ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሠላም ዘገዬ ይህ ልጅ በጤናዉ አድለም መስተፋቀረ አድረጋበት አለች ስለዚህ በደንብ ጠይቃት እሱም ፀበል ይግባ እክብካቤ ያስፈልገዋል ልጁ❤❤❤
የኔ ጌታ ሲያሳዝን እግዚአብሔር ይርዳህ
አይ ዘሌ ጠፍታችሁ ነበር ግን አነደኛ ጀግና አንተ ነህ አጥሩን ደርምሰህ ብቅ ያልከው አንተ ነህ ክብር ይገባሀል እንጂ እነዛ አጭበርባሪዎች ቀጨም ሲደረጉ እናንተም እግሬ አውጭኝ ብላችሁ ነበር እንኳን ደህና መጣህ 👍
ወንድም፡ዘላለም፡የሕዝብ፡እንባ፡አባሽ፡በመሆንህ፡እንኮራብሃለን።በርታ።ዕድሜና፡ጤና፡ይስጥህ።
ወንድማችን ዘሌ እንኳን ደህና መጣህ ልጁን ግን ጠንከርብሎ ጸበል ቦታ ቢሄድ እና የሳይኮሎጂ ድጋፍ ቢደረግለት ይመለሳል ጥቅመኛ የበዛበት ጊዜ ላይ ነው ያለነው ፈጣሪ ይሁነን እጂ ከባድ ነው😢
😢😢
Ayzo
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😅😅😅😅
ዘልዬ የኛ ጀግና ቀላል ጠፋችሁ ሁሉም ዩቲበሮች ጠፋችሁብን ዘልዬ ጊዜው ከፍቷል እና መስተ ፋቅር አሰርታበት ሊሆን ይችላል እና ፀበል ይሂድ ❤😢😢😢
ሤቱም ወንዱም አብዱዋል ጌታዬ ከሥደት ሥገባ አክባሪዉን አዘጋጅልኝ
ዘሌ የኛ ጀግና በርታ ግን የምሰማው የምናየው በጣም አስፈሪ ነው ባሎቻችን ጥለን ስደት ያለነው ምን አይነት ሰው ሆነው ይጠብቁን ይሆን
ሰላም ሰላም ዘሌ እንኳን ደህና መጣህ ስለምታደርገው መልካም ስራ ተባረክ እባካችሁ ሰዎች እንደ ሰው አስቡ የሰው ሒወት አትበጥብጡ
በመጀመሪያ ከአጪበርባሪሆቺጋ ሲላሎክ ደስ ብሎኛል እንወድካለን በርታልን ልጅን ግን ፀበል አቆዩት ፈጣሪ ይርዳክ
እግዚአብሔር. ፀናትና. ብርታት. ይስጠው. የኔ ጌታ አይ ዞን ላተ ያለውን. አምላክ አዘጋጂቶልአል
ወድሜ ፈጣሪ ይርዳህ የኔን ብሰማ ደሞ ይከብድህ ነበር ለአስር አመት አስተምሬ አስመርቄ በመጨረሻ ለሽማግሌ ስዘጋጅ ምን እዳለችኝ ታቃለህ አተ ጥሩ ሰው ነህ እኔ ግን እደፍሬዶቼ ዲያስፖራ አገባለሁኝ አለችኝ አየህ ፈጣሪን እጂ ሰው አይታመንም
Ayizoh wondeme Betagebatem atemechihem neber. Mengedun cherk yaderegelat. Lantem Geta yisetehal.
የተደረገላትን ነገሬ አላለችውም እር እረዳህ አትሆንም በልጅም ላይባርክህ ይችላል!
አይዞህ ሰው ከሚወደው ጋር ኖሮ አያውቅም
ይሄ ፍቅር ሳይሆን መተት አሰርታበት ይመስለኛን
ማነው እንደኔ አጭበርባሪ ይቱበሮቺ እየተያዙ ሲሰማ ደስ ያለው👌👍ተቃጠልንኮ አገታቺንን እያስደፉን ነው በሰው ሀገር እናንተ እንደዚህ ናቺሁ መባል ያማል😥😥
ማን ምን ታሰሩ ይች አፍሮ መቶ በመቶ መታሰር አለባት ሌላ እፃንልጅ ታረድ ያለችው ጭሬ ወፍ መታሰር አለባትሌላ ማንታሰረ?
