Thank you for your positive taught. There are no age limitations , but there must be meaningful explanation if there is a huge gab between your last educational certification. I will explain it on the next video
Your ambition to help others is well appreciated If you can; please make a detailed vid about express entry (requirements ,cost, expectations ...) thanks😉
Am starting following u also am so great full for ur information bro and pls be quick for another video. 🙏 I can't wait to start z process,I never applied scholarships before but I wanna go abroad for learning am so happy after saw zs video so me and ma friends waiting for u pls pls
Thank You. Anyway it is well known that if we have money we can get an admission. Please tell us if there are easy ways to get a fully funded scholarship.
Firstly, I got your videos more Informative and supportive. If possible, please share us fully funded scholarships for Masters and PhD Students that doesn't require English proficiency tests ( TOFEL, IELTS and SAT). Secondly, please tell us -How Can we Ethiopians Pay the Application fee in Canadian Dollar? Finally , keep it up!!
አንተን እና መሰሎች ወንድሞች እና እህቶች ስለሰጠን ጌታን አመሰግናለሁ ወንድሜ ዘመንህን ይባርክ
❤🎉
በእውነት ስላገኘው በጣም ደስ ብሎኛል እስካሁንም አንተን ባለማወቄ እናደዳለው እጅግ ውስጤ የሚፈልገው ነገር ነው እየገለጥክልን ያለኸው ወድሜ!!
በህክምና በማህበረሰብ ጤና ሳይንስ health officer የመጀመርያ ዴግሪ አለኝ የ4 አመትም የስራ አገልግሎት አለኝ አሁን ግን እየሰራው መማር ስለማልችል አመታት የደከምኩበት ት/ት Docment ብቻ ይዤ ቁጭ ብያለው እንኳንም አንተን አገኘው ደግሞ ባልከው መንገድ አሳካዋለው
የ processuን ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ ማድረግ ያለብንን አንድ በአንድ ሂደቱንና፣ ፎርሙን ስንሞላ 100% ልክ ሊያደርገን የሚያስችለውን sample form እየሞላህ ብታሳየን በቂያችን ነው🙏 በተረፈ ምቀኝነት ባስቸገረን ዘመን አንተን ማግኘት በራሱ ከካናዳ ፍላጎታችን በበለጠ ተፈላጊና ተወዳጅ ሰው ያደርግሀል በዚህም ልትኮራ ይገባሀል፣ እግዚአብሔር መልካምነትህን ያብዛልህ🙏🙏🙏 በዛላይ የድሬ ልጅ ሆነህማ ሆሆሆ💚💛❤
Amesegnalew
@@cinedire wondime rezemmmm yale edime yisitehi
@@cinedire በቃ ካናዳ ልገባ ነው
Be Tekkl
Aba awringn eski formun molteshhi khone
የሚገርመው ከረጅም ግዜ በፊት አንድ የማውቀው ሰው ዛሬ አንተ ሼር ያደረከንን ነገር ስለ ትላልቅ ከተሞች ላይ መምረጥ ቻንስ ያሳጣል ይለኝ ነበር። እዛ ከደረሱ በኋላ እንኳ የመኖሪያ ፍቃድ ለማግኘት አነስተኛ ወይም ገጠራማ ቦታዎችን መምረጥ ይጠቅማል። አንተም ደገምከው። እናመሰግናለን ! ልብ ያለው ልብ ይበል!
ይሄን ቪዲዮ የምትመለከቱ ሁሉ እውነት ነው የምላችሁ እኔ ዳኒን የማቀው በአንድ ስራ ነበር በእውነት ነው የምላችሁ የእውነት ሰው የሀቅ ሰው በቃ ምንም ልላችሁ አልችልም በደንብ ስምታችሁ ተጠቀሙበት በተረፈ ወንድም ቅንነትህን ቀጥልበት ቅን ነህ እና ትልቅ ደረጃ ደርሰህ እንደማይህ ተስፋ አለኝ!!!!!!!!
