አምስቱን ተጠንቀቁ! || ኡስታዝ በድር ሁሴን || ቢስሚከ ነህያ || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 37

  • @yohanneshailu4930
    @yohanneshailu4930 5 หลายเดือนก่อน

    Ustaz Bedru thank you so much 🙏

  • @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ
    @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም ጀዛከላኸይኡስታዝ

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 7 หลายเดือนก่อน +5

    ወላሂ ምኖርበት አገር ያሉ ነጮችም ያሳዝናሉ አላህን አለማወቃቸዉ ማወቅም አለመፈለጋቸዉ ደሰታን ሚፈልጉበት ቦታ መሳሳቱ በጣም ነዉ ሚያሳዝኑት። እኛ ሙሰሊሞችን ይጠላሉ ነገር ግን የዉሰጥ ሰኪናችንን ቢያዉቁ እንዴት ሊያረጉን ነበር😢😢😢😢😢

  • @foziamohammed8682
    @foziamohammed8682 7 หลายเดือนก่อน +2

    Selelahu aleyihi wesem ...jezakumullah Ustaz and all

  • @zeharaabebe4482
    @zeharaabebe4482 7 หลายเดือนก่อน +16

    ሱባሃን አላህ ወላሂ በጉደኛ ዙሪይ ያነሳችሁት ሃሳብ በጣም ልብ ይነካል እኒ ሰለምተ ነኝ የምኖረው በኢሮፕ ነው ግን ካለባበሰ እንኩዋን ሱሪ ለባሽ ነበርኩ ግን በጣም የተቀየርኩት በከይር በተሰበሰቡ እህቶች ነው በተለይ 1እህት ኒቃብ ለባሽ ነበረች 1ቀን ተይ አለባበስሽ ሱሪ ተይ እኒን አታይኝም ብላ ልበን እንክት አረገችው ይህው ከዛ በዋላ ቶባ ሱሪ አልሃምዱሊላህ አላህ ከጥሩ እህቶች ያቀማምጠን

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 7 หลายเดือนก่อน +2

      ማሻአላህ🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍👍አላህ ይጠብቅሸ ያፅናሸ ቀጥተኛዉን መንገድ አላህ ለቤተሰቦችሸም ይወፍቅልሸ።

    • @احمدسويد-ح3ز
      @احمدسويد-ح3ز 7 หลายเดือนก่อน

      ማሻአላህ

  • @rahmanjemal2220
    @rahmanjemal2220 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አላህ ይጠብቃቹ ወንድሞቻችን ኡስታዙና አላህ ይጠብቅልን❤❤❤ ሁሴን እንደው ኮመንቴን ካየህ አንተ ናፈቅከውን ቦታ ላይ ነህ በአላህ ዱአ አድርግልኝ አላህ እንዲወፍቀን ኢንሻ አላህ ያረብ ያረብ ያረብ ሀጅን ወፍቀን ❤❤❤

  • @Zeha562
    @Zeha562 7 หลายเดือนก่อน +5

    ያኢላሂ ዛሬ ኣዩቤን እና ማሜ ኣንድ ላይ ሆናቹ ስላየዃቹ በጣምምምምም ደስስስስስስስስስ ነው ያለኝ ስስቶቻችን ኣሏህ ይጠብቃቹ

  • @zekiya7868
    @zekiya7868 7 หลายเดือนก่อน +3

    ሠለላሁ አለይሂ🌹🌹 ወሠለም❤️❤️🌹🌹ባረካአላሁ ፊኩም 🌹🌹ሜንበሮች አላህ ይጠብቅልን ኡሥታዝና 🌹❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️

  • @hamzaabdurahman4993
    @hamzaabdurahman4993 7 หลายเดือนก่อน +1

    Masha allh ustahaz

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 7 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ይጠብቅችሁ

  • @yousraadam2327
    @yousraadam2327 7 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ተባረከላ ጀዛኩም አላህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hawaworkuGetahun
    @hawaworkuGetahun 7 หลายเดือนก่อน

