያየች፣ብዙ መጥፎ ሰዎችን ያሰተናገደች ግን በምንም አይል ያልወደቀች፣ልትወድቅም የማትችል ሀገር እንዳለን በደንብ አውቀናል ሰለዚህ በአሁን ዘመን አቢቾ ኢትዮጲያን ከፍ አድርጎ ሰርቶ አሳይቶናል፣መከላከያችን በደሙ፣በአጥንቱ ኢትዮጲያ ሀገራችንን ሀገር አድርጎ አሰጠብቆናል

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 10 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል

  • @mestitube
    @mestitube 10 หลายเดือนก่อน +5

    ይቀጥል

  • @mesetube4610
    @mesetube4610 10 หลายเดือนก่อน +4

    አረ ሞጣ ይቀጥል ናቲ በጣም ያዝናናል

  • @radicalv2720
    @radicalv2720 10 หลายเดือนก่อน +1

    No more landlocked in Ethiopia

  • @TesfaKiflie-gz2hf
    @TesfaKiflie-gz2hf 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሱማሊያውያን በኢትዮጲያ አየር መንገድ አንሄድም ያሉት በግመሎቻቸው ሊሄዱ ነውው?

  • @forwardb2370
    @forwardb2370 10 หลายเดือนก่อน +13

    ሞጣማ ይቀጥል ባባዬ

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 10 หลายเดือนก่อน

    Nati man arif fetala neh_abo ymechih ❤❤❤❤❤

  • @KamilHasen-ze4gh
    @KamilHasen-ze4gh 10 หลายเดือนก่อน +1

    Ayiqexil

  • @bineyamgetachew95
    @bineyamgetachew95 2 หลายเดือนก่อน +1

    No ሞጣ

  • @betieltsegaye4315
    @betieltsegaye4315 10 หลายเดือนก่อน +2

    ሰመረ፡ባርያው ❤

  • @Anthony-f4x5u
    @Anthony-f4x5u 10 หลายเดือนก่อน +2

    Mota yekatele we like him

  • @dagipetre1890
    @dagipetre1890 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሞጣ ይቀጥል ግን የአይማኖት ወሬው አይነፋም በጣም ነው ሚደብረው ናቲ ላንተም ቢሆን

  • @ed2821
    @ed2821 10 หลายเดือนก่อน

    Ethipia's invasion should be stopped. Somaliland is not a country. Ethiopians should first deal with their own issues.

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 10 หลายเดือนก่อน +1

      No more land locked in Ethiopia

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 10 หลายเดือนก่อน +1

      እራስህን ተጠያቂ አድርግ መንግስት ላይ አታፍጥ ለዚህ ሁሉ ተጠያቂ ዘረኞች እኛ ካልገዛን ኢትዮጽያ ሰላም አትሁን ብላችሁ ያወጃችሁ ደነዞች ጨለሞች ለኢቲዮ ጥቅም ከበአድ ጋር የምትሰለፉ ባንዶች!!!!!

  • @10እውነታወች
    @10እውነታወች 10 หลายเดือนก่อน +9

    ሞጣዬማ ይቀጥል

  • @zembalchw3824
    @zembalchw3824 10 หลายเดือนก่อน +2

    አስቀጥለው ሞጣን አይደብርም

  • @kidistdesta6519
    @kidistdesta6519 10 หลายเดือนก่อน +4

    ሞጣ ዘ ግሬት ይቀጥል😅

  • @bnahara5814
    @bnahara5814 10 หลายเดือนก่อน +1

    Ere ሞጣ ይቅረብልን ሞጣ is funny for real

  • @andnetzelekew3294
    @andnetzelekew3294 10 หลายเดือนก่อน +1

    Mota yeketele natiyachen👍

  • @emadazim3799
    @emadazim3799 10 หลายเดือนก่อน

    Late asteyaye shafada nek aydel tastawkalek❤❤❤❤❤❤❤

  • @habhaile
    @habhaile 10 หลายเดือนก่อน +1

    mota love yikereb

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሳንታ ክላዉስ ሽርክ ነው ማለት የፓጋን አምልኮ ነው ሳንታ ፈጽሞ በሀገራችን ልጆች ላይ እንዳይሰራ።ጭምልቅልቅ።

  • @nubekan.6628
    @nubekan.6628 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @semira2824
    @semira2824 10 หลายเดือนก่อน +1

    i wan mota. he makes me laugh.

