ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይገርማል የመጣብንን ተግዳሮት ለመመከት በተደረገው ጥረት በብዙ መማር ማወቅ ሆነልን ሁሉ ነገር ለበጎ ነው ፡ መምህራን ዘመናችሁ ይባረክ፡፡
ጌታ ሆይ ማስታዋልን ስጠን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደዚህ አይነት አባቶች አያሳጣን።
ኦርቶዶክሳውያን ሼር ላይክ ሰብስክይብ እያደረግን ሚዲያዎቻችንን እናበረታታ👍👍👍👍👍👍 ቃለ ሕይዎትን ያሰማልን ዶክተር ለመናፍቃኑ ማስተዋል ያድላቸው
ኦርቶዶክስ ከከቤትሽ አትለይኝ አሜን አባቶቼ ተባረኩልኝ
አባ ተክለሃይማኖት የወንጌል አርበኛ ፣ ፃድቅ የእየሱስ ክርስቶስ ታማኝ ልጅ። በረከታቸው ይደርብን። መምህራን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ዶክቶር ሮዳስ ሁሌም ትምህርትህ ጥልቅ ነው። እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስልን
እግዚአብሔር ይመስገን በክርስቶስ ክርስቲያን አምላክነት የማምን በመብርሀን አማላጅነት የማምን እኔ ክርስቲያን ነኝ ።✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏
ኦርቶዶክስ መሆን ምርጫ ብቻ ሳይሆን መታደል መባረክ ነው እናንተን የሠጠን አምላከ እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ድንግል ማርያም ፃድቃን ሰማዕታት የተመሰገኑ ይሁኑ
የተክልዬ ረድኤት በረከት ይደርብን ልቦና ይስጠን በቤቱ ያፅናን
በእውነት እንዴት ደስ ብሎኝ እንደሰማሁት እና አሁን እንዳነሳችሁት እንደ ቅድስቲቷ የግብፅ ቤተክርስትያን እኛም ከቅዱሳኖቻ ችን በረከት ተካፋይ ብታደርጉን
እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን ፫ቃለ ሕይወትን ያሠማልን በእድሜና በፀጋው ይጠብቅልን ረጅም እድሜ ይስጥልን ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለአባታችን ለአቡነ ተክለ ሃይማኖት አመታዊ የልደት በዓል አደረሳችሁ 💙✝️💜
እንደው ግሩም እኮ ነው!!!ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አይ መታደል አይ መታደል ሲያስቀኑ
@@meklitchernet8346 meklitye bedemb semi weynm anbiw mejemeria አሁን እንዳልሽው የሳቸው በሽታ ከጌታ ደም ይበልጣል የሚል ፈጽሞ የለም ካለ ኣሳይንና እንመን አልበለዚያ ዝም ብለሽ ባትጽፊ መልካም ነው።
@@meklitchernet8346 እናንተ መስማት የተሳናቹ ናቹ
@@abelsolomon5825 እኔ በጠላትነት አይደለም እዚህ ጋ ያለሁት :: ከቅዱሳን ሕይወት ከተጋድሎአቸው ስለ አግዚአብሔር መንግስት እንማራለን ለኛም ሕይወት እንዲጠነክር ምሳሌ ይሆነናል በዚህም ምክንያት በረከታችን ነዉ እያሉ ሲያስተምሩ በጣም ነዉ ደስ የሚለው :: እግዚአብሔርን መፍራት ከኃጢያት መራቅን የሚያስተምር የሕይወት ምሳሌ በጣም ጥሩ ነዉ :: እኔን የቸገረኝ እግዚአብሔር ታላቅ የመዳን ሚስጥር አድርጎ ለብዙ ዘመናት የሰወረውን የመጨረሻ, ዋነኛ እና ብቸኛ መድሃኒት አድርጎ ለጠፋው ለሰው ልጅ መዳኛ የሰጠውን መድሃኒት የራሱን ክብር በውርደት የራሱን አልፋና ኦሜጋ የሆነ ሕይወት በሞት በመስቀሉ ላይ መለወጡ ይሄ ከባድ የአምላክ ዋጋ ከአቡኑ በሽታ ጋ አንድ አድርጎ መቆጠሩ ነዉ :: አምላክ ወርዶ በሰው እጅ ተገደለ ይሄ እኮ በጣም ከባድ ነገር ነዉ እና ይሄን ከአቡኑ በሽታ ጋር እንዴት ነዉ የምናስተካክለው:: እንደስቅለቴ እቆጥርልሃልሁ አለው ሲባል ከባድ ጥያቄ ያስነሳል :: ሐዋርያቱ በሞቱ ልመስለው እመኛለሁ ሲሉ ለተስቀለው ጌታ ከአላቸው ፍቅርና ክብር የተነሳ የመስቀል ሞት እንኩአ ቢሆን የሚከፈለው ዋጋ እዛ ድረስ ለመሄድ ፈቃደኛ ነኝ ማለታቸው ነዉ :: በዚያን ግዜ በመስቀል መሞት እርግማን የውርደት ሞት ክፉ አሟሟት ሆኖ ስለሚቆጠር አንዲህ ባለ ክፉ ሞት እንኩአን ቢሆን ለመሞት ተዘጋጅቻልሁ ማለታቸው ነዉ : አንዱ ሐዋርያ ለምሳሌ ተዝቅዘቆ ተሰቅሎ ነዉ የተገደለው ሌላው ደሞ በመጋዝ ተሰንጥቆ ግን እነሱንም ሆነ ሌሎችን ማናቸውንም ጌታ እንደስቅለቴ እቆጥርልሃልሁ አላለም :: የጌታ መስቀል ላይ አምላክ ነዉ የሞተው የአባቶች ሞት ደሞ የሰው ሞት ነዉ :: ለፅድቅ ዋጋ በዚህ ምድር ለከፈለ አግዚአብሔር በዘለዓለም መንግሥት ብድራቱን በብዙ እጥፍ ይከፍለዋል:: ሰውን ግን እግዚአብሔር ለማንም አደራ አልሰጠውም እራሱ ሞቶ ከራሱ ጋ አስታርቆናል :: እንግዲህ ምን ልሁን? ከሐዋርያቱ ትምህርት ጋር እየሱስ እራሱ ከተናገረው ጋ አብሮ አልሄድ ቢለኝ እንጂ እኔ ማንንም ማሳዘን ፈልጌ አይደለም ::