Betam amesegnalew...hulum sew ken new ,gize ena huneta new yaleyayen. Ahun gn yemenkiya gize new...lets work together
የተቸገረን ሰው መርዳት በእውነት ትልቅ ጀግንነት ነው እግዚአብሔርን ደስ ያሰኛል ለአንተም በረከት ነው ለሌሎች ትልቅ ምሳሌና የብዙዎችን ዓይን ለመክፈት ለማንቃት ለበረከት ምክንያት ሆነሃል እጅግ ድንቅ ነው በርታ
ወጣትነትህን ለመልካም ነገር ያዋልክ ጀግና ያገሬ ልጅ እጥፉን ያብዛልህ
ዳኒ በእውነት የድሬን የፍቅርና የእርስ በእርስ መረዳዳትን በተግባር የመሰከርክ እና ሰውን ለመርዳትና መልካም ነገር ለማድረግ ሰው ብቻ መሆን በቂ ነው የሚባለውን እውነት በተግባር ያሳየህ መልካም ጀግና ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ
ወንድሜ አንተ ከሚባለዉ በላይ ቅን ሰዉ ነህ። ለሁሉም ነገር እናመሰግናለን። ወደ ጥያቀዬ ስገባ ሊንኩ ተቀምጧል ነገር ግን ሊንኩ ከገባን በኋላ ብዙ የሚነበቡ ነገሮች እንዳሉ እያየን ነው። እናም አንተም እኛም ሁላችን እንደምናዉቀዉ የኛ ህብረተሰብ ከቴክኖሎጂ ጋር ብዙም ስላልሆኑ ማድረግ ያለብንን every detail step by step ብታሳየን እኛ ደግሞ ኣንተን እየተከተልን እንሞላለን። እኔ በበኩሌ process ጅምሪያለዉ ነገር ግን ቴክኖሎጂ ጋር ያን ያክል ያልሆኑ ሰዎች እንደት ማድረግ እንዳለባቸዉ ብታሳያቸዉ ደስ ይለኛል። ከዚህ በላይ ትንሽ ግራ የሚገባዉ "Designated learning institution" acceptance letter እንደት ነዉ የሚናገኘዉ? ማለቴ applicatioኑን ይዘን ስንሄድ acceptance letteሩን ይጠይቁናል ያን ደግሞ መሙላት አልቻልኩም። ሌላዉ እኔ ዲግሪ ወረቀት አለኝ ማስተርስ ደግሞ እዚህ Addis Ababa University ጅምሬ ሁለተኛ ዓመት ይዤያለዉ። ይሄን process ጀምሬ ብሄድ በዲግሪ ማስተርስ እዛ መቀጠል እችላለዉ? ዲግሪዬን ከተመረኩ 5 ዓመት ሆኖኛል እና Gap ይኖር ይሆን? ወይስ ደግሞ እዚህ ማስተርሴን ጨርሼ ብሄድ ይሻላል? ሌላ ምጠይቀዉ ጥያቄ language ላይ ያልከዉ እናንተ ብታሳዩ ብለሃል ያዉ እንደሚታዉቀዉ እኛ ዶኩሜንታችንን ሲስተማቸዉ ላይ Upload ነዉ እንጂ የሚናደርገዉ አናሳያቸዉ እና ይሄ ወድቅ አያስደርግም ወይ? በስተመጨረሻ በጣም እያመሰገንኩ በቀጣይ ስለዚህ ነገር ብቻ ቪዲዮ እየሰራክ አግዘን እኛም ዕድላችንን እንሞክራለን።
ሊንኩን ካገኘኸው እባክህ እዚህ ኮመንት ላይ አስቀምጥልኝ።🙏
ዳኔዬ ያገሬ ልጅ በታም ደስየሚል መረጃ ነው ተባአክ ልጄ ዘንድሮ 12 ተፈትናለች ጥሩ መረጃነው ያገኘሁት
በዚህ ሰአት የአንተ አይነት ቅን ከልቡ ሰውን መርዳት የሚፈልግ ሰው ማግኘቱ በራሱ ተአምር ነው ተባረክልን
በመቀጠል የምጠይቀው----
1- ለስራ(skilled or non skilled) እንዲሁ መረጃ ብትሰጠን።
2- በትምህርት ስናመለክት የእድሜ ገደብ የለውም ወይ?
