"ውፍረት ደህና ሰንብት!" በ90 ቀን ታሪክ ይቀየራል .../90 ቀን/ ጀመረ //ቅዳሜን ከሰአት//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 45

  • @5gtube
    @5gtube 14 วันที่ผ่านมา +8

    ኪሎዋቸው እኮ ሎጎው ሸፍኖታል አይታይም አስተካክሉ ebs no 1 💪

  • @TringoAyele-l4k
    @TringoAyele-l4k 12 วันที่ผ่านมา +5

    እኔ 69 ኪሎ ነኝ ብወሰን እደምቀንስ እርግጠኛ ነኝ ግን ታጠቅብዬ መነሳት ከበደኝ ነገ ምግብ አልበላም እላለሁ ግንእራሴንስበላ ነው የማገኝው ሁላችንንም የውሳኔ ሰው ያድርገን ዛሬ ግን ከናተጋር ለመቀነስ ወስኛለሁ እግዚአብሔር ይርዳንውዶችዬ አበርታቱን በኮሜንት

    • @BettyHagos-yh6mx
      @BettyHagos-yh6mx 8 วันที่ผ่านมา

      እህቴ በ1 አመት ውስጥ ከ10 kg በላይ ጨምሬ 69 ገብቼ ግራ ገብቶኝ ሲተዋወቅ አይቼ አብሬ መስራት ጀረርኩ 8 kg ቀነስኩ
      እኔ ከሚጠበቅብኝ በታች ነው የቀነስኩት እንደ እነሱ እንደሚለፉልእ አልሆነልኝም ነይ ትቀንሻለሽ ህይወቴ መስመር ነው ያስያዙልኝ ሞክሪው

  • @yenazarethlije558
    @yenazarethlije558 14 วันที่ผ่านมา +4

    I am proud of them " gobiezouch nachuu better than nothing !!!!🏋️‍♀️🏋️‍♀️🚴‍♂️🚴‍♂️🚴‍♂️🏋️‍♀️🏋️‍♀️🏋️‍♀️💪💪💪💪💪

  • @liyanegussie2424
    @liyanegussie2424 10 วันที่ผ่านมา

    Keep going our Master Heni...you can make it in 90 days!

  • @AlemtsehayMekonnen-h6d
    @AlemtsehayMekonnen-h6d 14 วันที่ผ่านมา +4

    Yene Melikam Sew nurlin !!!Eniwodihalen!!!

  • @hallowiyatube575
    @hallowiyatube575 13 วันที่ผ่านมา +1

    አሁንስ የኔ ወፈርኩኚ ብዬ ማሽቃበጥ በናንተ ሳይ በረሮ ነኝ😂 ሁልጊዜ ማታ ዛሬ እስፖርት እጀምራለሁ እያልኩ አድራለሁ ጡዋት ወፍ የለም አሁንም ነገ እላለሁ የአላህ ነገ አያብቃም እናም በርቱ አላህ ይርዳችሁ🎉🎉🎉

  • @selamawetketema4257
    @selamawetketema4257 14 วันที่ผ่านมา +5

    እኔ 70ኬሎ ሆኜ እንዴት ህይወቴ እንዳስጠላኝ ጭራሽ ለካ 125ኬሎም አለ ጠንክራችሁ ስሩ ዋናው አመጋገባችሁ ላይ ትኩረት አርጉ

    • @CygcYffyxg
      @CygcYffyxg 14 วันที่ผ่านมา

      እኔም

  • @coffee_lover8
    @coffee_lover8 14 วันที่ผ่านมา +3

    I am proud to see people's motivation and to change life style and to find amazing park to walk or run out there. It was my long time wish, and I would like to thank the government who mad this park and ebs who brought the trainer for the community, In my opinion changing eating habits, for example 50% Vegetable,25% Protein, and 25% Carbohydrates can lower unnecessary weight agin. Keep up the good work ebs on of my favorite TV channel.

  • @ፃናትይቱብ
    @ፃናትይቱብ 13 วันที่ผ่านมา

    ችቦ አይሞላም ወገባቸው ተየት ተሰበሰቡ😂😂እርግጠኛ ነኝ አሳክታችሁት ቀንሳችሁ እናያችኳለን በርቱ ደግሞ ቁመታችሁ መልካችሁ ሲያምር በርቱ🎉🎉❤❤

  • @destata7749
    @destata7749 12 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጡሩ

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 13 วันที่ผ่านมา

    We are proud of you 👏 🥰 💛

  • @keeletatbeandeken2919
    @keeletatbeandeken2919 4 วันที่ผ่านมา

    እንዴት መሳተፍ እችላለው እኔ ከ100 በላይ ነኝ

  • @luwamdaneu1135
    @luwamdaneu1135 14 วันที่ผ่านมา

    እኔም ካንተ ጋር እቀየረላሁ❤❤❤

  • @jemalulhabeshi
    @jemalulhabeshi 4 วันที่ผ่านมา

    ለመጨመርስ

  • @bitiyoutube4671
    @bitiyoutube4671 14 วันที่ผ่านมา

    ጉድ ኤኔ እኮ እኛ ኢትዮጵያዊያን ሸቃጣዎች ነን ነበር የምል በርቱ ዋናው አመጋገብን ማስተካከል ነው

  • @nyehhehhehhhh
    @nyehhehhehhhh 6 วันที่ผ่านมา

    What is Mesele????