ብቸኛ መድሃኒት ክርቶስ መሆን የኦርቶዶክስ መሰረት ነው። ነገር ግን እሱ በተጠራበት ስም ብዙ ሰዎች እና እቃዎች(ገንዘብ ) ተጠርተዋል ምሳሌ ቤዛ ክርስቶስ ሆኖ ሳለ ልጅነት ቤዛ ተብሎዋል ሮሜ 8፥23፣ ሙሴ ቤዛ ተብሎዋል ሐዋ 7፥35 ሃጢያተኛም ቤዛ ተብሎዋል ምሳ 21፥18 ሀብት ቤዛ ተብሎዋል ምሳ 13፥8 ጊዜ ላለመፍጀት ተመልከቺ መድኅኒት ክርስቶስ ብቻ ሆኖ ሳለ ነገር ግን ቅድም እንዳልኩሽ ሌሎችም መድሃኒት ተብሎዋል( ዮሴፍ ዘፍ 45፥7፣ ዮናታን1ኛሳሙ 14፥45 ሌላም ቦታ ደስ ያላት ልብ ምሳ17፥22፣ የሚቀባ ቅባት ኤር 8፥22) ስለዚ እኚ ሁሉ ክርስቶስን ተስተካከሉ ማለት ነው? በፍጹም አይደለም እንደ አገባቡ እንጂ ። ሌላው ያነሽው እንደ ስቅለቴ የሚለውን ነው በውነቱ መምህራችን በደንብ አርገው አስተምረውናል ግን ካልሰማሽው ልንገርሽ በመጀመሪያ "እንደ" የሚለውን ቃል ትርጉም ማወቅ ያስፈልጋል ተመልከቺ ተነጻጻሪ ከሚነጻጸረው ነገር አንድ አይደለም ሊሆንም አይችልም ቢሆንማ ማነጻጸር አያስፈልግም ለምሳሌ አንቺ ራስሽን ቢያምሽና አመመኝ ብተዪኝ እኔ ደግሞ "እኔም እንዳንቺው እያመመኝ ነው" ብልሽ። አንድ አይነት ነው ህመማቸው ተብሎ ሊደመደም ይችላል? አይችልም ምክንያቱም ህመማችን ከመንስኤው እስክ ውጤት ይለያያልና። እንጨምር በጹሁፍሽ በመጻፍ ቅዱስ ያሉት ቅዱሳን አሙዋሙዋት ጽፈሻል አንድ ቅዱስ እንውሰድ "ቅዱስ ጳውሎስ" ይህ ቅዱስ የሞተው በሰይፍ ነው ግን በሮሜ 6፥3 ላይ "በሞቱ ከሱ ጋር ከተባበርን በትንሳኤው ከሱ ጋር እንነሳለን " ይላል እና እኛ ከክርስቶስ ጋር ስንተባበር ቤዛ ሆንን ልንባል ነው no የለም አይባልም ። ይህ ሃዋርያ እንዲ ይለል ደግሞ "በሞቱ ልመስለው እወዳለው" ይላል እና ሲመስለው ቤዛነትን ተመኝቶ ነው ፧?
እግዚአብሔር ፅጋችሁን ያብዛልን ተባርኩ ምርጥ ትምህርት ነው እናመስግናለን
በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አንተ የተዋህዶ አንደበት በእውነት ታስቀናለህ። እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተባረክልን መምህር
በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ቃለህይወት ያሰማልን እፁብ ድንቅ ትምህርት ነው መምህሮቻችን።
መምህሮቻችን ቃል ህይወትን ያሰማልን
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንደ እናንተ ያሉ ሉቃውንትን አያሳጣን እግዚአብሔር አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን !!! ለመናፍቃን ከሃድያንም ልቦና ይስጣቸው !!! ለእኛውም በሃይማኖት መፅናትም በምግብራችን መቅናትም (ቀና ምግባር ፣ሠናይ ምግባር ) እንዲኖረን በረከተ ቅዱስ ተክለሃይማኖት ዘወትር ከእኛ ጋ ትሆን ዘንድ የአምላካችን ፍቃድ ይሁንልን!!!!
እግዚአብሔር ይስጥልን ምህርዬ ቀለ ሕይወት ያሰማልን።
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንቁ የቤተ ክርስቲያናችን መምህር መጋቤ ኃዲስ ዶ/ር ሮዳስ እና እርሶም አባታችን በድሜ በጤና ያቆይልን ቅድስት ቤተክርስቲያን አንቺን ብንረሳ ቀኛችን ትርሳን ❤💒❤የተዋህዶ ኮከብ ተክለ ሐዋርያ ኢትዮጲያዊዉ ጸሀይ አባ ተክለ ሐይማኖት አባቴ ረድኤት በረኩትዎ ይደርብን ❤💒❤
ቃለ ሕይወትን ያሰማልንየአባታችን የጻዲቁ ተክለሃይማኖት ረዲኤት በረከትን ያድለን አሜን አሜን አሜን
ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው እግዚአብሔር ይመስገን የአቡነ ተክለሀይማኖት በረከታቸው ይደርብን አምን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
ሁሌም ከእምነቴ ጎን ነኝ የምትሉ እስክ በላይክ እኔ ሁሌም ከእምነቴ ጎን ነኝ እናንተስ
ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!ስለሁሉም ነገር አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን፤ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሃገር ናት!!!ሃገርን ከነድንበሩ፣ ነፃነትን ከነክብሩ፣ ፊደልን ከነቁጥሩ እና በዓላትን ከነቀመሩ የያዘች የስርአት ሁሉ ምንጭ!!!እጅግ በጣም መልካም መርሐግብር ነበር!!!መጋቢ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር እስከመጨረሻይቱ ቀን ድረስ በህይወት፣ በጤና እና በእድሜ ጠብቆ በዚህች ኦርቶዶክሳዊት ቅድስት ቤተክርስቲያን ያጽናልን!!!
አባቴ ፃድቁ ተክለ ሀይማኖ ሆይ ሰላም እልሀለሁ የኛ አባት በረከታቸው ፀሎታቸው ይጠብቀን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ውይ እዴት ደስስስስ ይላል
እግዚአብሔር የኦርቶዶክስ ተዋህዶን አማንያንን ሊጠብቅ ሊያበረታ በዘመናችን ስለጎበኘን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ።በእውነት ሁሉን ስታውቁ ችላ ስትሉ መግለጽ ስትችሉ ዝም ማለታችሁ ያንገበግበኝ ነበር ።ዛሬም ቢሆን ማብራሪያው በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት ። በሀይልና በብርታት ተነሱ ሁሉን እውቀት አስፉና አጥሩልን የዛልነው እንበረታ ዘንድ የተሰደድነው እንመለስ ዘንድ የታወርነው እናይ ዘንድ ኑ አቅኑን አጎልምሱን ።እንወዳችኋለን !!!