3- Field of study የቱ የተሻለ ነው
4- እዚህ ኢትዮጵያ ሆነን የ application fee እንዴት መክፈል አንችላለን ? credit card ስለሌለን ማለቴ ነው
5- Acceptance የማግኘት እድላችንን ከፍ ሊያደርጉልን የሚችሉ ዶክሜንቶችን ብትጠቁመን ።
።ተባረክ🙏 ፈጣሪ ባለህ ላይ ይጨምርልህ🙏🙏🙏
በእውነት ቅን ነህ።
Amesegnalew, bekrbu emelesbetalew
@@cinedire selam
እናት አውሪኝ እስቲ
ያራዳ ልጅ ነህ ቅንነትህ ወደር የለውም ባንጣም ቅንነትህ ልዩ ነው ተባረክ
አቦ...በጣም ቀና ሰው ነክ🥰🥰🥰 ስለዚሁ የበለጠ ማብራሪያ/ፕርሰሱን ስራልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ወንድም ዳኒ የሰጠህን መረጃ እውነት ከሆነ እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው ፣ ነገር ግን ከዚ ጋር አያይዤ ማወቅ የምፈልገው ሁሉንም ያማከለ የእድሜ ገደብ ካለ ፣ ከት/ት ጋር ያለ ጋፕ ለምሳሌ እኔ ከተመረኩኝ 18 አመት ሆኖኛልና ከነዚህ ጉዳዮች ጋር የኢሊጀቢሊቲን ሁኔታ ብታጣራልን ደስ ይለኛል። በተረፈ Thank you.
Gab sibeza tnsh complicated yaregewal gudayun
ልብህ ጥሩ ነው
ተባረክ በርታ አንተ ለወገን አሳቢ ነህ
ለዚህ ቤት አድስ እንግዳ ነኝ ኢትዮጵያዊነት ማለት እንዲ ነው በርታ ወንድሜ
broye በጣም tanks እዚው ጉዳይ ላይ በደንብ ስራልን
በርታ👍
Awo wedme bezihu layi sraln
ዳኒዬ የምልክልህ ከአፋር ክልል ነው መቼም በጣም ዝቅተኛ ክልል እንደሆነ በማንኛውም ታውቀዋለህ መቼም እናም በትምህርት ብመጣ ደስ ይለኛል የመጀመሪያ ዲግሪ አለኝ
I will reply to your personal questions ASAP and make a video for the most liked one this week. Thank you
አንተ ጥሩ ሰው ትክክለኛ የድሬ ሰው ባህሪን አሳየኸኝ እውነት መተጋገዝ መረዳዳት...እጅ ለእጅ ብንያያዝ የት በደረስን ተባረክ
I just want to mention that i really love your mentality. Evenif it fails, i will try this to my daughter. God bless you.
My cousin told me about Malkoc Edi after he helped her with her visa. I contacted him, and now I’m in Canada too. So grateful!
Dani man I can't wait the video shows the full steps of applying for admission and Visa make it urgent bro.
