“እመቤታችን ባንቺ ምልጃ” ማህበረ ቃና ከዘማሪዎቹ ጋር ያደረገው የሰርግ ቆይታ በጥቂቱ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ต.ค. 2024
  • እመቤታችን በአንቺ ምልጃ በማየ ቃና
    እመቤታችን በአንቺ ምልጃ /፪/
    ድንግል ማርያም በአንቺ ምልጃ /፪/
    መድኃኔዓለም ተአምር ሠራ በማየ ቃና/፪/
    ለጌታችን ተአምር - በማየ ቃና
    ተመርጣ ታድላ - በማየ ቃና
    መጀመሪያ ኾነች - በማየ ቃና
    ቃና ዘገሊላ - በማየ ቃና
    ቃናን ሊያደርጋት የተአምሩ ቀዳሚ ስፍራ
    የድንግልም ክብር ተገለጠ የምልጃ ሥራ
    አዝ ---------------
    ታውቋት ስላለችው - በማየ ቃና
    ወይንኬ አልቦሙ - በማየ ቃና
    ውኃ ወይን ሲሆን - በማየ ቃና
    ኹሉ ዓዩ ሰሙ - በማየ ቃና
    ቃናን ሊያደርጋት የተአምሩ ቀዳሚ ስፍራ
    የድንግልም ክብር ተገለጠ የምልጃ ሥራ
    አዝ -------------
    አሳላፊዎቹ - በማየ ቃና
    ግራ ቢገባቸው - በማየ ቃና
    የድንግል ማርያም ልጅ -በማየ ቃና
    ከጭንቅ አወጣቸው - በማየ ቃና
    ቃናን ሊያደርጋት የተአምሩ ቀዳሚ ስፍራ
    የድንግልም ክብር ተገለጠ የምልጃ ሥራ
    አዝ --------------
    እኛም እናምናለን - በማየ ቃና
    በርሷ ትንብልና - በማየ ቃና
    ስለ ቃልኪዳኗ - በማየ ቃና
    ሁሉ እንደሚቀና - በማየ ቃና
    ቃናን ሊያደርጋት የተአምሩ ቀዳሚ ስፍራ
    የድንግልም ክብር ተገለጠ የምልጃ ሥራ

ความคิดเห็น • 2