  • @ሰአዳለሆና
    @ሰአዳለሆና 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሞጣ ባለጌ ነው

  • @medinanuru1711
    @medinanuru1711 10 หลายเดือนก่อน

    የኔጀግናናና ናቴዬ ይደገም

  • @ma-ex9lf
    @ma-ex9lf 10 หลายเดือนก่อน

    ሰመረ የሰው ልጅ ነው።አርቆ አሳቢ እውነት ተናጋሪ የሰውን የፈረሰ አስተሳሰብ የሚቃኝና መስመር የሚየስይዝ ሀቀኛ እውነትን እውነት ውሸትን ውሸት የሚል አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ነትን አክባሪ ስለሆነ እንደሱ አይነቱን ያብዛልን።

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 10 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍❤

  • @azitabxe3380
    @azitabxe3380 10 หลายเดือนก่อน +3

    ይቀጥል ተፍታ ነው የሚያረገኝ ግን አንዳንዴ ይስታል እንጂ😂😂

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 10 หลายเดือนก่อน

    ለዱሮን ታንክ የጦር መሳርያ ግዝ 💰💰💰የሚውለው የ 100ዓመት የወደብ ክራይ ወይም ኣርተፍሻል ወደብ መስራት ይቻላል እንደ ሌሎች ወደብ የሌላቼው አገሮች ምንድነው ማተራመስ መተረማመስ 🤔እረ ክብር ሞገስ ወደ ኣጣ ብራችን እና ጣራ የነካ ኢኮኖሚያችን ፊታችን እናዙር 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @zekariyasAyenew
    @zekariyasAyenew 10 หลายเดือนก่อน +1

    mota is funny person 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @sancho959
    @sancho959 10 หลายเดือนก่อน +3

    ኢትዮጵያ ትቅደም

  • @Jonny-z9n
    @Jonny-z9n 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሳታበዛ አቅርበው

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 10 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂ሰላም ሰላም ጉድናው🎉🎉🎉ዘድሮው❤❤❤🎉🎉🎉

  • @assefasolomon2991
    @assefasolomon2991 10 หลายเดือนก่อน +1

    yeketel

  • @yitbarekabegaz4540
    @yitbarekabegaz4540 10 หลายเดือนก่อน +1

    Yeketl

  • @Davidm127
    @Davidm127 10 หลายเดือนก่อน

    ከከከከከከከ ዛሬ የምሬን ፈታ አልኩኝ natty great reaction

  • @JulietDelta007
    @JulietDelta007 10 หลายเดือนก่อน

    Marlboro(red or white), Rothman, Nyala, Delight, Gamdal, Benssen, Camel...Ganja, የትኛውን ነው የምትመቻችው? ከንፈርሽ ምድጃ ኖ።

  • @bamlakukefale317
    @bamlakukefale317 10 หลายเดือนก่อน +5

    Yeketel
    ይቀጥል

  • @senaitdemisse9177
    @senaitdemisse9177 10 หลายเดือนก่อน +2

    ናቱ አውት አቀራረብህ ነገሮችን የምትመለከትበት ነገሮችህን በጣም ነው የምወዳቸው👌🏻 የሞጣ ነገርያው የሚቀርብ እና የማይቀርበውን ለየው ያው ሀማኖት ነክ ነገሮችን ይገባሀል በተረፈ 🫶

  • @TatooTt
    @TatooTt 10 หลายเดือนก่อน +1

    Yeketel 😂😂😂

  • @supremeleader989
    @supremeleader989 10 หลายเดือนก่อน +1

    እኛ ወንዶች እንደዚህ ኮስተር አድርገው ካልነገሩን የምንለወጥ አይመስለኝም!
    የሴቶችን ስቃይ በንቀት እና "ምፅ" እያልን ብቻ ስለምናልፍ ለውጥ አልመጣም።
    ስለዚህ ለውጡ እንዲመጣ ኮስተር ማለት አለባቸው።
    ልጅቷ ደግሞ ሀበሻ ካልፈለገች መብቷ ነው።

  • @pradeepkumara-hr6px
    @pradeepkumara-hr6px 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 10 หลายเดือนก่อน

    ሰሜ መነሻሽ ምንድ ነዉ ጥሩ ብለሃል አዉቀሽ እያጠፋሽ የተማሩ ደደቦች እኮ ናቸዉ ግራ ያጋቡን በአንቺ አፍ ስለህምነት አይወራ ትክክል ብለሃል አንቺ አይን ለማየት ስለተፈጠረ ግዴታ ማየት የለበትም ካልሽ አይንሽን አስወጭዉ ከምታወሬዉ የተረዳዉት እንደዚህ ነዉ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 10 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍🖐❤ይመችሕ

  • @YaredKebede-fw9iq
    @YaredKebede-fw9iq 10 หลายเดือนก่อน +7

    ሞጦ ይቀጥል! መዝናኛችን ማን አለን ያለሱ

  • @abelxon8444
    @abelxon8444 10 หลายเดือนก่อน

    ayketil !

