በሰዓት 3000 ዳቦ የሚጋግር ዘመናዊ የዳቦ መጋገሪያ ማሽን | rotary rack oven price | modern bakery machine | Gebeya

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ก.ย. 2024
  • በሰዓት እስከ 3000 ዳቦ የሚጋግር ዘመናዊ የዳቦ መጋገሪያ ማሽን | rotary rack oven price | modern bakery machine | Gebeya | Ethiopia
    Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
    If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
    Email: gebeyamedia@gmail.com
    Telegram:t.me/gebeyamedia
    TikTok: / gebeya_media
    Facebook: / gebeyapromotion
    Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
    #ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ

ความคิดเห็น • 18

  • @Seberat80
    @Seberat80 2 วันที่ผ่านมา +8

    አሏህ ሰፊውን እርዚቅ ለሁላችንም ይረዝቀንና ህልማችንን የምናሳካ ያድርገን ያረብ 😍😍😍😍😍 ሁሌ እንደተመኘሁት እዚህ ደረስኩ

    • @Ahmed-211
      @Ahmed-211 2 วันที่ผ่านมา +2

      አሚን አሚን ለሁላችንም 🤲 🤲 🤲

    • @Mansuryusu
      @Mansuryusu 2 วันที่ผ่านมา +2

      Aamiin 🤲🏼 Yaa Allah 🤲🏼 Yaa Rabbi 🤲🏼

    • @Hkim185
      @Hkim185 2 วันที่ผ่านมา

      ሰንቴ ነዉ ይሄንን መልክት የምትደጋግሙት፤ አላህ እንዲረዠቅህ አጥብቀህ ሰራ
      ለምን ሚሊዬን ግዜ ብትመኝምንም ጠብ የሚል ነገር ደ
      የለም አላህ ለተቀማጭ አይረዠቅም ቁጭ ብለህ የሰዉ እጅ ለማየት ካልሆነ ወጣቶቹን ርዠቅ ተመኙ እያልክ አታደንዠዞቸዉ ለሁሉ ነገር ልክ አለዉ የሚገርመኝ አሚን የሚሉት መብዛታቸዉ
      ለመሆኑ ሮተሪ ኦቨንና ካንቨንሸን ኦቨን ልዩነቱን አሰረድታለች ገባቹሁ ወይ ርዠቃቹህ ይህን ኦቨን አንድ ባትራ ያላትን ገዠታቹህ ብትጀምሩ አላህ ርዠቃቹሁን ይሰጣቸሀል
      በተለይ ወጣት የሆናቹህ ዳቦ ቤት ለመክፈት ከፈለጋቹህ ግን ገንዘቡ ከሌላቹህ ዳቦ ቤት ተቀጥራቹህ ልምድ አካብቱ ብዙ አመት ከሰራቹህ በኃላ ለሰራዉ ብቁ ሰትሆኑ የዛን ግዜ ተወከልቱ አለና ብላቹህ ዳቦቤት ትከፍታላቹህ

    • @fayofayo3010
      @fayofayo3010 2 วันที่ผ่านมา +1

      Ameeeeeen 🤲 🤲 🤲

  • @robatube8574
    @robatube8574 วันที่ผ่านมา +2

    እናመሰግናለን በዚሁ በነካ እጃችሁ የኪችን ፓወር ብራንድ የዳቦ ማሽነሪዎችንም ዋጋ ብትሰሩልን አሪፍ ነው

  • @Ahmed-211
    @Ahmed-211 2 วันที่ผ่านมา +2

    እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ነው 🙏🙏😍😍

  • @user-dm1le9kq2i
    @user-dm1le9kq2i 2 วันที่ผ่านมา +4

    እረ ዋጋ 😮

    • @Hkim185
      @Hkim185 2 วันที่ผ่านมา

      የምኑ?

  • @bigboytomy1602
    @bigboytomy1602 2 วันที่ผ่านมา +1

    Ye buna machine waga bitserulin 🙏🙏

  • @HalidMohammed-r7g
    @HalidMohammed-r7g 2 วันที่ผ่านมา

    Betam tru explanation nw thanks

  • @zemuyoutube7614
    @zemuyoutube7614 วันที่ผ่านมา

    ስፈልገው ነብር ተባረኩ

  • @Mansuryusu
    @Mansuryusu 2 วันที่ผ่านมา

    13:49 what's the price of this machine? You didn't explained please the price?

    • @Hkim185
      @Hkim185 2 วันที่ผ่านมา

      ዋጋዉን ተናግራለች ከ እሰከ ብላ ቪድዬዉን መልሰህ እየዉ

  • @zewdugedamu
    @zewdugedamu 2 วันที่ผ่านมา

    ቢላዋ እንካ ስጋ ግን የለም

  • @AhmedKder-e8f
    @AhmedKder-e8f 2 วันที่ผ่านมา

    የብሥኩት..ማሸጊያ..አለወይ

  • @SeenaaArsii
    @SeenaaArsii 2 วันที่ผ่านมา

    🥰🥰🥰

  • @zewdugedamu
    @zewdugedamu 2 วันที่ผ่านมา

    ዱቄት ሳይኖር መጋገሪያው ድንቅር