ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የኢትዮጵያ ኩራት ዓጼ ቴዎድሮስ💚💛❤️
ይህን ትያትር የተወኑት በእውነቱ ለመናገር እስከ አሁን ከታዩት በብቃት ብቻ ሳይሆን ምንም አይነት ውጫዊ የሆነ ትወና የሌለበት እውነተኛ ኢትዮጵያዊ የሆነ የቴዎድሮስን ጊዜ እውነተኛ ገፅታ ያሳየ ምርጥ ተዋንያኖች የተሳተፋበት ነበር።ግን አለመታደል ሆኖ አበረታች በማጣታቸው እርግጠኛ ባልሆንም በመበተናቸው እጅጉን ማዘኔ ለመግለጽ እወዳለሁ ።
አማራ የጠቢባን እና የጥበብ መፍለቂያ፡፡ አማራ ጥልቅ የሆነ ማንነትና ስልጣኔ ያለው ህዝብ ነው፡፡
እውነት ነው 100%
እውነት ለመናገር የኢትዮጵያ ስነጥበብ የተጀመረው በሰሜን ኢትዮጵያ ነው
yoooooo..............it was ma amharic assignment this year!
Txs for the post it takes me back to my childhood , my parents use to take me to theatre shows..🙌🏾👏🏽
እባካችሁ በኢትዮጵያ አምላክ በእመብርሃን ይህን ትዕይንት አሁን አቅርቡት ለዚህ ጊዜ ጉዶች የኢትዮጵያ አንድነት ጠላቶች የመነጣጠል መዥገሮች !!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ethiopia my everything. Atse Tewodros ye jegena jegena. Pride of Ethiopia.
የኢትዮጵያ ኩራት ዓጼ ቴዎድሮስ💚💛❤️
ይህን ትያትር የተወኑት በእውነቱ ለመናገር እስከ አሁን ከታዩት በብቃት ብቻ ሳይሆን ምንም አይነት ውጫዊ የሆነ ትወና የሌለበት እውነተኛ ኢትዮጵያዊ የሆነ የቴዎድሮስን ጊዜ እውነተኛ ገፅታ ያሳየ ምርጥ ተዋንያኖች የተሳተፋበት ነበር።
ግን አለመታደል ሆኖ አበረታች በማጣታቸው እርግጠኛ ባልሆንም በመበተናቸው እጅጉን ማዘኔ ለመግለጽ እወዳለሁ ።
አማራ የጠቢባን እና የጥበብ መፍለቂያ፡፡ አማራ ጥልቅ የሆነ ማንነትና ስልጣኔ ያለው ህዝብ ነው፡፡
እውነት ነው 100%
እውነት ለመናገር የኢትዮጵያ ስነጥበብ የተጀመረው በሰሜን ኢትዮጵያ ነው
yoooooo..............
it was ma amharic assignment this year!