ወንዶች ታዳጊዎች ትውልድ ተኪዎችምነው ተዝረከረካችሁ እባካችሁ ንቁ አሁን አንተ ወላጅ እናትህን ቤተሰብህን አገርህን ተለውጠህ ለምን አትለውጥም ለምን ትዝረከረካለህ ለሴት ብለህ ኤጭ
ወንድሜ እንኮን ደህና መጣህ ደሞ ጠፍታሃል በሰላም ነዉ ❤እና ወደ ፀበል ይዉሰዱት 🙏🌿
እግዚአብሔር ይመስገን ወደራሱ መመለሱ ሌላው ይስተካከላል
ሰው ከሚያፈቅረው ሰው ጋር መኖር ለካ እግዚአብሔር ከልፈቀደ አይሆንም።
አውነት ነው ማግባትም መውለድም የሱ ፍቃድ ነው
በትክክክክልማንኛውም ነገር አላህከፈቀደውነውአላህካልፈቀደሰማይብኖጣመሬየትብንፈርጥአላህካለውጪእሚሆንነገርየለምለማንኛውምሴይትብትሄየድሴየትትመጣለችወድምእደዛውለማንኛውምመተኳየለላቸውእናት ናአባትናቸውእናቱንይቅርታሊልይገባልወደራሱመመለስአለበት
ዘሌ ተርፈሀል፡እንደ እንትና እንዳትታሰር፡በርታ ከእዉነትጋ ተጋፈጥ❤❤❤
MNdinew MN asibek new
እሄማ ሀቅናዉ ሚሳራዉ ያታያዙትማ ድራማ ስሳሩናዉ😂😂😂
እኔንጃ ሁሉም ድራማ ነው እሚመስለው የውሸት እየሰራችሁ አሁንም ወደኛ የምትለቁ ዪቲዪቨሮች አቁሙ ካላቆማችሁ ቀጣይ እስርኛ እናንተ ናችሁ
ማ ታስሮ ነው😳
@@sadahsoso943 ብዙ ዪትቨሮች ታሰሩ ለእይታ ብለው እያስመሰሉ ድራማ እየሰሩ ቨድዎ እየለቀቁ እኛንም አምሮችንን አቆሰሉን በውሸት ሰሞኑን እንዳለ ስለተያዙት ውሸታሞች ዜና አልሰማሺም እና ነው
በጣም እናከብርሀለን ድራማ ባለማቅረብህ
ጀግነጋዚጠኛ እግዝይቢሒራ አምላክ ይጠብቅህ ልጁ ግን ፀበል ይሄድ በጣም ነው ይሜይሳዝነው በፈጣራ
አንተ ጎዳና ወጥተህ የነበረው ወጣት ወደ ፈጣሪህ ተመለስ ይች ሴት መጥፊያህ ትሆናለች የራስህን ሔዋን እንዲሰጥህ ለምን እንጂ ሙጭጭ አትበል ከዚህ በኋላ ብትመለስ ተማምናችሁ አትኖሩም መንፈሳዊ ትምህርቶችን ተከታተል በርታ በቀል የእግዚአብሔር ነው
ዱካ እና ክመሞች የሚለው ጀግና አይጥፋ ጎበዝ ናቸው
እቺ መተት አራገለች ነዉ እጂ እንደዚህ አይነት ፍቅር አይቼአላዉቅም እና በናታቹ ዘላለምየ ልጅትዋ ንገራት ያሰራችለት መተት ታስፈታዉ በጣም ነዉ የሚያሳዝን ልጁ በጣም ከሐዲ ናት ኡፍፍፍ አይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ የስራዉ ይስጣት😢😢😢😢
በእውነት በጣም አሳዝኖኛል😢
ዘሌ እንኳን ደህና መጣህ ኢትዮጵያ ስመጣ ምሳ ግብዘሀለሁ እንድ ቀን የኔ ወንድም❤❤
ዘሌ❤❤❤❤ እንኳን ሰላም መጣህልን❤❤❤ ሀቅን አክባሪ በርታልን ልጁም ያሳዝናል አላህ ይማረዉ እረስቷት ሰላም ሆኖ ያሳየኝ❤❤❤❤ ፀበል ቢቀመጥ ጥሩ ይመስለኛል በሀይማኖቱ
ዘልዬ አሳስበህኝ ነበር በሰላም ስለየውህ ደስ ብሎኛል እባክህ አትጥፋ ጀግናችን
እንኳን ደህና መጣህልን ጀግናችን የንስር አይን እንዴት ነው ሰራተኛዋና ካሜራ አማን ተግኙ ወይ?? አደራህ አደራህ በተቻለህ ያህል እራስህን እየጠበክ ወንድማችንን ተከታተልለት አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ
ዘሌ እንኳን በስላም መጣህ ግን እግዚአብሔር አገራችን በመተት በዝሙት ትዝሪሪካ ነው ያላት እግዚአብሔር ይህ ከአገራን ጥረግ አሪገዋ ያጠፍልን 😢😢😢😢
ፈጣሪ ይመሥገን የናባት በርታ
ዜድዬ አድናቅህ እና አክባርህ ነኝ በርታ ወንድሜ ሁሌም እንደምትኖረው ከእውነት ጋር ተጓዝ ኑር ❤
ዘልየ የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ ግን ራስህንንን ጠብቅቅቅቅቅቅቅቅ😢😢😢😢😢 በጣም ያሳዝናል ፀበል ውሰዱት የኔወድም ፈጣሪ ይማርህህህህ😢
Wooow egzyaber yemsgn eiwnt lemamn new yakatig betam konjo arif onal ወንድሜ ሕይወት ይቀጥላል እባክ ኤግዚያብሔር ላንተ ካላለው ሰው ጋር አትታገል የራስክን ሰው ኤዋንክን ፈልግ ለእናትክም እዘንላቸው በቃ አውን ጥሩ ጤና ላይ ነክ በቃ ኤግዚያብሔር የተባርከችውን ይስጥክ ወንድ ልጅ አይደለክ በርታ ላንተ ካላላት በቃ የ ኤግዚያብሔርን ሚስጥክን መጠበቅ ነው
ዘሌ እንኳን ደህና መጣህ ልጁ በጣም ያሳዝናል ታሪኩን ከዚህ በፊት ተከታትየዋለው በቤተሰብ ጫና ነው ያገባችው አሁን ርቀት ሳይሄዱ ቶሎ ለመንገር የወሰነችው ውሳኔ ትክክል ናት ከተረጋጋ በሁዋላ መንገሩ ድጋሜ ለሁለተኛ ጊዜ መጎዳት ነው የሚሆነው ዘሌ እንዳትርቀው ፀበል እንድሄድ እርዳው ፈጣሪ ከሱ ጋር ይሁን እናቱንም ይማርለት ዘሌ ተባረክ እግዚአብሔር ይርዳህ
ዘልዬ እባክህን በዙ ተኮለኛሰዎችን ስለምታገኝ እየጸለየክ ውጣ ጌታ በደሙ ይሸፍንህ
ጨቆን ነበር ዘሌ እንኳን ደና መጣህ
ወድሜ ሰሞኑን ስለተፋህ ሀሳብ ይዞኝ ነበር እንኳንም ተመለስክ🎉🎉🎉
እያሥነኳቸው ነው በጤና ፍቅር ብቻውን እንዲሕ አያረግም ፀበል
እችን ምታነቡ እህት ወንድሞቸ እግዛቢሄር ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ 🙏🙏🥀🥀🌹🌹🌹🌹🌷
አሜን አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤
በእውነት በጣም አሳዝኖኛል
ይቺ ጤነኛ አትመስለኝም😳 ፀበል በርታ ወንድማችን አሁን ጊዜዉ ከፍቷል 💔😭😭
ይህ ፕሮግራም ድራማ እንዳይሆን ሰሞኑን ብዙ ነገር እየሰማን ስለሆነ ።
ጥቁር ጃኬት የለበሰዉ ልጅ ኢትዮ መዝናኛላይ ቀርባል አባቱ ሚስቱን ደፍሮበት ቪዶዎ ሁሉ ድራማነዉ😂😂😂😂
3ኛ ነኝ ዛሬ ላይክ ስጡሽ ማንታ ልጆች እርጉዝ ነኝ😅
ታድለሽ እግዚአብሔር ልጆችሽን በሰላም ያሳቅፍሽ ጌታ ይርዳሽ
ዜሌ በምንም ታአምር ድራማ አትስራ ከእውነት ጋር ኑር!!