ያልካቸው ነገሮችደስ የሚሉ እና ተስፋ ሰጪ ናቸው ከምንም በላይ ግን እግዚአብሄር ሲኖርበት ምትለው ትልቅ ነገር ነው፡፡ እናመሰግናለን ዳኒ🙏🙏🙏
Thank you
ምርጥ ሰው እንደት እንደ ምሞላ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻ አሳየን... I Hope Canada እንገናኝ።
እርዳኝ ወድሜ ቢዛፈልጌ
አማን ነው ዳኒ አ ቦ እ/ር እድሜ ጤና ለቤተሰቦቻቸው ይስጣችሁ አብረን ነበር የተማርነው ሳቢያን ሀያስኩል እና በጣም ደስ ብሎኛል ለአንተ
Amen amen bro
ሁሉም እንዳንተ ቀና ቢሆን ምን ነበር ፈጣሪ ይጠብቅህ
ሰላም ጤና ላንተ ይሁን ዳኒ በጣም አሪፈ መረጃ ነው የምታቀርበው ሁሌ እከታተልሀለሁ ከኪዲ ጋር ሆናችሁ እኛን የሀገራችሁን ልጆች ከሌቦችና ከአጭበርባሪዎች ለማዳን እየደከማችሁ ስለሆነ ፈጣሪ ዋጋችሁን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይከፈላችሁ ❤❤❤❤
Betam amesegnalew
የስራ ቪዛ ይሰራልን ብሮ አሪፍ ነው
በጣም ተመችተኸኛል ወንድሜ አመሰግናለሁ አላህ ያጠንክርህ
በትምህርት ሳይሆን በስራ እንዴት መምጣት እንችላለን pls በሱ ዙሪያ ስራልን🥰
Bezi bsra mewutat sralin yedrie lij
Betmrt weto sra mesrat ychalal
@@davania12 ከላይ ለጠየኩት ጥያቄ ነዉ ወይ መልስ የሰጠከኝ ወይስ አንተም ጥያቄ እየጠየክ ነዉ ወይ ዳዊት ይቅርታ ስላልገባኝ ነዉ እሽ
እኔን አትወስደኚም ዳኒዬ
Azeb mels new....be tmrt blesh wchi ena sra mesrat ychalal .. India and philpns are doing that way...kelel yale tmrt...be forjd document erasu ymokralu...ertewochu bezi asmat nachew...lemalet
Thank you .I appreciate you .iam in Gambella Ethiopia 🇪🇹
kid ethiopia ላይ ነው ያየሁት እግዚአብሔር ይስጣችሁ እሷንም አንተንም ቅንነት ይከፍላል ተባረኩ❤🙏❤🙏❤🙏❤
ተባረክ ወንድሜ የምር በጣም እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው!!!!
በጣም አሪፍ ነገር ነው ያመጣህው ወንድሜ ልፍትህን ፈጣሪ ይክፈልህ ሙሉ መረጃው ስራልን ወንድሜ
ፈጣሪ ይባርክህ ቅንነትህን በጣም ያስቀናል ልቦናህን አይለዉጠዉ በአንተ ምክንያት ብዙ ልጆች ህልማቸዉ እንደሚሳካ አምናለሁ በርታ ወንድሜ
Betam amesegnalew
You did a good job
You are a positive person keep it up a good work
እውነት ባይሆንልኝ እንኳን ማርያምን ያራድዬ ልጅ ይመችህ
ለተመረጡ ጥያቄዎች መልስ እና ስለሒደቱ ዝርዝር ማብራሪያ በቀጣይ ቪድዮ ይዤላቹ መጣለው።
ይቅናቹ አመሰግናለው
How to contact you
First u are best man danale ...ma city boy dira lije we are best 👌 go ahead ma blood
በጣም ነው የምነመሠግ ነው እግዚአብሔር ያሠብከውን ይሙላልክ በርታ ኪዲ ላይ ቀርበክ አይቼክ ነው በርታ❤🙏
የእድሜ ገደብ አለው? የኔ ጥያቄ ነው ? በስራ መምጣት የሚቻልበት ሁኔታ አለ? አንተ ግን በጣም ኢኖሰንት ነህ ።i wish all the best from the bottom of my heart.
Thank you for your positive taught.
There are no age limitations , but there must be meaningful explanation if there is a huge gab between your last educational certification.
I will explain it on the next video
Dani በጣም ቅን ሰው ነክ እግዚአብሔር ይባረክ
Good job bro 👍
techelaleh dani eni mesekir negn beretalen danisha👌
I didn’t believe all the success stories about Malkoc Edi at first, but after 5 rejections, I decided to give it a try. Now I’m in Canada!
