"ደባሎቼ" ደራሲ ሰዓዳ መሃመድ ተራኪ መስታወት አራጋው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ต.ค. 2017
  • Ethiopia: "ደባሎቼ" ደራሲ ሰዓዳ መሃመድ ተራኪ መስታወት አራጋው
    (SUBSCRIBE or LIKE for more videos)

ความคิดเห็น • 57

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 7 วันที่ผ่านมา +1

    ስወደው ትረካሽን ድምፅሽ ይገርማል አድናቂሽ

  • @dawittesfaye2393
    @dawittesfaye2393 ปีที่แล้ว +6

    ድንቅ ድምጽ ፣ ውብ አቀራረብ ፡ መሰቲየ እኛ ኢትዮጲያውያን ስራዎችሽን እንወዳቸዋለን ፡ ትረካዎችሽ ነፍስ ናቸው ፡ ግን አበርክቶሽን ብትጨምሪልን እንወዳለን ፡ እስከቤተሰቦችሽ ሰናይ ፣ ያማረ ህይወት እመኝልሻለሁ ፡ ሁላችንንም በቸር ያቆየን ሰላም ያድርገን ፡ ያንቺ ነገር ግን እንዲያው ወንድማዊ ውዴታ እና አክብሮት አለኝ 💛💛

  • @EteneshAssefa-kb2sn
    @EteneshAssefa-kb2sn 10 วันที่ผ่านมา +1

    Excellent

  • @vphonetastic161
    @vphonetastic161 2 ปีที่แล้ว +2

    ይሄን ጣፋጭ ድምፅሽ ነው የናፈቀኝ በሰላም ነው የጠፋሽው

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 10 วันที่ผ่านมา

    የኔ ቆንጆ መስቲዬ፣ጨምሪልን እባክሽን! ?

  • @bintmohammed6965
    @bintmohammed6965 19 วันที่ผ่านมา +1

    መስቲ ያልተዘመረላት ድኑቅ ልጅ በተለይ በ90ዎቹ ልብ ውስጥ ያለች

  • @gezahegnwoldemichael5805
    @gezahegnwoldemichael5805 23 วันที่ผ่านมา +1

    የድሃ ድሃውን ሕብረተሰብ ማን ይሰማዋል እንጂ ድንቅ ታሪክ ነው እፁብ!

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r 6 ปีที่แล้ว +11

    ደራሲዋም ተራኪዋም ውስጤ ናቸው በጣም ያምራል

  • @user-uo5uu5jt3f
    @user-uo5uu5jt3f 6 ปีที่แล้ว +31

    የኔ ቆንጆ መልክሽ ድምጽሽ እርጋታሽ ሁሉ ነገርሽ ስወድልሽ!

  • @tigistwondu5226
    @tigistwondu5226 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የምወድሽ መስታወት እባክሽ አትጥፊ ትረካዎችሽን አታቋርጭ

  • @sallyiman7912
    @sallyiman7912 6 ปีที่แล้ว +13

    አቤት.ድምፅ.ከፀባይ.ጋር.ቆንጅዬ

    • @marioaouad7966
      @marioaouad7966 5 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ያምራል ቆንጅ ያሠትምራል

  • @user-mh2nr7ow3e
    @user-mh2nr7ow3e 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤ሰብአረኩሽስታምሪውዷ

  • @heyrealiyu3093
    @heyrealiyu3093 6 ปีที่แล้ว +5

    ዋው በጣም ደሥ ይላል የኔ ቆጆ መረዋ ድምፅ አለሽ እድሜና ጤና ይሥጥሽ

  • @fetarierdataheneflegalhu6513
    @fetarierdataheneflegalhu6513 6 ปีที่แล้ว +6

    ሰላምሽን ያብዛው በጣም ነው ድምፅሽ የሚማርከው

  • @user-iu7ly7xc2l
    @user-iu7ly7xc2l 6 ปีที่แล้ว +4

    የማይሰለቹ ስራዎች

  • @dagimadamu2520
    @dagimadamu2520 ปีที่แล้ว +1

    Thanks

  • @ketelemekonen3970
    @ketelemekonen3970 2 ปีที่แล้ว

    ድምፅሽ ከሰሰለት እስከ ትረካ ለዛቸው ልብን ያርሳሎ🍓

  • @user-mh2nr7ow3e
    @user-mh2nr7ow3e 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alfiyya6818
    @alfiyya6818 6 ปีที่แล้ว +3

    አናመሰግናለን ያምራል ውምፅሽ እኳን ወዱን ሴቶችን ይማርካል

  • @tazebkegne3263
    @tazebkegne3263 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነዉ የምወድሽ ወስታዉት

  • @biniyamemosisa11
    @biniyamemosisa11 2 ปีที่แล้ว

    Denke Yetyopya Legee Welgeza Eyadere Yemttafce Legee..nurelene..tebareke.

