በየቀኑ በስልካችሁ ዶላር የሚከፍል ምርጥ አፕ | Make money daily online playing a game in Ethiopia without investment
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
- #makemoneyonlineinethiopia #earnmoneyonline #businessapp #ethiopia #amharic
በዛሬው ቪዲዮ ከቤታችሁ ሆናችሁ ዶላር የምትሰሩበት ምርጥ አፕ የዜላችሁ መጥቻለሁ፡፡
PayPal አካውንት አከፋፈት፡ • $ PayPal በኢትዮጰያ ስራ ጀመረ...
online ስራ በኢትዮጵያ
make money online 2024 without investment
make money app
make money online PayPal
make money online fast
money earning apps
side hustle ideas
ኦንላይን ብር መስራት
ገንዘብ ማግኛ app
how to make money online in amharic
ጌም በመጫወት ገንዘብ መስራት
online business ethiopia
አዋጭ የስራ አይነቶች
Join this channel to get access to perks:
/ @birukinfo
@BirukINFO Subscribe Now!!
The reason why Emperor Tewodros killed himself was 1st because Gebrye, who was his right hand, died, 2nd because he said he would not surrender to the whites.
ለፈረንጅ እጅ ላለመስጠት እና መማረክ ውርደት እንደሆነ ለሀገር መሞት ደግሞ ክብር እንደሆነ ስለሚያውቅ መሰለኝ
1 በፈረንጅ ወይም በእንግሊዞች ላለመማረክ እና አገሩን ላለማዋረድ
2 የጦር አዛዡ እና የልብ ወዳጁ ፊታውራሪ ገብርዬ ቀድሞ በመሳዋቱ
አፄ ቴዎድሮስ ራሱን የሰዋበት ዋና ዋና ምክንያቶች የሚባሉት፦
1,የቀኝ እጃቸው ገብርየ መሰዋት
2,በነጮች ላለመማረክ። ለታላቋ እናት ሀገራቸው ኢትዮጵያ የተሰውትም
ከቀኑ 10:10 ላይ ነው።
Leferenj eji lalemesteti ,kibrun tebko lememot
@@Abrshi-t8b thanks
ሁሉም አይሰራልኝም የምትለቁው ቪድዮ
ውሸታም ስለሆነ ነው
አፄ ቴዎድሮስ ጥይት ጠጥተው የሞቱበት ምክንያት
1 ለእንግሊዝ (ለፈረንጅ) እጅ አልሰጥም በማለት በመቅደላ ላይ ጥይት ጠጥተው ሞተዋል
2 በጣም የሚመኩበት እኛ ታማኝ የሆነው ቀኝ እጃቸው ገብርዬ መስዋት በመሆኑ ነው
አንተ ልጅ ከይቅርታ ጋር በጣም አምኜህ ነበር ሰብሰክራይብ ያረኩህ ከይቅርታ ጋር ለገንዘብ ብለህ ያልሆነ ነገር አታምጣ እርግጠኛ የሆኑትን ነገሮች ትክክለኛ የሆኑ ነገሮችን ብታቀርብ ነው የምታድገው አለበለዛ ገንዘብ ይሰራል ገንዘብ ታገኛላቹህ እያልክ የምትንግረን ነገር የተወሰኑትን ሞክሪያቸው የውሸት ዌብሳት ነው የምትነግረን። ጥሩ ነገር ማቅረብ ከቻልክ ተከታይ ታበዛለህ አለበለዛያ ግን ትወድቃለህ።። ወንድሜ እኔ የወንድምነቴን ነው የነገርኩህ አያያዝህ አሪፍ ነበር አገላለፅህ አሪፍ ነበር ነገር ግን ጥሩ የተረጋገጠ ነገር ማቅረብ እየቻልክ ትረኪምርኪ እረገጠኛ ያለሆንከውን ነገር አታቅረብ።
እኮ አዱም አይሰራም
Bedemb mokeru egna eyeseranebet new
@@birukinfoቀዳዳ ለአንተ እይታ ብለህ ሰው ታጃጅላለህ የማይሰራውን ሁሉ እያመጣህ
የራሳቸውን ጥይት ጠጡ እንጂ ሁለት ነው ሶስት ነው አይታወቅም!