Thanks ..sele requirementochu detail video seraln
ዳኔ አቦ ይመችህ ት/ት ሰጥተህናል እንደዚ አይነት መረጃዎችን ብዙ ታካፍለናለክ ብዬ ተስፋ አለኝ... እ/ሔር ያክብርልኝ....🙏
Keep up the good works
ሰላም ዳኒ ወንድሜ በእውነት በጣም ነው ለመረጃው የማመሰግነው እ/ር ጨምሮ ይስጥልኝ እኔ በቴክኒክ 10+3በ ኤሌትሪካል ተምራለው እራሴን በትምህርት ማሳደግ እፈልጋለው እናም ወደ ካናዳ መጥቼ መማር እፈልጋለው ግን የገንዘብ አቅሙ የለኝም ቤተሰቤም ከእጅ ወደ አፍ የሚኖር ነው እናም እርዳታህን እፈልጋለው
Selam , enem merejawn bemeketatel bzu wechi sataweta mamelket michelebeten menged beleloch videowoch serchalew
በሹፍርና እንዴት መምጣት እችላለሁ ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው ስራልን
dani tnxs for giving real information
እናመሰግናለን ወንድማችን። ቀናነትህን አደንቃለው። ያልከው እውነት ነው መረዳዳት በጣም ይቀረናል። በህንዶች እኔ እራሴ በጣም እቀናለው እድሉን እየተረዳዱ በጣም እየተጠቀሙበት ነው። አንተ ከበረታህ በዚ ፈር ቀዳጅ የምትሆን ይመስለኛል። በዚው ቀጥል እንደሌሎች በዚህ ጉዳይ ላይ እንደሚሰሩ ኢትዬጲያውያን TH-camr's ጥቂት ቪዲዬ ሰርተህ አንዳታቆም።
ewonet new erdon ebakachu ken yewotalen hulachenm sra eyefelegen edemyachen alke
ዳኒ በጣም ነው ደስ ያለኝ ይህን ግንዛቤ ስለሰጠህኝ ፈጣሪ ይባርካቹህ አንተን እና ኪዲዬን ዳኒዬ እኔ ወደናንተ አገር መምጣት እፈልጋለሁኝ
Can you make it more detail like sample and tutorial it would help a lot
ዳኒ ለመጀመሪያ ጊዜ ከኪዲ ጋር በነበራችሁ ቆይታ ላይ ነው ያየሁህና እጅግ በጣም የሚገርም መልካም ስብዕና ያለህ የተባረክ ሰው ነህ በርታ የምታኮራ ኢትዮጵያዊ ጀግና ነህ አንተን ወልደው ያሳደጉህን ወላጆች እጅግ አደንቃለሁ
እኔ አሜሪካ ነው የምኖረው ስለዚህ ለጉብኝት/ቫኬሽን ካናዳ ስመጣ አንተንና ኪዲን ማገኘት እፈልጋለሁ::
ዳኒ የድሬ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ
በጣም አመሰግናለው
@@cinedire pls dani phone number laklegn ebakeh yejmeru lijuch alo ena information flgew new
TOEFL የማይጠይቁትን ኮሌጆችን እስኪ ሊስት አርግልን፣ እንዲሁም በምን አይነት አማራጭ የምዝገባውን ዶላር ልንከፍል እንችላለን
ድሬ ያገሬ ልጅ ያለትምህት መሄድ አይቻልም ማለቴ የትምህርት ደረጃ ዝቅተኛ የሆነ
Good Jobs!
Thanks! እውነትም የድሬ ልጅ!❤️
በዚሁ ርዕስ ላይ ስራልን…ከተቻለ or ካገኘህ ደግሞ በጣም አሪፍ ብለህ የምታስበውን document እንደ sample ብታሳየን?
ብዙ ጊዜ ይከብዳል ተብሎ ሚታሰበው statement ነው ምክንያቱም የብዙ ሰዎች ቤተሰብ statement ላያሙዋሉ ስለሚችሉ ስለሱ brief አድርገህ የግድ የmother or father statement መሆን አለበት ሚለውን
Thank you for your help🙏
Yeah,but there is always a solution
Thanks in advance!! please show as the necessary application procedures including what you did?