Awo betam
ማነው ድራማ የስራው? ንገሩኝ?
@@YAYA21-o6oሁሉም channel 😢
😢setochu youtuberoch
@@YAYA21-o6oዩቲበሮች እየታሰሩነዉ
ፅበል ይዛችሁት ግቡ ወንድም መከታ ጋሻ ነውና ዘየሚረዳህ ዘመድ ወገን ጎረቤት እርዱት ከዚህ እንዲወጣ
ዘሌ ትራፊክ ጀምረሀል እንዴ ቦርጭህን ትንሽ እየገፋ ነው ስፖርት መስራት አለብህ የኛ ጀግና
ድሮም ጓደኛ ጠባቂ ትዳር አጋጣሚ ነው የሚባለው የዚህ ልጅ ደግሞ የከፋ ሆነ እግዚሐብሄር ይርዳው ዘላለም በርታ ከፈጣሪ ታገኝዋለህ
Egzabhr Ymarow🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
Inquwan dehina metah i know ur program is real berta 🎉🎉
ወደፀበል /ሰይኮሎጅ ብሄድ ማልካም ይመስለኘል ፈጣሪ ይርዳቹሁ ከባድ ነው 😢 ሐገር ብቀይር ጡሩ ነው።
ዘሌ እንኳን መጣህልን
ዘሊ እጅግ በጣም ወደር የሌለህ ጁግና ነህ ሰሞኑን ጠፍተህ ነበር እንኳ ን በሰላም ተመለስክ
እውነት ነው በየቤቱ ብዙ አለ ሚዲያ የማያቃቸው
ግን እንደዚህ አይነት አፍቃሪ አለ እኔጃ መቸም አታገኛ እህቴ ጎድተሽዋል መጀመርያ ቆጆአፍቃሪ ይስጥህ ወደፀበል ወሰዱት አደራ
የሠው ልጂ ግን በስንት ነገር ነዎ እሚፈተነው😭😭😭😭😭
betam Yasaznal Ante Ebakh Wede Libh Temeles Set Ke Headech Set Tmetalech Ayzoh
በርታ ውድሜ
እንኳን በሰላም መጣህ ዜሌ
የኔ ጌታ ሲያሳዝን
ይህን ጀግና የሚወድ ብቻ ላይክ
ሲያሳዝን ሴጣናዊ ስራ አሰርታበት ይሆናል ወደሀይማኖት ቦታ ውሰዱት
This is his problem she don 28:48 nothing wrong if it is over it is over God will help him
ወደ ፀበል ውሰዱት አረ በሰው ኣንፍረድ ይሆናል ብለን ያሰብነው የግድ መናገር ኣለብንማስተዋሉ ይስጠን
እኮንደህናመጣህጀግናችን❤❤
በፍቅር የታመመን ደካማ ሰውን በፍቅር አሳምነዋለሁ ማልት ሞኝነት ነው ። ከመጀመሪያ እንዳገኘሺህ የፍቅር ፊት ሳይሆን ችል የማለት ልዩ ፊት እያሳየሽው ትንሽ ቀናት ብትቆዩ ተስፋ እየቆረጠ ሲመጣ ሃቁን ብትነግሪው የተሻለ ነበር ።
Zalee keenyaa God blessed brother ♦️💎♦️🌺🌺🌟
ዘላለም ስራህን ያቃናልህ እንኳን አደረሳችሁ ከነጓደኛህ
ልጅ በጠም የሰዝነል ፀበል ዉሰድት አለህ አፍየ የድርገዉ እች የተራገመች ሴት መተት አድርገበት ይሆነል የሰዉን ህይወት ምተበለሹ ሴቶች አለህ የስራቹን ይስጠቹ😭😭😭😭😭😭😭
ዘሌ ሠለም ነክ ወይ በርታልኝ ስራህ በጣም ደስ ይላል እራስህን ጠብቀህ ቀጥልበት ጎበዝ ነክ በርታ የዝህን ልጅ ግን መፍትሄ ወዴ ፃሎት ቤት መውሰድ ይሻላል መስተፋቅር አሰርተበት ይሆናል
ይህም ፍቅር ሳይሆን መተት ይመስላል እግዚብሔርውድ እራስህ ይመልስህ ውድሚ እተም የተሻለ ሂውት ይስጥህ
እባካቹ የዘላለምን ቁጥር እንዴት ላግኝ? አስቸኳይ ጉዳይ ላናግረው ነበር ተባበሩኝ
ፀበል ፀበል ፀበል ውሰዱት አይታወቅም መስተፋቅር አስነክታው ይሆናን 😢😢😢
ዘሌ ዌልካም ብለናል ወይኔ ግን በሰላም አይመስለኝም ግን ነገ ምን እደሚገጥምሽ አታቂም ወንድም የለሽም😢😢
ያዛዚናል💔💔💔💔
አይ መስተፋቅር እያደረጉ ነውኮ የሚ አጃጅሉት መቃብር እስከመቆበር የሚደርሱት 😢😢😢😢
ኣረ ፊልም ነው ንቁ
@@abrhammehari2531 ማርያምን እግዚአብሔር ይግባበት እንግድህ 😢😢
ሰው ከፋ መጨረሻችን አሳምርልን ያአላህ