  • @yaredAyalew23
    @yaredAyalew23 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሲጀመር ሶማልያ ልፍስፍስ መሰለች አውን ባለን አቋም ይጎዳናል ምንድነው ዜጋ ሆነክ ከአገር ለመውጣት ትኬት ቆሮጠ ቦርዲግ ፓስ አልፈክ ተመለስ የምትባልበት አገር እኮ ነው ወይም 40&50ሺህ ብር የምትጠየቅ አይደል ያውም ለንግድ መደገፍ ሲኖርብ
    አገሬ እወድሻለሁ ቀን ይውጣልሽ 💚💛❤️

  • @amabit
    @amabit 10 หลายเดือนก่อน

    አይቃልም

  • @aman6k341
    @aman6k341 10 หลายเดือนก่อน

    Natty 10-12 dekika btadergew arif new

  • @user-zv3ut1yy7w
    @user-zv3ut1yy7w 10 หลายเดือนก่อน

    Ye egreigna menged behagerachon meresatun menew betaweru. Be abzaignaw ke mekina gar eytegafah new yemenhedew.

  • @mikiboom4842
    @mikiboom4842 10 หลายเดือนก่อน

    ሞጣ ይቀጥል የሚሉት ለ ሀይማኖት ክብር የሌላቸው ዘኦርቶዶክስ እንዲሰደብ የሚፈልጉ ናቸው ስለዚ አንተም ከርስቲያን ከሆንክ ሀይማኖትህ ሲሰደብ ከ አሀዛብ እኩል ቁጭ ብለክ አትሳቅ ወደዛ አስወጣው

  • @KindaL-r3e
    @KindaL-r3e 10 หลายเดือนก่อน +1

    Yketl

  • @YeMareamLij
    @YeMareamLij 10 หลายเดือนก่อน +1

    ድድብና እዉቀት የሆነ መስሏት ነዉ ወይ ዶክተር !???ህዝቤ ሆይ ንቃ ለአቀረባት ጣቢያዉ ግን😭😭😭

  • @lilimedia
    @lilimedia 10 หลายเดือนก่อน

    ayiketil

  • @eagle4452
    @eagle4452 10 หลายเดือนก่อน

    ኢርትራ ስትገነጠል ሀገር ናት ብለው የተቀበሉት ሆሉ ዛሪ ኢትዪጽያ ሱማሊ ላንድ ሀገር ናት ስትል ምነው እንደዚ አደረጋችው ።
    መሪችን በወሰነው ውሳኔ ተደምሚለው እግዚአብሂር ከ እርሱ ጋር ነው ለዚ ነው በምእራባውያን እና በ አረቡች የተነሳበትን ሴራ እና ተቃውሙ
    ተቆቆሙ አባይን እዚ ያደረሰው ሲቀጥል ለ ሀገራችን የራሱ ወደም እንዴኖራት የሚጥረው ። አረብ እና መራባውያን እንደሆኖ ኢትዪጽያን መበተን ነው የሚፈልጉት

  • @liya20009
    @liya20009 10 หลายเดือนก่อน +2

    Mota yeketl 😊

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 10 หลายเดือนก่อน

    እውቀት ሳይኖረው ስለ ሐይማኖት ፖለቲካ የምያወራ ሰው ለእኔ ክፍት ድስት ነው ጭንቅላቱ

  • @kibromgebrekidan7947
    @kibromgebrekidan7947 10 หลายเดือนก่อน

    Bravo somaliya

  • @tirsitkebede5844
    @tirsitkebede5844 10 หลายเดือนก่อน +1

    Yiketl

  • @medinanuru1711
    @medinanuru1711 10 หลายเดือนก่อน

    ናቲዬ እንዴት እደምትናፍቀን የሞጣን የአቤይን ይዘህልን ና

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 10 หลายเดือนก่อน +1

    ስማኝ አይቀጥልም ብትባል አንተ አለሞጣ የምትችል አይመስለኝም ላንተ ጨው ንው ግን እንደስውኞ እንኳን እሱ ስንቱ ከሱ የባስ ይታያል አማራዬማ ይቀጥል እኔ ትንሽ የሚያበሳጨኝ ኦርቶዶክስን ሲዘርጥጥ እንጂ ችግር የለብኝም👍