ሀይ ዳኒ። አመሰግናለሁ።
ስለ work visa ሥራልን please
ትምርት እስከ ከሰባት ብቻ ነው እየተማርኩት እድሜ ለስደት ገና በ16 አመቴ ስደትን ተቀላቅዬ አለሁ ውጭ መውጣት ህልሜ ነው እሚሩዳኝ ካለ ፈቃደኛ ከሆናችሁ እርዱኝ😳❤🙏
Your ambition to help others is well appreciated
If you can; please make a detailed vid about express entry (requirements ,cost, expectations ...)
thanks😉
ግሩም ነው ብሮ
by the wey በአንድ ወቅት አዋሽ ድሆ ሎጅ አብረን አሳልፈናል
ለዚ በመብቃትህ ደስ ብሎኛል ። ከቻልክ mor inform ብታደርገኝ ደስ ይለኛል🙏
አቦ ይመችክ የድሬ ልጆች እኮ ሰውን መርዳት እና ማስደሰት በሀላችሁ ነው
በርታ ጠቃሚ መረጃ ስጠን ሳትሰለች
አዎ ልክ ነህ ሀበሻ ለሀበሻ ያገኝውን መልካም ነገር አይነጋገርም😥 እግዚአብሔር ይፈውሰን ከዚ በሽታ🙏
Amen
ዳኒ በቅድሚያ የከበረ ሰላምታዬን አቀርባለው በጣም ነው ምናመሰግነው በርታልን ወንድማችን አንድ ጥያቄ አለኝ በትምህርት መተን የትምህርት ጊዜው ሲያልቅ ግዴታ መመለስ አለብን እንዴት ነው ዳኒ የሆነ ነገር በለን
Pr meteyek ychalal, ene eskahun yetemelese alakm 😆
Keep up ur good work bruv🙌We need more of this👍
መልካምነት ለራስ ነው አባቴ በርታልኝ
Keep up the good work.
May God bless us with more people like you.
እናመሰግናለን ጥሩ መረጃ ነው ያቀበልከን
Am starting following u also am so great full for ur information bro and pls be quick for another video. 🙏 I can't wait to start z process,I never applied scholarships before but I wanna go abroad for learning am so happy after saw zs video so me and ma friends waiting for u pls pls
ለስራ መምጣት ይቻላል ጥሩ ሰዉ ነክ
ስለ ምትሰጠን መረጃ በጣም እናመሰግናለን። የምትሰጠው መረጃ በጣም ጠቃሚ ነው፤ ኑርልን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ። ወደ ጥያቄዬ ስመጣ Please በስራ ወደ Canada እንዴት መምጣት እንደምንችል ቪዲዮ ስራልን እናመሰግናለን ።THANK YOU VERY MUCH.
አንተ እንዴት እንደሄድክ ንገረን እባክህ !?
እስካሁን ካየኋቸው የስኮላርሺፕ እና ቪዛ ቪዲዮዎች እንዳንተ ሁሉን ነገር ቀላል እና ግልጽ አድርጎ ለማሳየት የሞከረ እስካሁን አላየሁም፤ በርታ ወንድሜ!! እና ምንድነው አንዳንድ ጥያቄዎች አሉኝ አይተህ እንደምትመልስልኝ ተስፋ አደርጋለሁ፤ እነሱን ለመጠየቅ ያህል፦
1. Application fee እንዴት ነው የምንከፍለው? ኢትዮጵያ ውስጥ ሆነን መክፈል እንችላለን?
2. fail ቢያደርግ ወይም ባይቀበሉን አንዴ በከፈልንበት ሌላ ቦታ apply ማድረግ ይቻላል?
3. የዩኒቨርስቲ grade እስከ ስንት ይጠይቃሉ? cost sharing ወይም ወጭ መጋራት ክፍያን ቀድመን መክፈል አለብን?
1. International bank kalebet hager sew kale maskefel ychalal...kelele bekrbu solution yzhe metchalew enegrachehualew
2. Yetekefelew admission fee ezaw new dgami miyasmokrew , lela bota kehone lela admission fee yaskeflal. Lesum solution ke sewoch gar eyetemekakerku new. Bekrbu astewawkachehualew
3. Pass madreg bcha new , tllk university kalhone lelochu grade ayteykum.
Cost sharing mekfel optional new, endeyebotaw yleyayalem
@@cinedire በጣም አመሠግናለሁ!!
@@cinedire Please tell me the details of the bank statement required 🙏
መጣዉልህ ማሪያምን እዛዉ አንገናኝ ቀረፃዉን እንደጨረስክ አጠገብህ ነኝ።
Clear message!!!
Thank you
Great! step by step yemiyasay 1 video btsera kezim belay tagzenaleh..... Thank you!