አፄ ቴዎድሮስ የራሳቸውን ጥይት ጠጥተው የሞቱት እጃቸውን ለጠላት አልሰጥም ብለው ነው።
ለጠላት እጅ አልሰጥም በማለቱ በራሱ ጥይት እንዳለፈ ታሪክ ይናገራል።
ይሄ እኮ ግልፅ ነው ይቅር እና አገር ወዳዱ ጀግና አፄ ቴዎድሮስ እኛምኮ እራሳችንን ለጠላት እጅ ላለ መስጠት የምናደርገው ነው ስለዚ አፄ ቴዎድሮስ ጥይት የጠጡበት ምክንያት እራሳቸው በጠላት እጅ ላለማየት እና የአገራቸውንም ክብር ለመጠበቅ ነው ክብር ለታላቁ የኢትዮጵያ ንጉሥ አፄ ቴዎድሮስ ❤❤❤
አፄ ቴዎድሮስ ራሱን ያጠፋበት ምክንያት 1ኛ የሱ ቀኝ የነበረው ገብርየ ስለሞተ 2ኛ ለነጮች እጅ አልሰጥም በማለት ነው።
abate yehe sw yemeyaweraw sele business nw sele tarik aydelem
Are you serious ? @@MecCell-d5h
ለጠላት እጅ አልሰጥም በማለት የራሱን ጥይት እንደጠጣ ታሪክ አስተምሮናል
አንደኛ የጦር የጠሪያቼዉ፡ገብረዬ መሞቱ ፡እና ጦራቼዉ መበተኑ ፡ወይም አቅም መነሱ፡
ሁለተኛ ፡ሀገሬን አሣድጋለሁ ሲሉ በሀገራቼዉ ልጅ ዮሐንስ አማካኝነት ፡ተከድተዉ ፡የሚወዷት ሀገር ለጠላት ተላልፋ ስትሰጥ ወይም ስትገዛ ማዬት ስላልወደዱ ፡እራሳቴዉን አጠፉ፡፡
አፄ ቴወድሮስ እራስን መስዋት ያደረገው ቀኝ እጅ የነበረውን ገብርዬ በብርቴን ወታደሮች በመገደሉ
እና የብርቴን ወታደሮች እርሱንም እጅ ስጥ ሲሉት እንቢብሎ ነው
ዓጼ ቴዎድሮስ /መይሳው ካሣ :ሐገሬ ኢትዮጵያ በነጫጭባ ወራሪ ስትገዛ በዐይኔ ከማይ ሞት ይሻለኛል ብለው ነው ሽጉጣቸውን እንደውሃ ጠጥተው በጀግንነት ራሳቸውን የሰውት።
ለፈረንጅ እጅ ላለመስጠት እና መማረክ ውርደት እንደሆነ ለሀገር መሞት ደግሞ ክብር እንደሆነ ስለሚያውቅ
The second reason cause tewodros gather and arrested europeans
ለፈረንጅ እጅ ላለመስጠት እና መማረክ ውርደት እንደሆነ ለሀገር መሞት ደግሞ ክብር እና ጀግንነት ስለሆነ
የጦር ሰራዊቶቻቸው በመሞታቸው እና እየተሸነፉ መሆኑ ስለገባቸው ራሳቸውን ለጠላት እጅ ላለመስጠት ሲሉ በክብር ሰውተው ጠላትን በሞታቸው አሸነፉት
Emperor Tewodros II of Ethiopia attempted suicide during the Battle of Magdala in 1868. He faced defeat by British forces and, realizing the hopelessness of his situation, chose to end his life rather than surrender
አፄ ቴዎድሮስ የራሳቸውን ጥይት ጠጥተው የሞቱት እጃቸውን ለጠላት አልሰጥም ብለው ነበር።
ታቃለህ እትዮጵያዊ ስትሆን በተለይ ደግሞ አምሃራ ነገድ ሲኖርህ ሰባዊነትን ጠንቅቀህ የምታቅ ፍጹም ዉርደትን የምትጠላ ሰው አክባሪ፣ ኩሩ፣ ባለማተብ እና ሃገር ወዳድ ሰባዊነትን ተምረህ፣ አካብተህ፣ጠይቀህ ምናምን ሳይሆን እንዲሁ በተፈጥሮ የተሰጠህ የሰው ልጅ ነህ፣ በምን እንደምገልጽልህ አላክም ግን በቃ ይሄ ምንም የሚያሻማ ነገር አይደለም፣ ለማጠካለል ያክል ቴድየ ቆሞ እየሄደ የሚሰግድላት ሃገሩ ወራሪ አንበጣ ሰፍሮበት ማየት ይክል ዉርደት ስለለለ ነው፣ ...................ብቻ ቢዙ ነገር።
የሱ ቀኝ የነበረው ገብርየ ስለሞተና ለነጮች እጅ አልሰጥም በማለት ነው።
ለጠላት እጅ ባለመስጠት አገርን ከውርደት ለመታደግ። በአገር መሪ እንዳያላግጡ አና የትውልዱን ሞራል ለመጠበቅ ስለፈለጉ።
pls how to change face in tiktok content pls make
30$ በቀን በስልክ ይሰራል ካልክ 500 ብር መሸለምክ አይገርምም😁😁😁😁
Prizes yamilewun apun kafichew sartilinyal gin birri aqoxaxaruna birun withi drow sadergi iyasera aydelem bafixneti malisilinyi
Mn yilal
Salam balefo krezes gem awrije kafatkunyina kethan akowti syxayiq zimbilow takafeta ina tacawiche yaganyawutin bir.indeti withi deraw madreg ichilalewi
ፈ😂ሰጆችን ከ እንግሊ አስመጥቶ መሳሪያ አሰርቶ መሳሪያዉ አይሰራም ነበር ለዛ ነዉ መቅደላ ላይ የሞተዉ አሁን አካዉንት እልካለሁ
I am from Canada 🇨🇦
እንደኛ ገብርዬ መሞቱን ሲሰማ ሁለተኛው በቀራቸው ጥይት ነው እራሱን ያጠፋው
ሲጀመር ቴድሮስ ራሱን አላጠፋም ሱዳኖች ናቸው አንገቱን ቆርጠው የስልክ እንጨት ላይ የሰቀሉት ታሪክ ባናበላሽ ይሻላል
እሱማ አፄ የኋንስ ነው
ስህተቴን ስላረምክልኝ አመሰግናለው
ስለ Gocrypto ስራልን አሰኪ ይከፈላ ወይስ ከከፈለም ስሐ አከፍፈሉ
Tsaye tedrus irsun yaxafabet mikente yee su gabare Sila mote 2 lee nechew ije alstim Sila alenew
Ke payer account endet mew genzebun wede accountachen yemenasgebaw?