  • @SmaksWjaj
    @SmaksWjaj 13 วันที่ผ่านมา

    እኔ ቀጭነኝ ግን ክብደቴ እየጨመረ እግሬን እያመመኝነው ክብደት ለመቀነስ ብየ ምግብ ስተው ደማነስ ስላለኝ ያመኛል ግን ቀጭነኝ ምን ትመክሩኝ አላችሁ

  • @nanihaile
    @nanihaile 13 วันที่ผ่านมา

    እንዴት ነው መቀላቀል የሚቻለው????

  • @SmaksWjaj
    @SmaksWjaj 13 วันที่ผ่านมา

    ወዮ ወዮ ወዮ ወዮ😅😅😅ሲሮጡስ ጉድነው

  • @teodorecity
    @teodorecity 14 วันที่ผ่านมา

    30kg be 3 wer aykbdem ? science yefekdal yehen kenesa ?

  • @dallasdallas3805
    @dallasdallas3805 13 วันที่ผ่านมา

    What is the meaning of mescle? Can someone explain please?

  • @freweynitesfay472
    @freweynitesfay472 14 วันที่ผ่านมา

    please keep it nothing is in possible

  • @meronfekede3187
    @meronfekede3187 14 วันที่ผ่านมา

    አረ እኔ እፈልግ ነበር ግን ማስታወቂያዉ አላየሁትም አምልጦኛል

  • @dallasdallas3805
    @dallasdallas3805 13 วันที่ผ่านมา

    Unhealthy lifestyle and manufactured foods are started to affect Africa. My dear people please be careful and stay active.

  • @gelayeeticha-wv9ed
    @gelayeeticha-wv9ed 14 วันที่ผ่านมา +1

    Bertu

  • @GudaAsefa-ki3md
    @GudaAsefa-ki3md 14 วันที่ผ่านมา

    በቃ ቅጥነት ጠላሁ😮😮

  • @tomk5529
    @tomk5529 14 วันที่ผ่านมา

    ጥሩ ኘሮግራም ነው የ( the biggest loser Tv series) ethiopia አይነት መሆኑ ነው:ጥንቃቄም ይወሰድ:የህክምና ባለሙያዎች አብረው ክትትል ያደርጋሉ ብዬ አስባለሁ:መልካም

    • @ፃናትይቱብ
      @ፃናትይቱብ 13 วันที่ผ่านมา

      ችቦ አይሞላም ወገባቸው😂😂

  • @fikird.
    @fikird. 12 วันที่ผ่านมา

    me 85KG

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 14 วันที่ผ่านมา +5

    በልክ ለምን አትበሉም

    • @محيالدينعبدالله-ب6غ
      @محيالدينعبدالله-ب6غ 14 วันที่ผ่านมา

      😅😅😅

    • @tomk5529
      @tomk5529 14 วันที่ผ่านมา +1

      የህክምና ሰዎች እንደሚሉት የአንዳንድ ሰዎች ውፍረት ብዙ ከመብላትና ካለመብላት ጋር የተያያዘ አይደለም:የአንዳንድ ሰዎች የሰውነታቸው የሴል አወቃቀር ትንሽም ቢበሉ ውፍረት ሊከሰትባቸው ይችላል::

    • @mekdeslemma2599
      @mekdeslemma2599 14 วันที่ผ่านมา

      @@tomk5529 መስሎህ ነው እኔ አይቻለሁ ሲዉጡት ብር ሲኖር ብር ለሆድ ነው የተባሉ የሚመስሉት ምነው ጎዳና የሚያድሩት የሀገሬ ድሆች የሳይንሱ ምርምር አለፋቸዉ ዉፍረቱ ይልቅ ለድሀ ቢያካፍሉ ዉፍረት ይቀንሱ ነበር በቀን አንዴ ብሉ የሰዉነታቸዉ ፋት እስከሚጨርሱ የኔ ምክር ይሄ ነው

    • @BinaHaylu
      @BinaHaylu 13 วันที่ผ่านมา

      here Mgb Aydelem Wde Ketefetrom Wefram Ale Ene 55 Negh Endet Mekenes Endalebgh Asasboghal Degmo Borch Alegh

  • @አትበጥረቅ
    @አትበጥረቅ 14 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂😂

  • @አትበጥረቅ
    @አትበጥረቅ 14 วันที่ผ่านมา

    ችቧይሞላም ፡ ወገባ ፡ የተዘፈነው ፡ ለናንተ ፡ ነውዴ😂

    • @selamawetketema4257
      @selamawetketema4257 14 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂

    • @mimiethiopia5542
      @mimiethiopia5542 5 วันที่ผ่านมา +1

      Ayibalem men yeshalachew yehon negative comment becha serachew

  • @AfariMadSleuth.ExportedSalt
    @AfariMadSleuth.ExportedSalt 11 วันที่ผ่านมา

    ቀውስ ውሻ