አበበ ካሴ-እናታለም ዳንሻ ወልቃይት ጠገዴ-Abebe Kasie new amharic music አዲሰ የአማራ ፋኖ ሙዚቃ New Ethiopian Music

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 9

  • @tigtube2793
    @tigtube2793 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ቤተ አማራ 💚💛❤️አማራዬ ነጻነትህ ተከብሮ ስቀህ የምትኖርበትን ቀን ያቅርብልን በርታ ወንድማለም

  • @ZemenayNega-rz1pu
    @ZemenayNega-rz1pu 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ወንድሜ ባህላችን ዘፈናችን እኮ ውብ ነው አይ ሀገሬ በርታ ወንድሜ😊😊😊😊

  • @seble2090
    @seble2090 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ወንድማችን አማኑኤል እንኳን ደህና መጣህ ሰላም ብዝት ይበልልን በእውነት በርታልን ጎዝ

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ወድማለሜ እንኳን ደህና መጣህ በርታልኛ ብሮ 👍💚💛❤🙏

  • @saratube1538
    @saratube1538 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣክ🎉🎉🎉

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 3 หลายเดือนก่อน

    እንኮን ደህና መጣህ እኒመሰግናለን🙏👍👍

  • @ethiomimitube7507
    @ethiomimitube7507 3 หลายเดือนก่อน

    በርታ ወንድሜ ጥሩ ቤተሠብ እንሆናለን ላይክ ሠብ አርጌሀለው

  • @ZemenayNega-rz1pu
    @ZemenayNega-rz1pu 3 หลายเดือนก่อน

    ወንድነታቸውስ ብትል አንደኛ እኮ ነን❤❤

  • @emamah4239
    @emamah4239 3 หลายเดือนก่อน

    ምኞቱ አይከፋም ወደፊት ቀን ይውጣልንንና እጨፍሬለን 👍።