    አሚንንንንን ያርብ 🎉🎉🎉🎉

  • @AbdulazizReshad-jg6im
    @AbdulazizReshad-jg6im 6 หลายเดือนก่อน

    صل ﷲ عليه وسلم

  • @fatumafatuma1689
    @fatumafatuma1689 7 หลายเดือนก่อน

    ውድ ኡስታዛችን እንዲሁም ወንድሞቻችን ጀዛኩሙሏህ ኸይር አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @ummhat2793
    @ummhat2793 7 หลายเดือนก่อน

    Mashallah Allah yetbeqachu jzkumllah ❤❤❤ustazuna Allah rajem edme ke kher sira gare yewfeqehe yewfeqachu hulachume🤲 🤲

  • @Gip-ox9rq
    @Gip-ox9rq 7 หลายเดือนก่อน +1

    صلى الله عليه وسلم🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Taiba123-e7k
    @Taiba123-e7k 7 หลายเดือนก่อน +3

    ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም❤❤❤❤❤❤❤

  • @NasserAl-xp2ut
    @NasserAl-xp2ut 7 หลายเดือนก่อน +22

    አቤት እዝማየሉም የማዳምቅመሞች እርተው ልብ ግዙ የካፈርአድማቂአንሁን. ወደየሚጠቅመን ከኔጭምር

    • @louatlouat8603
      @louatlouat8603 7 หลายเดือนก่อน +2

      ወላሂ አጂብ እኮነን እሚጠቅመንን ትተን የሚያጠፋንንመከተል😢😢😢 አላህ ይስቱው ውድህት ወድሞቸየ. ዱአርጉልኝ ያሰብሺው ይሳካአ ብላችሁው

    • @mehbubamehbuba1219
      @mehbubamehbuba1219 7 หลายเดือนก่อน

      Yigermal yegna neger

  • @فارس-ط4ل6ص
    @فارس-ط4ل6ص 7 หลายเดือนก่อน

    ماشاء الله تباارك الله

  • @mominamomina1142
    @mominamomina1142 7 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ

  • @فارس-ط4ل6ص
    @فارس-ط4ل6ص 7 หลายเดือนก่อน

    صلى الله عليه وسلم❤❤❤❤

  • @MamiAlem
    @MamiAlem 7 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @HabibKasiye
    @HabibKasiye 7 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኡስታዜ አንድ ነገር ልጠይቅ በአእምሮዬ እየተመላለሰ አስቸገረኝ የእውነት ግን አላህ ሀጅ ያረገንሠው እና መስፈርቱን ያሟላንሰው ሀጢአት ይምራል ማመን አቃተኝ ምክንያቱም በጣም ትላልቅ ሀጢአቶች አሉብኝ ።የውነት ነገአላህፊት ስንቀርብ አይተሳሰበኝም ባለፈውወንጀሌ😭😭አላህ ካለሀጅአደርጋለው ግን ግን ስህተቶቼን ከሰራሁበትቀን ጀምሬ እያለቀስኩ እለምነዋለው እባካቹ ምላሽ እፈልጋለው

  • @SameraJabet
    @SameraJabet 7 หลายเดือนก่อน

    ما ا شا الله صلى الله عليه وسلم ❤❤🎉🎉🎉

  • @asfd5625
    @asfd5625 7 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይጠብቃችሁ የኛ ውዶች

  • @zekiazekuzekiazeku135
    @zekiazekuzekiazeku135 7 หลายเดือนก่อน +1

    አዩብ ተናፍቀህ ነበር በሰላም ነው ጠፍህ

  • @purplestars029
    @purplestars029 7 หลายเดือนก่อน

    Please ✋️ My brother 🙏🏻 or sister who works on here. Please don't have too many comretiol breaks! JZK LOVE ❤️ YOU GUYS

  • @HanifBesam
    @HanifBesam 7 หลายเดือนก่อน +1

    Hussain lmn altegegnem

  • @ነአምያረብ
    @ነአምያረብ 7 หลายเดือนก่อน

    ሱባሀን አላህ የትናችሁ ሙስሊሞች

  • @abubekermeded4662
    @abubekermeded4662 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሴናቸን የት ሄደ

  • @ShahBaz-y5e
    @ShahBaz-y5e 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @EeEe-b8y
    @EeEe-b8y 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