ሰላም ሰላም ብሮ የስራ ቪዛ ለማግኘት እንዴት እንደሚቻል ብትነግረን እናመሰግናቸዋለን
ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነህ ተባረክ
ሙሉ ማብራሪያውን ብትሰራልን ዲቴል ያለውን እና ሚያስፈልገንን ነገር ቶሎ ቪዲዮ ብትሰራልን ደስ ይለኛል
ስለመረጃዎችህ በጣም እናመሰግናለን። ግን ለስራ እንዴት መምጣት እንደምንችል ብትሰራልን ደስ ይለኛል።
Thank You. Anyway it is well known that if we have money we can get an admission. Please tell us if there are easy ways to get a fully funded scholarship.
Hey Dan, I'm from DD I hope you are the best info.
God bless you bro. Please go a head we need your help to help the others.
በሥራ እንዴት የለም?
ዋው በጣም አሪፍ መረጃ ነው ወንድም በርታ
የ collage ክፍያ እዛ ሰው ከሌለን እንዴት ልንከፍል እንችላለን ዳኒ? በተረፈ ሃሳብህ በጣም ሚበረታታ ነው።
I will expain it too
ቀጥልበት አሪፍ ነው ስልክህን ግን አስቀምጥልን።
በትምህርትም ሆነ በስራ ምን ያክል ወጪ ያስፈልጋል የሚፈጀውን ጊዜ ብታሳውቀን
It depends on your program and institution choice. I will explain it on the next video
ያሬድ በናትክ ደውልልኝ ብዙ የምጠይቅክ ነገር አለ
ተባረክ ሃሳቡ በጣም ጠቃሚ ነው በጣም አመሰግናለሁ በግሌ ነገር ግን የሚያሲዘው ነገር የሌለውስ? ማለቴ ሊብሬ ምናም ስላልክ ነው።
Esu optional document new, masyaz sayhon demo masayet new
ለስራስ ለመምጣት ምን ያስፈልጋል?
እሽ ወንደሜ እግዚአብሔር ይባርክ🥰🙏
Firstly, I got your videos more Informative and supportive. If possible, please share us fully funded scholarships for Masters and PhD Students that doesn't require English proficiency tests ( TOFEL, IELTS and SAT).
Secondly, please tell us -How Can we Ethiopians Pay the Application fee in Canadian Dollar?
Finally , keep it up!!
Yes this is also my question?
how we can pay admission cost from Ethiopia?
@@selamneshtadesse2813 you need someone who has a debit-card/master card!
That's true, My question too.
Yaa help us with this special with the payment
Yes this is my question.
ይመችህ !
ወንድሜ ያገሬ የድሬ ልጅ እኔ ከድሬ ከሳቢያን ነኝ ካናዳ መጥቼ ለመስራት ትልቅ ፍላጎቱም ህልሙም አለኝ እና እባክህ እንዴት ነው መሞከር ያለብኝ ታግዘኛለህ????🙏 10ኛ ክፍል ጨርሻለው መንጃፍቃድ አለኝ ኮሌጅ ሌቭል 2 አለኝ ቪዛ እንዴት ላድርግ ለስራ#🙏🙏🙏
እባክህ እባክህ እባክህ🙏🙏🙏
Be tmhr meteh mesratu new mikelew
በጣም እንመስግናለው ብሮ
ሰላም ጓደኞቼ: በቀጣይ እናንተ በመረጣችሁት ርእስ ሙሉ ማብራርያ ይዤላቹ ከች እላለው።
Eeeeee are u sure that deadlinenu endalalefe i mean it says before October 7 and now it is already nov 1??????
Akamii jirataa
ቴልግራም ምትጠቀም ከሆነ
የድሬዉ የልብ ወንድማችን እያደርግህ ላለከዉ ነገር ዋጋዉን ፈጣሪ ይክፈልህ። እኔ ግን ልዩ እገዛህን እፈልጋለሁ?
በስራ እንድት መምጣት ይቻልል
የድሬ ልጆች እኮ ስትመቹ በተለይ ዳኒ አንተን አመሰግናለሁ
What about USA students Visa information ?
Very cool bro, I request you to share all the information you need for this process. I wish you all the best