በእውነቱ መምህራኖቻችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጸጋ የጠብቅልን።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራች ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ዛሬም ነገም እስከ ዘላለም ፀንታ ትኖራለች አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
Amen አባቶቼ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ቃለህይወት ያሰማልን ።ቤተ ክርስቲያን የጥበብ ባህር ናት
የአቡነ ተክለሃይማኖት ረድኤት በረከት በሁላችን ላይ ይደር። እናት ኦርቶዶክስ በሚደርስብሽ ፈተና ሁሉ መናፍቃንን ታስተምሪያለሽ። ልቦና ይስጣቸው።ለአባቶቻችን ሊቃውንት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።
መጋቢ አዲስ ሮዳስ እግዚአብሔር ትልቅ ፀጋ ነው ያደለክ ምን ማለት አንዳለብኝ ግራ ገባኝ እድሜን ጤናውን ፀጋውን በረከቱን ያብዛሎት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ከእርሶ ብዙ መማር እንሻለን
በእዉነት ለአባቶቻችን እና ለመምህሮቻችን ቃል ሒወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት እድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይባረክልን
እንዲ በውቀትና በሚስጥር መጽሐፍ ቅዱስ ሲተነተን በጣም አስደሳች እና ማራኪ ነው የአቡነ ተክለሐይማኖት ረዴኤት በረከት ይደርብክ እኛንም ይደርብን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን የአባታችን የፃድቁ አቡነ ተክለ ሐይማኖት ረድኤት በረከት ይደርብን መምህሮቼ አባቶቼ በየአቅጣጫው ለመናፍቃን መልስ ለመስጠት እና ምእመናንን ለማስተማር በምታደርጉት ታላቅ ርብርብ በእውነት ፈጣሪ በሚያውቀው ነፍሳችን ሀሴት እያደረገች ነው ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛላችሁ የተዋህዶ ልጆችም በተኩላዎች እንዳይነጠቁ በርቱልን🙏🙏🙏እህተ ማርያም ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ አባቶቼ መምህሮቼ🙏🙏🙏
እንደዚህ አይነት ሰዎችን ያብዛልን
መልካም ትንታኔና የማያዳግም ምላሽ ነው!!!
ክበርልን መምህራችን
ተክልዬ ይጠብቁን❤❤❤
እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ዶክተር ሮዳስ በእድሜ በፀጋዉ ያቆይልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም ደሥ የሚል ትምህርት አንቂ ትምህርት ነው wowwww ነው የሚያሥብለው
በእውነት ለመምህሮቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እምየ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለማንኛው ጥያቄ መልስ መኖሩ ይህንን ሚስጥርም የሚያስተምሩ መምህራን መኖራቸው በጣም ይደንቃል
ተክለሃይማኖት አባቴ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን ⛪️⛪️⛪️
በእውነት በጣም ነፍሴ ሐሰት አደረገች!እግዚአብሔር ይስጥልኝ!!ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏 ይሄ ሁሉ የሆነው በምክንያት ነው ደግሞም ለበጎ ነው። ኣምላከ ቅዱስ ተክለሃይማኖት ጌታችን መድሃኒታችን ኣምላካችን ኣባታችን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ የኣለም ብርሃን የወንጌል ገበሬ የሆኑ ብሩክ ኣባት ስለሰጠሀን ተመስገን ስምህ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️ ጻዲቁ ኣባቴ ኣቡነ ተክለሃይማኖት እግዚአብሔር ባከበሮት መጠን ክብር ይድርሶት 🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏
በጣም ደስ ብሎኝ ነው የሰማወት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ💜👏
እግዚአብሔር አምላክ በሞገስ ያኑራችሁ።
ቃለሕይወት ያሰማልን በእውነት መምህራችን 🙏🏿🥰
ቃለ ህይወት ያሰማል መምህር እኛ ኦርቶዶክሶች ሀዋርያው ፃድቅ አቡነ ተክለሀይማኖትን እንወዳቸዋለን እናከብራቸዋለን ምክንያቱም ስለክርስቶስ መከራ ስቃይ የተቀበሉ ናቸው
መልስ እኮ አልተሰጠም, ጥያቄው የተክለሃይማኖት በሽታ (በአዲሱ ትርጉአሜ ) ከ እየሱስ ደም ጋር ተስትካክሏል ይሄ እንዴት ይሆናል? ነዉ ::: መፅሐፉ ትክክለኛ ትርጉም አልያዘም ከተባለ ይሄ የኦርቶዶክስ ቤተ እምነት ችግር ስለሆነ ሊቃውንቱ አስተካክለው አዲስ እትም ይስጡን :: የራሳችንን ችግር ማጥራታችን ጥያቄው ከመጀመሪያው እንዳይነሳ ያደርጋል ::
@@meklitchernet8346 አልሰማሽማ 😂ምክንያቱም ለክርክር ብቻ ነው የመጣሺው 🤣
@@meklitchernet8346 😅 ውሃ ቢወቅጡት እምቦጭ ኣሉ መልስ ተሰጠ እኮ
ከዚ በላይ እንዴት ይመለስ እህቴ መልሰሽ በደንብ አዳምጪ ትንትን አድርገው አስኮምክመውናል እና ቃለ ህይወት ያሰማልን የአቡነ ተክለ ሀይማኖት በረከታቸው ይደርብን
@@አርሴማእናቴ-ጨ4ሠ አመስግናልሁ መልሱ ቅን በሆኑ ቃላት ስለተቀመጠ :: እኔን እኮ የከበደኝ የአቡኑ ሞት የሰው የበሽታ ነዉ የጌታ ሞት ደሞ የአምላክ ሞት ለያውም ሰውን ሁሉ ለማዳን የሞተው እጅግ የወርደት እና የስቃይ ሞት ነዉ :: ሐዋርያቱ በሕይወት እያሉ በመጋዝ ተሰንጥቀው, ቆዳቸው እንደበግ ተገፈው ከሞቱትም እንኩአ ሞታቸውን እንደ መአቀል ሞት እቆጥርልሃልሁ የተባሉ የሉም :: እግዚአብሔር የማንንም ሞት እንደልጁ ሞት አይቆጥርም ምክንያቱም ይሄ አግዚአብሔር የሰዋው በግ ነዉ, ስሙም የእግዚአብሔር በግ ነዉ:: አቡኑም ሆኑ ሌሎች ቅዱሳን የኖሩት ሕይወታቸው ወስጥ ነዉ ፅድቅ ያለው :: ስንኖር በፈቃዳችን የምናደርገው እሱ ነዉ ኃጢያትም ፅድቅም:: ሞትንማ ቀኑ ሲደርስ ሁሉ ይሞታል በበሽታም ሆነ በጥይትም ሆነ በእርጅናም ወዘተ :: የጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሞት ግን ወዶ ፈቅዶ ነፍሱን በጨካኞች እጅ አሳልፎ ሰጠ ምክንያቱም በኛ ኃጢያት ምክንያት የተፈረድብንን የዘላለም ሞት በዘላለሙ አምላክ ሞት ለመተካት:: ታዲያ ይሄንን የአግዚአብሄርን ታላቅ ሚስጥር እንዴት ክምንስ ጋር ቢሆን 'እንደ' ተብሎ እናመሳስለዋልን :: በሐዋርይቱ ትምህርት ጳውሎስ በሞቱ ለመስለው እመኛለሁ አለ እንጂ አግዚአብሔር የፓውሎስንም ሆነ የማንንም ሞት እንደ ልጄ ሞት ያለው የለም :: ይሄንን እኔ ምን ላድርገው? እኔ አቡኑ ፃድቅ ናቸው ከመባሉ ጋ ችግር የለብኝም, ደግሞስ እኔ ማነኝ ይሄን ቅዱስ ያንን እርኩስ ብዬ ለመፍረድ እና የአግዚአብሔርን ወንበር ለመውሰድ :: ለራሴ ለኑሮዬ ግን ክፉን እና ደጉን ለይቶ ማድረግ እውነት ነዉ ይጠበቅብኛል ::