Next video eseralew
Inesu kemigedilugn ine irasen matifat alebign bilo nw ye hagerun kibir lemastebek
payeer ጋ የተቀመጠውን ገንዘብ እንዴት ወጭ እናድርገው እንጠቀመው
Payout belew
በጠላት ተከቦ በጠላት እጅ ላለመወደቅ ክበራቸዉ ለመጠበቅ
ሰላም ብሮ እንደት ነህ ክሪብቱማንያ የሚለው አፕ ከቻልክ አይተህ ብታብራራልኝ ብዬ ነበር እንዳታልፈኝ
Woow u are so G8t man Bruke!!
Thank you
በጠላት ተከቦ በጠላት እጅ ላለመውደቅ ከነክብራቸው ለመሞት ብለው ነው
አፄ ቴድሮስ ሲሆን ለ ነጮች እጅ አልሰጥም ብሎ እራሱን ያጠፋው
አንድ ጥይት ብቻ ነው የጠጡት፣ ከዛ ስለሞቱ ሁለተኛውን አልጠጡም
አፃ ቴዎድሮስ ዳግማዊ ለማለት ነው 2ተኛ ያልኩት
አፄቴድሮስ በራሳቸው ሽጉጥ ጠጥተው የሞቱት በጠላት ላለመማረክ እጅ ላለመስጠት ነበር።
Harka kennuu jibbeetu kabaja biyyatti eegsisuuf
በጠላት ሲከበቡ እጅ ለጠላት አልሰጥም በማለት ነበር።
ብሩክ paypal በሞባይሌ የለም ሊንክ ላክልኝ
በሰው ሃገር ሰው ከምሞት ብለው እና ለሃገር መሞት ኽብር ነው ብለው
በነጮች እጅ ከመሞት ብሎ ራሱን አጠፋ።
"በጠላት እጅ ኣልሞትም" ብለው
ከፒየር እዴት withdraw እናረጋለን
በ paypal ኣካዉንት ብሩን ማስወጣት ኣይቻልም???
Ayichalem
Arif sra new bro enwedhalen ke Tigray mekele
Thank you
ግን አፄ ቴዎድሮስ አንድ ጥይት ብቻ ነው ለአገራቸው ክብር የጠጡት
ገብርዬ ስለሞተበት ለፈረንጅ እጅ ላለመስጠት
ሀገሬ ስትማረክ ቆሜ አላይም ብሎ።
ሠላም ወድም በማርያም እዳታልፈኝ ብላይ ስቶሪላይ ያለዉን የደዉል ምልክት ቆለፍኩት አሁን ይቱብ ቢደዎ ሥሠራ እሠዉጋ አይደርሥም ምን ላድርግ ወድም?
Screenshot lakelegn tg li
@birukinfo ተሌግራም ላይ በዉሥጥ ልኬልሀለሁ ወድም
Cash vib እንዴት ነዉ ገዘጋን በሆለ የምንከፍተዉ
ከፔርስ እንዴት እርገ እናወጣለን ወንድሜ
biruke mitseraw video betam arif nw beteley kemejemeriaw eske mecheresha mitasayew neger betam nw mimechegn berta. gn andi tiyake alegn 2captcha seriche neber ena withdraw payeer acount kefche withdraw succes blogn neber gn wallet lay alaskemetelignim ena endet endeminaweta be digami video bitseralign des yilegnal
Wallet active mehon alebet
le wuchi werari hail ijji lalemestet silu mekdela lay be geza shigutachew erasachewun atifitewal
በቺሊ አፕ ስንት ነጥብ ስሰበሥብ ነው 1ዶላር የሚሆነው?
