ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
As wr wbአድናን ደጋግሜ ነግሬሃለው እኛ በቻልነው አቅም የንተ ስራዎችህን ለህዝብ እንዲደርሱ የፃፍካቸው ግጥሞች በምናዘጋጀው መድረኮች ሁሉ ስራዎችህን እንድታቀርብ ወደፊት ጥሩ ስራ ትሰራለህ በሚል ተስፋ አበረታታንህ ደግፈንኻል ወንድሜ አንጋፋወቹ የቀቤና አርቲስቶች ደጋፋ፣ ሴይፉ ከዘናበነርናከውጥኝ በእግራቸው ተመላልሰው ነውበሞያቸው ባህልና ቋንቋቸውን የለምንም ጥቅማጥም ሲያስተዋውቁ የቆዩና አሁንም እየሰሩ ያሉት እኛም የነሱ ተከታዮግማሾቻችን መሬታችን ሽጠን ሰውን አስቸግረን ነው ያ ሁሉ ሙዚቃ የሰራነው ታዳ ወንድሜ ስራዎቹ ሁሉም ሲሰሩ አንተ እቤትህ ቁጭ ብለህ በሞባይልህ አቀናብረህ ዩቱብ ለይ ልትሸቅልበት በሰከንድ እንደጫንከው ቀላል የነበረ ከመሰለህ ተሳስተኻልና ዋጋ ተከፍሎባቸው የተሰሩ ስራወች ናቸው እመነኝ በቀቤና ኦገትም በህግም እንጠይቅኻለን ዩቱብህም ሪፖርት አድርገን እናዘገዋለን ወላሒ ቢዬ እነግርኻለው እመነኝ የለፍቃዳችን ሆን ብለህ እኛን ልትጎዳንና ዲሞራላይዝ ሁነን ባህላች ለማስተዋወቅ የምናደርገው ጥረት እንድናቆም እያደረከንና እየገፋፋኸን ስለሆነ ሙዚቃዎቻችን ቶሎ አንሳልን ከዩቱብህ? ከልሆነ ለሼኻችንና ለቀቤና ህዝብ በሙሉ በቪዲዮ ወተን እናሳውቅና ወደህግ እንቀጥላለን ወንድሜ ስልክ አላነሳ ስላልከኝ ነው የፃፍኩልህ
ኧረ ይደብራል እኛ ወድሞቻችን ማበረታታትነዉጂ አደዛ መሆን የለበትም
ene ba bakule gen endeh tekanababro ba 1bota ye qebena bail music megnagnat ba teru akararb hrf new biyee asebalew maki antam endalkew behon behon kenantagar bemahon hunetawochen beyarag hrf nbr bayhonem gen berasu tenasashenaten enantam lazeh mehavarasab enda lafachut esum yerasun astawatso medregu kefatu ayetayagnem mlt metsarut egna endenadametew kehona bedamb ba 1bota agegntan menadametebaten hrf youtube chanel new yekafatalen lenabaratataw new megabew enji bazeh lek mesab yelabenem demom esu ezehgar baylakachawum bemanegnachenem silk west yela zefan new so what happen yetaradahebat mengad algabegnem beilachenen kemastawawak weche yeragew ngr yela aymaslagnem wandemachen ka music belafem ngr entabekekalen music tewulachew ena beilachenen bedamb balela ngr astawawkelen habibi bertalen kmr gobez egna kifla hagar yelan lijoch temachetonel akararabek des yelal berta esat yehona tewdlede nen❤
አረ በአላህ ምን ሆንክ ነው መኪዮ የኛ ሙዝቃ ብቻ አደለም ሁሉም ቤሆረሰብ ይሰራል የምን መገፋፋት ነው ይደብራል🤔🤔🤔
Weew
አባ ቀቤነ ❤❤❤❤❤❤
Amento❤❤❤
🎉🎉🎉🎉
🥳🥳❤❤
❤❤❤
😍😍😍😍😍👍👍👍👍
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
As wr wb
አድናን ደጋግሜ ነግሬሃለው እኛ በቻልነው አቅም የንተ ስራዎችህን ለህዝብ እንዲደርሱ የፃፍካቸው ግጥሞች በምናዘጋጀው መድረኮች ሁሉ ስራዎችህን እንድታቀርብ ወደፊት ጥሩ ስራ ትሰራለህ በሚል ተስፋ አበረታታንህ ደግፈንኻል
ወንድሜ አንጋፋወቹ የቀቤና አርቲስቶች ደጋፋ፣ ሴይፉ ከዘናበነርና
ከውጥኝ በእግራቸው ተመላልሰው ነው
በሞያቸው ባህልና ቋንቋቸውን የለምንም ጥቅማጥም ሲያስተዋውቁ የቆዩና አሁንም እየሰሩ ያሉት እኛም የነሱ ተከታዮ
ግማሾቻችን መሬታችን ሽጠን ሰውን አስቸግረን ነው ያ ሁሉ ሙዚቃ የሰራነው ታዳ ወንድሜ ስራዎቹ ሁሉም ሲሰሩ አንተ እቤትህ ቁጭ ብለህ በሞባይልህ አቀናብረህ ዩቱብ ለይ ልትሸቅልበት በሰከንድ እንደጫንከው ቀላል የነበረ ከመሰለህ ተሳስተኻልና ዋጋ ተከፍሎባቸው የተሰሩ ስራወች ናቸው እመነኝ በቀቤና ኦገትም በህግም እንጠይቅኻለን ዩቱብህም ሪፖርት አድርገን እናዘገዋለን ወላሒ ቢዬ እነግርኻለው እመነኝ የለፍቃዳችን ሆን ብለህ እኛን ልትጎዳንና ዲሞራላይዝ ሁነን ባህላች ለማስተዋወቅ የምናደርገው ጥረት እንድናቆም እያደረከንና እየገፋፋኸን ስለሆነ ሙዚቃዎቻችን ቶሎ አንሳልን ከዩቱብህ? ከልሆነ ለሼኻችንና ለቀቤና ህዝብ በሙሉ በቪዲዮ ወተን እናሳውቅና ወደህግ እንቀጥላለን ወንድሜ ስልክ አላነሳ ስላልከኝ ነው የፃፍኩልህ