አብዛኛው እግር ኳስ ተጫዋች ችሎታውን በአሰልጣኝ ተነጥቋል ! - አርትስ ስፖርት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 14

  • @berukhunde3436
    @berukhunde3436 2 ปีที่แล้ว

    ዴቭ የኔ የዋህ ሳቅህ ይናፍቃል ካንተ ጋር ሃሜት የለ ሁሌ ሳቅ ዴቭ ያራዳ ልጅ ፉገራ አንደኛ ልብህ ንፁህ ነው መልካም ነገር እንደሚገጥምህ እርግጠኛ ነኝ ዴቭ ውድ ወንድሜ እግዚአብሔር በነገሮች ሁሉ ይርዳህ ምድረ ሰገጤ ኩዋሱን አበላሸው ሶስት መንግስት ያዩ አሰልጣኞች ጃጅተው ሰው እንኩዋን አይለዩም

  • @fikrumenaga2438
    @fikrumenaga2438 2 ปีที่แล้ว

    17 አመት መጫወቱን በጣም ጎበዝ ተጫዋች እንደሆነ ደጋግሞ ተናግሯል ስንት ዋንጫ አግኝቷል?

  • @abdiman7785
    @abdiman7785 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ 👌

  • @biniyam2944
    @biniyam2944 2 ปีที่แล้ว

    ዳዋ መልካም እድል ይግጠምክ

  • @adejames177
    @adejames177 2 ปีที่แล้ว

    Wow my man l like you
    Mekinatumi be ethiopia endhate ayenate sew tafeto ka hegare asotane ena adeneni adi egeri kuasi bcha neber melkamuni hulu emaghalew ❣❤⚽️🏆🙏

    • @adejames177
      @adejames177 2 ปีที่แล้ว

      I went phone numbers because we are supports him he have very important information so l like him

  • @nebyounebyou7470
    @nebyounebyou7470 2 ปีที่แล้ว

    የምን ሜሲ ሜሲ የምን ቶሬዝ ቶሬዝ እኛም ሀገር አለ ዳዊት እስጢፋኖስ

  • @aylembinte2439
    @aylembinte2439 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለናተ ይሁን
    ዳዊት እስትፉኖስን በደብ ካዳመጥከው ለኢትዮጲያ እግር ኳስ እድገት ትልቅ ነገር ነው የነገረህ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ማበርም ቢያስብበት እድገቱ በቅርብ ጊዜ ሊያየው ይችላል እስቲ ከማውራት አንድ ደረጃ እለፊ

  • @nisarjaan4542
    @nisarjaan4542 2 ปีที่แล้ว

    ምስኪን ፍትህ ያስፈልግሀል

  • @Ka0358
    @Ka0358 2 ปีที่แล้ว

    Weregna ante yete deske? Boss always right ! አሰልጣኝክን ካላከበርክ የትም አትደርስም ። you need psychological advice how treat ur coplayer and couch bro !

  • @samimagaw9696
    @samimagaw9696 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል ዳዋ አሰልጣኝ ከበደሉት አንዱ ነኝ