  • @birhanemeskel2647
    @birhanemeskel2647 3 ปีที่แล้ว

    ጉደኛ ድምጽ : የማይጠገብ ❤️

  • @RahmaRahma-io5eu
    @RahmaRahma-io5eu 3 ปีที่แล้ว

    ብሰማው ብሰማውውው ማልስለቸው አቀራረብሽ ዋው

  • @martakibret6293
    @martakibret6293 4 ปีที่แล้ว +1

    ስወድሽ

  • @gezahegnwoldemichael5805
    @gezahegnwoldemichael5805 3 ปีที่แล้ว

    ወደድኩላችሁ ድንቅ ፅሁፍ ብርቅዬ ትረካ
    ሴቶች በሴቶች ስራ

  • @dyfigigggbxkvogohoh3897
    @dyfigigggbxkvogohoh3897 5 ปีที่แล้ว

    betam yamral yene konjo

  • @mohammedamin1222
    @mohammedamin1222 6 ปีที่แล้ว +1

    Wooooooooow yamral

  • @user-pr2ze5ui7k
    @user-pr2ze5ui7k 2 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ

  • @peace9955
    @peace9955 5 ปีที่แล้ว +1

    Mestiye enwedishalen

  • @genetyilam1791
    @genetyilam1791 3 ปีที่แล้ว

    መስቲ ስወድሽ

  • @dregoni
    @dregoni 6 ปีที่แล้ว

    Just WOW!

  • @emulovelove5660
    @emulovelove5660 4 ปีที่แล้ว +2

    ውዴ እወድሻለሁ

  • @husseinadem8218
    @husseinadem8218 5 ปีที่แล้ว +2

    ተፈጥሮ አሳምሮ የሰጣት ድምፅ

  • @Kikikiki-mo8ku
    @Kikikiki-mo8ku 4 ปีที่แล้ว

    እወድሽ

  • @emebethabteselassie182
    @emebethabteselassie182 2 ปีที่แล้ว

    Mesetawet adenakesch nege 💕

  • @KurulusOsman2115
    @KurulusOsman2115 4 ปีที่แล้ว

    very nice

  • @azizamhammed2535
    @azizamhammed2535 4 ปีที่แล้ว

    ስወድሽ የኔማርርርርርር

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 2 ปีที่แล้ว

    መሰቲዬ

  • @mekidesschere5209
    @mekidesschere5209 5 ปีที่แล้ว

    ehhhhhhh ayi masiti sitasiki

  • @mitikuermias8869
    @mitikuermias8869 3 ปีที่แล้ว

    Betam endemiwedish ewekilign

  • @meazatadesse1738
    @meazatadesse1738 4 ปีที่แล้ว

    I love your voice and u❤

  • @limlimlim3209
    @limlimlim3209 6 ปีที่แล้ว

    wooow batem das yamel new masetawet

  • @gncgdhcf2055
    @gncgdhcf2055 2 ปีที่แล้ว

    Wiiy swedew yihen dimts

  • @AwekeWondimu-ud1dc
    @AwekeWondimu-ud1dc ปีที่แล้ว

    OMg

  • @Melesew-xt3pn
    @Melesew-xt3pn ปีที่แล้ว

    😅ቤስት

  • @NegaAdmassu
    @NegaAdmassu 5 หลายเดือนก่อน

    P

  • @bemnetgetnet9200
    @bemnetgetnet9200 3 ปีที่แล้ว

    Sintw mm

  • @NegaAdmassu
    @NegaAdmassu 5 หลายเดือนก่อน

    P
    P

  • @etyolove335
    @etyolove335 5 ปีที่แล้ว

    Yena mal sewedsh eko

  • @NegaAdmassu
    @NegaAdmassu 5 หลายเดือนก่อน

    Ppp

  • @xiangli8440
    @xiangli8440 2 ปีที่แล้ว

    Kkkkk

  • @zedzd1166
    @zedzd1166 5 ปีที่แล้ว

    kkkkkkk

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r 6 ปีที่แล้ว +1

    ደራሲዋም ተራኪዋም ውስጤ ናቸው በጣም ያምራል