ወንድሜ ህይወት ይቀጥላል ፀበል ሂድ እባክህን ወንድሜ እናትክም ትድናለች አንተም ፀበል ተጠመቅ ንሳሀ ግባ ፅልይ እመቤቴ የራስህ ን 🎉🎉🎉🎉ሒይወት ቀጥላል አመቤቴ ትዳብስህ🎉🎉🎉🎉🎉
ዘላለም ዘገየ. ግን እውነት ነው አሁን እንኳን እውነት ነው ብሎ መቀበል እይክበዳን ነው ምክንያቱም. ብዙዎች የውሽት ሁነው ስለተገኘ. ደግም እኮ እንደነዚህ በአንዴ ሙጥጥ ነው ያሉት በስንቱ አንብተን አገረችን እስክንጠላ ደረስ አረ ስው. እንደዚህ ስውን የሚስጨንቅ መስራ ምን ያደረጋል
የውሸት ብሆን እሱም አይሰራም ነበር የለሎቹን መያዝ አይሰራም ነበር ስለዚህ እንመነው ብዙ ሰዎች እኮ በአይናችን ካላየን አናምንም አላቹሳ
መሰተፋቅር አርጋበተ ከሆነ ጠይቋት ይፈታ ፍቅር ብቻ እደህ አያረገም
Ebakachihu sewn bezih meten atwdedu biyans enatachihun asbu benante miknyat yemisekayu sewoch alu lemangnawm gedam wisedut afikarina tefekari meche new yemigenagnew betam yasaznal ❤❤❤❤❤❤❤❤ene gin erasen adenekut baygermh zele argezikugn biye sinegrew yesemahut kal mechem alresawm tawkaleh midr neber yekedagn ena fetari yimesgen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አፈርቢይ ደሞ አታፍርምደ ደሞ አሥገድይው አግዘዋለሁ ብለሺ
በጣም ትመቸኛለህ
Zela selam ebakhun bermali geyuregesi tsebel pls yehun ngere ale emnegn hukemena sayehun tsebel new yerdagn
የዘላለም አድናቂ በላይክ
ዘሌ ምነው ጠፋህ
መስተፋቅሩን አስፈችለት አደገኛ ሴት ሳትነግረው በላዩ ላይ ሌላ ስታገኝ ነው የሔደችው ደሞ የድሮ ፍቅረኛ ተላለች አታፍርም አሁን ያገባችውንም እንዲሁ በመተት ይሆናል ጋዜጠኛ ጀግና ጥላው የሄደችበት ድረስ አመጣሐት
ፀበል ውሰዱት ጠነኛ አደለም መስተፋቅር ይሆናል 🥺
ሰሞኑን ዩቲበሮች ሁሉ ጠፍተዋ ተመስገን ዘሌ አለ🙏🙏🙏
❤❤❤
የዉሸት ቪዶዎ እየሰሩ ታስረዋል😂😂😂
ዘሉዬ የምንወድክ በርታልን🎉🎉
አራ መለ በሉኝ እነዝ አባሶች ጠፉ ሉኡል ዘለለም ሰሞኑን ዬሉም😢😢😢
ኑሩልን
በቃ አገባች ብርቅ ነው መለያየት የራሱ ኑሮ ይኑር
ተመለሥ ወድሚ የወደዱትን ማጣት ቢከብድም ልጂቱ ከዱሮም ያአተ አደለችም አሁን ግን ከወደክበት ተነሳ ሁሉም ለበጎ ነው ከጨለማ በስተጀርባ ብራሀን አለ እኔም ወድቂ ነበር አወዳደቂም የከፍ ነበር ያውም በስደት በሰው አገር በበራሀ ላይ ግን በፈጣሪ ፍቃድ ተነስቸ ጡሩ ደረጃ ላይ ደርሻለሁው እረ ከፍ ብያለሁው አልሀምዱልላህ በገዘብ የሚቀየር ፍቅር አያዎጣም
ፀበል ውሰድው ፍጣሪ ምህረቱ ይላክልህ😢
እወደዋለሁ እወዳታለሁ እንጂ የጠለቀ ፍቅር ለካ ተወጥሮ የተለቀቀ የብር መያዥያ ጎማ ማለትነው አልሁኝ ። እናም ከቤተሰብ ጋራም ሆነ ከፍቅረኛ ጋር ደርበብ ያለፍቅር ነው ራስን ከድንጋጤ ህመም ማተርፈን ብየ ማሰብ ጀመርኩ ተያይዞ መዛባት እንደሚመጣ ከዚህ ልጂ እናት እና ወንድም ተረዳው ።መዋደድ እና መቻቻል አርቆ ማሰብን ፈጣሪ ያድለን ። አሜን ።
ፀበል ውሰድት
የዚህን ልጅ መጨረሻ እባክህ
Yenisir Ayin TH-camr yet geba 😮😮
That's my question too
ፈጣሬይጠብቃችሁሀቀኛወቹን
ዘሌ የዬምር እች ሴትዮ መስታፍቃር አስርታበታላች እና በዳንብ ጣይቃት ማልሱ ኡሰገነው የሎው እግዚአብሔር ይቅርል ይበለት 😢😢😢
😭😭😭😭😭😭 Thanks
ቪዲዬቹ እየተቆራረጡ ነው ለምን ?