ቃለሕይወት ያሰማልን መነግስተሰማያት ያዋርስልን
መጋቢ ሐዲስ ረዢም ዕድሜን ያድልልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያ ባታችን በረከታቸው ይደርብን
እንዲህ ነው ትንታኔ መሰጠት እንዲገባቸው ኦርቶዶክስ ክብር ናት እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር
Fetari ybarkh wudu memhrachin tsegawun yabzalh 🙏🤲👏
አሜን የቅዱስ አበታችን በረከታቾው ይደርብ
Egziabhier ystiln wd memhrachin ❤️❤️❤️❤️❤️💠💠💠💠
አሜን /፫ ለሁላችሁም ቃለ ሕይወት ያሰማልን የጻድቁ አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት ረደኤታቸው በረከታቸው ይድርብን የቅዱሳን አባቶቻችን የቅዱሳን ሰማዕታት የቅዱሳን ጻድቋን ረደኤታቸው በረከታቸው ይደርብን ለሁላችንም 🕯🤲🤲🤲
አሜን መምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
በርቱልን መልካም ነው
ቃለ ህይወት ያሰማልን 💚💛❤
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏💕💕
እድሜ እና ጤና ለድንቅ የተዋህዶ መምህራን ይሁንልን !!!እባካችሁ EOTC ላይክ ሼር ሰብስክራይብ እናድርግ ለወዳጅ ዘመዶቻችን እናሳውቅ አደራ !!!
Beunet kale hiwet yasemaln
መምህር ሮዳስ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቆት ድንቅ ትምህርት ነው ሼርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርር 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍የት ናቹ የተዋህዶ ልጆች🥰🥰🥰ሠምታችሗል ሁሉሽም ታህሳስ 24 ፖሮፋይልሽ በሞላ የተክልዬ ስዕል አድኖ🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍👍👍
Great from great Thanks sir God bless you and your work keep it up
እናመሰግናለን ዋኖቻችን!!! ተዋህዶ የሰማይ ሚስጢር የሚፈፀምብሽ ተመሰገን አጽናኝ ጌታዬ አምለኬ
አንዱ ስለሁሉ ሞተ .... እርሱም ክርስቶስ ስለሁላችን ሞተ.
ቁርአን እና ገድል መፀሀፍ አንድናቸው የክርስቶስ ተቃዋሚወች ናቸው ጦኦት ነው
የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ያንተ አይነቱ መናፍቅ ነው አባትህም ሉተር ኢሉሚናቲ መሆኑን አትርሳ እናም መናፍቃን ዲያቢሎሳዊያን ናቹ
እንዴት ደስ ይላል ቃለ ህይወት ያሰማልን 💚💛❤️🙏🙏🙏
Amen
Amen kalehiwotn yasemalin
Endez asredulen. Tergum sayaku affachewn ykefetalu. Lebon ystachew. God bless 🙌 🙏 ❤️
የጥምቀት በአላችንን ከማክበራችን በፊት የረቀቀውን የጠላት ሴራን ያገጠጠ ያፈጠጠውን የእኩያን ሰወች የደም ማፍሰስን ፍላጎት እግዚአብሔርን በ3ቀን ምህላ በ ቅዱስ ሲኖዶስ ታውጆ በእንባና በልቅሶ አምላካችንን ብንጠይቀው መልካም ይመስለኛል እንደው ፈጣሪ አግዞን በየትኛውም መንደር ደም ሳይፈስ ታቦቱም ላይየ አስለቃሽ ጭስ ቦምብሳይተኮስ በየትኛውም ክልል በደስታና በፍቅር ብናከብር መልካም ነው ።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በረከታችሁ ይደርብን 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ
አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማአልን
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋው እግዚአብሔር ይባርክልን🙏🙏🙏
kal hiwet yasemalin memihr rodas ewnet gara tegabich nbr Egzabher yibarkih
ቃለ ህይወት ያሰማልን ሁሉ ነገር ለበጎ ነው አኛንም ይበልጥ አንድንጠነክር አድርጎናል
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአባታችን በአል ለማክበር ያብቃን
እግዚአብሔር ይስጥልን አባቶቻችን በርቱን! የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሆናል ይህን ጥያቄ ያስነሳው እንማርባቸው ዘንድ!እንደውም መምህር በተለመደው መልኩ ሰፋ ያለ ስለ ቅዱሳን ገድላት ትምህርት እና ትርጓሜ እራሱን የቻለ መራህ ግብር ሰዓት ተሰቶት በቴሌቪዣችን በመደበኛነት ቢሰጥ እላለሁ።
ቃለህይወት ያሰሟልን
“በድፍረትና በትዕቢት በመናቅም በጻድቅ ላይ የሚናገሩ የሽንገላ ከንፈሮች ዲዳ ይሁኑ።” - መዝሙር 31፥18“ነቢይን በነቢይ ስም የሚቀበል የነቢይን ዋጋ ይወስዳል፥ ጻድቅንም በጻድቅ ስም የሚቀበል የጻድቁን ዋጋ ይወስዳል።” - ማቴዎስ 10፥41
በእውነት እግዚአብሔር ያክብርልን🙏🙏 ድንቅ ናችሁ እመብርሃን ትጠብቃችሁ የአባታችን የአቡነ ተክለሃይማኖት በረከታቸው ይደርብን❤❤አሜን ፫🙏🙏
Amen yesidekoberkate ayelyen
ቃለ ህይወትን ያሠማልን አሜንንን💚💒💛💒❤💒🙏
በእዉነት ድንቅ መልስ ትምህር ነው እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ለኛም ጠቀመን የመናፍቃን መነሳት የቅዱሳን ክብር በደብ እድናዉቅ ይረዳናል እግዚአብሔር ቤተክርስቲያንን እና ካህናትን መምህራንን ሁሉ ይጠብቅልን
ቃለ ህይወትን ያሰማል መምህሮችቻችን
ቃለህይወት ያሰማልን!
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ትልቅ ትምህርት
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን
Memhirachin edime tsegawun yabizalih
አሜን! እግዚአብሔር ይስጥልን! ቃለ ህይወትን ያሰማልን!የአባቶቻችን በረከት ይደርብን!