ኧረ ምንሼ ጥያቄዬ አይመለስም???
ዳይሬክት በባንክ ገቢ የሚያድርግልን አፕ ወይም ድህረገፅ ንገረን
ለእንግሊዞች እጅ አልሰጥም ብለው
ቺሊ አፕ ላይ ስንት ነጥብ ስንሠበሥብ ነው ወደ ዶላር የሚቀየረው?
1000000መቶ ሽህ
Payeer wode paypal woym payooner yilikal woy bro
Awo
Password or email incorrect yilegnal appu gn yhagnaw kefolgnal yetegaw password new memolaw
Mejemeria yasgebahew
በጠላት እጅ ላለመግባት ነው
ወደ Binance or Lela exchange መላክ አይታቻልም?
Yichalal
Ke payer endet wedega bank endemilak siralin a mndnw gimash gimash atawezagben enji
Payeer li gebteh Bank transfer belewena be swift code wedefelekew Ethiopia bank melak techelaleh
የምጠቀምበት የኢሜይል እና ፖስወርድ ስጠቀም አልሰራም አለኝ ችግሩ ምንድነው ?
Mn yilal
ተሽከርክሮ አይቀጥልም
ለእንግሊዝ እጅ አልሰጠም / አልማረክም በማለት ነው
ሁለተኛ ጥይት አልተኮሱም። አንድ ጥይት ነዉ የጡት።
Payer account ezawe laye yekefetenew becha yehonale ...wese?
Awo yichalal
ብሩኬ quizern ላይ የሰራሁትን አልሰጥ አለኝ ሃያ ሰው ጋበዝኩ ዊዝድሮው ከጠየኩት 15 ቀን አለፈው ምን ነው ችግሩ ወይስ ፌክ ነው
Setaweta mn yilal
@birukinfo screen shut አድርጌ ልኬዋለሁ ወጭ ስጠይቀው የሚለኝን በፎን ቢል ነው የጠየኩት
በግል አካውንትህ እየው
በቴሌግራም ስክሪን ሻት አድርጌ ልኬዋለሁ ብሩኬ እይልኝ
በወረር እጅ ከምሞት ነው ፡፡
ለጠላት እጅ አልሰጥም በማለት
ከ payer account እንዴት ወደ ባንክ accountachin ማስገባት እንችላለን?
Bank transfer belewena be swift code lakew
Swift code mndnw
Kezi video befit yeserahew 3sew gabezku gn mnm alasebelgnm
Login argehal
Awo
Enae mokrawe nber yhen app gen btam rejme seat mechawet yflgale even 1dollar lmagyet....tesfa askorache new
Esuma gd new
ወዴ በናትህ ያለ ፔፐር አካውንት የሚሠራ ንገረኝ
Paper or PayPal?
ምንሼ ጥያቄዬ አትመልስልኝም እንዴ??
Mn neber
በባንክ አካወንት የሚገባውእንዴትስ እናወጣለን ብታብራራው
Mulu videowen eyew
ለነጮች እጅ አልሰጠም በማለት
Le Hager kibr kurat lemehon Ena le nech rasen asalfe setche alwaredm bemalet nw
Ene be nechi eji almotem be melat nw
ሀገሩን ላለማስደፈር ነው
Birrun endt nw Wenda bankchn emnwtaw
Mulu videowen eyew
ውሸት ነው ምንም ከቴሌ የሚሰጥ ነገር የለም
30$ dollar aykeflm enie serchiewalew betam kesrachu 5$ new mikeflew
Ere kezam belay yikeflal endesetehew gize new
@birukinfo sertk awttek asayen
በጣሊያን እጅ አልሞትም ብለዉ
ጥያቄውን ጠይቅ ከዚበፊት ያደከምከኝ ይበቃሀል
Mn aschegeroh new
Are atsekisen mechawecha areken eco eski ye enet misera ko hone egzabherin bel
Google li gebteh check argew kalamenk
Get started snkaw ayiseram
Mn yilal
እንዴት ወደ ባንካችን እንደምንልክ ስራልን
Mulu videowen eyew
ለወራሪ ጠላት እጅ ላለመስጠት
ለእንግሊዝ መንግሥት እጅ ላለመስጠት
Thank you
🙏
Ke payer wede ethiopia bank endet new minasgebaw
Pay method belew ena bank transfer
endet ke payeer wede accountachin endeminasgeba nigeren wendim
Payeer li gebteh Bank transfer belewena be swift code lakew
ስራው ምንድን ነው አልተናገርክምኮ!!
Mulu videowen eyew