ሠላም ዘገዬ ይህ ልጅ በጤናዉ አድለም መስተፋቀረ አድረጋበት አለች ስለዚህ በደንብ ጠይቃት እሱም ፀበል ይግባ እክብካቤ ያስፈልገዋል ልጁ❤❤❤
የኔ ጌታ ሲያሳዝን እግዚአብሔር ይርዳህ
አይ ዘሌ ጠፍታችሁ ነበር ግን አነደኛ ጀግና አንተ ነህ አጥሩን ደርምሰህ ብቅ ያልከው አንተ ነህ ክብር ይገባሀል እንጂ እነዛ አጭበርባሪዎች ቀጨም ሲደረጉ እናንተም እግሬ አውጭኝ ብላችሁ ነበር እንኳን ደህና መጣህ 👍
ወንድም፡ዘላለም፡የሕዝብ፡እንባ፡አባሽ፡በመሆንህ፡እንኮራብሃለን።በርታ።ዕድሜና፡ጤና፡ይስጥህ።
ወንድማችን ዘሌ እንኳን ደህና መጣህ ልጁን ግን ጠንከርብሎ ጸበል ቦታ ቢሄድ እና የሳይኮሎጂ ድጋፍ ቢደረግለት ይመለሳል ጥቅመኛ የበዛበት ጊዜ ላይ ነው ያለነው ፈጣሪ ይሁነን እጂ ከባድ ነው😢
😢😢
Ayzo
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😅😅😅😅
ዘልዬ የኛ ጀግና ቀላል ጠፋችሁ ሁሉም ዩቲበሮች ጠፋችሁብን ዘልዬ ጊዜው ከፍቷል እና መስተ ፋቅር አሰርታበት ሊሆን ይችላል እና ፀበል ይሂድ ❤😢😢😢
ሤቱም ወንዱም አብዱዋል ጌታዬ ከሥደት ሥገባ አክባሪዉን አዘጋጅልኝ
ዘሌ የኛ ጀግና በርታ ግን የምሰማው የምናየው በጣም አስፈሪ ነው ባሎቻችን ጥለን ስደት ያለነው ምን አይነት ሰው ሆነው ይጠብቁን ይሆን
ሰላም ሰላም ዘሌ እንኳን ደህና መጣህ ስለምታደርገው መልካም ስራ ተባረክ እባካችሁ ሰዎች እንደ ሰው አስቡ የሰው ሒወት አትበጥብጡ
በመጀመሪያ ከአጪበርባሪሆቺጋ ሲላሎክ ደስ ብሎኛል እንወድካለን በርታልን ልጅን ግን ፀበል አቆዩት ፈጣሪ ይርዳክ
እግዚአብሔር. ፀናትና. ብርታት. ይስጠው. የኔ ጌታ አይ ዞን ላተ ያለውን. አምላክ አዘጋጂቶልአል
ወድሜ ፈጣሪ ይርዳህ የኔን ብሰማ ደሞ ይከብድህ ነበር ለአስር አመት አስተምሬ አስመርቄ በመጨረሻ ለሽማግሌ ስዘጋጅ ምን እዳለችኝ ታቃለህ አተ ጥሩ ሰው ነህ እኔ ግን እደፍሬዶቼ ዲያስፖራ አገባለሁኝ አለችኝ አየህ ፈጣሪን እጂ ሰው አይታመንም
Ayizoh wondeme Betagebatem atemechihem neber. Mengedun cherk yaderegelat. Lantem Geta yisetehal.
የተደረገላትን ነገሬ አላለችውም እር እረዳህ አትሆንም በልጅም ላይባርክህ ይችላል!
አይዞህ ሰው ከሚወደው ጋር ኖሮ አያውቅም
ይሄ ፍቅር ሳይሆን መተት አሰርታበት ይመስለኛን
ማነው እንደኔ አጭበርባሪ ይቱበሮቺ እየተያዙ ሲሰማ ደስ ያለው👌👍
ተቃጠልንኮ አገታቺንን እያስደፉን ነው በሰው ሀገር እናንተ እንደዚህ ናቺሁ መባል ያማል😥😥
ማን ምን ታሰሩ ይች አፍሮ መቶ በመቶ መታሰር አለባት ሌላ እፃንልጅ ታረድ ያለችው ጭሬ ወፍ መታሰር አለባት
ሌላ ማንታሰረ?