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ ናጤና ይስጥልን መምህር አባታችን
መምህራን አባቶቻችን ቃለ ሂወት አሰማልን ፡፡ አባቶቼ እነኝህ ሰዎች ተልእኮ የተሰጣቸው ከጥልቁ ቡድን እና በመንግስት ድጋፍ በመዋቅር ኦርቶዶክስን ለማጥፋት ነው ፡፡ ነገር ግን እነኝህን ለመመከት ከሊሂቅ እስከ ደቂቅ የሚያሳትፍ እና ዘመኑን የዋጀ ፕላት ፎርም ያስፈልጋል እናም እናት ቤተክርስቲያን ውስጧን ማጥራት አሰራርዋን ማዘመን አለባት ፡፡ እግዚአብሄር ይስጥልኝ ባጎደልኩ ሙሉልኝ በሳትኩት ይቅር በሉኝ ታናሹ ልጃችሁ
Kale hiwet yasemaln abatochachn
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር 🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ይገርማል የመጣብንን ተግዳሮት ለመመከት በተደረገው ጥረት በብዙ መማር ማወቅ ሆነልን ሁሉ ነገር ለበጎ ነው ፡ መምህራን ዘመናችሁ ይባረክ፡፡
ጌታ ሆይ ማስታዋልን ስጠን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደዚህ አይነት አባቶች አያሳጣን።
ኦርቶዶክሳውያን ሼር ላይክ ሰብስክይብ እያደረግን ሚዲያዎቻችንን እናበረታታ👍👍👍👍👍👍 ቃለ ሕይዎትን ያሰማልን ዶክተር ለመናፍቃኑ ማስተዋል ያድላቸው
ኦርቶዶክስ ከከቤትሽ አትለይኝ አሜን አባቶቼ ተባረኩልኝ
አባ ተክለሃይማኖት የወንጌል አርበኛ ፣ ፃድቅ የእየሱስ ክርስቶስ ታማኝ ልጅ። በረከታቸው ይደርብን።
መምህራን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ዶክቶር ሮዳስ ሁሌም ትምህርትህ ጥልቅ ነው። እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስልን
እግዚአብሔር ይመስገን በክርስቶስ ክርስቲያን አምላክነት የማምን በመብርሀን አማላጅነት የማምን እኔ ክርስቲያን ነኝ ።✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏
ኦርቶዶክስ መሆን ምርጫ ብቻ ሳይሆን መታደል መባረክ ነው እናንተን የሠጠን አምላከ እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ድንግል ማርያም ፃድቃን ሰማዕታት የተመሰገኑ ይሁኑ
የተክልዬ ረድኤት በረከት ይደርብን ልቦና ይስጠን በቤቱ ያፅናን
በእውነት እንዴት ደስ ብሎኝ እንደሰማሁት እና አሁን እንዳነሳችሁት እንደ ቅድስቲቷ የግብፅ ቤተክርስትያን እኛም ከቅዱሳኖቻ ችን በረከት ተካፋይ ብታደርጉን
እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን ፫ቃለ ሕይወትን ያሠማልን በእድሜና በፀጋው ይጠብቅልን ረጅም እድሜ ይስጥልን ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለአባታችን ለአቡነ ተክለ ሃይማኖት አመታዊ የልደት በዓል አደረሳችሁ 💙✝️💜
እንደው ግሩም እኮ ነው!!!ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አይ መታደል አይ መታደል ሲያስቀኑ
@@meklitchernet8346 meklitye bedemb semi weynm anbiw mejemeria አሁን እንዳልሽው የሳቸው በሽታ ከጌታ ደም ይበልጣል የሚል ፈጽሞ የለም ካለ ኣሳይንና እንመን አልበለዚያ ዝም ብለሽ ባትጽፊ መልካም ነው።
@@meklitchernet8346 እናንተ መስማት የተሳናቹ ናቹ
@@abelsolomon5825 እኔ በጠላትነት አይደለም እዚህ ጋ ያለሁት :: ከቅዱሳን ሕይወት ከተጋድሎአቸው ስለ አግዚአብሔር መንግስት እንማራለን ለኛም ሕይወት እንዲጠነክር ምሳሌ ይሆነናል በዚህም ምክንያት በረከታችን ነዉ እያሉ ሲያስተምሩ በጣም ነዉ ደስ የሚለው :: እግዚአብሔርን መፍራት ከኃጢያት መራቅን የሚያስተምር የሕይወት ምሳሌ በጣም ጥሩ ነዉ :: እኔን የቸገረኝ እግዚአብሔር ታላቅ የመዳን ሚስጥር አድርጎ ለብዙ ዘመናት የሰወረውን የመጨረሻ, ዋነኛ እና ብቸኛ መድሃኒት አድርጎ ለጠፋው ለሰው ልጅ መዳኛ የሰጠውን መድሃኒት የራሱን ክብር በውርደት የራሱን አልፋና ኦሜጋ የሆነ ሕይወት በሞት በመስቀሉ ላይ መለወጡ ይሄ ከባድ የአምላክ ዋጋ ከአቡኑ በሽታ ጋ አንድ አድርጎ መቆጠሩ ነዉ :: አምላክ ወርዶ በሰው እጅ ተገደለ ይሄ እኮ በጣም ከባድ ነገር ነዉ እና ይሄን ከአቡኑ በሽታ ጋር እንዴት ነዉ የምናስተካክለው:: እንደስቅለቴ እቆጥርልሃልሁ አለው ሲባል ከባድ ጥያቄ ያስነሳል :: ሐዋርያቱ በሞቱ ልመስለው እመኛለሁ ሲሉ ለተስቀለው ጌታ ከአላቸው ፍቅርና ክብር የተነሳ የመስቀል ሞት እንኩአ ቢሆን የሚከፈለው ዋጋ እዛ ድረስ ለመሄድ ፈቃደኛ ነኝ ማለታቸው ነዉ :: በዚያን ግዜ በመስቀል መሞት እርግማን የውርደት ሞት ክፉ አሟሟት ሆኖ ስለሚቆጠር አንዲህ ባለ ክፉ ሞት እንኩአን ቢሆን ለመሞት ተዘጋጅቻልሁ ማለታቸው ነዉ : አንዱ ሐዋርያ ለምሳሌ ተዝቅዘቆ ተሰቅሎ ነዉ የተገደለው ሌላው ደሞ በመጋዝ ተሰንጥቆ ግን እነሱንም ሆነ ሌሎችን ማናቸውንም ጌታ እንደስቅለቴ እቆጥርልሃልሁ አላለም :: የጌታ መስቀል ላይ አምላክ ነዉ የሞተው የአባቶች ሞት ደሞ የሰው ሞት ነዉ :: ለፅድቅ ዋጋ በዚህ ምድር ለከፈለ አግዚአብሔር በዘለዓለም መንግሥት ብድራቱን በብዙ እጥፍ ይከፍለዋል:: ሰውን ግን እግዚአብሔር ለማንም አደራ አልሰጠውም እራሱ ሞቶ ከራሱ ጋ አስታርቆናል :: እንግዲህ ምን ልሁን? ከሐዋርያቱ ትምህርት ጋር እየሱስ እራሱ ከተናገረው ጋ አብሮ አልሄድ ቢለኝ እንጂ እኔ ማንንም ማሳዘን ፈልጌ አይደለም ::