  • @zomalul1639
    @zomalul1639 10 หลายเดือนก่อน +1

    to be honest mota yaznanagnal gn ke religion topic wuchi bihon des ylegnal

  • @ካስማሰ-ለ5ደ
    @ካስማሰ-ለ5ደ 10 หลายเดือนก่อน

    Please Ayketelme

  • @adanechdadi4172
    @adanechdadi4172 10 หลายเดือนก่อน +1

    Torba😂😂😂

  • @getahunhaileyesuse3273
    @getahunhaileyesuse3273 10 หลายเดือนก่อน

    ተመችተህኛል share

  • @kalabdesta9232
    @kalabdesta9232 10 หลายเดือนก่อน +1

    Yekatel

  • @alemalemayhualemayhu1485
    @alemalemayhualemayhu1485 10 หลายเดือนก่อน

    አይቀጥል

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 10 หลายเดือนก่อน

    ፌሚኒስት ነኝ የሚሉት ግን ለምንድን ነው እንደ ኤልዳና በቀለ ቆንጆ ያልሆኑት .....🤔 ችግር አለ?😂😂

  • @Titi-qu7gl
    @Titi-qu7gl 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሞጣማ ይቀጥል በምን ፈታ እንላለን ???

  • @abelfeyissa7990
    @abelfeyissa7990 10 หลายเดือนก่อน +1

    Yketl mota

  • @mikeyy6332
    @mikeyy6332 10 หลายเดือนก่อน +1

    Mota yeketel

  • @almazteklehaimanot9859
    @almazteklehaimanot9859 10 หลายเดือนก่อน

    YIH. SEW. YE. ALSHEBAB. KAL. AKEBAY. NEW ?

  • @zabibamechalmechal4501
    @zabibamechalmechal4501 10 หลายเดือนก่อน

    Yihe mota tebiyewin endatakerbew bto ezaw betsebeku

  • @fadulishamise3548
    @fadulishamise3548 10 หลายเดือนก่อน +6

    ሞጠ ይቀጥል😂😂😂😂

  • @abdcool8416
    @abdcool8416 10 หลายเดือนก่อน

    አይቅረብ

  • @NEBA8084
    @NEBA8084 10 หลายเดือนก่อน

    እኔ በበኩሌ እንኳን ሞጣ
    አንተ እራሱ ባትቀጥል ደስ ይላል

  • @fantahuneshete1535
    @fantahuneshete1535 10 หลายเดือนก่อน +2

    ሞጣ አይቀጥል

  • @eastsoldierson
    @eastsoldierson 10 หลายเดือนก่อน

    Mota Orthodox ena Amhara new misadebew!

  • @yisakebest469
    @yisakebest469 10 หลายเดือนก่อน

    አይቃጥል

  • @hiwotberhanu7815
    @hiwotberhanu7815 10 หลายเดือนก่อน +1

    Yketl😂😂

  • @Rachie-Bear
    @Rachie-Bear 10 หลายเดือนก่อน +1

    Yeketel mota for fun✌️

  • @ShewaFaf
    @ShewaFaf 10 หลายเดือนก่อน

    Yketl ewumetam yaweral sle ewunet

  • @hdmoviesmedia8008
    @hdmoviesmedia8008 10 หลายเดือนก่อน +1

    😂

  • @Lal_xoff_offical
    @Lal_xoff_offical 10 หลายเดือนก่อน

    Aymeta chraes mota

  • @SarahTota-vg3gm
    @SarahTota-vg3gm 10 หลายเดือนก่อน

    Mota yehe motimuata kifet afe nw bizu atalirebew bay negn

  • @hdmoviesethiopia9402
    @hdmoviesethiopia9402 10 หลายเดือนก่อน

    1 today

  • @superferu05
    @superferu05 10 หลายเดือนก่อน

    ሞጣ አይቀጥል...👎

  • @ashenafibirhanu428
    @ashenafibirhanu428 10 หลายเดือนก่อน

    ere benathi endatakerbew

  • @yonasdegefa6632
    @yonasdegefa6632 10 หลายเดือนก่อน

    ብራ እኔኮ ሞጣ እየከፈለህ ነበር የሚመስለኝ

  • @johnnybestdj
    @johnnybestdj 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሞጦ ይቀጥል

  • @777MK37
    @777MK37 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሞጣ ይቀጥል

  • @amirthefuture-7213
    @amirthefuture-7213 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሞጣ ይቀጥል ፈጨጨ ነው

  • @munahussen8340
    @munahussen8340 10 หลายเดือนก่อน

    አይምጥ