ወንዶች ታዳጊዎች ትውልድ ተኪዎች
ምነው ተዝረከረካችሁ እባካችሁ ንቁ አሁን አንተ ወላጅ እናትህን ቤተሰብህን አገርህን ተለውጠህ ለምን አትለውጥም ለምን ትዝረከረካለህ ለሴት ብለህ ኤጭ
ወንድሜ እንኮን ደህና መጣህ ደሞ ጠፍታሃል በሰላም ነዉ ❤እና ወደ ፀበል ይዉሰዱት 🙏🌿
እግዚአብሔር ይመስገን ወደራሱ መመለሱ ሌላው ይስተካከላል
ሰው ከሚያፈቅረው ሰው ጋር መኖር ለካ እግዚአብሔር ከልፈቀደ አይሆንም።
አውነት ነው ማግባትም መውለድም የሱ ፍቃድ ነው
በትክክክክል
ማንኛውም ነገር
አላህ
ከፈቀደው
ነው
አላህ
ካልፈቀደ
ሰማይ
ብኖጣ
መሬየት
ብንፈርጥ
አላህ
ካለውጪ
እሚሆን
ነገር
የለም
ለማንኛውም
ሴይት
ብትሄየድ
ሴየት
ትመጣለች
ወድም
እደዛው
ለማንኛውም
መተኳ
የለላቸው
እናት ና
አባት
ና
ቸው
እናቱን
ይቅርታ
ሊል
ይገባል
ወደራሱ
መመለስ
አለበት
ዘሌ ተርፈሀል፡እንደ እንትና እንዳትታሰር፡በርታ ከእዉነትጋ ተጋፈጥ❤❤❤
MNdinew MN asibek new
እሄማ ሀቅናዉ ሚሳራዉ ያታያዙትማ ድራማ ስሳሩናዉ😂😂😂
እኔንጃ ሁሉም ድራማ ነው እሚመስለው የውሸት እየሰራችሁ አሁንም ወደኛ የምትለቁ ዪቲዪቨሮች አቁሙ ካላቆማችሁ ቀጣይ እስርኛ እናንተ ናችሁ
ማ ታስሮ ነው😳
@@sadahsoso943 ብዙ ዪትቨሮች ታሰሩ ለእይታ ብለው እያስመሰሉ ድራማ እየሰሩ ቨድዎ እየለቀቁ እኛንም አምሮችንን አቆሰሉን በውሸት ሰሞኑን እንዳለ ስለተያዙት ውሸታሞች ዜና አልሰማሺም እና ነው
በጣም እናከብርሀለን ድራማ ባለማቅረብህ
ጀግነጋዚጠኛ እግዝይቢሒራ አምላክ ይጠብቅህ ልጁ ግን ፀበል ይሄድ በጣም ነው ይሜይሳዝነው በፈጣራ
አንተ ጎዳና ወጥተህ የነበረው ወጣት ወደ ፈጣሪህ ተመለስ ይች ሴት መጥፊያህ ትሆናለች የራስህን ሔዋን እንዲሰጥህ ለምን እንጂ ሙጭጭ አትበል ከዚህ በኋላ ብትመለስ ተማምናችሁ አትኖሩም መንፈሳዊ ትምህርቶችን ተከታተል በርታ በቀል የእግዚአብሔር ነው
ዱካ እና ክመሞች የሚለው ጀግና አይጥፋ ጎበዝ ናቸው
እቺ መተት አራገለች ነዉ እጂ እንደዚህ አይነት ፍቅር አይቼአላዉቅም እና በናታቹ ዘላለምየ ልጅትዋ ንገራት ያሰራችለት መተት ታስፈታዉ በጣም ነዉ የሚያሳዝን ልጁ በጣም ከሐዲ ናት ኡፍፍፍ አይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ የስራዉ ይስጣት😢😢😢😢
በእውነት በጣም አሳዝኖኛል😢
ዘሌ እንኳን ደህና መጣህ ኢትዮጵያ ስመጣ ምሳ ግብዘሀለሁ እንድ ቀን የኔ ወንድም❤❤
ዘሌ❤❤❤❤ እንኳን ሰላም መጣህልን❤❤❤ ሀቅን አክባሪ በርታልን ልጁም ያሳዝናል አላህ ይማረዉ እረስቷት ሰላም ሆኖ ያሳየኝ❤❤❤❤ ፀበል ቢቀመጥ ጥሩ ይመስለኛል በሀይማኖቱ
ዘልዬ አሳስበህኝ ነበር በሰላም ስለየውህ ደስ ብሎኛል እባክህ አትጥፋ ጀግናችን
እንኳን ደህና መጣህልን ጀግናችን የንስር አይን እንዴት ነው ሰራተኛዋና ካሜራ አማን ተግኙ ወይ?? አደራህ አደራህ በተቻለህ ያህል እራስህን እየጠበክ ወንድማችንን ተከታተልለት አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ
ዘሌ እንኳን በስላም መጣህ ግን እግዚአብሔር አገራችን በመተት በዝሙት ትዝሪሪካ ነው ያላት እግዚአብሔር ይህ ከአገራን ጥረግ አሪገዋ ያጠፍልን 😢😢😢😢
ፈጣሪ ይመሥገን የናባት በርታ
ዜድዬ አድናቅህ እና አክባርህ ነኝ በርታ ወንድሜ ሁሌም እንደምትኖረው ከእውነት ጋር ተጓዝ ኑር ❤
ዘልየ የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ ግን ራስህንንን ጠብቅቅቅቅቅቅቅቅ😢😢😢😢😢 በጣም ያሳዝናል ፀበል ውሰዱት የኔወድም ፈጣሪ ይማርህህህህ😢
Wooow egzyaber yemsgn eiwnt lemamn new yakatig betam konjo arif onal ወንድሜ ሕይወት ይቀጥላል እባክ ኤግዚያብሔር ላንተ ካላለው ሰው ጋር አትታገል የራስክን ሰው ኤዋንክን ፈልግ ለእናትክም እዘንላቸው በቃ አውን ጥሩ ጤና ላይ ነክ በቃ ኤግዚያብሔር የተባርከችውን ይስጥክ ወንድ ልጅ አይደለክ በርታ ላንተ ካላላት በቃ የ ኤግዚያብሔርን ሚስጥክን መጠበቅ ነው
ዘሌ እንኳን ደህና መጣህ ልጁ በጣም ያሳዝናል ታሪኩን ከዚህ በፊት ተከታትየዋለው በቤተሰብ ጫና ነው ያገባችው አሁን ርቀት ሳይሄዱ ቶሎ ለመንገር የወሰነችው ውሳኔ ትክክል ናት ከተረጋጋ በሁዋላ መንገሩ ድጋሜ ለሁለተኛ ጊዜ መጎዳት ነው የሚሆነው ዘሌ እንዳትርቀው ፀበል እንድሄድ እርዳው ፈጣሪ ከሱ ጋር ይሁን እናቱንም ይማርለት ዘሌ ተባረክ እግዚአብሔር ይርዳህ
ዘልዬ እባክህን በዙ ተኮለኛሰዎችን ስለምታገኝ እየጸለየክ ውጣ ጌታ በደሙ ይሸፍንህ
ጨቆን ነበር ዘሌ እንኳን ደና መጣህ
ወድሜ ሰሞኑን ስለተፋህ ሀሳብ ይዞኝ ነበር እንኳንም ተመለስክ🎉🎉🎉
እያሥነኳቸው ነው በጤና ፍቅር ብቻውን እንዲሕ አያረግም ፀበል
እችን ምታነቡ እህት ወንድሞቸ እግዛቢሄር ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ 🙏🙏🥀🥀🌹🌹🌹🌹🌷
አሜን አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen
Amen Amen Amen
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤
Amen Amen Amen
በእውነት በጣም አሳዝኖኛል
ይቺ ጤነኛ አትመስለኝም😳 ፀበል በርታ ወንድማችን አሁን ጊዜዉ ከፍቷል 💔😭😭
ይህ ፕሮግራም ድራማ እንዳይሆን ሰሞኑን ብዙ ነገር እየሰማን ስለሆነ ።
ጥቁር ጃኬት የለበሰዉ ልጅ ኢትዮ መዝናኛላይ ቀርባል አባቱ ሚስቱን ደፍሮበት ቪዶዎ ሁሉ ድራማነዉ😂😂😂😂
3ኛ ነኝ ዛሬ ላይክ ስጡሽ ማንታ ልጆች እርጉዝ ነኝ😅
ታድለሽ እግዚአብሔር ልጆችሽን በሰላም ያሳቅፍሽ ጌታ ይርዳሽ
ታድለሽ እግዚአብሔር ልጆችሽን በሰላም ያሳቅፍሽ ጌታ ይርዳሽ
ዜሌ በምንም ታአምር ድራማ አትስራ ከእውነት ጋር ኑር!!
Awo betam
ማነው ድራማ የስራው? ንገሩኝ?
@@YAYA21-o6oሁሉም channel 😢
😢setochu youtuberoch
@@YAYA21-o6oዩቲበሮች እየታሰሩነዉ
ፅበል ይዛችሁት ግቡ ወንድም መከታ ጋሻ ነውና ዘየሚረዳህ ዘመድ ወገን ጎረቤት እርዱት ከዚህ እንዲወጣ
ዘሌ ትራፊክ ጀምረሀል እንዴ ቦርጭህን ትንሽ እየገፋ ነው ስፖርት መስራት አለብህ የኛ ጀግና
ድሮም ጓደኛ ጠባቂ ትዳር አጋጣሚ ነው የሚባለው የዚህ ልጅ ደግሞ የከፋ ሆነ እግዚሐብሄር ይርዳው ዘላለም በርታ ከፈጣሪ ታገኝዋለህ
Egzabhr Ymarow🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
Inquwan dehina metah i know ur program is real berta 🎉🎉
ወደፀበል /ሰይኮሎጅ ብሄድ ማልካም ይመስለኘል ፈጣሪ ይርዳቹሁ ከባድ ነው 😢 ሐገር ብቀይር ጡሩ ነው።
ዘሌ እንኳን መጣህልን
ዘሊ እጅግ በጣም ወደር የሌለህ ጁግና ነህ ሰሞኑን ጠፍተህ ነበር እንኳ ን በሰላም ተመለስክ
እውነት ነው በየቤቱ ብዙ አለ ሚዲያ የማያቃቸው
ግን እንደዚህ አይነት አፍቃሪ አለ እኔጃ መቸም አታገኛ እህቴ ጎድተሽዋል መጀመርያ ቆጆአፍቃሪ ይስጥህ ወደፀበል ወሰዱት አደራ
የሠው ልጂ ግን በስንት ነገር ነዎ እሚፈተነው😭😭😭😭😭
betam Yasaznal Ante Ebakh Wede Libh Temeles Set Ke Headech Set Tmetalech Ayzoh
በርታ ውድሜ
እንኳን በሰላም መጣህ ዜሌ
የኔ ጌታ ሲያሳዝን
ይህን ጀግና የሚወድ ብቻ ላይክ
ሲያሳዝን ሴጣናዊ ስራ አሰርታበት ይሆናል ወደሀይማኖት ቦታ ውሰዱት
This is his problem she don 28:48 nothing wrong if it is over it is over God will help him
ወደ ፀበል ውሰዱት
አረ በሰው ኣንፍረድ ይሆናል ብለን ያሰብነው የግድ መናገር ኣለብን
ማስተዋሉ ይስጠን
እኮንደህናመጣህጀግናችን❤❤
በፍቅር የታመመን ደካማ ሰውን በፍቅር አሳምነዋለሁ ማልት ሞኝነት ነው ። ከመጀመሪያ እንዳገኘሺህ የፍቅር ፊት ሳይሆን ችል የማለት ልዩ ፊት እያሳየሽው ትንሽ ቀናት ብትቆዩ ተስፋ እየቆረጠ ሲመጣ ሃቁን ብትነግሪው የተሻለ ነበር ።
Zalee keenyaa God blessed brother ♦️💎♦️🌺🌺🌟
ዘላለም ስራህን ያቃናልህ እንኳን አደረሳችሁ ከነጓደኛህ
ልጅ በጠም የሰዝነል ፀበል ዉሰድት አለህ አፍየ የድርገዉ እች የተራገመች ሴት መተት አድርገበት ይሆነል የሰዉን ህይወት ምተበለሹ ሴቶች አለህ የስራቹን ይስጠቹ😭😭😭😭😭😭😭
ዘሌ ሠለም ነክ ወይ በርታልኝ ስራህ በጣም ደስ ይላል እራስህን ጠብቀህ ቀጥልበት ጎበዝ ነክ በርታ የዝህን ልጅ ግን መፍትሄ ወዴ ፃሎት ቤት መውሰድ ይሻላል መስተፋቅር አሰርተበት ይሆናል
ይህም ፍቅር ሳይሆን መተት ይመስላል እግዚብሔርውድ እራስህ ይመልስህ ውድሚ እተም የተሻለ ሂውት ይስጥህ
እባካቹ የዘላለምን ቁጥር እንዴት ላግኝ? አስቸኳይ ጉዳይ ላናግረው ነበር ተባበሩኝ
ፀበል ፀበል ፀበል ውሰዱት አይታወቅም መስተፋቅር አስነክታው ይሆናን 😢😢😢
ዘሌ ዌልካም ብለናል ወይኔ ግን በሰላም አይመስለኝም ግን ነገ ምን እደሚገጥምሽ አታቂም ወንድም የለሽም😢😢
ያዛዚናል💔💔💔💔
አይ መስተፋቅር እያደረጉ ነውኮ የሚ አጃጅሉት መቃብር እስከመቆበር የሚደርሱት 😢😢😢😢
ኣረ ፊልም ነው ንቁ
@@abrhammehari2531 ማርያምን እግዚአብሔር ይግባበት እንግድህ 😢😢
ሰው ከፋ መጨረሻችን አሳምርልን ያአላህ
ወንድሜ ህይወት ይቀጥላል ፀበል ሂድ እባክህን ወንድሜ እናትክም ትድናለች አንተም ፀበል ተጠመቅ ንሳሀ ግባ ፅልይ እመቤቴ የራስህ ን 🎉🎉🎉🎉ሒይወት ቀጥላል አመቤቴ ትዳብስህ🎉🎉🎉🎉🎉
ዘላለም ዘገየ. ግን እውነት ነው አሁን እንኳን እውነት ነው ብሎ መቀበል እይክበዳን ነው ምክንያቱም. ብዙዎች የውሽት ሁነው ስለተገኘ. ደግም እኮ እንደነዚህ በአንዴ ሙጥጥ ነው ያሉት በስንቱ አንብተን አገረችን እስክንጠላ ደረስ አረ ስው. እንደዚህ ስውን የሚስጨንቅ መስራ ምን ያደረጋል
የውሸት ብሆን እሱም አይሰራም ነበር የለሎቹን መያዝ አይሰራም ነበር ስለዚህ እንመነው ብዙ ሰዎች እኮ በአይናችን ካላየን አናምንም አላቹሳ
መሰተፋቅር አርጋበተ ከሆነ ጠይቋት ይፈታ ፍቅር ብቻ እደህ አያረገም
Ebakachihu sewn bezih meten atwdedu biyans enatachihun asbu benante miknyat yemisekayu sewoch alu lemangnawm gedam wisedut afikarina tefekari meche new yemigenagnew betam yasaznal ❤❤❤❤❤❤❤❤ene gin erasen adenekut baygermh zele argezikugn biye sinegrew yesemahut kal mechem alresawm tawkaleh midr neber yekedagn ena fetari yimesgen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አፈርቢይ ደሞ አታፍርምደ ደሞ አሥገድይው አግዘዋለሁ ብለሺ
በጣም ትመቸኛለህ
Zela selam ebakhun bermali geyuregesi tsebel pls yehun ngere ale emnegn hukemena sayehun tsebel new yerdagn
የዘላለም አድናቂ በላይክ
ዘሌ ምነው ጠፋህ
መስተፋቅሩን አስፈችለት አደገኛ ሴት ሳትነግረው በላዩ ላይ ሌላ ስታገኝ ነው የሔደችው ደሞ የድሮ ፍቅረኛ ተላለች አታፍርም አሁን ያገባችውንም እንዲሁ በመተት ይሆናል ጋዜጠኛ ጀግና ጥላው የሄደችበት ድረስ አመጣሐት
ፀበል ውሰዱት ጠነኛ አደለም መስተፋቅር ይሆናል 🥺
ሰሞኑን ዩቲበሮች ሁሉ ጠፍተዋ ተመስገን ዘሌ አለ🙏🙏🙏
❤❤❤
የዉሸት ቪዶዎ እየሰሩ ታስረዋል😂😂😂
ዘሉዬ የምንወድክ በርታልን🎉🎉
አራ መለ በሉኝ እነዝ አባሶች ጠፉ ሉኡል ዘለለም ሰሞኑን ዬሉም😢😢😢
ኑሩልን
በቃ አገባች ብርቅ ነው መለያየት የራሱ ኑሮ ይኑር
ተመለሥ ወድሚ የወደዱትን ማጣት ቢከብድም ልጂቱ ከዱሮም ያአተ አደለችም አሁን ግን ከወደክበት ተነሳ ሁሉም ለበጎ ነው ከጨለማ በስተጀርባ ብራሀን አለ እኔም ወድቂ ነበር አወዳደቂም የከፍ ነበር ያውም በስደት በሰው አገር በበራሀ ላይ ግን በፈጣሪ ፍቃድ ተነስቸ ጡሩ ደረጃ ላይ ደርሻለሁው እረ ከፍ ብያለሁው አልሀምዱልላህ በገዘብ የሚቀየር ፍቅር አያዎጣም
ፀበል ውሰድው ፍጣሪ ምህረቱ ይላክልህ😢
እወደዋለሁ እወዳታለሁ እንጂ የጠለቀ ፍቅር ለካ ተወጥሮ የተለቀቀ የብር መያዥያ ጎማ ማለትነው አልሁኝ ። እናም ከቤተሰብ ጋራም ሆነ ከፍቅረኛ ጋር ደርበብ ያለፍቅር ነው ራስን ከድንጋጤ ህመም ማተርፈን ብየ ማሰብ ጀመርኩ ተያይዞ መዛባት እንደሚመጣ ከዚህ ልጂ እናት እና ወንድም ተረዳው ።
መዋደድ እና መቻቻል አርቆ ማሰብን ፈጣሪ ያድለን ።
አሜን ።