ብቸኛ መድሃኒት ክርቶስ መሆን የኦርቶዶክስ መሰረት ነው። ነገር ግን እሱ በተጠራበት ስም ብዙ ሰዎች እና እቃዎች(ገንዘብ ) ተጠርተዋል ምሳሌ ቤዛ ክርስቶስ ሆኖ ሳለ ልጅነት ቤዛ ተብሎዋል ሮሜ 8፥23፣ ሙሴ ቤዛ ተብሎዋል ሐዋ 7፥35 ሃጢያተኛም ቤዛ ተብሎዋል ምሳ 21፥18 ሀብት ቤዛ ተብሎዋል ምሳ 13፥8 ጊዜ ላለመፍጀት ተመልከቺ መድኅኒት ክርስቶስ ብቻ ሆኖ ሳለ ነገር ግን ቅድም እንዳልኩሽ ሌሎችም መድሃኒት ተብሎዋል( ዮሴፍ ዘፍ 45፥7፣ ዮናታን1ኛሳሙ 14፥45 ሌላም ቦታ ደስ ያላት ልብ ምሳ17፥22፣ የሚቀባ ቅባት ኤር 8፥22) ስለዚ እኚ ሁሉ ክርስቶስን ተስተካከሉ ማለት ነው? በፍጹም አይደለም እንደ አገባቡ እንጂ ።
ሌላው ያነሽው እንደ ስቅለቴ የሚለውን ነው በውነቱ መምህራችን በደንብ አርገው አስተምረውናል ግን ካልሰማሽው ልንገርሽ በመጀመሪያ "እንደ" የሚለውን ቃል ትርጉም ማወቅ ያስፈልጋል ተመልከቺ ተነጻጻሪ ከሚነጻጸረው ነገር አንድ አይደለም ሊሆንም አይችልም ቢሆንማ ማነጻጸር አያስፈልግም ለምሳሌ አንቺ ራስሽን ቢያምሽና አመመኝ ብተዪኝ እኔ ደግሞ "እኔም እንዳንቺው እያመመኝ ነው" ብልሽ። አንድ አይነት ነው ህመማቸው ተብሎ ሊደመደም ይችላል? አይችልም ምክንያቱም ህመማችን ከመንስኤው እስክ ውጤት ይለያያልና። እንጨምር በጹሁፍሽ በመጻፍ ቅዱስ ያሉት ቅዱሳን አሙዋሙዋት ጽፈሻል አንድ ቅዱስ እንውሰድ "ቅዱስ ጳውሎስ" ይህ ቅዱስ የሞተው በሰይፍ ነው ግን በሮሜ 6፥3 ላይ "በሞቱ ከሱ ጋር ከተባበርን በትንሳኤው ከሱ ጋር እንነሳለን " ይላል እና እኛ ከክርስቶስ ጋር ስንተባበር ቤዛ ሆንን ልንባል ነው no የለም አይባልም ። ይህ ሃዋርያ እንዲ ይለል ደግሞ "በሞቱ ልመስለው እወዳለው" ይላል እና ሲመስለው ቤዛነትን ተመኝቶ ነው ፧?
እግዚአብሔር ፅጋችሁን ያብዛልን ተባርኩ ምርጥ ትምህርት ነው እናመስግናለን
በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አንተ የተዋህዶ አንደበት በእውነት ታስቀናለህ። እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተባረክልን መምህር
በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ቃለህይወት ያሰማልን እፁብ ድንቅ ትምህርት ነው መምህሮቻችን።
መምህሮቻችን ቃል ህይወትን ያሰማልን
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንደ እናንተ ያሉ ሉቃውንትን አያሳጣን እግዚአብሔር አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን !!! ለመናፍቃን ከሃድያንም ልቦና ይስጣቸው !!! ለእኛውም በሃይማኖት መፅናትም በምግብራችን መቅናትም (ቀና ምግባር ፣ሠናይ ምግባር ) እንዲኖረን በረከተ ቅዱስ ተክለሃይማኖት ዘወትር ከእኛ ጋ ትሆን ዘንድ የአምላካችን ፍቃድ ይሁንልን!!!!
እግዚአብሔር ይስጥልን ምህርዬ ቀለ ሕይወት ያሰማልን።
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንቁ የቤተ ክርስቲያናችን መምህር መጋቤ ኃዲስ ዶ/ር ሮዳስ እና እርሶም አባታችን በድሜ በጤና ያቆይልን ቅድስት ቤተክርስቲያን አንቺን ብንረሳ ቀኛችን ትርሳን ❤💒❤የተዋህዶ ኮከብ ተክለ ሐዋርያ ኢትዮጲያዊዉ ጸሀይ አባ ተክለ ሐይማኖት አባቴ ረድኤት በረኩትዎ ይደርብን ❤💒❤
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
የአባታችን የጻዲቁ ተክለሃይማኖት ረዲኤት በረከትን ያድለን አሜን አሜን አሜን
ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው እግዚአብሔር ይመስገን የአቡነ ተክለሀይማኖት በረከታቸው ይደርብን አምን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
ሁሌም ከእምነቴ ጎን ነኝ የምትሉ እስክ በላይክ እኔ ሁሌም ከእምነቴ ጎን ነኝ እናንተስ
ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
ስለሁሉም ነገር አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን፤ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሃገር ናት!!!
ሃገርን ከነድንበሩ፣ ነፃነትን ከነክብሩ፣ ፊደልን ከነቁጥሩ እና በዓላትን ከነቀመሩ የያዘች የስርአት ሁሉ ምንጭ!!!
እጅግ በጣም መልካም መርሐግብር ነበር!!!
መጋቢ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር እስከመጨረሻይቱ ቀን ድረስ በህይወት፣ በጤና እና በእድሜ ጠብቆ በዚህች ኦርቶዶክሳዊት ቅድስት ቤተክርስቲያን ያጽናልን!!!
አባቴ ፃድቁ ተክለ ሀይማኖ ሆይ ሰላም እልሀለሁ የኛ አባት በረከታቸው ፀሎታቸው ይጠብቀን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ውይ እዴት ደስስስስ ይላል
እግዚአብሔር የኦርቶዶክስ ተዋህዶን አማንያንን ሊጠብቅ ሊያበረታ በዘመናችን ስለጎበኘን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ።
በእውነት ሁሉን ስታውቁ ችላ ስትሉ መግለጽ ስትችሉ ዝም ማለታችሁ ያንገበግበኝ ነበር ።
ዛሬም ቢሆን ማብራሪያው በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት ።
በሀይልና በብርታት ተነሱ ሁሉን እውቀት አስፉና አጥሩልን የዛልነው እንበረታ ዘንድ የተሰደድነው እንመለስ ዘንድ የታወርነው እናይ ዘንድ ኑ አቅኑን አጎልምሱን ።
እንወዳችኋለን !!!
በእውነቱ መምህራኖቻችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጸጋ የጠብቅልን።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራች ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ዛሬም ነገም እስከ ዘላለም ፀንታ ትኖራለች አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
Amen አባቶቼ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ቃለህይወት ያሰማልን ።ቤተ ክርስቲያን የጥበብ ባህር ናት
የአቡነ ተክለሃይማኖት ረድኤት በረከት በሁላችን ላይ ይደር። እናት ኦርቶዶክስ በሚደርስብሽ ፈተና ሁሉ መናፍቃንን ታስተምሪያለሽ። ልቦና ይስጣቸው።ለአባቶቻችን ሊቃውንት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።
መጋቢ አዲስ ሮዳስ እግዚአብሔር ትልቅ ፀጋ ነው ያደለክ ምን ማለት አንዳለብኝ ግራ ገባኝ እድሜን ጤናውን ፀጋውን በረከቱን ያብዛሎት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ከእርሶ ብዙ መማር እንሻለን
በእዉነት ለአባቶቻችን እና ለመምህሮቻችን ቃል ሒወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት እድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይባረክልን
እንዲ በውቀትና በሚስጥር መጽሐፍ ቅዱስ ሲተነተን በጣም አስደሳች እና ማራኪ ነው የአቡነ ተክለሐይማኖት ረዴኤት በረከት ይደርብክ እኛንም ይደርብን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን የአባታችን የፃድቁ አቡነ ተክለ ሐይማኖት ረድኤት በረከት ይደርብን መምህሮቼ አባቶቼ በየአቅጣጫው ለመናፍቃን መልስ ለመስጠት እና ምእመናንን ለማስተማር በምታደርጉት ታላቅ ርብርብ በእውነት ፈጣሪ በሚያውቀው ነፍሳችን ሀሴት እያደረገች ነው ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛላችሁ የተዋህዶ ልጆችም በተኩላዎች እንዳይነጠቁ በርቱልን🙏🙏🙏እህተ ማርያም ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ አባቶቼ መምህሮቼ🙏🙏🙏
እንደዚህ አይነት ሰዎችን ያብዛልን
መልካም ትንታኔና የማያዳግም ምላሽ ነው!!!
ክበርልን መምህራችን
ተክልዬ ይጠብቁን❤❤❤
እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ዶክተር ሮዳስ በእድሜ በፀጋዉ ያቆይልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም ደሥ የሚል ትምህርት አንቂ ትምህርት ነው wowwww ነው የሚያሥብለው
በእውነት ለመምህሮቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እምየ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለማንኛው ጥያቄ መልስ መኖሩ ይህንን ሚስጥርም የሚያስተምሩ መምህራን መኖራቸው በጣም ይደንቃል
ተክለሃይማኖት አባቴ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን ⛪️⛪️⛪️
በእውነት በጣም ነፍሴ ሐሰት አደረገች!
እግዚአብሔር ይስጥልኝ!!ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏 ይሄ ሁሉ የሆነው በምክንያት ነው ደግሞም ለበጎ ነው። ኣምላከ ቅዱስ ተክለሃይማኖት ጌታችን መድሃኒታችን ኣምላካችን ኣባታችን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ የኣለም ብርሃን የወንጌል ገበሬ የሆኑ ብሩክ ኣባት ስለሰጠሀን ተመስገን ስምህ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️ ጻዲቁ ኣባቴ ኣቡነ ተክለሃይማኖት እግዚአብሔር ባከበሮት መጠን ክብር ይድርሶት 🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏
በጣም ደስ ብሎኝ ነው የሰማወት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ💜👏
እግዚአብሔር አምላክ በሞገስ ያኑራችሁ።
ቃለሕይወት ያሰማልን በእውነት መምህራችን 🙏🏿🥰
ቃለ ህይወት ያሰማል መምህር እኛ ኦርቶዶክሶች ሀዋርያው ፃድቅ አቡነ ተክለሀይማኖትን እንወዳቸዋለን እናከብራቸዋለን ምክንያቱም ስለክርስቶስ መከራ ስቃይ የተቀበሉ ናቸው
መልስ እኮ አልተሰጠም, ጥያቄው የተክለሃይማኖት በሽታ (በአዲሱ ትርጉአሜ ) ከ እየሱስ ደም ጋር ተስትካክሏል ይሄ እንዴት ይሆናል? ነዉ ::: መፅሐፉ ትክክለኛ ትርጉም አልያዘም ከተባለ ይሄ የኦርቶዶክስ ቤተ እምነት ችግር ስለሆነ ሊቃውንቱ አስተካክለው አዲስ እትም ይስጡን :: የራሳችንን ችግር ማጥራታችን ጥያቄው ከመጀመሪያው እንዳይነሳ ያደርጋል ::
@@meklitchernet8346 አልሰማሽማ 😂ምክንያቱም ለክርክር ብቻ ነው የመጣሺው 🤣
@@meklitchernet8346 😅 ውሃ ቢወቅጡት እምቦጭ ኣሉ መልስ ተሰጠ እኮ
ከዚ በላይ እንዴት ይመለስ እህቴ መልሰሽ በደንብ አዳምጪ ትንትን አድርገው አስኮምክመውናል እና ቃለ ህይወት ያሰማልን የአቡነ ተክለ ሀይማኖት በረከታቸው ይደርብን
@@አርሴማእናቴ-ጨ4ሠ አመስግናልሁ መልሱ ቅን በሆኑ ቃላት ስለተቀመጠ :: እኔን እኮ የከበደኝ የአቡኑ ሞት የሰው የበሽታ ነዉ የጌታ ሞት ደሞ የአምላክ ሞት ለያውም ሰውን ሁሉ ለማዳን የሞተው እጅግ የወርደት እና የስቃይ ሞት ነዉ :: ሐዋርያቱ በሕይወት እያሉ በመጋዝ ተሰንጥቀው, ቆዳቸው እንደበግ ተገፈው ከሞቱትም እንኩአ ሞታቸውን እንደ መአቀል ሞት እቆጥርልሃልሁ የተባሉ የሉም :: እግዚአብሔር የማንንም ሞት እንደልጁ ሞት አይቆጥርም ምክንያቱም ይሄ አግዚአብሔር የሰዋው በግ ነዉ, ስሙም የእግዚአብሔር በግ ነዉ:: አቡኑም ሆኑ ሌሎች ቅዱሳን የኖሩት ሕይወታቸው ወስጥ ነዉ ፅድቅ ያለው :: ስንኖር በፈቃዳችን የምናደርገው እሱ ነዉ ኃጢያትም ፅድቅም:: ሞትንማ ቀኑ ሲደርስ ሁሉ ይሞታል በበሽታም ሆነ በጥይትም ሆነ በእርጅናም ወዘተ :: የጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሞት ግን ወዶ ፈቅዶ ነፍሱን በጨካኞች እጅ አሳልፎ ሰጠ ምክንያቱም በኛ ኃጢያት ምክንያት የተፈረድብንን የዘላለም ሞት በዘላለሙ አምላክ ሞት ለመተካት:: ታዲያ ይሄንን የአግዚአብሄርን ታላቅ ሚስጥር እንዴት ክምንስ ጋር ቢሆን 'እንደ' ተብሎ እናመሳስለዋልን :: በሐዋርይቱ ትምህርት ጳውሎስ በሞቱ ለመስለው እመኛለሁ አለ እንጂ አግዚአብሔር የፓውሎስንም ሆነ የማንንም ሞት እንደ ልጄ ሞት ያለው የለም :: ይሄንን እኔ ምን ላድርገው? እኔ አቡኑ ፃድቅ ናቸው ከመባሉ ጋ ችግር የለብኝም, ደግሞስ እኔ ማነኝ ይሄን ቅዱስ ያንን እርኩስ ብዬ ለመፍረድ እና የአግዚአብሔርን ወንበር ለመውሰድ :: ለራሴ ለኑሮዬ ግን ክፉን እና ደጉን ለይቶ ማድረግ እውነት ነዉ ይጠበቅብኛል ::
ቃለሕይወት ያሰማልን መነግስተሰማያት ያዋርስልን
መጋቢ ሐዲስ ረዢም ዕድሜን ያድልልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያ ባታችን በረከታቸው ይደርብን
እንዲህ ነው ትንታኔ መሰጠት እንዲገባቸው ኦርቶዶክስ ክብር ናት እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር
Fetari ybarkh wudu memhrachin tsegawun yabzalh 🙏🤲👏
አሜን የቅዱስ አበታችን በረከታቾው ይደርብ
Egziabhier ystiln wd memhrachin ❤️❤️❤️❤️❤️💠💠💠💠
አሜን /፫
ለሁላችሁም ቃለ ሕይወት ያሰማልን
የጻድቁ አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት ረደኤታቸው በረከታቸው ይድርብን
የቅዱሳን አባቶቻችን
የቅዱሳን ሰማዕታት
የቅዱሳን ጻድቋን
ረደኤታቸው በረከታቸው ይደርብን ለሁላችንም 🕯🤲🤲🤲
አሜን መምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
በርቱልን መልካም ነው
ቃለ ህይወት ያሰማልን 💚💛❤
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏💕💕
እድሜ እና ጤና ለድንቅ የተዋህዶ መምህራን ይሁንልን !!!እባካችሁ EOTC ላይክ ሼር ሰብስክራይብ እናድርግ ለወዳጅ ዘመዶቻችን እናሳውቅ አደራ !!!
Beunet kale hiwet yasemaln
መምህር ሮዳስ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቆት ድንቅ ትምህርት ነው ሼርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርር 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍የት ናቹ የተዋህዶ ልጆች🥰🥰🥰ሠምታችሗል ሁሉሽም ታህሳስ 24 ፖሮፋይልሽ በሞላ የተክልዬ ስዕል አድኖ🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍👍👍
Great from great Thanks sir God bless you and your work keep it up
እናመሰግናለን ዋኖቻችን!!! ተዋህዶ የሰማይ ሚስጢር የሚፈፀምብሽ ተመሰገን አጽናኝ ጌታዬ አምለኬ
አንዱ ስለሁሉ ሞተ .... እርሱም ክርስቶስ ስለሁላችን ሞተ.
ቁርአን እና ገድል መፀሀፍ አንድናቸው የክርስቶስ ተቃዋሚወች ናቸው ጦኦት ነው
የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ያንተ አይነቱ መናፍቅ ነው አባትህም ሉተር ኢሉሚናቲ መሆኑን አትርሳ እናም መናፍቃን ዲያቢሎሳዊያን ናቹ
እንዴት ደስ ይላል ቃለ ህይወት ያሰማልን 💚💛❤️🙏🙏🙏
Amen
Amen kalehiwotn yasemalin
Endez asredulen. Tergum sayaku affachewn ykefetalu. Lebon ystachew. God bless 🙌 🙏 ❤️
የጥምቀት በአላችንን ከማክበራችን በፊት የረቀቀውን የጠላት ሴራን ያገጠጠ ያፈጠጠውን የእኩያን ሰወች የደም ማፍሰስን ፍላጎት እግዚአብሔርን በ3ቀን ምህላ በ ቅዱስ ሲኖዶስ ታውጆ በእንባና በልቅሶ አምላካችንን ብንጠይቀው መልካም ይመስለኛል እንደው ፈጣሪ አግዞን በየትኛውም መንደር ደም ሳይፈስ ታቦቱም ላይየ አስለቃሽ ጭስ ቦምብሳይተኮስ በየትኛውም ክልል በደስታና በፍቅር ብናከብር መልካም ነው ።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በረከታችሁ ይደርብን 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ
አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማአልን
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋው እግዚአብሔር ይባርክልን🙏🙏🙏
kal hiwet yasemalin memihr rodas ewnet gara tegabich nbr Egzabher yibarkih
ቃለ ህይወት ያሰማልን ሁሉ ነገር ለበጎ ነው አኛንም ይበልጥ አንድንጠነክር አድርጎናል
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአባታችን በአል ለማክበር ያብቃን
እግዚአብሔር ይስጥልን አባቶቻችን በርቱን! የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሆናል ይህን ጥያቄ ያስነሳው እንማርባቸው ዘንድ!
እንደውም መምህር በተለመደው መልኩ ሰፋ ያለ ስለ ቅዱሳን ገድላት ትምህርት እና ትርጓሜ እራሱን የቻለ መራህ ግብር ሰዓት ተሰቶት በቴሌቪዣችን በመደበኛነት ቢሰጥ እላለሁ።
ቃለህይወት ያሰሟልን
“በድፍረትና በትዕቢት በመናቅም በጻድቅ ላይ የሚናገሩ የሽንገላ ከንፈሮች ዲዳ ይሁኑ።”
- መዝሙር 31፥18
“ነቢይን በነቢይ ስም የሚቀበል የነቢይን ዋጋ ይወስዳል፥ ጻድቅንም በጻድቅ ስም የሚቀበል የጻድቁን ዋጋ ይወስዳል።”
- ማቴዎስ 10፥41