ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እግዚአብሔር ያክብራችሁ በርቱልን እኛም አይነ ልቦናችንን ያብራልን
ቃለ ህይወት ያሠማልን ውድ አባታችን
ግእዝን እደ አማረኛ በትምትቤት ቢሰጥ እደት ደስ ይላል አብዘሀኛዉ ሰዉ የተዋህዶ ብቻ ይመስለዋል ሙስሊም መምህሮቻችን የግዕዝ ቁጥር እንኳን በደብ አያስተምሩንም ነበር
በእውነት መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ።
ተባረኩ❤
እግዚአብሔር ፀጋችሁን ያብዛልን። ካሜራው ግን ጠጋ ቢል የተሻለ ይታያል
አሜን ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህራችን
We are surprised & proud of acquiring one of our previous native language have been created on old testament & new testament (Addis Kidan & Bluye kidan) also fantastic for historian like Greek , Hibrayest & Latine ...
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር 👏🌿👏 ቆንጆ ትምህር ነዉ እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን።ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን ጥያቄዉን ልሞክር
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
memhroy tsegwna bereket aiyleyot
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
እጅ ግ ደስ ይ ላ ል
የምፈልገዉ ትምህርት ነዉ እግዚያብሔር ይባርካችሁ
Bezi ketilbet
አግዚአብሔር ይባርኮ
እልልልልልል በርቱልን ፀጋውን ያብዛላችሁ
Thanks a lot 🙏🏽
tike tike senay wuetu rebine.tike kist wetu timihrte
Kale hiwit yasemaln
thank you teacher its amazing though
እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈልልን ካሜራውን አስጠጉት ወደ ጽሁፉ በደንድ እምዲታይ
egziabiher ysitillin memihirachin gin aderraragi maillew min malet endehone aligebaghnm.bamarighna......?
የሚከተለዉን ግን በዓምስቱ አዕማድ ዘርዝሩ 👇((ምሳሌ)) አድራጊ ፣አስደራጊ ፣ ተደራራጊ ፣ተደራጊ ፣አደራራጊ ፩ ዉእቱ፣🌿 ቀተለ አስቀተለ ተቃተለ አስተቃተለ ተቀታተለ።፪ ፣ይእቲ 🌿ቀተለት ፣አስቀተለት ፣ተቃተለት አስተቃተለት፣ ተቀታተለት ፫ ዉእቶሙ ፣🌿ቀተሉ፣ አስቀተሉ፣ አስተቃተሉ ተቃተሉ፣ ተቀታተሉ ፬፣ውእቶን 🌿ቀተሉን ፣አስተቃተሉን፣ ተቃተሉን ተቀታተሉን ፣፭ አንተ ፣🌿ቀተልከ ፣አስተቃተልለ ፣ተቃተልከ ተቀታተልከ ፣፮ አነ፣🌿 ቀተልኩ ፣አስቀተልኩ ፣ተቃተልኩ፣ ተቀታተልኩ።፯ አንቲ ፣🌿ቀተልኪ ፣አስቀተልኪ፣ ተቃተልኪ አቀታተልኪ ፣፰ ንሕነ ፣ቀተልነ ፣አስቀተልነ ፣ተቃተልነ ፣ተቀታተልነለሙከራ ነዉና። መምህራችን ግልጽ ስለሆንው ትምህርትዎ 👏👏
እግዚአብሔር ያክብራችሁ በርቱልን እኛም አይነ ልቦናችንን ያብራልን
ቃለ ህይወት ያሠማልን ውድ አባታችን
ግእዝን እደ አማረኛ በትምትቤት ቢሰጥ እደት ደስ ይላል አብዘሀኛዉ ሰዉ የተዋህዶ ብቻ ይመስለዋል ሙስሊም መምህሮቻችን የግዕዝ ቁጥር እንኳን በደብ አያስተምሩንም ነበር
በእውነት መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ።
ተባረኩ❤
እግዚአብሔር ፀጋችሁን ያብዛልን። ካሜራው ግን ጠጋ ቢል የተሻለ ይታያል
አሜን ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህራችን
We are surprised & proud of acquiring one of our previous native language have been created on old testament & new testament (Addis Kidan & Bluye kidan) also fantastic for historian like Greek , Hibrayest & Latine ...
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር 👏🌿👏 ቆንጆ ትምህር ነዉ እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን።
ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን ጥያቄዉን ልሞክር
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
memhroy tsegwna bereket aiyleyot
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
እጅ ግ ደስ ይ ላ ል
የምፈልገዉ ትምህርት ነዉ እግዚያብሔር ይባርካችሁ
Bezi ketilbet
አግዚአብሔር ይባርኮ
እልልልልልል በርቱልን ፀጋውን ያብዛላችሁ
Thanks a lot 🙏🏽
tike tike senay wuetu rebine.tike kist wetu timihrte
Kale hiwit yasemaln
thank you teacher its amazing though
እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈልልን ካሜራውን አስጠጉት ወደ ጽሁፉ በደንድ እምዲታይ
egziabiher ysitillin memihirachin gin aderraragi maillew min malet endehone aligebaghnm.bamarighna......?
የሚከተለዉን ግን በዓምስቱ አዕማድ ዘርዝሩ 👇((ምሳሌ))
አድራጊ ፣አስደራጊ ፣ ተደራራጊ ፣ተደራጊ ፣አደራራጊ
፩ ዉእቱ፣🌿 ቀተለ አስቀተለ ተቃተለ አስተቃተለ ተቀታተለ።
፪ ፣ይእቲ 🌿ቀተለት ፣አስቀተለት ፣ተቃተለት አስተቃተለት፣ ተቀታተለት
፫ ዉእቶሙ ፣🌿ቀተሉ፣ አስቀተሉ፣ አስተቃተሉ ተቃተሉ፣ ተቀታተሉ
፬፣ውእቶን 🌿ቀተሉን ፣አስተቃተሉን፣ ተቃተሉን ተቀታተሉን ፣
፭ አንተ ፣🌿ቀተልከ ፣አስተቃተልለ ፣ተቃተልከ ተቀታተልከ ፣
፮ አነ፣🌿 ቀተልኩ ፣አስቀተልኩ ፣ተቃተልኩ፣ ተቀታተልኩ።
፯ አንቲ ፣🌿ቀተልኪ ፣አስቀተልኪ፣ ተቃተልኪ አቀታተልኪ ፣
፰ ንሕነ ፣ቀተልነ ፣አስቀተልነ ፣ተቃተልነ ፣ተቀታተልነ
ለሙከራ ነዉና። መምህራችን ግልጽ ስለሆንው ትምህርትዎ 👏👏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን